አለምን ጉድ ያስባለው ሮናልዶ በሳውዲ እየኖረ ያለው የቅንጦት ኑሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 20

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 29 дней назад +3

    የአለማችን ብርቅዬው ተጫዋች እጅግ በጣም የተለየ ነው ።

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 25 дней назад +2

    የአለም ምርጥ ተጫዋች ❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 27 дней назад

    ተወዳጅ ተደናቂና የአለም ምርጡ የእግር ኳስ ንጉስ ነው ሮናልዶ ተፅኖ ፈጣሪ ጀግና ነው ሠላሙን ሁሉ እንመኝለታለን ።

  • @AbrehamCheru
    @AbrehamCheru 26 дней назад +1

    ከዚ በላይም ይገባዋል የሚለፋ ሰው ነው

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 25 дней назад +1

    አይ ሮናልዶ 🤞

  • @bekryawel1276
    @bekryawel1276 26 дней назад +1

    የጥረቱ ውጤት ነው

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 14 дней назад

    የልፍቱ ዉጤት ነዉ ይገባዋል😮

  • @MdSoleman-ei9vn
    @MdSoleman-ei9vn 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤cr7

  • @MdEndris-m3s
    @MdEndris-m3s 28 дней назад

    Yimechew❤❤❤

  • @MikiFoto-h6g
    @MikiFoto-h6g 25 дней назад +1

    ይገበዋል

  • @Nuredin-lu1lf
    @Nuredin-lu1lf 27 дней назад

    ያሌለው

  • @DagimT-du2fm
    @DagimT-du2fm 22 дня назад

    እረ ሚልዮን ነው! ቢልዮን አይደለም እንደት ነገሩ ሰዎች ጽሁፉ እና ድምጹ አይመሳሰልም።

  • @be_a_human7
    @be_a_human7 29 дней назад

    Always king of football

  • @be_a_human7
    @be_a_human7 29 дней назад

    That was desereved him.

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 28 дней назад +4

    የፈለገ ቅጦት ሀብት ቢኖሮውም"የነፍስን ሽንቁር ሊሞላ አይችልም።ነፍስም በምድር"ቅራቅንቦ"አትረካም።

    • @AbdrahmanAwol
      @AbdrahmanAwol 28 дней назад

      እንዴት አወክ አንተ ሀብታም ነህ???

    • @MikiFoto-h6g
      @MikiFoto-h6g 25 дней назад

      ምን አገባህ

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh 22 дня назад

      እሱ እየኖረ ነው አንተስ እዚ አገር ላይ😅

    • @zekariasdemisedemise9028
      @zekariasdemisedemise9028 22 дня назад

      ወንድሜ አላነበብክም "የሰው ሕይወቱ በሀብቱ ብዛት አይደለም የሚለውን... እኔማ"ያለኝ ይበቃኛል ማለት ማትረፊያ ነው፣በሚለው ቅዲስ ቃል"በአለኝ ረክቼ መልካም እንቅልፍና አለምና ገንዘብ የማይሰጡት እውነተኛ የውስጥ ሠላም በኢየሱስ ክርስቶስ አግኝቼ በመንፈስ ቅዱስ ደስታ ረክቼ እየኖርኩ ነው።

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 25 дней назад

    ቢልየነር ነዉ ከ ሳዉዲ ብቻ 800 ሚልየን ነዉ የተከፈለዉ ትክክለኛ ሀብቱ በቢልየኖች ነዉ