Elsi u have a very beautiful shape may be thats why ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል... i loved all ur suggestions except the first red trouser it is beautiful but ትንሽ/over ረዘመና classy ሆኖ አልታየኝም ለኔ መሬት ባይነካ ጥሩ መሰለኝ። በተረፈ ግን ወሬሽ ሁላ ስለሚጣፍጥ i am ur loyal fan..😊. i watch all ur videos 😌 እና ደሞ ቁምሳጥን ውስጥማ 5 ዓመት የሚበረክት እና ፋሽኑ የማልፍበት መግዛትሽ የሚበረታታ ሆኖ i hope በየመሀሉም ለሀገርቤት family and friendsም እንደምትልኪ። እኔ በfall season በጣም ልወፈሩ ፒትልስ እና እንደዛውም ካፖርቶች ተከፍተው በጂንስ ከዛ ከቁርጭምጭሚት ትንሽ ከፍ ያሉ ወፍራም ሂል ያላቸው ቡትሶች አዘወትራለሁ። and i will add ur suggestions ከአሁን በኀላ 🙂 እና ደሞ ኦሬንጅ/ብርትኳንማ is the color theme of fall like the pant leaves that fall on the season 🍁🍂; Thanks for sharing ሰላምሽ ይብዛ 🙌
Hi Elsi ke hulum keyu suri temechegn...gen ke yekerta gan egreshen behayl atkfechi eshi stasayen tenesh sebseb argiw...lemen meselesh Ye wend akuam endayasmeselebesh eshi...ker endaylesh gen..anchi chewa set selehonesh
የኔ ደርባባ ልዕልት 😘 አንቺ የምትለብሽዉ አለባበስ ከአንቺ የሰዉነት ቅርፅ ጋር ብቻ ነዉ ልስማማ የሚችለው ።እባክሽ ከቻልሽ ለአምስቱም የተለየዩ የሰዉነት ቅርፆች የሚስማሙ አለባበሶች ቪዲዮ ብትሰር ብዙዎችን ትደርሽያለሽ።እስከአሁን እያደረግሽ ስለለዉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
የኔ ጨዋ ኮመንት አፃፃፍሽ ደስ ሲል ግን አምስቱ የሰውነት ቅርፅ ያልሻቸውን ብትገልጪው ተጨማሪ ዕውቀት ለኛም ለኢልሲም ትጨምሪልናለሽ እናመሰግናለን።
Beram asakishign yenem hasab new
Azebye ማሬ በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታቱኝ እና ስለቅንነታችሁ እሺ በደምብ ተዘጋጅቼበት እመጣለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
yehene kawekeshe leraseshe yemesemmawene mereteshe lebeshe Enda Eswa Ande sewe nate ye 5 Ayente Endate telebese you funny 😁
Azebe Tefera read your comment again
ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ
ሁሌም በአስተማሪ እና ቁም ነገረኛ ስነስርዓት ጨዋነት ....አረ ስንቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእድሜ በጤና ያቆይሽ ። በድጋሚም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
ኤልሲ ሱቆች አስጎብኚን እስኪ ልብስ ስትገዢ ታውቂያለሽ ያለሽበት አገር ዋጋቸው የማይደፈሩ ቤቶችም አሉና በተረፈ ውብ ነሽ ሁሌም እድሜና ጤና ይብዛልሽ ።
አንቺ ቦርጭ የለሽም የለበሽው ሁሉ ያምርብሻል ደስ የሚል ቁመና ነው ያለሽ ታምሪያለሽ ኑሪልን ።ለእኛ መልካም ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን ።
ኤልስዬ የኔ ቅን መካሪ እህታችን በእውነት በጣም ትልቅ ምክርነው የመከርሽን በእውነት ከልብ አመሰግንሻለው የኔ የሴት ወይዘሮ
ኤልስዬ! ምንም እንኳን እኔ ወንድ ብሆንም: ለእህቶቼ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች የምታስተላፊው fashionable ምክር ይማርከኛልና በርቺበት እህቴ!
ኤልሲዬ በሳቅ እኮ ነው እምትገይኝ ስታወሪ አይሆንም የሚለውን ቃል ለመግልፅ እምትጠቀሚው 😆😆 እንዳልሺው ነው Thank you my sweet ❤️
Leopard print. በአማርኛ ነብርማ ነው ሚባለው
ኤልሲየ በጣም ውብ ዝንጥ ያልሽ ነሽ ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው የምትስጭን እኔ እመስግናለሁ ሌላው ሹርቦን ነጭ እና ቢጫውን የት እገኝዋለሁ የምኖረው Dalls Tx ነው ድንዲያው ሚንስ እለ ኦን ላይ የምገዛበት እመስግናለሁ ምእልስሽን ድጠብቃለሁ
Wow Elsye I think in Italy you have better choices of cloth than in America. You are lucky
መጣች 👸ንግስቶ ኤልስዬ !!!❤
You know Elsi You're my type off Woman! Your discipline, elegant oofffff what can I say above all You're Great Ethiopiawet
ኤልሲየ በጣም ታምሪያለሽ እባክሽ ለወፍራም ሴቶች አለባበስ አሳየን እባክሽ
Elsi u have a very beautiful shape may be thats why ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል... i loved all ur suggestions except the first red trouser it is beautiful but ትንሽ/over ረዘመና classy ሆኖ አልታየኝም ለኔ መሬት ባይነካ ጥሩ መሰለኝ። በተረፈ ግን ወሬሽ ሁላ ስለሚጣፍጥ i am ur loyal fan..😊. i watch all ur videos 😌 እና ደሞ ቁምሳጥን ውስጥማ 5 ዓመት የሚበረክት እና ፋሽኑ የማልፍበት መግዛትሽ የሚበረታታ ሆኖ i hope በየመሀሉም ለሀገርቤት family and friendsም እንደምትልኪ። እኔ በfall season በጣም ልወፈሩ ፒትልስ እና እንደዛውም ካፖርቶች ተከፍተው በጂንስ ከዛ ከቁርጭምጭሚት ትንሽ ከፍ ያሉ ወፍራም ሂል ያላቸው ቡትሶች አዘወትራለሁ። and i will add ur suggestions ከአሁን በኀላ 🙂 እና ደሞ ኦሬንጅ/ብርትኳንማ is the color theme of fall like the pant leaves that fall on the season 🍁🍂; Thanks for sharing ሰላምሽ ይብዛ 🙌
ኤልሱ በጣም ብዙነገር ነው ካንችየተማርኩት ያሉን ግን የማናስተውላቸው የማናገጣጥማቸው እናመሰግናለን በርች።
ኤልስዬ አጫጭር ቀሚሶችን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ፕሊስ ብለሽ ተሞክሮ አካፍይን ብሩክ ነሽ እወድሻለው!
ኤልሱ በጣም ጎበዝ በረች ኤልሱ የቀሚሰ አለባበሰ አሳይን
ኢልሲ የምወድሽ የማከብርሽ እውነት እውነት የሴት ቁጮ ወይም ደግሞ የሴት ወይዘሮ ነሽ ፍፁም ጂኒየስ ነሽ ተባረኪልኝ ብዙ ተማርኩኝ
Waw beautiful Green ሹራቧ በጣም ታምራለች
Everything looks good on you
እናመሰግናለን❤️ ነገር ግን በልግ ሳይሆን መፀው (መኸር) ነው ወቅቱ ስያሜው😘😘😘 በልግ ከመጋቢት 25- ሰኔ 25 ያለው ነው:: ❤
Elsiye greenu surishe betam yamral betam enamesegnalen tebareki
ቁመቴ አጭር ነው ምን አይነት አለባበስ እንደሚያምርብኝ ብትነግርኝ ውዴ
እናመሠግናለን ❤️
የምትገርሚ የምትወደጂ ሴት ነሽ ሁል ጊዜ ባየሁሽ ቁጥር የሆነ ነገር እማራለሁ ተባረኪ በርቺ ።
ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️
ኤልሲየ በጣም ብልህ ሴት ነሽ
ውይ ስወድሽ ተባረኪ እኔ ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ
የኔ ቆንጆ አንቺ ሁሉንም ብትለብሺ ያምርብሻል ሰዉነትሽም ቆንጆ ነዉ ዉድድ ነዉ የማደርግሽ
ለኛስ ሱሪ ለማንለብስ ልጆች ምን አይነት ልብስ እን ልብስ
አሳይን እዳታልፊን በልጆችሽ ይዥሻለሁ በተረፈ በጣም ነው እምወድሽ እምከታተልሽ ብዙ ትምህርቶችን ቀስሜያለሁ ካች ።
የዛሬው ኤልሲ ሁሉም 👌 እንዴት እንደሚያምርብሽ
ኤልሲ እንዴት እንደምትመችኝ ዘናጭ 😍😍😍😍
አንቺ ሁሉም ያምርብሻል ቆጆ ለዛሽ ቁምነገርሽ ጥፍጥ ያልሽነሽ
መዘነጥ ሢያምረኝ በፍጥነት አንቺን ነው ማየው የኔ ሸንቃጣ
ኢልሲየ የኒ ዘናቻ ሁሉ ያምርብሻል፡ተባረኪልኝ ፤ Sempre bella 🌹❤️🌺
እና ደሞ ኤልሲዬእስኪ ከቻልሽ የበልግ home decor ከቻልሽ አሳይን። Thanks in advance 😊
ዘናጭ እኮ ነሽ እንዴት ደስ እንደምትይኝ
በቃ ዛሬ ቆንጆ አለባበስ ነው ይህ ይመቸኛል ሽቶ፣ቦርሳ ፣ጫማ ስታሳዬኝ አቤት ስወድሽ ግን ኬችን ሳይሽ አልወድም ።
ተባረኪ
elsye yenie jegna next video please hair colour ye xegursh colour betam yweduwalew be mariam video srilin
ኤልስየ በጣም ነው እመወድሽ እማከብሪሽ ሀሳብሽ በጣም ነው እሚበቸኝ💋💋
Min yishaleshal betam eko new dess yemeteyiw endet endetekemshen ❤
classy ❤❤❤
Hi Elsi ke hulum keyu suri temechegn...gen ke yekerta gan egreshen behayl atkfechi eshi stasayen tenesh sebseb argiw...lemen meselesh Ye wend akuam endayasmeselebesh eshi...ker endaylesh gen..anchi chewa set selehonesh
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ አገላለጽሽም ደስ ይላል በርቺ
Betammmmm tamerialeshhhhhhhh
አንቺ ብቻ ዘንጪ 👍👍👍
ሰላም ሰላም ኤሊሲ በጣም በጣም እኮ ነው የምትመቺኝ አገላለፅሽ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ አቺብቻ ልበሺ ያምረብሻል😍😍😍
እንዴት እንደማከብርሽ ሁሌም ሞገሱን ያብዛልሽ አዎ ቀሚስ ጉርድ ለባሾችን ስላሰብሽን እናመሰግናለን ሁሌም እሰቢን ጣል ጣል ይደረግልን
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 😍
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ ስወድሽ እኮ የተባረክሽ
Tebarki ❤❤
ቆንጅዬ አንቺ እኮ የልብ አወቃ ነሽ 😉
ኤልሲዬ ቀዩ ሱሪ ግን በጣም አልረዘመም?
Kulu negerki akadadnaki zenat eki❤🇪🇷
ወይ ጉድ እዬዬ ሲዳላ ንው አለች አያቴ እንደው ታድለሽ ስንት እየስማንና እያየን እንደዚህ ባለቀ ስአት ፍሽን መከተል መታደል ንው ለሚችልበት ስው
O, my good God, don't be narrow-minded, please 🙄🙄
ምንም ቢታይ ቢሰማ ህይወት ይቀጥላል አንዴ ነው የምንኖረው በተቻለን አቅም መኖር ነው ቹቹ።
@@amytk6095 ትክክል ህይወትማ ይቀጥላል ግን ስሜት ሲጎዳ ደሞ በጣም በበዛበት ስአት ሁሉም ንገር ችላ ማለት አለአይደል አይምሮሽ አይታዘዝም እሱማ እንበላለን እንጠጣለን ግን የስው ሁሉ ስሜት ይለያል ትክክል ንሽ የኔን ስሜት አንቺ የለሽም ያንቺን እኔ የለኝም እንለያያለን ሁላችንም
Enat becha nachu endi sel hagerachu yemtechnkut? Hiwot endzih nat le 1 esat le 1 weha ke moet gar abro aymotem lemn politiek chanal atehidum
Ende you don’t have to watch! Have you stopped working?
ጎበዝ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ በርቺ
ኤልሲ ተባረኪልኝ
Selam lache alse ebakishe yena wed be gurde albabes yeblet asyine hula metsayiwe fashi sure yibezal ebakishe le kemes lebashi tukerta sichen asyine semotilshe yezare gurda wow new
Konjo 😍zenache chewa beka yamrebeshal hulum 🥰
Siwodish tebareklgn❤
6:36 my number one 👌
ታይትል ግን በጣም እሚደብር አለባበስ ነው ሌላው ተመችቶኛል 😘
የኔ ልእልት ስድሽ እኮ
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
God bless you and thank you
Welcome konjo 👍❤️💯
Friye ማሬ 🙏♥️🙏
Menem betlabeshe yemirbshal 😍😍 enem bezu geze highwest sori new metkamew...
I love z red outfit
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ አንደኛ ነው
ኤልሲዬ የኔ ምርጥ ታይት ለባሽ አደለሁም ግን ወደድኩት እስኪ ላኪኝ
Love your style Can you put a link in Amazon 😊
ተባረኪልን ❤🙏
ቀይ ሱሪእና ሸሚዝ ስወድ
ቀይ ከመቸውም በላይ ፋሽ አርገውታል ማሬ
Thank you sweetie stay blessed
Thank you for sharing ❤
Selmai Le hagerachin Ethiopia 🇪🇹 😍 yen konjooo elsye sitamiriiiii siwodish
መጣሽ የኛ ቆንጆ
አስቴርዬ ማሬ 🙏♥️🙏
Thank you
Wow u are amazing love you eilsssss❤️❤️❤️❤️❤️
Tebarekilen
ኤልሲ አንቺ የምታሳያቸው አለባበሶችም ሆነ ልብሶችሽን ሁሉንም ለብሻቸዋለሁ ከዚህ ቀደም ስታይልሽም ሆነ ምክርሽ እኔ ለሰዎች ብዙ ጊዜ የሰጠሁአቸው ናቸው በጣም ያምሩብኝ ነበር መጣ ሄደ የሚባል ፋሽን ልብስንም ስለማልመክር ልብሶቼ ሁሌም የሚለበሱ ዘናጮች ናቸው ቁምሳጥንሙሉ ዘናጭ ልብስ .😄ታዲያ እህ በይኛ 😄😄😄 እኔ ግን ቦርጫ ቦርጭ አወጥቼ ወፋፍሬ ልብሶቹ እየታዘቡኝ ነው .እና የምታሳይው ልብሶች ሰውነቱ ላማረ ሰው ብቻ ስለሆነ አንዲት እህቴ ኮመንትዋ ላይ ለአምስቱም አይነት የሰውነት ቅርጽ ላላቸው ብትሰሪ ያለችውን ሃሳብ እስኪ ሞክሪና አሳይልን.ቅርጽ ሳይኖር አንቺ የለበስሺውን ለብሰው እንዳያስጠላባቸው ለማለት ነው .
በተረፈ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነው ከሁሉ በላይ ለእኔ ኢትዬጲያዊ ጨዋነትን በተግባር ስለምታስተምሪ እወድሻለሁ በርቺ ቆንጆ የሐገሬ ልጅ ኤልሲ
Elsya yena ngist amrowbshal❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑🏆
ዋውውው ኤልሱዬ ውድ ብርክክክ በይ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Can u please put your shopping sites
ምርጥ 🥰👍
Ye ELSI beteseboc eski wede Uganda konjo lbsoch lakulien wedoch.....like share... adrgut....
Sis betam tamrialesh.
ይምችሽ
ዋው አንደኛ ኤልሲ😗
Wowwwww
I like 4 and 5 thanks
ELSY ABTHIM ENDENE SET ATWETAKISGIM. BETAM YEKENUBSGAL😊
ኤልሲ የሴቶች ማንቂያ ደወል
የኔ ውድ እረ ስለቀሚስ አንድ ብቻ እኮ ነው ያልሽው እና ሱሪ የማንለብሰውስ 🤔🤔
ቆንጆ ቆንጆ❤️👌
Elsi mare betam kechacha 1 kutir negn lene mihon alebabes video siri
Yene andegna ❤👌
ሲመች ነው መች አጣን ብለሽ መዘነጡን
You look astonishing !
Grazie mille 😊💋💋
Elseye can you please tell us about the leopard top where did you get ? The stor name or the brand I really loved it thank you for your help.