ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተደረገ የዕውቅና ዝግጅት (በቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 70

  • @Gedamanyoituber
    @Gedamanyoituber 3 года назад +17

    I pray everyone who see's this will be successful in life.

  • @እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ

    ዋው ኮንራ በዚሁ ውጤታችሁ ለቁም ነገር ያብቃቸው ጎበዞች በርቱ የነገ ተሥፋዎች አይዛችሁ

    • @alfiyabamud5810
      @alfiyabamud5810 3 года назад

      ሴት,የለም,ሴትቱች,ሻቃሊ,ሁና

    • @ezrakebede7062
      @ezrakebede7062 3 года назад

      @@alfiyabamud5810 ት/ቤቱ የወንዶች ብቻ ነው

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +3

    እልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥እንኳን ደስአሏችሁ"ተማሪወቻችን"ዋውውውበርቱልን"አገራችን"ሠላምትሁንልን"አላሀምዱሊላ"ይህነንውጤት"ማጣት"መሸአሏህ"ተባረካሏህ

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 3 года назад +5

    Wow, Ethiopia needs such types of news in this situation. Hope we will see good progress in different sectors.

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 года назад +9

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጣብቃች
    በርቱ
    ዕድለኞች
    ታማሩ
    ጥግ ያድርሳቹ

  • @Ahmed-du6tj
    @Ahmed-du6tj 3 года назад +3

    አላህለቁምነገር ያብቃችሁ በናተም ስበብ አገራችንን ያሳድግልን ያረብ

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +1

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::#YetiLove

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +7

    እልልልልልልልእንኳን ደስአላችሁ ውድ ወንድሞቻችን እስይ ፈጣሪ ይመሰገን ለዚላበቃቹ🌹🌹🌹🌹🥰🥰 በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ ግጭኝ

  • @merg1011
    @merg1011 Год назад

    Saint Joseph keep shinning …

  • @user-my5bg5nm2w
    @user-my5bg5nm2w 3 года назад +1

    Go saint Jo .. A great place of Knowledge

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +2

    መምህሮቹም"አሏህይስጣችሁ"እንወዳችሃለን♥♥♥♥

  • @matterplayz4691
    @matterplayz4691 3 года назад +1

    Congratulations! 🎉🍾🎊🎈 all family and teachers.

  • @enatager5048
    @enatager5048 3 года назад +5

    Finally we are doing a very positive thing on Education, Which was ignored by the previous system, for the last 27 years of

    • @samuelteshale3644
      @samuelteshale3644 3 года назад

      Years of what?

    • @enatager5048
      @enatager5048 3 года назад

      @@samuelteshale3644 corrupt Education system my Friend. By Woyane.

    • @samuelteshale3644
      @samuelteshale3644 3 года назад

      @Enat Ager Yo bro!Weyanay is the one who helped you to write English including me. Otherwise, you would have been ,,, don't ask me, "I would have been what"? ,,,, don't get serious bro it just to create fun..

    • @enatager5048
      @enatager5048 3 года назад

      @@samuelteshale3644 may be you and other woyanes like you, i am not a woyane boy,

    • @enatager5048
      @enatager5048 3 года назад

      @@samuelteshale3644 But Amhara tech you Amharic letters. Including Woyane ወጤጤ አባቶችህን ጨምሮ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 3 года назад +1

    ማሻአላህ እኔም ተስፋ አለኝ ልጀየ ዘድሮ ወደ አ11፡ነው ያረብ ያልዚህ ያብቃልኝ እድህ ለፍቼ በአረብ ሀገር አሁ ውጤቱ ሀለተኛ ውጤቱ ሁ2፡ወጣ አልሃምዱሊላህ

  • @semiraseid825
    @semiraseid825 3 года назад +1

    መሽአላህ ውደች ትያሽን ልጋብዛችሁ እዱሉን ተጠቀሙበት እኝምአገር ገብተንን መሥላት እንችላለን በኦላይን ትምህርት

  • @meseretabebe3358
    @meseretabebe3358 3 года назад +2

    መልካም እድል

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 года назад +1

    Congratulations 👏
    The peroblems is in ethiopia the more they educate than, they're dreaming how to approach western countries,
    I do hope this yang man will bulid ethiopia 🇪🇹good direction

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 3 года назад +1

    ዋውውውውው የወንድሜን እስኪ አግራለት ያረብ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 3 года назад

    የሀገር ተስፋ ናቸው

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ኑ ወደ ቤታቺን አኽካመ ተጂዊ ኪታቦቺ ሌሎቺም ደርሶቺ ኡስታዝ በቅርቡ በላይቭ ያስተምራሉ

  • @AtseduHaylu
    @AtseduHaylu 2 месяца назад

    ተማሪ፣ጠቅላይ፣መሠለ፣ልጄምክንያቱያቱ፣በልተወቀ፣ነገር፣ካጓደኗቱ፣ተለየብኘ፣ልቤ፣እንደ፣ተሠበሬ፣ነዉ

  • @ascalewadu7588
    @ascalewadu7588 3 года назад +3

    Des yilal enkuan des alachu every one

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +2

    🙋‍♂️በቀላሉ የድሮ(ብላክ) ፎቶን ወደ ከለር ፎቶ መቀየር (በአንዲ ክሊክ ብቻ)
    ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 года назад +1

    በወያኔ ጊዜ ቢሆን በየ ዩኔቨርስቲው ይገደሉ ነበር

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ

    Wawe meskelshi

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 3 года назад +2

    ወንድ ብብቻ ነው ሴት እህቶቻችን የታሉ!!!

    • @binij5708
      @binij5708 3 года назад +1

      Saint Joseph is boy’s school last time I remember. Girls are not allowed to enroll 😴

  • @abeyetsega7173
    @abeyetsega7173 3 года назад +7

    አታዳሉ ሴት እህቶቻችንስ ለምን አይበርታቱም አይሽለሙም ምንም ከወንዶች እኩል ባያመጡም መቸም ከ500 በላይ ያመጡ የረኖራሉ ለምን አይበረታቱም ሴቶችስ

    • @tadumt6928
      @tadumt6928 3 года назад

      ere alu ene emawukewu

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +2

      ይህ የወንዶች ብቻ ትምህርት ቤት ነው 😂 አዲስ አበባ ብቸኛው የሀብታም ልጆች ወንዶችን ብቻ የሚያስተምር ትምህርት ቤት ነው ለዛ ነው ሴት ያላየሽው

    • @maromaro9083
      @maromaro9083 3 года назад

      የተ አካባብ ነው ?
      የትምህርት ቤት ሲሙ ማነወ?

    • @nothingnew.348
      @nothingnew.348 3 года назад

      This school only serve for men only. That is the reasons.

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      @@maromaro9083 ቅዱስ ዪሲፍ ይባላል። ከ መስቀል አደባባይ አጠገብ አጥሩ እራሱ ነው መሰቀል አደባባይን የሚለየው ። የቆየ ነው በጣም የቆየ ከ ድሮም ያለ። ድሮ የሀብታም ወንድ ልጆች በትምህርት ቤት ቀልድ ሲቀለድባቸው የሚጠራው ብቸኛው እሱ ነበር አሁን ብዙ የግል ተከፍተዋል😊

  • @hadrasirajhussen6419
    @hadrasirajhussen6419 3 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 года назад +4

    ኮመንት ሳነብ የሰለቸኝ ቢኖር አገባባችሁን ታሳምሩና መጨረሻዉን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የምትባለዉ ዘመናዊ ልመና ይደብራል ቁጭ ብሎ የበሰለዉን ከጥሬዉ ደባልቆ ገንዘብ ለማግኘት ጥሩ idea አይደለም it is better to create something new than begging

  • @asterethopia8354
    @asterethopia8354 3 года назад

    እር እልልልልልልል በሉ መስቀል እንዴት ነው ባካቹሁ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад

    ሴቶች ለምን የሉም ለምትሉ ይህ ትምህርት ቤት በብዛኛው የሀብታም ልጆች የሆኑ (ወዛቸው እዬት😂)ወንዶች ብቻ ተለይተው የሚማሩበት የ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ነው( የግድ ካቶሊክ መሆን አያሰፈልግም በእርግጥ) ። ዛሬ ላይ ብዙ የግል ትምህርት ቤቶች ቢከፈትሙ በጊዜ አዲስ አበባ ላይ አንድ አለ የተባለ ትምህርት ቤት ነበር።

  • @lemafasil4800
    @lemafasil4800 3 года назад +1

    The very poor Amhara student in rural very poor old school without teaching facility in Amhara region scored 659. NB !!! Amhara is the only region without bording school. Death to BADEN. Congratulation Shewa Addis Ababa student who scored this high result.

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 3 года назад

    ሴቶቹ ወዴት አሉ አልተማሩም እንዴ🤔እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቼ💚💛♥️በርቱ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      ይህ የሀብታም ልጆች ወንዶች ብቻ የሚማሩበት ትምሀርት ቤት ነው አዳስ አበባ😂

    • @gediongeorge8591
      @gediongeorge8591 3 года назад

      ere sanit jo eko ye wend becha school new😏😏

    • @melkamubeyene3899
      @melkamubeyene3899 2 года назад

      it's boys school

  • @infinitythought
    @infinitythought 3 года назад

    Is there anyone who knows 2013 grade 12 senjo(addis ababa)students telegram group or channel

  • @Mየልጓማልጂትዩብ
    @Mየልጓማልጂትዩብ 3 года назад

    😯

  • @Abyotable
    @Abyotable 3 года назад

    መንግስት ደግሞ የራሱን ድርሻ ቢወጣ አገራዊ አስተሳሰብ እና ለሀገራቸው እንዴት አገልጋይ እንደሚሆኑ ማብቃት እና ድጋፍ ቢያደርግ መልካም ነው

  • @abelhibstu8069
    @abelhibstu8069 Год назад

    ops this is nothing I'll see you by being better than them. because I am ABEL.

  • @teqwayoutube6741
    @teqwayoutube6741 3 года назад +1

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያገሩ ሰላም የናፈቀው እስኪ በላይክ እናም ውዶቸ ግቡና በቻናሌ አበረታቱኝ በቅንነት አይከፈልበትም

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 3 года назад +1

    አንድ ሴት የለም 😂😂 የት ሄድ ሴቶች ??😂😂

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ....ነጭ የሌለበት አይደምቅላቹም አይደል???😀😀😀😀ፍልጦች አልተገዛንም እያላቹ ወሬ ትነዛላቹ ዶማ ሁላ መቼም ከነጭ ቂጥ ስር ወታቹ አታውቁም ሽፋሎች።🤮🤮🤮🤮

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      አንቼ ለስድብ ከመነሳትሸ በፌት ትምህርት ቤት የማን እደሆነ እወቄ😂😂 የምትገርሙኝ በማታውቁት ነገር ለሰድብ ሰትሮጡ ። ይህ የ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ነው ወንዶች ብቻ የሀብታም ልጆች የሚማሩበት ነው

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 3 года назад

    657 ያመጣ ልጂ ለምን አልጋበዛችሁትም ውሻ አማራ ስለሆነ ነው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      እረ ተረጋጊ😂😂 ይህ አዲስ አበባ የሚገኝ የሀብታም ልጆች ወዶች ብቻ የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው የመንግስት አይደለም😂😂

    • @zekariyasgezahegn3196
      @zekariyasgezahegn3196 3 года назад +2

      እንደው ምን ይሻላችሗል ጀማሪ ዘረኛ 🤣🤣🤣🤣 ስታወሪ አጣሪ

    • @abelmeresa7755
      @abelmeresa7755 3 года назад +1

      Man nw bakesh 657 yametawu

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Год назад +1

      Ere knat, ltmochi nw ende demo mans bihon wanaw Ethiopiawi mehonu nw...zeregninet bcha ayselechachum

  • @alemantube
    @alemantube 3 года назад +1

    ፈገግታ ሱና ነው። ወንድምህን በፈገግታ ተቀበለው።
    #ማሜ_ነኝ
    እጅግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርዓንን
    ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ ቤተሰብ
    ያድርገኝ ወረቢ በጣም ይጠቀማሉ።