/በስንቱ/ Besintu EP 20 "ያለ እኛ -2 "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM

Комментарии • 361

  • @shutup1682
    @shutup1682 Год назад +77

    ሰው እንዲህ በቀላሉ ይረሳል?.... በእውነት ትልቅ መልእክት ያለው ነው! ትውልዱ እራስ ወዳድ ስለሆነ ካልጎደለበት በስተቀር ሰው: ዘመድ: ጎረቤት: ሰፈር... ምኑም አይደለም!... ምንም አታችመንት ምንም ስሜት የለውም!... ብዙ ወላጅ መልካም ስነ ምግባር ያለው ልጅ እንዲኖረው ቢጥርም ሊሳከለት አልቻለም!

  • @abdilhafiz7450
    @abdilhafiz7450 Год назад +17

    as wr wb ሰለም እህትና ወድሞቼ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖቼ በያለቹበት አላህ ይጠብቀቹ በተለይ ሳውዲ ያለቹ እረሰቹን ጠብቁ ሀይለኛ ጎርፍ አላ።

  • @samannous5046
    @samannous5046 Год назад +40

    አይ እሴቶች ባላቸው ሢናፍቃቸው በልጂ ያሳባሉ አባቱ ናፍቆት ነው አለች እኮ😁

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Год назад

      ፍቅርካለወዶችምይናፍቃሉ ግን በግልጥስለማትናገሩነው እኛግን አንችልም አፋችንላይነውችግሩእጅያውናችሁእናተም

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Год назад +29

    በርቱ ተበራቱ አሪፍ የቤተሰብ ድራማ ነዉ!

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Год назад +18

    ጥበብን ጥበበኛ ሲጠበብበት!!!የሁልጊዜም ምርጦች ናችሁ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Год назад +8

    በስንቱዎች ምን ልበላችሁ እንዲያዉ ምርጥ የምርጥ ምርጥ ናችሁ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад +5

    ሴቶችና ወንዶች ሁለቱ የተለያየ ዓለም ሰዎች ናቸው ሚስትና ባል ስጣሉ ሚስት እሱን ስታስብ ስትጨነው በትዝታ ትኖራለች ወንዶች ግን ከእስራት እንደተፈቱና ነፃ እንደወጡ ደስታቸውን ይገልፃሉ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад +3

      በወሩ ሴቷ ስትረሳው እራሳን ጠብቃ ስትኖር ወንድ የሷ ጉድለት ገብቶት እራስነሰ ጥሎ ይገናኛሉ

    • @user-oh2zg6en5k
      @user-oh2zg6en5k Год назад +1

      @@mayatube1107 ትክክል

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад +6

    የእውነት ከባድ ነው ልጂ አባቱን እናት ልጇን ቤተሰብ ከተረሳሳ የአንድ ሀገር ሰው መጨካከኑ አይገርምም

  • @teke2809
    @teke2809 Год назад +19

    ዋው ተዋንያኖቹ በጠቅላላ ደስ የሚሉ ናቸው 👍👍👍👍👍💕💕💕💕

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Год назад +41

    በሰምንት 2 ቀን ይሁን የምትሉ እጅ ወደ ለይ🖐🏿🖐🏿🖐🏿

    • @Thehaynesh-mb7qe
      @Thehaynesh-mb7qe 6 месяцев назад

      🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖑🖐🖐🖐🖐🖐🖐...

  • @ermiasmulat8856
    @ermiasmulat8856 Год назад +42

    This is getting better and better. Please keep it this level.

  • @menenteshome8475
    @menenteshome8475 Год назад +19

    My favorite episode 😍 THANK YOU

    • @zimtadbdbr6187
      @zimtadbdbr6187 Год назад +2

      እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ማነዉ😍😘

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@zimtadbdbr6187 ደምሪኝ

  • @toybayoutube5808
    @toybayoutube5808 Год назад +12

    ወይኔ ቀጣይ የጠበኩት ወንዶች ድስት ጥዴው ሲያለቅሱ ነበር ጭራሽ የነፃነት ቀን ሴቶች በትዝታ😀😀😀

    • @zeharaethiopia1992
      @zeharaethiopia1992 Год назад +1

      ወንዶች ብቻቸውን ሲኖሩ አያለቅሱም ሌላሴት ሲያገቡነው የሚያለቅሱት

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f Год назад +19

    በስንቴ የነፃነት ቀን ነው ዛሬ ላንተ 😂😂😂😂😂😂

    • @betitube1185
      @betitube1185 Год назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +6

    ሳውዲ ጅዳ አላችዎች የኔ ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እራሳችሁን ጠብቁ

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      @@user-pd5bk8tw3w ኖ ጎርፍ

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      @መቅዲ ነኝ የመዳም ቅመም ወይ ውዴ

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Год назад +1

      አለን እህት እግዚአብሄር ይጠብቀን የዛሬው የተለየነው ጥበቃው አይለየን

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      @@habhabshi1493 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እንደዚህ ካልተጠያየቅን ከባድ ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @መቅዲ ነኝ የመዳም ቅመም ደምሪኝ

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 Год назад +5

    አይ የሰካራም ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +3

    በጤና ያልተከባበሩት አማትና አማች በስካር ተከባበሩ ክክክክክክክክክክ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Год назад +2

    ዛሬ ደግሞ የበለጠ አሪፍ ነበራችሁ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад +3

    ከ 50 አመታት በፊት የነበረ እርካታ፤
    የአባት እናቶቼ የፍቅር ትዝታ፤ አረንቻታ: አረንቻታ! ፏ!
    ይህ ነው ማስታወቂያ ማለት! የማያሰለች!

  • @user-sj1dj2yu7h
    @user-sj1dj2yu7h Год назад +132

    የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ያለናተ አይደምቅም ያበናት😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +5

    አየ ሙሉ ቀን ተዋረድክ🤣ወበሩ ነው የፈሳው አላለም🤣ወይኜ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @betitube1185
      @betitube1185 Год назад

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Год назад

      Kkkkkkkk hhhhhhh are weyna besak motkugn 😁😀🤣😅😁😂😂🤔

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Год назад +8

    ከሙሌጋ የመጣችው ከሱ የባሰች እንከፍ😂😂

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Год назад

      ድስት ግጣሙን አያጣም አይደል እሚባለው😅😅😅😅😅

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад +1

    ሁሌም አስተማሪና አዝናኝ ነዉ በርቱ👏👏

  • @user-rh8qx9kd4n
    @user-rh8qx9kd4n Год назад +8

    ወየው የመዳም ቅመሞች እደዛሬ ስቄ አላቅም😆😆😆

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Год назад +6

    ደስ ስትሉ አቦ! ተባረኩ!🥰😅

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +3

    ውድ የሀገሬ ልጆች
    ጂዳ ያላችሁ እንደት ናችሁ ከትናንቱ ጎርፍ ዳነናችሁ ጎርፉ ቆመንዴ😥

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 Год назад +1

    Besetuna emaye zufan betam new mewedachew wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️samete esekideres yechekegnal

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere Год назад +1

    Bravo

  • @seadaali3729
    @seadaali3729 Год назад +2

    ሙሉቀን ሲያሥቀን

  • @abel8167
    @abel8167 Год назад +4

    የአሁኑ ደሞ ደስ ሲል

  • @fmtube12
    @fmtube12 Год назад +1

    በጣም የምወደው አሪፍ የቤተሰብ ድራማ ነዉ በርቱልን #skynet_tube

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 Год назад +4

    እንኳን ለነብያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ🙏 እስኪ በበጎ ፍቃዳችሁ 715 የሆነውን የኦርቶዶክስ ቤተ ሰ ብ 1000 እንሁን።
    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 Год назад +7

    ምርጡ ስትኮም ነው ::

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Год назад +19

    በጉጉት ስጠብቃችሁ😁🥰🥰

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +4

    የልጅ እና የእናቲቱ ሁኔታ እኛ ሴቶች አሁን ያለንበት ሁኔታ

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 Год назад +5

    ለኔ በጣም ምርጡ ስብስቡን የሚመጥን ክፍል

  • @sart4531
    @sart4531 Год назад +3

    ወይኔ ሙሉ ቀን 😁😁በርቱ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +4

    🤣🤣ወይ ዛሬ 🤣
    የሂሩቴ 💝እናት ስልክ በእጅ ይዞ ስልኬስ 🤣🤣🙄

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Год назад

      ባልየው ናፍቋት ነው ጋሽ ምንቴ😂😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@susuwarknh3321 ደምሪኝ

    • @user-ke5kb9wl7j
      @user-ke5kb9wl7j Год назад

      ፍቅር ራሳቹ ኣዙሩ ደፊታቸው እኮ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Год назад +1

    " ከፈታኝና ከተፈታኝ ማን እንደሚያሸንፍ አስተውል "

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Год назад +1

    ዛሬም ኳታር በድጋሚ ከሴኔጋል ጋር ሁለተኛዋ ዙር ትጫወታለች እስኪ የመዳም ፍርጦች መለካም እድል ባሏት

  • @151360ful
    @151360ful Год назад +1

    በስንቱ ዋው ከልቡ አሪፍ ድራማ ❤❤❤

  • @debelatarecha4582
    @debelatarecha4582 Год назад +5

    Amazing. Keep it up!

  • @akiyamemekiyaw742
    @akiyamemekiyaw742 Год назад +1

    ይመቻችሁ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Год назад +3

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ አለምአየው ይመችህ💚

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Год назад +3

    ባስንቱ አዝ ጉ እንኳን ደህናመጣህ🙉🙉🙉🙉😂😂😂😂

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Год назад +5

    በሳቅ ልትገሉን ነው 😂😂😂

  • @zerffntaw1444
    @zerffntaw1444 Год назад +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አለማየሁ አንገቱላይ ማተብ የለም ቆይ እንደት ከአንገታቸው ማተባቸውን ሊፈቱ ይችላሉ ኧረ ግሩም ነው ልቦና ይስጠን መድሀኒ አለም

    • @Samuel_News
      @Samuel_News Год назад

      ወሬ ጴንጤ ነው እኮ

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Год назад

      @@Samuel_News 😳እረ ተው ክርስቲያን ነው

    • @Samuel_News
      @Samuel_News Год назад

      @@user-ny7up8sp1v seifu on ebs lay eye

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Год назад +1

    Enkuan bedena mtachu yemwdachu ❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    ምርጦችዬ

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 Год назад +4

    እንኳን መጣችሁልኝ ቅመሞቼ

  • @user-hh5hs6jp6q
    @user-hh5hs6jp6q Год назад +4

    አደኛ ነኝ መሰለኝ በሰለም ነው ጭር አለሳ

  • @khediraerj2880
    @khediraerj2880 Год назад +1

    The best episode so far

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +2

    በስንቱዎች ይመቻችሁ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂🙈🙈🙈

  • @ashenafigetachew7667
    @ashenafigetachew7667 Год назад +2

    Getting better!

  • @mirtabebe9770
    @mirtabebe9770 Год назад

    ላንድ ቀን ግራ ገባች ሴት ልጅ ሁሉ ጊዜ ታስበለጋልቺ ምሻላ ይቅርታ ይሻላል 😘😘😘

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 Год назад +2

    ጥሩ ድራማ ነዉ .አንድ ጥያቄ አለኝ አለማየዉ ታደሰ እና መስከረም አበራ ማህተባችዉ ለምን ታወልቃላችዉ ሀይማኖታች ለ ገንዘብ ብላችዉ.አሌክስ በተለይ ካንተ አልጠብቅም እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን 💚💛❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад

    ደሰ ያማል ነዉ❤ በእውነት ሰዉ እንዴት በቀላል ይርስል 😩🤔

  • @user-sj1dj2yu7h
    @user-sj1dj2yu7h Год назад +5

    አደኛነኝ 8ሰው ብቻነው የቀደመኝ😁😁😁😁

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Год назад +2

    ደስ ትላላቹሁ

  • @ibrahim34412
    @ibrahim34412 Год назад +1

    #1 ❤️ ❤️❤️

  • @aliseaid
    @aliseaid Год назад

    Gash seyoum erswo malet eko lik ende wogayehu negatu ende abera jero newet andegna sekaren enden endechalut btewena

  • @mohiadinabubaker7190
    @mohiadinabubaker7190 Год назад +2

    አዝናኝ ነው ውዶች

  • @lalisabane8023
    @lalisabane8023 Год назад

    Natti tollaan walitti aanseen isin hordofaa jira jabaadhaa! በጣም ደስ ይላል በርቱ።

  • @kirubelbelachew6090
    @kirubelbelachew6090 11 месяцев назад +1

    ጋሽ ምንቴ ግን ልብስ በልኮት ያሰፉ እንጂ ጋቢ የሚያህል ኮት ለብሰው አይዙሩ እንጂ😅😅

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ድጋሚ እያየሁት ነበር እና ፍርስ ያደርገኝ ኮሚንት

  • @user-rc5et6bz4d
    @user-rc5et6bz4d Год назад +5

    ወንዶቹ ሲዝናኑ ሴቶቹ በትዝታ ........🙄

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Год назад +15

    በስቱ ሱስ እየሆነባችሁ የመጣችሁ የት ናችሁ 👍😍😍😍

  • @yabentertainment4504
    @yabentertainment4504 Год назад +8

    እንደኔ ማነው በስንቱ የሚያጥርበት

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +1

    እንኳንሰላምመጣችሁ

  • @user-hl9jq4sl8t
    @user-hl9jq4sl8t Год назад +1

    እንኻን በሰላም መጡ

  • @user-gp3od4fm6k
    @user-gp3od4fm6k Год назад +2

    የመጀመሪያው ኮማች ባለመሆኔ አዝኛለሁ

  • @AbdellaLula-nh5xh
    @AbdellaLula-nh5xh Год назад +1

    ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @user-gs9bn3rz3l
    @user-gs9bn3rz3l 8 месяцев назад

    yes

  • @mesimazengia3426
    @mesimazengia3426 Год назад

    My wonderful drama

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Год назад +2

    የልቡን ሲነግሩት ስልኩን ይዘው የኔቢጢ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +1

    ምርጥ ስብስበ ያለበት ቢሆንም አሌክሶ ደግም በጣም ምርጥ ከምላቸዉ አርቲስት
    አሌክሶን ያለ Like

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    ወይኔ ሙሌ ፈሱ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Год назад +2

    እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤💞

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂 gedelachugn besmam 😂😂😂😂😂😂😂👌

  • @samuelergichokabule2950
    @samuelergichokabule2950 Год назад +2

    😣 ebekachu pls pls ba samint hulete likaku
    Ehemi siyansinow endezi yale dirama baye satuu bilakaki enkohan minimi ayasalachenimi

  • @youtoube4558
    @youtoube4558 Год назад +1

    ኧረ ተው ግን ትዳር እስርቤት የምናደረገው ሴቶች ሲያገቡ ቤቴ ቤቴ ይላሉ ወንዶች ግን ይሄን አስተሳሰብ ወደ ኋላ መተው አለብን

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Год назад +1

    በሳቅ😂😂😂ከእስር ቡሃላ ነፃወጣሁ ምችት ይበላችሁ🥰🥰👍👍

    • @betitube1185
      @betitube1185 Год назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @rukiguragawatoyube5401
    @rukiguragawatoyube5401 Год назад +1

    አይ ሙሉ ቀን ሙሉ ክክክክክክ

  • @negussolomon7402
    @negussolomon7402 Год назад +1

    Nice point of view betam mert

  • @rukiguragawatoyube5401
    @rukiguragawatoyube5401 Год назад

    የመኝታልብስ የታለ ቂቂቂቂቂ የኔቱታም ጠይቃት አላለም በስንቱ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Ye BESNTU/Alex/Meski Beteseboch ❤️👍👌👋❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yu1gj5zj8z
    @user-yu1gj5zj8z Год назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤

  • @user-kn2fs8fm3b
    @user-kn2fs8fm3b Год назад +1

    😅😅😅😅❤❤😂😂ስወዳችሁ

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 Год назад

    Galatoomaa!

  • @beti1159
    @beti1159 Год назад +1

    Wow des ylal

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Год назад

    ክክክክ ሲቆም ነዉ የማዉቀዉ,ክክክ ጥብቅና ሲቆምበት

  • @Be_Good21
    @Be_Good21 Год назад

    "yekine azimerayen sizera"

  • @user-eo3qi7ud1u
    @user-eo3qi7ud1u Год назад +2

    ሙሉ ቀን ባይተውንስ 🤔🤔

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Год назад +1

    ወይ በሰንቱ ታሰቀኛለህ መጠጥ ከአማችህ ጋር አሰማማህ

  • @user-oh2zg6en5k
    @user-oh2zg6en5k Год назад +2

    በጉጉት ነውምጠብቃችሁኮ🤗

  • @mekdesgulilat9665
    @mekdesgulilat9665 Год назад

    አንደኛ

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 Год назад +1

    ሙሉቀን ዛሬ ገና አሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @baushchalew5627
    @baushchalew5627 Год назад

    በርቱ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Год назад +2

    የማዳም ቅሞች እንዴት ናችሁ እኔም ከናንተ ውስጥ ነኝ እንበርታ ኣላማ ይኑረን

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Год назад +1

    👍👏

  • @zainhousien6075
    @zainhousien6075 Год назад +1

    አረ ገደለቹን 🤣🤣🤣🤣🤣