ከክርስቲያኑ ሮናልዶ በስተጀርባ አለምን ያስገረመው ነገር Abel Birhanu CR7

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 349

  • @fetadailynews99
    @fetadailynews99 2 года назад +361

    እስቲ የሮናልዶ አድናቂ ከሆናችሁ ? LIKE ያድርጉ !

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 года назад +101

    ምርጥ ሰው ነው የመጣበትን የማይረሳ ጀግና

  • @ሳራአማን
    @ሳራአማን 2 года назад +63

    ሁሌም ቀን በቀን ስለሱ ስሰማ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ የኔ ጀግና CR7💚💋

  • @fetadailynews99
    @fetadailynews99 2 года назад +33

    አቤል በርታ እጅግ በጣም የአንተም አድናቂ ነኝ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን !!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 года назад +10

    አቤላ ለሁሉም እናመሰግናለን ጥሩ እይታ ነው በሚሆነው እየሆነ ባለው ሊሆን በታሰበው በማንም አካል ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም አላማህን አስብ።

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад +3

    ታርኩን በአንተ ደግሜ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ አቤሎ ይመችህ

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +37

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @natithechildofjesus7460
    @natithechildofjesus7460 2 года назад +62

    ይሄንን ሙሉውን ስሰማው እየነዘረኝ ነውና always CR7 YA

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 2 года назад +20

    የማውቀው ታሪክ ነው
    ግን በሚያምር መልኩ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን!!!

  • @seligeta8048
    @seligeta8048 2 года назад +16

    የምር እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት
    አይ ሮላንዶ😥😥😘😘😥😥 አቤል ብርሀኑ ግን ትለያለህ አቀራረብህ 1000℅1000

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад +98

    ሠላም እኔ አንደኛ አድናቂዉ ነኝ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 💛💛

  • @richoethiotube5724
    @richoethiotube5724 2 года назад +10

    እንኳን ደና መጣህ ብሮ
    ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን

  • @mengistutube
    @mengistutube 2 года назад +4

    ታሪኩን ባውቀውም አቀራረብህ በጣም ደስ ብሎኝ ተመስጨ ነው የሰማሁት
    Thanks abelo

  • @CR7-bp7n
    @CR7-bp7n 2 года назад +49

    Simply he is the king of kings 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @neverhaveiever2752
      @neverhaveiever2752 2 года назад +2

      @PHONE SITE ፎን ሳይት messi mn ykal siuuu yshalal

  • @rihanatamam3418
    @rihanatamam3418 2 года назад +2

    የኔ ጀግና አተን አለመውደድ ከባድ ነው ትለያለህ የምልክ በምክንያት ነው አዎ አልችልም የሚባል ነገር የለም የነበርክበት የማትረሳ የምስኪኖች አባት ሺ አመት ንገስልኝ King of the football my C7🌎⚽️🤴💙

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад +27

    በጣም ነዉ የምወደዉ ስለሱ ማወቅ በጣም እፈልግ ነበረ አቤላዬ አመሰግናለዉ ከልብ ከልብ አልፎት የመጣዉ ዉጣዉረድ ሞቲቬት ያደርጋል በእዉነት በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesayTube-ux4dm
    @MesayTube-ux4dm 5 месяцев назад

    አቤል በርታ እጅግ በጣም የአንተን አድናቂ ነኝ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የምትሰራቸዉ ፕሮግራሞች በጣም ነው የሚመቸኝ ጥርት ያለ ነገር ነው ምታቀርበው

  • @tsehayabay5045
    @tsehayabay5045 2 года назад +1

    አቤላ በጣም ነው የምከታተለው ፐሮግራምህ ሁሉ አሪፍ ነው በርታ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 года назад +12

    በዉጭም በዉስትም ያላቹህ ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 2 года назад

    እኔ ስለሱ ስሰማ ሁሌም አለቅሳለሁ በጣም የምወደው ምርጥ ተጫዋች የሱ ታሪክ በጣም ያሳዝናል በጣም ጀግና ነው እረጅም እድሜ ይስጠው

  • @አይኒፍቅር
    @አይኒፍቅር 2 года назад +2

    በጣም በጣም ነው እማመሰግንህ አቤሎ እጅግ በጣም የምወደው ተጫዋች ነው ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦቹ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    ስወደው የኒ ጠካራ 💪💪💪💪🥰🥰😍😍😍😍

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 2 года назад +6

    ፍቅር ❤፣ ጤንነት ና ደስታ ለሀገሬ 💚💛❤️ህዝቦች ይሁን ። መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ።👍

  • @rbeq
    @rbeq 2 года назад +7

    አሰከመጨረሻው ሰማሁት ባለቆመ እያልኩ በመሥማት ውሰጥ እያለሁ ለህልሜዪ ድጋፍ አገኜሁበት እናመሠግናለን አቤሌዪ ተምሬበታለሁ

  • @HaymanotSahle
    @HaymanotSahle 9 месяцев назад

    አቤላ እናመሰግናለን በሚያምረውና ጥዑም በሆነ ድምፅህ የዚህ ታላቅ ሰው ታሪክ ስላካፈልከን

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 2 года назад

    በጣም አሳዛኝታሪክነውህይወት የፍተና መድረክነች

  • @akelilu5117
    @akelilu5117 2 года назад +7

    ጀግና ነዉ ጠካራ ነዉ

  • @fatumayimer5942
    @fatumayimer5942 2 года назад +8

    የመጣበት እወነተኛ ህይወቱን የማይረሳ የአለም አንደኛ ጀግና ብየዋለሁ❤❤👈

  • @FanuelGashaw-r5x
    @FanuelGashaw-r5x 7 месяцев назад +12

    ሰላም እኔ የክርስቲያኖ ሮናልዶ አንደኛ አድናቂ ነኝ እናንተም የክርስቲያኖ ሮናልዶ አድናቂ ከሆናችሁ Like አድርጉ። ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️ውይ እግዚአብሔር ይጠብቀው መልካም ሰው ነው ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kakutube8014
    @kakutube8014 2 года назад +8

    CR7 forever ✊

  • @ashenafiteshome1629
    @ashenafiteshome1629 2 года назад +2

    cr7 is the best foot ball player me the world foot ball player

  • @nebiyuseyfedin760
    @nebiyuseyfedin760 2 года назад +19

    Ronaldo THE GREATEST OF ALL TIME

  • @samirkalid7041
    @samirkalid7041 2 года назад +3

    Messi siralin 👏👏👏

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 года назад +4

    ዋዉ ጀግና ነዉ ጠካራ ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopeace9217
    @ethiopeace9217 2 года назад +13

    ስኬት:- በዘመድ፣በዕድል፣እና በአጋጠም አይመጠም አስተማሪ ቃል ነው ተመችቶኛል

  • @Nati11NT
    @Nati11NT 9 месяцев назад +1

    Abel tha k you odegaard story post adreg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @DanielAmare-u1j
    @DanielAmare-u1j 10 месяцев назад +2

    ልጅ እና አባቱን ማጣቱን ብታስገባው ይበልጥ አስተማሪ ይሆን ነበር

  • @fuyestar1289
    @fuyestar1289 2 года назад +12

    Work hard for winning your life interesting story abela thanks for your attractive presentation 😍😍😍

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад +2

    ምርጥ ሰዉ ስወደዉ 🥰🥰🥰

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 2 года назад +4

    CR777 is my Heroes ❤❤💪🙏Tanks Ablooo

  • @shakirashakira6837
    @shakirashakira6837 2 года назад +1

    በጣም የምወደውና የማደንቀው ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @CR7-bp7n
    @CR7-bp7n 2 года назад +12

    He is the king

  • @etsaywoldu6213
    @etsaywoldu6213 9 месяцев назад

    Ilooooooveeeee oronaldo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdiman7785
    @abdiman7785 2 года назад +5

    The Goat cr7💥

  • @nafbekitaddesse9044
    @nafbekitaddesse9044 2 года назад +2

    next messi plssssss abelo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mikiyasnigatu3263
    @mikiyasnigatu3263 2 года назад +24

    This man is absolutely out of this world
    the great man who ever live
    he teach us so many things
    determination, dedication, hard work
    thanks Abel for this great cr7 biography video thanks Abel

  • @AbiduShefasuraje
    @AbiduShefasuraje 5 месяцев назад +1

    እስቲ የሮናልዶ አድናቂ ከሆናችሁ??LikE ያድርጉ ወዶች ❤❤

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад +11

    ወርቅ በሣት ይፈተናል ብለሃል ልክ ነው የሮናልዶ አድናቂ አደለሁም ግን በተግባሩና ባሣለፈው ሂወቱ በጣም ነው ምወደው ለሠው ያለው ክብር ዋው

    • @burtefan
      @burtefan 2 года назад

      ለምን አድናቂዉ አልሆንሸም አሁን የዚህ ጀግና አድቂ ያልሆንሸ ለማን ልትሆኝ ነው
      ዚህ ጀግና ሰ

  • @paulosteodros9014
    @paulosteodros9014 2 года назад +2

    Yaw abelo antem kesu bemnm atleym malete erask youtube channelkn stjemr mekeraw endet endeneber negrehenal tesfa alemekuretk lezi aderesek congratulations 🙏😍

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 2 года назад +2

    Thank youuu abileyeeeee,,the best Footballers avier kinggg

  • @bhfyu4413
    @bhfyu4413 2 года назад +4

    ይመችህ በርታ!!!!!!!!!!!!!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    በጣምየምወደውሰውነው ስለእሱስላቀረብከውመረጃ ከሩብ አመሰግናለው

  • @TeshomeTadese-s5t
    @TeshomeTadese-s5t 8 месяцев назад +1

    አህመድ ከእኔ አበልጥም CR7❤❤❤

  • @FeresLyrics
    @FeresLyrics 2 года назад +13

    የምን ጊዜም የእግር ኳስ ፈርጥ❤️ እስቲ ላይክ (like) አርጉ👍

  • @zbirhan7412
    @zbirhan7412 2 года назад +4

    king 👑👑👑 of ⚽⚽⚽⚽ CR7

  • @ethiopia..3563
    @ethiopia..3563 2 года назад +1

    አቤል.በጣም..ምጋሪም..ታርክ

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 2 года назад +1

    ይመስጣል።
    አቤልዬ ምርጤ

  • @etsegenetgosa
    @etsegenetgosa 2 года назад

    አድናቂዉ ነኝ ክርስቲያኖ ሮናልዶ

  • @haggar8676
    @haggar8676 2 года назад

    አቤሎ ምርጥ ሰው ክርሰቲያኖን በምርጥ አገላለፅ ገልፀኸዋል የኖረበትና ያለፈበት የህይወቱ ውጣ ውረዶች አሸንፎ ዛሬ እዚህ ደርሷል ከሚያገኘው ገቢ በልብ በሽታ ለሚሰቃዩ ህፃናት የሚያውል ጀግና ነው

  • @amutube-e8v
    @amutube-e8v Год назад

    Thank you ❤
    I love you CR7 😍😘😙😗

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 2 года назад +9

    ክሪስቲያኖ

  • @HaymanotSahle
    @HaymanotSahle 9 месяцев назад

    ሮናልዶን በቃላት መግለፅይከብደኛል የተለየ ሰው ነው ❤በጣም የማደንቀውና የምወደው ሰው በችሎታው ብቻ ሳይሆን በተለያዩ በጎ ስራዎቹ ለናቱ በሚሰጠው ፍቅር ለድሆች ደራሽ በመሆኑ ሁሌም እንድወደው ያረጉኝ ምክንያቶች ናቸው።የሱን ያክል ፈተናዎችን ተጋፍጦ የስኬት ማማ ላይ መድረስ ድንቅ ነገር ነው።

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 3 месяца назад

    የጠንክሮ ማሳያ የአለም ወጣታቶች ሁሉ አርኣያ እጅግ ገራሚ ሰዉ በጣም ይገርማል 😢 🐐🐐🐐🐐🐐🐐

  • @AyshaOusman-t1n
    @AyshaOusman-t1n 3 месяца назад

    Krstian Ronaldo lyu new mecherashawn yasamrlt hidaya allah ystew❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fish33332
    @fish33332 2 года назад +1

    cr7❤❤❤ 🙌እናመሰግናለን አቤል

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 года назад +1

    የእግርኳሱ ንጉስ ነው ክሪስቲያኖ ❤❤
    አቤሎ እናመሠግናለን ለምትሰጠን መረጃ 🙏

  • @eyobdaniel2292
    @eyobdaniel2292 2 года назад +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @azebjourney
    @azebjourney 2 года назад +8

    He is the king of football ❤

  • @ABRAHAMEMOGES-u7m
    @ABRAHAMEMOGES-u7m 5 месяцев назад

    Betam ❤❤❤❤ jegena new

  • @mataniahtedla
    @mataniahtedla 2 года назад +2

    G.O.A.T.
    💪💪💪💪💪💪💪

  • @EndrisEshete
    @EndrisEshete Год назад +1

    እሱንየሚወዳደረውየለምእሱንአድናቂነኝብሮበርታ

  • @dawitdawit3560
    @dawitdawit3560 2 года назад +1

    King of football Thanks abelo
    good job

  • @kdpromise5066
    @kdpromise5066 2 года назад

    Keep doing Abelo 👏

  • @hamidotube8714
    @hamidotube8714 2 года назад +3

    cr7 ሮናልዶን አለማድነቅ አይቻልም እሱኮ ጀግና ብቻ አደለም የጀግኖች ጀግና እንጂ ክርስቲያኖ ታላቅ ተጭዋች ነው እሱን የሚስተካከል ተጭዋች አልተፈጠረም

  • @bemnettayr8513
    @bemnettayr8513 2 года назад +1

    we know Ur cr7 fan but...next Messi

  • @henokbewuket5227
    @henokbewuket5227 2 года назад +1

    #the besr 1Life thank you abel brhanu

  • @JojoAlemshet
    @JojoAlemshet Год назад

    I love ronaldo❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 года назад +1

    CR7❤️

  • @negasaasefa9961
    @negasaasefa9961 2 года назад +4

    The Greatest of all the time! GOAT! CR7!

  • @YohanesAmareAregew-z4z
    @YohanesAmareAregew-z4z Месяц назад

    Enamesegnalen ❤❤ abela❤

  • @AtsedeAbebe-p4b
    @AtsedeAbebe-p4b 7 дней назад +1

    የሮላንዶአድናቂነኝ

  • @GadisaSolomon-n9v
    @GadisaSolomon-n9v Месяц назад

    ስለ ቪኒሼስ ታሪክ ስራልን እባክ 🙏🙏

  • @robelsolomon5148
    @robelsolomon5148 2 года назад +4

    Ke Leo ketlo ye alemachin mirtu techeach😍😍

  • @liduskitchen7880
    @liduskitchen7880 2 года назад +3

    he is G.O.A.T😍🤴👑

  • @bethellemma463
    @bethellemma463 Год назад

    You are hero

  • @tadunegadh
    @tadunegadh 2 года назад

    Rolado your so best and good

  • @DanielDaniel-dw2ou
    @DanielDaniel-dw2ou 2 года назад

    Wow እናመሰግናለን

  • @emebetahimed1682
    @emebetahimed1682 2 года назад

    Ronaldo 💯💯💯💗💞💝

  • @WaseAbele
    @WaseAbele 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanebse4934
    @kidanebse4934 2 года назад

    Betam arif ajerareb new abela

  • @Ak_Eleven
    @Ak_Eleven 8 месяцев назад

    ኡነትም የኳስ ንጉሳችን ሆነ ክሪስ🥰♥️CR7 Goat 🐐

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 2 года назад +1

    የኔ አንበሳ ሮናልዶ

  • @asalifengida4998
    @asalifengida4998 2 года назад +5

    My Cr7

  • @yabseratariku6796
    @yabseratariku6796 2 года назад +1

    thank you

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 года назад +2

    I like him he my strong way I feel cry his history we pass all God bring him true dream🌏👏👍🏼🇪🇹🎊🎉

  • @kidutadesse
    @kidutadesse 8 месяцев назад

    I like he he is my hero

  • @abeteshome
    @abeteshome Год назад

    CR7 is my love

  • @FateYasin-cd7hd
    @FateYasin-cd7hd 7 месяцев назад

    Ronaldoi❤you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadhrakhadhra8495
    @kadhrakhadhra8495 2 года назад +2

    ወላሂ በጣም ከሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከችግር ብሀላ ደስታ መኖሩ😔😔