Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ት/ምህረት ሰጪ ተዉኔት ነዉ ዓለማየሁ ታደሰ ምርጥ ተዋናይ አደነቅሃለሁ
ደምሩኝ ወዶች
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
Good point! Thank you
You hit the hummer
እውነት ብለሀል ወንድም!
አንተና መሰሎችህ ሁል ግዜ ሴትን ረግጦ መግዛት እናንተ የበላይ መሆናችሁን ማሳየት ስለምትፈልጉ አልተዋጠላችሁም እንደፈረደባቸው ሴት ልጆችህን እርገጥ
@@bonne.annee.2023 አሁን እኔ እንደዛ አልኩኝ? ሚስት ባሏን መናቅ ማመናጨቅ የለባትም ማለት ባል ግን ሚስቱን መሳደብ እና ረግጦ መግዛት አለበት ማለት ነው? ድራማው የሚያሳየው ባል መስቱን ሲያመናጭቅ ሲሳደብ ወይም ሲንቅ ቢሆን ኖሮ የምሰጠው አስተያየት ባል ሚስቱን ማክበር አለበት የሚል ይሆን ነበር:: ትዳር ተከባብሮ የሚኖርበት ትውልድ የሚቀጥልበት ተቋም ነው:: ለትውልዱ የሚተላለፈው መልእክት ይታሰብበት ለማለት ነው::
ትወናው የሚደነቅ ቢሆንም ድርሰቱ ግን አጠያያቂ ነው። አባትና ባል በኢትዮጵያ ባህል በጣም የተከበርና ቤተሰብ የሚመራ ነው እዚህ ትወና ላይ ግን አባት በልጅም በሚስትም ሲናቅ ይታያል ፤ ሊታሰብበት ይገባል።
Ewunat
እጅግ አስተማሪ ድራማ ነው :: ሰዎች ብቸኝነትን በመፍራት ያልሆነ ነገር ያደርጋሉ :: በራስ መተማመንን ማጣት ብዙ ነገር ያሳጣል :: በራሱ የማይተማመን ሰው ፈሪ ነው ከለመደው ሰውና ከባቢ መውጣትን አጥብቆ ይፈራል : በዚያች ትንሽ ዓለሙ ውስጥ ለመኖር ሲል ክብሩን ያዋርዳል : ከማይመጥነው ሥራና ሥፍራ ተወሽቆ ይኖራል - ያልፋል ::
እሰኪ ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ""አለማየሁ ታደሰ እና መሰከረም አበራ እናመሰግናለን!አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤
አሚንንንን
ውዴ ደምሪኝ
@@nesredintube227 ውዴ ደምሪኝ
አለማየሁ ታደሰ የተዋጣለት ምርጥ ተዋናይ!!!!
በውስጥ መብሰልሰል ለአዕምሮ በሽታ ይዳርጋል። መልካም መልዕክት ነው። ተባረኩ።
ማጀቢያው ደረቅ ሳቅ ባይኖር መልዕክቱን በትክክል እንሰማው ነበር ለምን አስፈለገ
ሐሙስ ማታ በጉጉት ምጠብቀው ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ❤👌👌👌
በጣም የምያስጠላ ነው
@@friwuxirune9911 ታድያ ካስጠላሽ አትይው ያስግድድሽ የለም
እንደመር👍👍👍👍👍
ትንሺ አይምሮ ያለው ሰው አስተሳሰብ ያው ትንሽ ይሆናል በትንሹ አትደነቅ ይህችን ሀገር ማታድገው ለምን እንደሆኔ ታውቃለህ በትንሹ ስርተዉ በትልቁ ስለማዎሩ ነው ሌላ ሀገራትን ተመልከት ብዙ ይሰራሉ የምያዎራላቸው ሌላ ሰወ ነው መጵሀፍ ቅዱስ እራሱ ብዙ ድንቃድንቅ ነገር ብትሰሩ እኛ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብሉ ይተባለው በትንሹ አትደነቅ
@@friwuxirune9911 አምሰግናለሁ ለምክርህ
በኢትዮጵያ ፊልም እና ድራማዎች ተስፈ ልቆርጥ ስል ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረገኝ ምርጥ ስራ ነው😍😍😍
አሸቀበጭ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
ሚስት ባሏን ስታንቋሽሽ ክብሩን ስትነካ ያመሸችበት ድራማ አስደሰተሽ
በኢትዮጵያ ፈልም ተስፈ ልቆርጥ ነበር እውነት ኤሄ ከኤትኛው ድራማና ፈልም በልጦ ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃ ክክክክክ የኔ ውዶች
ደምሩኝ ወዶቸ
ይሄን ኮሜዲ ድራማ እና ተዋናዮቹን በጣም ነው የምወዳቸው ግን ትንሽ ቅሬታዬ ባልን (አባትን) እንዲህ በልጆች ሳይቀር የሚቀለድበት ደካማ ጅል አቅመቢስ አርጎ መሳልና ማንም የሚዘባበት እድርጎ ማ ቅረቡ ከባህላችንም ከእምነታችንም አንፃር ልክ አይመስለኝም ለልጆችም ጥሩ መልክት አይስተላልፍም የኔ አስተያየት ነው
that's true 👍
አቅመቢስ ያደርገዎል
I agree 100% ke balebete gar yehen sitcom mayet Betam yasakikegnal
እውነት ነው
Sle sewyew new enji sele abatenet adelem
ኸረ አሌክሶ ለትወና ብቃትህ ቃላት የለኝም፣ሙሉ የሆንክ አርቲስት ኑርልኝ
ደምረኝ ተፌ
❤❤🎉a@@anuyoutube5454
ምርጥ ሲትኮም ነው። ከምንም በላይ ግን የቤቱ ዲዛይን ያስገርመኛል
ሁላችሁም በዚህ ተውኔት የምትሳተፍ (የተሳተፉቹ) ከህፀናት እስከ አዋቂ በጣም ችሎታችሁን አደንቃለው። You all are talented!!! God Bless You’ll
አንዳንድ ቃላት ከልጆቼ ጋር ማየት እየከበደኝ ነው።ለምሳሌ ባለፈው ዲቃላ አሁን ደግሞ ዝሙት የሚሉት አይነት።
@@fatumanegash7837 እውነት ነው በማስተዋልም ሆነ በአለማስተዋል አንደንዴ መሀል ላይ የሚወረወሩ ቃላቶች ጥንቃቄ ቢደረግባቸው መልካም ነው። አመሰግናለሁ
P0
ዐ
ኀ
እዚህ ድራማ ላይ ያለው ትምህርት ባልን እንዴት እንደምናዋርድ የሚያስተምር ነው በጣም ሚስቱና ቤተሰቧ ያስጠላሉ ባለጌዎች ናቸው ፣ እኔና ቤተሰቤ ማየቱን እየጠላነው ነው
Tikikil. Aba Werawn Mistum Honech Ye Mistu Beteseb Yinikutal. Besintu malet Dekama Enna Lifisfis Aba Wera Hono new Yemiseraw Betam Yastelal. Begna Bahil endezih Aynet Dekama Enna Lifisfis Wend Aywededim 👌👌👌
@@honey48757 you are absolutely right
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hulum bota nehe eko ante beselam nwu...sira yelehim
ልጆች ወላጆቻቸውን እየሰሙ እንዲያድጉ ስለሆነ የየኔ ገጸባህሪይ በጣም ከባድ ነው ና ተጠንቀቁ ሌላው ቆንጆ ነው
ጀግና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ❤❤❤❤
ድራማው የኢትዮጵያን ባህል የማያሳይ የወንዶችን የበታችነት የሚያቀነቅን እና ለሴቶች ስድብን የሚሰብክ ነው።
ማነው በስቱን የሚወድ 😍😍😍😍 የሳቄ ምንጭ
እኔ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው
ልብ አድርቅ ነው
ሰላም እዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባገርም በወጪም ያላችሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አሜን፫ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን አሜን፫💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው በቅድሚያ ማገናዘብና ማሰብ ያስፈልጋል በተሳሳተ የስልከ ጥሬ ቤት አፋራሽ ፀብ ይፈጥራል ቶሎ የምትገነፍሉ ባልም ሚስትም ያላስፈላጊ ወጪ ውስጥ እንዳትገቡ ከበስንቱ ተማሩ
ደስ ብሎኛል የኢፌሬም እናት በመግኘታቸው ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ ለሱ ምን ይሳነዋል
ወይ አሌክስና መስኪ ምርጥ ጥምረት ሁላችሁም አሪፎች ናቹ
ዋው ይህ ትምርት ትዳር ውስጥ ያለን እድናስተውል ይረዳል በርቱ 👍👍👍👍💞💞💞
ደምሪኝ ፍቅር
ከዚህ ድራማ ግን ምንድነው የምንማረው ባልን መናቅ አባትን መናቅ የልጂን ባል መናቅ ?
ይኸስ የእኔም ጥያቄ ነው የሚናገሩትን ቃላቶች ቢጠነቀቁ ጥሩ ነው
ፓፓፓፓፓ ገራሚ ነው በንግግር ብንስማማ ምን አለበት እግዚአብሔር ትዳራችንን ይባርክልን
የጋዜጠኛ ባል አንዳይነት ይገርማል አውቀው የሚወድቁት ነገር እረሁሉነገራቸው ይመሳሰላል ገርሞኛል
ዋዉ ተመቸኝ ሳናቀው አሪፍ ትምህርት አሰማራቹን
ከ 10 አመት በኋላ ፊቴን ወደ ቴሌቪዥን ያዞርኩት በዚህ ድራማ ነወ
እኔም ኢንጂነር ሆና የምትለፋ ወጣት ሚስት አለችኝ። ቤት ውስጥም እንተጋገዛለን። በደንብም እንከባበራለን። በ"በስንቱ" ውስጥ አንዳንዴ ወደ መናናቅ እና ማመናጨቅ ሲጠጋ ግን ያስጠላል። ልጁ ሁሉ ስታበሻቅጠው ምን ማስተላለፍ እንደተፈለገ አልገባኝም ። እንደ አድናቂ ኢትዮጵያዊ አሳስቦኝ ነው።
I'm from Eritrea , I like the movie of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሌክስዬ 💝💝አንተ አንደኛዬ 💝💝💝ሁሌም ምርጡ ከመስኪ ጋር ደስ የሚል ቅንጅት 💝💝ታምራላችሁ 💝💝💝💝
ደስ የሚልና ቁም ነገር ያለበት ድራማ ነው።
ደምሪኝ ድኑ
በዝየ፣፣እድሜጤናይስጥህስውድህ
ክክካ በጣም ያስቃል መጨረሻው ግን ያስተምራል
የዛሬው ደግሞ ከደባሪዎቹ ተቀዳሚነቱን ይይዛል ከእንግዲህ እንዲህ የወረደ ድራማ ከሠራችሁ ደግሜ የማያችሁም አይመስለኝ !
Yea betam yidabirali
Best show ever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:18
የዛሬው ደግሞ ይለያል የምር ዘና እያደረገ ቁም ነገር ያስተምራል
እኳን ደህና መጣችሁ ስላም ፍቅረ አዲነት ለሀገራችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የዛሬው የተለየ ነው ስክሪፕቱ አክቲንጉ የጥበብን ጣራ የነካ ስራ ነው Please ከዚህ ጣራ እንዳትወርዱ በተለይ በተለይ ደቂቃው እንደዛሬው (49) ሁልጊዜም ብታረጉት እጅግ በጣም አሪፍ ነው ስለረዘመም መሰለኝ እንዲህ ውብ የሆነው ከልብ እናመስግናለን ለጠቅላላው የክሩው አባላት ምስጋና የገባችዋል
ደምረኝ ጆ
@@anuyoutube5454 who is joe?
አዝናኝና አስተማሪ ነው
ወይ አስተማሪ! እውነት ነው በጣም አስተማሪ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
@@Yosef-vd1zl 😁😁😁😁😁
እኳን ደህና መጣችው ለአገራችን ሰላም አድነት
ይሄ በጣም አስተማሪ ነዉ እንደቀልድ አስተምሩት
የ በስንቱ ገፀ ባህርይ ደስ አይልም!!!
Bezihgnaw kifil beteley yasayun neger betam tikikil aydelem mistum lijochum betam new yeminikut min lemastelalef endefelegu algebagnim ebakachihu yemitserutin astewulu tidar ende hwala ker bemitayibet gize endih aynet abatina bal yemayikeberibet tidar masayet betam yasasibal..,......
ኢዲተር ምን ትሰራለህ አስደገምከንኮ
የዛሬዉ በጣም አስተማሪ ነዉ 🌻👌👌
@@unievrsal-tube ውዴ ደምሪኝ
አቦ አሌክሶ ተመቸኸኝ በጣም በጣም እጅግ በጣም ጨምረኽብኛል amazing.
አይ በስንቱዬ ወንድ ወንድ ተጫውተሽ በሂሩቴ እናትና አባት ላይ መልሰሽ መቅለስለስ የኔ አዝግ ዛሬ አደከምኝ በሳቅ ክክክክክክክክ
አሜን አገሬ ሰላአምሽ ብዝት ይበል
አለማሁ አንደኛ
የልጅቷ አስተያየት ግን ያስጠላል ትንሽ ያው አባት ስለሆነ ማለት ነዉ 🙄
ጉጉታችን እንኳን በሰላም መጣቹሁ እውነት ነው መነጋገር መፍቴ አለው ድል ለአገራችን
ድራማውን በጣም ነው የምከታተለው ። ቅር ያሰኘ ኝ ነገር የሚስት ቤተሰብ ባልን ማንቋሸሽ ሚስት ባልን ማመናጨቅ ተገቢ አይደለም ከባህላችን እና ከወጋችን ጋር ይቃረናል
Yetewanayochu ye amiro bisiletachewun adenqilachewalehu.
በስንቱ አይዞህ ነገሮችን ቀለል አድርገህ እይ እና ደግሞ እምነት ይኑርህ በጣም አሪፍ አሰተማሪ ነው ታጋሽ ነህ በትጠረጥርም እርምጃህ ጥሩ ነው ከመግደል አካለጎዶሎ ከማድረግ መፍታት ታግሶ አሪፍ ልብ አለህ 😍
Diramaa newko
Jil
የሳቄ ምንጮች እወዳችዋለሁ❤️❤️❤️❤️😍😍😍🙏
በጣም አስተማሪ ነው
ወይ አስተማሪ! እውነትሽን ነው በጣም አስተማሪ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
💫🌟Wow...abet des Sil tewenachu. Abet chelotachu👌🤗🤗 tebarekulin. Cheru fetariachen rejem edeme ketena gar yesetelin🙏 keberulin🙏🤗🌟🎉
ሚስትየው ግን ይሄን ያህል ለባል ክብር ማጣት የለባትም ቢሽኪሊሊቷ ገደል ገባ ሙልዬ ባል አገባ ተመችቶኛል
ተባረኪ:: ይህንየሚያስተውል ነው እኮ የጠፋው:: ድራማው እያሳሳቀ እያስተማረ ያለው እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ነው:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
በጣሞ ያስቃል ጥሮ ትምህርት ነው
ደስ የሚል ድራማ ነው ።
ደቂቃውን ስላሻሻላችሁንል እናመሰግናለን
አሪፍ ነው።ግን መለማመጡ በጣም በዛ ወንድ እኮ ነህ
አለማየሁ ታደሰ ምርጥ ሰዉ
በጣም ደሰ ይላል
ኣረ ወየሁ ሞትኩ አሌክሶ መስኪ ምርጥ ጥምረት ነው
በቨም ተወደአጅ ቢሆንም ትንቨ የበወረው ክበር ዪሰፈልገል ልጆትም ጥቅጥቅ ሁሊ መየት የለበተውም
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
Kelbu astemari new,ay besenituye/Alex na meski tewedajoch ❤️👍✌️
Yihe Drama Yemiyastelaw Abawerawn Dekama Fitret Argew New Yakerebut 🤔🤔🤔Aba Werawn Mistum Honech Ye Mistu Beteseb Yinikutal. Besintu malet Dekama Enna Lifisfis Aba Wera Hono new Yemisewraw Betam Yastelal. Begna Bahil endezih Aynet Dekama Enna Lifisfis Wend Aywededim 👌👌👌
አሪፍ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው I like it 🤗ቀጥሉበት 👏👏🤝
dekikawn slechemeerachut enamesegnalen
Besntu ena heruta betam enamesegnalen🖐😍😍
ሁላቹህም ምርጥ ተውኔት ትችላላቹህ
አሪፍ ነው
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
እውይይይይ በስንቱ ከአልጋ ስትወድቅ ሞትኩኝ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሌክሶ
🎉🎉❤❤😊
በጣም ምወደው ድራማ
Totally True, It's always better 2 discuss clearly than imagine this and thatThanks for producing this amazing sitcom.
በስንቱ በጣም የሚያስጠላኝ ሲሆን አለማየሁ ታደሰን የመሰለ አክተር እንዲህ ይሰለቸኛል ወይም ይበዛል ያስጠላል ብዬ አላውቅም የማስታወቂያው ብዛት አረረረረረ ምርር
This is z only movie that makes to forget a lot of bad things
Wooyyyy Alexo የሰው ልብ ዉስጥ ተዘፊዚፋ ነው ለካስ እኔ ለአይኔ ያሰጠላዋት 😂😂😂😂😂
እኔ ያልገባኝ አለማየሁ ታደሰ እና መስከረም ለምን ማህተባችዉን አወለቃችዉ ኦርቶዶክሶች ለ ብር ብላችዉ ማህተባችዉን አታዉልቁ እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን.
yaiwi ziminawe mikiono niewi
ምናልባት ሌላው ህይማኖት ይሆናሉ
Meskerem yemtebalew enen becha new shashen ( betoch) n yemimesaselubigne
"አንዴ ጨለማውን ለምደሻል ጥለሽኝ አትሂጂ" 😂)😂😂😂
ውዴ ገምሪኝ
የዛሬው ጫንያለነው 😅😅😅😅
በጣ ም እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊😊
እውነትም በስንቱ
ሀሙስ ብቻ ሳይሆን እሁድም ጨምሮ😊
በስማም በሳቅ ሞትሁ እረበስንቱ እውነትም በስቱነህ የነገር ጫፍ ይዘን መሮጥና ነገሩን ሳናውቅ የምናደርጋቸው ለኛ ብዙመስዋትነት ያስከፍላሉ ብዙ ቁምነገር አለው በዛልክ በስንቱ በሳቅሞትሁ😂
በስንቱ ይለያል በርቱ
Basentu gobeze acter nahe
አይ በስንቱ የሳቄ ምንጭ ዛሬ ደግሞ ቅናት
God Bless You Much.
በጣም ብስል ያለ ትወና
የዛሬው ያበደ ነው😍
በጣም ደስ የሚል ነዉ
ጥሩ ት/ምህረት ሰጪ ተዉኔት ነዉ ዓለማየሁ ታደሰ ምርጥ ተዋናይ አደነቅሃለሁ
ደምሩኝ ወዶች
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
Good point! Thank you
You hit the hummer
እውነት ብለሀል ወንድም!
አንተና መሰሎችህ ሁል ግዜ ሴትን ረግጦ መግዛት እናንተ የበላይ መሆናችሁን ማሳየት ስለምትፈልጉ አልተዋጠላችሁም እንደፈረደባቸው ሴት ልጆችህን እርገጥ
@@bonne.annee.2023 አሁን እኔ እንደዛ አልኩኝ? ሚስት ባሏን መናቅ ማመናጨቅ የለባትም ማለት ባል ግን ሚስቱን መሳደብ እና ረግጦ መግዛት አለበት ማለት ነው? ድራማው የሚያሳየው ባል መስቱን ሲያመናጭቅ ሲሳደብ ወይም ሲንቅ ቢሆን ኖሮ የምሰጠው አስተያየት ባል ሚስቱን ማክበር አለበት የሚል ይሆን ነበር:: ትዳር ተከባብሮ የሚኖርበት ትውልድ የሚቀጥልበት ተቋም ነው:: ለትውልዱ የሚተላለፈው መልእክት ይታሰብበት ለማለት ነው::
ትወናው የሚደነቅ ቢሆንም ድርሰቱ ግን አጠያያቂ ነው። አባትና ባል በኢትዮጵያ ባህል በጣም የተከበርና ቤተሰብ የሚመራ ነው እዚህ ትወና ላይ ግን አባት በልጅም በሚስትም ሲናቅ ይታያል ፤ ሊታሰብበት ይገባል።
Ewunat
እጅግ አስተማሪ ድራማ ነው :: ሰዎች ብቸኝነትን በመፍራት ያልሆነ ነገር ያደርጋሉ :: በራስ መተማመንን ማጣት ብዙ ነገር ያሳጣል :: በራሱ የማይተማመን ሰው ፈሪ ነው ከለመደው ሰውና ከባቢ መውጣትን አጥብቆ ይፈራል : በዚያች ትንሽ ዓለሙ ውስጥ ለመኖር ሲል ክብሩን ያዋርዳል : ከማይመጥነው ሥራና ሥፍራ ተወሽቆ ይኖራል - ያልፋል ::
እሰኪ ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ""
አለማየሁ ታደሰ እና መሰከረም አበራ እናመሰግናለን!
አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤
አሚንንንን
ውዴ ደምሪኝ
@@nesredintube227 ውዴ ደምሪኝ
አለማየሁ ታደሰ የተዋጣለት ምርጥ ተዋናይ!!!!
በውስጥ መብሰልሰል ለአዕምሮ በሽታ ይዳርጋል። መልካም መልዕክት ነው። ተባረኩ።
ማጀቢያው ደረቅ ሳቅ ባይኖር መልዕክቱን በትክክል እንሰማው ነበር ለምን አስፈለገ
ሐሙስ ማታ በጉጉት ምጠብቀው ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ❤👌👌👌
በጣም የምያስጠላ ነው
@@friwuxirune9911 ታድያ ካስጠላሽ አትይው ያስግድድሽ የለም
እንደመር👍👍👍👍👍
ትንሺ አይምሮ ያለው ሰው አስተሳሰብ ያው ትንሽ ይሆናል በትንሹ አትደነቅ ይህችን ሀገር ማታድገው ለምን እንደሆኔ ታውቃለህ በትንሹ ስርተዉ በትልቁ ስለማዎሩ ነው ሌላ ሀገራትን ተመልከት ብዙ ይሰራሉ የምያዎራላቸው ሌላ ሰወ ነው መጵሀፍ ቅዱስ እራሱ ብዙ ድንቃድንቅ ነገር ብትሰሩ እኛ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብሉ ይተባለው በትንሹ አትደነቅ
@@friwuxirune9911 አምሰግናለሁ ለምክርህ
በኢትዮጵያ ፊልም እና ድራማዎች ተስፈ ልቆርጥ ስል ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረገኝ ምርጥ ስራ ነው😍😍😍
አሸቀበጭ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
ውዴ ደምሪኝ
ሚስት ባሏን ስታንቋሽሽ ክብሩን ስትነካ ያመሸችበት ድራማ አስደሰተሽ
በኢትዮጵያ ፈልም ተስፈ ልቆርጥ ነበር እውነት ኤሄ ከኤትኛው ድራማና ፈልም በልጦ ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃ ክክክክክ የኔ ውዶች
ደምሩኝ ወዶቸ
ይሄን ኮሜዲ ድራማ እና ተዋናዮቹን በጣም ነው የምወዳቸው ግን ትንሽ ቅሬታዬ ባልን (አባትን) እንዲህ በልጆች ሳይቀር የሚቀለድበት ደካማ ጅል አቅመቢስ አርጎ መሳልና ማንም የሚዘባበት እድርጎ ማ ቅረቡ ከባህላችንም ከእምነታችንም አንፃር ልክ አይመስለኝም ለልጆችም ጥሩ መልክት አይስተላልፍም የኔ አስተያየት ነው
that's true 👍
አቅመቢስ ያደርገዎል
I agree 100% ke balebete gar yehen sitcom mayet Betam yasakikegnal
እውነት ነው
Sle sewyew new enji sele abatenet adelem
ኸረ አሌክሶ ለትወና ብቃትህ ቃላት የለኝም፣ሙሉ የሆንክ አርቲስት ኑርልኝ
ደምረኝ ተፌ
❤❤🎉a@@anuyoutube5454
ምርጥ ሲትኮም ነው።
ከምንም በላይ ግን የቤቱ ዲዛይን ያስገርመኛል
ሁላችሁም በዚህ ተውኔት የምትሳተፍ (የተሳተፉቹ) ከህፀናት እስከ አዋቂ በጣም ችሎታችሁን አደንቃለው። You all are talented!!! God Bless You’ll
አንዳንድ ቃላት ከልጆቼ ጋር ማየት እየከበደኝ ነው።ለምሳሌ ባለፈው ዲቃላ አሁን ደግሞ ዝሙት የሚሉት አይነት።
@@fatumanegash7837 እውነት ነው በማስተዋልም ሆነ በአለማስተዋል አንደንዴ መሀል ላይ የሚወረወሩ ቃላቶች ጥንቃቄ ቢደረግባቸው መልካም ነው። አመሰግናለሁ
P0
ዐ
ኀ
እዚህ ድራማ ላይ ያለው ትምህርት ባልን እንዴት እንደምናዋርድ የሚያስተምር ነው በጣም ሚስቱና ቤተሰቧ ያስጠላሉ ባለጌዎች ናቸው ፣ እኔና ቤተሰቤ ማየቱን እየጠላነው ነው
Tikikil. Aba Werawn Mistum Honech Ye Mistu Beteseb Yinikutal. Besintu malet Dekama Enna Lifisfis Aba Wera Hono new Yemiseraw Betam Yastelal. Begna Bahil endezih Aynet Dekama Enna Lifisfis Wend Aywededim 👌👌👌
@@honey48757 you are absolutely right
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hulum bota nehe eko ante beselam nwu...sira yelehim
ልጆች ወላጆቻቸውን እየሰሙ እንዲያድጉ ስለሆነ የየኔ ገጸባህሪይ በጣም ከባድ ነው ና ተጠንቀቁ ሌላው ቆንጆ ነው
ጀግና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ❤❤❤❤
ድራማው የኢትዮጵያን ባህል የማያሳይ የወንዶችን የበታችነት የሚያቀነቅን እና ለሴቶች ስድብን የሚሰብክ ነው።
ማነው በስቱን የሚወድ 😍😍😍😍 የሳቄ ምንጭ
እኔ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው
ልብ አድርቅ ነው
ሰላም እዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባገርም በወጪም ያላችሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አሜን፫ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን አሜን፫💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው በቅድሚያ ማገናዘብና ማሰብ ያስፈልጋል በተሳሳተ የስልከ ጥሬ ቤት አፋራሽ ፀብ ይፈጥራል ቶሎ የምትገነፍሉ ባልም ሚስትም ያላስፈላጊ ወጪ ውስጥ እንዳትገቡ ከበስንቱ ተማሩ
ደስ ብሎኛል የኢፌሬም እናት በመግኘታቸው ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ ለሱ ምን ይሳነዋል
ወይ አሌክስና መስኪ ምርጥ ጥምረት ሁላችሁም አሪፎች ናቹ
ዋው ይህ ትምርት ትዳር ውስጥ ያለን እድናስተውል ይረዳል በርቱ 👍👍👍👍💞💞💞
ደምሪኝ ፍቅር
ከዚህ ድራማ ግን ምንድነው የምንማረው ባልን መናቅ አባትን መናቅ የልጂን ባል መናቅ ?
ይኸስ የእኔም ጥያቄ ነው የሚናገሩትን ቃላቶች ቢጠነቀቁ ጥሩ ነው
ፓፓፓፓፓ ገራሚ ነው በንግግር ብንስማማ ምን አለበት እግዚአብሔር ትዳራችንን ይባርክልን
የጋዜጠኛ ባል አንዳይነት ይገርማል አውቀው የሚወድቁት ነገር እረሁሉነገራቸው ይመሳሰላል ገርሞኛል
ዋዉ ተመቸኝ ሳናቀው አሪፍ ትምህርት አሰማራቹን
ከ 10 አመት በኋላ ፊቴን ወደ ቴሌቪዥን ያዞርኩት በዚህ ድራማ ነወ
እኔም ኢንጂነር ሆና የምትለፋ ወጣት ሚስት አለችኝ። ቤት ውስጥም እንተጋገዛለን። በደንብም እንከባበራለን። በ"በስንቱ" ውስጥ አንዳንዴ ወደ መናናቅ እና ማመናጨቅ ሲጠጋ ግን ያስጠላል። ልጁ ሁሉ ስታበሻቅጠው ምን ማስተላለፍ እንደተፈለገ አልገባኝም ። እንደ አድናቂ ኢትዮጵያዊ አሳስቦኝ ነው።
I'm from Eritrea , I like the movie of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሌክስዬ 💝💝አንተ አንደኛዬ 💝💝💝ሁሌም ምርጡ ከመስኪ ጋር ደስ የሚል ቅንጅት 💝💝ታምራላችሁ 💝💝💝💝
ውዴ ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
ደስ የሚልና ቁም ነገር ያለበት ድራማ ነው።
ደምሪኝ ድኑ
በዝየ፣፣እድሜጤናይስጥህስውድህ
ክክካ በጣም ያስቃል መጨረሻው ግን ያስተምራል
የዛሬው ደግሞ ከደባሪዎቹ ተቀዳሚነቱን ይይዛል ከእንግዲህ እንዲህ የወረደ ድራማ ከሠራችሁ ደግሜ የማያችሁም አይመስለኝ !
Yea betam yidabirali
Best show ever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:18
የዛሬው ደግሞ ይለያል የምር ዘና እያደረገ ቁም ነገር ያስተምራል
እኳን ደህና መጣችሁ ስላም ፍቅረ አዲነት ለሀገራችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የዛሬው የተለየ ነው ስክሪፕቱ አክቲንጉ የጥበብን ጣራ የነካ ስራ ነው Please
ከዚህ ጣራ እንዳትወርዱ በተለይ በተለይ ደቂቃው እንደዛሬው (49) ሁልጊዜም ብታረጉት እጅግ በጣም አሪፍ ነው
ስለረዘመም መሰለኝ እንዲህ ውብ የሆነው
ከልብ እናመስግናለን ለጠቅላላው የክሩው አባላት ምስጋና የገባችዋል
ደምረኝ ጆ
@@anuyoutube5454 who is joe?
አዝናኝና አስተማሪ ነው
ወይ አስተማሪ! እውነት ነው በጣም አስተማሪ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
@@Yosef-vd1zl 😁😁😁😁😁
እኳን ደህና መጣችው ለአገራችን ሰላም አድነት
ውዴ ደምሪኝ
ይሄ በጣም አስተማሪ ነዉ እንደቀልድ አስተምሩት
የ በስንቱ ገፀ ባህርይ ደስ አይልም!!!
Bezihgnaw kifil beteley yasayun neger betam tikikil aydelem mistum lijochum betam new yeminikut min lemastelalef endefelegu algebagnim ebakachihu yemitserutin astewulu tidar ende hwala ker bemitayibet gize endih aynet abatina bal yemayikeberibet tidar masayet betam yasasibal..,......
ኢዲተር ምን ትሰራለህ አስደገምከንኮ
የዛሬዉ በጣም አስተማሪ ነዉ 🌻👌👌
ውዴ ደምሪኝ
@@unievrsal-tube ውዴ ደምሪኝ
አቦ አሌክሶ ተመቸኸኝ በጣም በጣም እጅግ በጣም ጨምረኽብኛል amazing.
አይ በስንቱዬ ወንድ ወንድ ተጫውተሽ በሂሩቴ እናትና አባት ላይ መልሰሽ መቅለስለስ የኔ አዝግ ዛሬ አደከምኝ በሳቅ ክክክክክክክክ
አሜን አገሬ ሰላአምሽ ብዝት ይበል
አለማሁ አንደኛ
የልጅቷ አስተያየት ግን ያስጠላል ትንሽ ያው አባት ስለሆነ ማለት ነዉ 🙄
ጉጉታችን እንኳን በሰላም መጣቹሁ እውነት ነው መነጋገር መፍቴ አለው ድል ለአገራችን
ድራማውን በጣም ነው የምከታተለው ። ቅር ያሰኘ ኝ ነገር የሚስት ቤተሰብ ባልን ማንቋሸሽ ሚስት ባልን ማመናጨቅ ተገቢ አይደለም ከባህላችን እና ከወጋችን ጋር ይቃረናል
Yetewanayochu ye amiro bisiletachewun adenqilachewalehu.
በስንቱ አይዞህ ነገሮችን ቀለል አድርገህ እይ እና ደግሞ እምነት ይኑርህ በጣም አሪፍ አሰተማሪ ነው ታጋሽ ነህ በትጠረጥርም እርምጃህ ጥሩ ነው ከመግደል አካለጎዶሎ ከማድረግ መፍታት ታግሶ አሪፍ ልብ አለህ 😍
Diramaa newko
Jil
የሳቄ ምንጮች እወዳችዋለሁ❤️❤️❤️❤️😍😍😍🙏
በጣም አስተማሪ ነው
ወይ አስተማሪ! እውነትሽን ነው በጣም አስተማሪ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
💫🌟Wow...abet des Sil tewenachu. Abet chelotachu👌🤗🤗 tebarekulin. Cheru fetariachen rejem edeme ketena gar yesetelin🙏 keberulin🙏🤗🌟🎉
ሚስትየው ግን ይሄን ያህል ለባል ክብር ማጣት የለባትም ቢሽኪሊሊቷ ገደል ገባ ሙልዬ ባል አገባ ተመችቶኛል
ተባረኪ:: ይህንየሚያስተውል ነው እኮ የጠፋው:: ድራማው እያሳሳቀ እያስተማረ ያለው እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ነው:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
በጣሞ ያስቃል ጥሮ ትምህርት ነው
ደስ የሚል ድራማ ነው ።
ደቂቃውን ስላሻሻላችሁንል እናመሰግናለን
አሪፍ ነው።ግን መለማመጡ በጣም በዛ ወንድ እኮ ነህ
አለማየሁ ታደሰ ምርጥ ሰዉ
በጣም ደሰ ይላል
ኣረ ወየሁ ሞትኩ አሌክሶ መስኪ ምርጥ ጥምረት ነው
በቨም ተወደአጅ ቢሆንም ትንቨ የበወረው ክበር ዪሰፈልገል ልጆትም ጥቅጥቅ ሁሊ መየት የለበተውም
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
Kelbu astemari new,ay besenituye/Alex na meski tewedajoch ❤️👍✌️
Yihe Drama Yemiyastelaw Abawerawn Dekama Fitret Argew New Yakerebut 🤔🤔🤔
Aba Werawn Mistum Honech Ye Mistu Beteseb Yinikutal. Besintu malet Dekama Enna Lifisfis Aba Wera Hono new Yemisewraw Betam Yastelal. Begna Bahil endezih Aynet Dekama Enna Lifisfis Wend Aywededim 👌👌👌
አሪፍ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው I like it 🤗ቀጥሉበት 👏👏🤝
dekikawn slechemeerachut enamesegnalen
Besntu ena heruta betam enamesegnalen🖐😍😍
ሁላቹህም ምርጥ ተውኔት ትችላላቹህ
አሪፍ ነው
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው:: እንዴት ሚስቶች ባሎቻቸውን መናቅ ማመናጨቅ መሳደብ እንዳለባቸው ትውልዱን ያስተምራል:: ሴቶች ከወንዶች በሁሉም ነገር የተሻሉ እንደሆኑ እና ከባህላችን እና ከሐይማኖታችን በተቃራኒ ሚስቶች የበላይነት እንዲሰማቸው ለትውልዱ እያሳሳቀ በደንብ ያሰተምራል:: በጣም ያሳዝናል ተመልካቹ ሁሉ ማሳቁን እንጂ የሚያስተላልፈውን እኩይ መልዕክት አያስተውልም::
እውይይይይ በስንቱ ከአልጋ ስትወድቅ ሞትኩኝ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሌክሶ
🎉🎉❤❤😊
በጣም ምወደው ድራማ
Totally True, It's always better 2 discuss clearly than imagine this and that
Thanks for producing this amazing sitcom.