Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
betam teqami mereja new:: ruclips.net/channel/UCfJNicyyrvsXS2UKnmV6quw
Ename segnalen knjo
ሰላም እየሩስ ስላሳየሽን እናመሰግናለን !!!አዲስ ነኝ እህቴ እስኪ ከቻልሽ ላስቸግርሽ አንድ ፖስት ሼር አድርጊልኝ እህቴ እባክሽ??🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ💓🥰🙏🏻
❤
እዩዬ እናመሠግናለን የዱባይ ሙቀት እንኮን ሽበት መጀመርና ቀንድም ሊያስወጣን ነው 😀😀😀😍👍።
የኔ ማር ክክክክክ ሙቀቱ ከባድ ነው????
@@eyerusbeauty8122 አዎ 😀😀😀፣፣
@@lemfromdubai5386 አይዞን
እውነትሽ ነው እኔ ዱባይ ከመጣሁ ነው የጀመረኝ ከዛ በፊት አንድም አልነበረብኝም
@@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
በርቺልን እህታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በደንብ እንዲታብራሪልን የምፈልገው በየስንት ቀኑ ነው መጠቀም ያለብን እንደጠቆረ የሚቆይውስ ለስንት ጊዜ ነው?
በየስንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው? ጥቁር አዝሙዱ መድቀ ቅና መነፋት አለበት ወይ? ተባረኪ
ጥሩ አቀራረብ ነው። ግን በምን ያክል የጊዜ ርቀት እንጠቀም?
እዩ በጣም አመሰግናለው ስፈልገው ነበረ 👌👌👌👌💝💝💝💝
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ደግሞ ስምሽን ወድጄዋለሁ KKK ማን ልበል ከየት ነው
@@eyerusbeauty8122 እዩዬ አመሰግናለው ምን ላርግ ብለሽነው የሰው አገር ሰው 😂😂በርችልን እንወድሻለን እናከብርሻለን👌👌👌👌💞💞💞
የሞከረው ካለነገሩኚ በአላህ እኔ በጣም አስቸግሮኛል ያድሜ የመጣሺበት በጣም ያናድዳል
እዩዬ አድነገር ላስቸግርሽ በየስትቀን ብጠቀም ይጠፍልኛል
eyu batm arf naw thnkyou😍😍😍marr sagura batm bezat alw baza lay batm kardada naw tateba secarse sebo yehonbgal uffff menm lelsalse alcalm ar men letkm malsalsa&bezat matefya negryg😘😘😘😘😘😘😘thnkyou
የኔ ውድ የኔ ማር የኔ ልዮ አለሽልኝ? ለብዛቱ አትጨነቂ እውነት ብዛት ውበት ነው ግን እስቲ ይሄን ቪዲዮ እይው ruclips.net/video/_MZdF8LA2uQ/видео.html
@@eyerusbeauty8122 eshi yena wede barcylge ❤❤❤❤thnkyou I love you eyu batm bezu naw baza ly sebo naw eshi yena marr
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ እሽ የኔ ማር
ሰላምየኔቆንጆ በትክክልሽበቱንያጠፋዋል?
እናመሰግናለው ዛሬ ነው የተቀላቀልኩሽ የኔንም ዬቱብ እይልኝ
እርግጠኛነሽ እሙ🤔
እናመስግናለን ለስንት ቀን ነው መጠቀም ያለብን
እናመሰግናለን ግን እስከ ስንት ቀን ነው የምንጠቀመው ውዴ
betam arif new eyaderegsh btasayin ybelt harif yhon neber
በጣም ቆንጆ ነው እዩ Thank you
Abi konjo
ሞክረሺዋል ወይ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሁን እንካን አንድ ናት እሳን እወዳታለሁኝ 😜 ለወደፊቱ እሺ እንጠቀማለሁኝ
ሰኪናዬ ውዴ እሷንማ አትንኪያት ውበት ናት ግን እንዴት ምርጥ መሰለሽ ውዴ
@@eyerusbeauty8122 እሺ ማማዬ አልነካት አመሰግናለሁኝ የኔ መልካም
አንዲት ናት ብለን ወደናት ነበር ግን እኛ በሥራ ድካም ስንተኛ ዘመዶቿን በሙሉ ሰብስባ ሺ ሆና መታ እያስፈራራቺን ነው !
Color lalew tsegurs ayatefawm colorun? Shebetun bicha nw miyatekurew?
ኮኮናት ኦይል ካልተገኘ በኮኮስ መጠቀም የሚቻል ከሆነ ብትገልጪልኝ ካላሥቸገርኩሽ
ኮኮስ ማለት ኮኮናት ኦይልነው ኢትዮጵያ ኮኮስ ስለምንለው ነው ።
Thank you 🙏🙏🙏 how often can we do it every week?
ተቆልቶ ነው ጥቁር አዝሙዱ?
ማንኘውንም ቅባት ብንጠቀምሰ ችግረአለው እህቴ
እዩዬ በጣም አሪፍ ነው ውዴ ተባረኪ
የኔ ውድ
Thank you. Gen ewenet yatefal shebet asechgeroyal
Thank you yeni konjo
እናመሰግናለን ማማዬ በርች
Yen marre medi konjo
በጣም እናመስግናለን ውድ እህታችን በርቺ
thank you👍👍
ከልብ እናመሰግናለን እህታችን።
ሳርዬ ውዴ እኔም አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ
betam harif new gen ketekeban behwala belastik new le 4 hr yemenaserew ?
Eske sente kene yekoyale senkebawe ?
እየዉልሽ የኔ ቆንጆ እኔ ሽበት አለብኝ ጀምሪዋለሁ ግን በየቀኑ ነው ወይስ በየሣምንቱ
ማሬ ለውጥ ካየሽበት ንገሪኝ
ለውጥ ካለው ንገሪኝ❤
ቅርያለን ነገር ተቀብተሽ አላሳየሽንም' ? ሌሎቹ እየተቀቡ ነው የሚያሳዩን።
እናመሰግናለን !
Berechi gobezi enym emokirewalhu belijinetey nechi segure wetobegnal
Yen konjo amesegnalehu mokriw esti
Betemi tbuq zkone nay vhegri ateqaqma eiki areikna gna hanti zey teredatni ala qdm eti hbri du weys eti nay dnsh may zfelhe zkewn ezia ketbrheley btaemi yemesgneki tebarekley gbu
የሚደረገው
Minew melis yelem
ተመቸኝ የኔ ማር ድምጽሽ በጣም ያምራል
የኔ ውድ ከልብ ማመሰግነው
እሺ አመሰግናለሁ ውድ
Yedinich wihawin firig wist maskemet yichilal ketechale lesint gize?
ሰላምሽ ዝት ይበልልኝ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነገር ነው በሳምንት ስት ጊዜ መጠቀም ይቻላል ?
ጸጉርሽን ልትታጠቢ ስትይ ተቀን ውዴ
which one do you use first ?
እናመሰግናለን 😍
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በኮኮናት ዘይቱ የወይራ ዘይት ቢተካስ
እኔ ኮኮናት አይስማማኝም በዳብል አምላ ወይም በካስቶር ኦይል ይቻላል ??
የኔ ውድ እውነት እኔ በኮኮናት ነው ምጠቀመው ኮከነናት እና ሎሚ ሲዋሃድ ጸጉር እንዲያጠቁር ያደርጋል ። ሌሎቹን ቅባቶች አላወኩም ሞክሬ ነግርሻለሁ
Can i use wiht ET butter? Pls
bexam arif amesignalew
Welcome ...... እናመሰግናለን👍
Mahi konjo
Eshi etkmwalwe Enamsgnalne wetatune aswekshalwe ❤❤
በጣም፣ነው፣የማመሰግንሺ፣ቤትውስጥ፣የሚኖርውን፣መሆኑ፣ወጪ፣የለብንም፣የድሀወቺ፣እህት፣እድሜና፣ጤና፣አላህ፣ይስጥሺ፣።።
አሜን የኔ ውድ ከልብ ማመሰግነው የኔ ማር
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣ማሬ፣ኑሪልን
Le gizew new enji yilekal biyans le 15t ken andi hulete sitateb yilekal
Thank you sis👍
Kiyaye konjo thank you
ምርጥ ነው እዩቲ እናመመግናለው ውዴ
Eske Tube yen wed thank you
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ትወጂዋለሽ መልካምነት ለራስ ነው
እናመስግናለን
Thank sis ግልፅ ምስልና ድምፅ አሪፍ አቀራረብ ልዮ ነው እንግዲህ subscribe madrege nw keep up
ተባረኪ ውዴ
Amen
Be din hi Fanta ye shinkurt yihonal wey?? Ke ahun befit endzia ye mil silayehu new min yimezlsilshal
manyawm coconut oil yhonal enda?
Thank you so much you so cool girl I like your cool channel
የኔ ማር አመሰግናለሁ የኔ ልዮ
ዘይት ጋር በመቀላቀል እንደ ቅባት መጠቀም እንችላለን
ኮኮነትምንድነወ
እናመሠግናለን ግን የሚያበዛ እና ከፊቴ ሸሸ ፀጉሪ ምንላርግ እምታውቂው ካለ እዮ
ቲጂዬ ከፊት ለሚሸሸው እኔም እየሞከርኩ ከተሳካ ይዤ መጣለሁ ግን ለሚያበዛ ላልሽው ድጉሮ ቅባት ወይም ዘይኒት የአሽካዶ ቅባት ጭቃውን ሞክሪ የኔ ጸጉር እሱን ስጠቀም ጫካ የሆነው በእውነት እስኪገርመኝ ድረስ
@@eyerusbeauty8122 እሽ እህት አመሠግናለሁ
@@eyerusbeauty8122 ዘኒት ኢቲዩ ያለው ነው ማር
@@semutimohammed አው ሃኒዬ ግን እኔ ምጠቀመው ጭቃውን ቅባት የአቮካዶውን ነው ሚገርምሽ ጫካ ያረገው ጸጉሬን ብዛቱ ከምነግርሽ በላይ ነው ሞክሪው
ኮኮናት ብቻ ነዉ የሚሆነዉ
በጣም አሪፍ ነው እዩየ አምክረዋለው እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ እውነት ሞክሪው ምርጥ ነው
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራይበሉ ትወዱታላቹህ መልካምነት ለራስ ነው
እናመሰግናለን ማር
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ።
ጥቁር አዝሙድ በአረበኛ ምን ይባላል በጌታ ንገሩኝ ገና በ21 አመቴ ሽበት ብቻ ሆንኩኝ እኮ በጌታ
Haba soda
Hba soda new imbalwe
ሀቤ በረኬ ሰውዳ
ሀባ ሶዳያ ይባለል
@@gghrhjgj2896 እሺ አመሰግናለሁ
Lemin tekebitesh atasaynim?
Setenageri Ergatashen btame wedejelshalhu Yen konjo berchi.
ተባረኪልኝ ሰኒዬ ❤️
Can i replace coconut oil with olive oil?
Tank you
ዋው ዬኔ ማር በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን 👏👏👏
በርቺ እኔም እሞክረዋለሁ
እናመሠግናለን ዉዴ
የኔ ልዮ አመሰግናለሁ ማር
Wow tankyou i will try this
Try it my dear
እናመሰግናለን
ተሚምዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Enamesgnalen tebarki
የኔቆንጆ እኔ ፒውር ኮኮናት ኦይል አላገኝም ምን ይሻለኛል ሌላ አማራጭ ዘይት አለሽ
ኮኮናት ዘይት ከሎሚጋር ጸጉር እንደሚያጠቁር አውቃለው ሌላ ዘይት ግን አላውቅም ውዴ
አመሰግናለው የኔ ምርጥ
@@asnemar2892 👉❤❤🙏
እዩዬ የኔ ውድ አለሽልኝ
የኔ ዉድ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ወይ ጠፋሽ እኮ በ ኢሞ አዉሪኝ
እናመሰግናለን በርቺ
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ
እንሞክረዎለን በርቺ
እናመሰግናለነን
Selam lanchi le shbet fetsmo new yematefaw weys ende tinta new
Ba wayiraa zayit ayihonim
Wow,that's really nice. Weldon ok
Whit.betam.amesegnalhu.eny.almokerkutm.endemmokerew.bale.tesfa.negni.berchi...wudy.yenykongp
thanks
ሌለ ዘይት መጠቀም ይቻላል
በርችእህት
በጣም አሪፍ ነው እኔ ግን ጥቁር አዝሙድ ስለማላገኝ የድንች ውሃውን እሞክረዋለው እናመሰግናለን
ትችያለሽ የኔ ማር እሱም በጣም ሚያጠቁረው
ኧረ ጥቁር አዝሙዲ አለ በሁሉም ሱቅ አለ እኔም እየተጠቀም ኩትነው በጣም ሀሪፍ ነው
@@ኢትዮጵያዉነኘ አመስግናለሁ።
@@ኢትዮጵያዉነኘ gn ewnet yetefal wey marie ngering enye betam techegriealehu ehtie
ተጠቅሜው ከሰራልኝ እመለሳለሁ ለአስተያየት ያለ እድሜ ሽበት ወሮኛል😢
በርችልን እሽ አሪፍ ነው በቅንነት ወደኛም ቡቅ በይ እሽ ማር
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ በርች ከልብ እናሰግናለን
የኔ ማር
@@eyerusbeauty8122 የእኔልዩየየየየ
❤❤
በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የምጠቀመው። እሕቴ በተደጋጋሚ ተጠቅሜ ሽበቱን ይቀንሰዋል ? ወይንስ ችበቶች ድራሻቸው ከምድረገፅ እልም ነው የደርጋቸዋል ወይ? እስቱ ግልፁን ንገሪኝ እሕቴ
ሳርዬ ጸጉርሽን ልትታጠቢ ስትይ ተቀን ሽበቱን ያጠቁረዋል ካለ እድሜ የመጣ ከሆነ
እህቴ ለመከላከል ነው ለማጥፋት ማለቴ ከጠፋ በኋላ ተመልሶ አይመጣም?? መልሺልኝ እማ
@@eyerusbeauty8122 እሺ የኔ ማር ስለትህትናሺ ከልብ አመሰግናለሁ። የኔ ቅን ኑሪልኝ👏
@@ፋኖስዬየጎደርልጅ አሜን የኔ ውድ እኔም ከልብ ማመሰግነው።
can We Use other Oil Rather Than Coconat Oil??
Benishi segur laye ye minkebaw ?
መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ
Amen yen konjo
Beset. Giza. Nw. Menekebaw
እናመሠግናለን 😁
Yen konjo thank you
የጠፋላችሁ ካለ እሥኪ ንገሩኝ
ihanawe. aitefame. saie. ketele. afeltese. iatfawale
❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው እስኪ እንሞክርዋለን በርች እናመሰግናለን ውዴ
አመሰግናለሁ ውዴ
Nice vidio 👌
Eyuye thanks konjo was nice blessed
አመልዬዬዬዬ የኔ እንዴት ነሽልኝ። አመሰግናለሁ።
Selam❤❤
betam teqami mereja new:: ruclips.net/channel/UCfJNicyyrvsXS2UKnmV6quw
Ename segnalen knjo
ሰላም እየሩስ ስላሳየሽን እናመሰግናለን !!!
አዲስ ነኝ እህቴ እስኪ ከቻልሽ ላስቸግርሽ አንድ ፖስት ሼር አድርጊልኝ እህቴ እባክሽ??🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ💓🥰🙏🏻
❤
እዩዬ እናመሠግናለን የዱባይ ሙቀት እንኮን ሽበት መጀመርና ቀንድም ሊያስወጣን ነው 😀😀😀😍👍።
የኔ ማር ክክክክክ ሙቀቱ ከባድ ነው????
@@eyerusbeauty8122 አዎ 😀😀😀፣፣
@@lemfromdubai5386 አይዞን
እውነትሽ ነው እኔ ዱባይ ከመጣሁ ነው የጀመረኝ ከዛ በፊት አንድም አልነበረብኝም
@@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
በርቺልን እህታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በደንብ እንዲታብራሪልን የምፈልገው በየስንት ቀኑ ነው መጠቀም ያለብን እንደጠቆረ የሚቆይውስ ለስንት ጊዜ ነው?
በየስንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው? ጥቁር አዝሙዱ መድቀ ቅና መነፋት አለበት ወይ? ተባረኪ
ጥሩ አቀራረብ ነው። ግን በምን ያክል የጊዜ ርቀት እንጠቀም?
እዩ በጣም አመሰግናለው ስፈልገው ነበረ 👌👌👌👌💝💝💝💝
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ደግሞ ስምሽን ወድጄዋለሁ KKK ማን ልበል ከየት ነው
@@eyerusbeauty8122 እዩዬ አመሰግናለው ምን ላርግ ብለሽነው የሰው አገር ሰው 😂😂በርችልን እንወድሻለን እናከብርሻለን👌👌👌👌💞💞💞
የሞከረው ካለነገሩኚ በአላህ እኔ በጣም አስቸግሮኛል ያድሜ የመጣሺበት በጣም ያናድዳል
እዩዬ አድነገር ላስቸግርሽ በየስትቀን ብጠቀም ይጠፍልኛል
eyu batm arf naw thnkyou😍😍😍
marr sagura batm bezat alw baza lay batm kardada naw tateba secarse sebo yehonbgal uffff menm lelsalse alcalm ar men letkm malsalsa&bezat matefya negryg😘😘😘😘😘😘😘thnkyou
የኔ ውድ የኔ ማር የኔ ልዮ አለሽልኝ? ለብዛቱ አትጨነቂ እውነት ብዛት ውበት ነው ግን እስቲ ይሄን ቪዲዮ እይው ruclips.net/video/_MZdF8LA2uQ/видео.html
@@eyerusbeauty8122 eshi yena wede barcylge ❤❤❤❤thnkyou I love you eyu batm bezu naw baza ly sebo naw eshi yena marr
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ እሽ የኔ ማር
ሰላምየኔቆንጆ በትክክልሽበቱንያጠፋዋል?
እናመሰግናለው ዛሬ ነው የተቀላቀልኩሽ የኔንም ዬቱብ እይልኝ
እርግጠኛነሽ እሙ🤔
እናመስግናለን ለስንት ቀን ነው መጠቀም ያለብን
እናመሰግናለን ግን እስከ ስንት ቀን ነው የምንጠቀመው ውዴ
betam arif new eyaderegsh btasayin ybelt harif yhon neber
በጣም ቆንጆ ነው እዩ Thank you
Abi konjo
ሞክረሺዋል ወይ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሁን እንካን አንድ ናት እሳን እወዳታለሁኝ 😜 ለወደፊቱ እሺ እንጠቀማለሁኝ
ሰኪናዬ ውዴ እሷንማ አትንኪያት ውበት ናት ግን እንዴት ምርጥ መሰለሽ ውዴ
@@eyerusbeauty8122 እሺ ማማዬ አልነካት አመሰግናለሁኝ የኔ መልካም
አንዲት ናት ብለን ወደናት ነበር ግን እኛ በሥራ ድካም ስንተኛ ዘመዶቿን በሙሉ ሰብስባ ሺ ሆና መታ እያስፈራራቺን ነው !
Color lalew tsegurs ayatefawm colorun? Shebetun bicha nw miyatekurew?
ኮኮናት ኦይል ካልተገኘ በኮኮስ መጠቀም የሚቻል ከሆነ ብትገልጪልኝ ካላሥቸገርኩሽ
ኮኮስ ማለት ኮኮናት ኦይልነው ኢትዮጵያ ኮኮስ ስለምንለው ነው ።
Thank you 🙏🙏🙏 how often can we do it every week?
ተቆልቶ ነው ጥቁር አዝሙዱ?
ማንኘውንም ቅባት ብንጠቀምሰ ችግረአለው እህቴ
እዩዬ በጣም አሪፍ ነው ውዴ ተባረኪ
የኔ ውድ
Thank you. Gen ewenet yatefal shebet asechgeroyal
Thank you yeni konjo
እናመሰግናለን ማማዬ በርች
Yen marre medi konjo
በጣም እናመስግናለን ውድ እህታችን በርቺ
thank you👍👍
ከልብ እናመሰግናለን እህታችን።
ሳርዬ ውዴ እኔም አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ
betam harif new gen ketekeban behwala belastik new le 4 hr yemenaserew ?
Eske sente kene yekoyale senkebawe ?
እየዉልሽ የኔ ቆንጆ እኔ ሽበት አለብኝ ጀምሪዋለሁ ግን በየቀኑ ነው ወይስ በየሣምንቱ
ማሬ ለውጥ ካየሽበት ንገሪኝ
ለውጥ ካለው ንገሪኝ❤
ቅርያለን ነገር ተቀብተሽ አላሳየሽንም' ? ሌሎቹ እየተቀቡ ነው የሚያሳዩን።
እናመሰግናለን !
Berechi gobezi enym emokirewalhu belijinetey nechi segure wetobegnal
Yen konjo amesegnalehu mokriw esti
Betemi tbuq zkone nay vhegri ateqaqma eiki areikna gna hanti zey teredatni ala qdm eti hbri du weys eti nay dnsh may zfelhe zkewn ezia ketbrheley btaemi yemesgneki tebarekley gbu
የሚደረገው
Minew melis yelem
ተመቸኝ የኔ ማር ድምጽሽ በጣም ያምራል
የኔ ውድ ከልብ ማመሰግነው
እሺ አመሰግናለሁ ውድ
Yedinich wihawin firig wist maskemet yichilal ketechale lesint gize?
ሰላምሽ ዝት ይበልልኝ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነገር ነው በሳምንት ስት ጊዜ መጠቀም ይቻላል ?
ጸጉርሽን ልትታጠቢ ስትይ ተቀን ውዴ
which one do you use first ?
እናመሰግናለን 😍
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በኮኮናት ዘይቱ የወይራ ዘይት ቢተካስ
እኔ ኮኮናት አይስማማኝም በዳብል አምላ ወይም በካስቶር ኦይል ይቻላል ??
የኔ ውድ እውነት እኔ በኮኮናት ነው ምጠቀመው ኮከነናት እና ሎሚ ሲዋሃድ ጸጉር እንዲያጠቁር ያደርጋል ። ሌሎቹን ቅባቶች አላወኩም ሞክሬ ነግርሻለሁ
Can i use wiht ET butter? Pls
bexam arif amesignalew
Welcome ...... እናመሰግናለን👍
Mahi konjo
Eshi etkmwalwe Enamsgnalne wetatune aswekshalwe ❤❤
በጣም፣ነው፣የማመሰግንሺ፣ቤትውስጥ፣የሚኖርውን፣መሆኑ፣ወጪ፣የለብንም፣የድሀወቺ፣እህት፣እድሜና፣ጤና፣አላህ፣ይስጥሺ፣።።
አሜን የኔ ውድ ከልብ ማመሰግነው የኔ ማር
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣ማሬ፣ኑሪልን
Le gizew new enji yilekal biyans le 15t ken andi hulete sitateb yilekal
Thank you sis👍
Kiyaye konjo thank you
ምርጥ ነው እዩቲ እናመመግናለው ውዴ
Eske Tube yen wed thank you
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ትወጂዋለሽ መልካምነት ለራስ ነው
እናመስግናለን
Thank sis ግልፅ ምስልና ድምፅ አሪፍ አቀራረብ ልዮ ነው እንግዲህ subscribe madrege nw keep up
ተባረኪ ውዴ
Amen
Be din hi Fanta ye shinkurt yihonal wey?? Ke ahun befit endzia ye mil silayehu new min yimezlsilshal
manyawm coconut oil yhonal enda?
Thank you so much you so cool girl I like your cool channel
የኔ ማር አመሰግናለሁ የኔ ልዮ
ዘይት ጋር በመቀላቀል እንደ ቅባት መጠቀም እንችላለን
ኮኮነትምንድነወ
እናመሠግናለን ግን የሚያበዛ እና ከፊቴ ሸሸ ፀጉሪ ምንላርግ እምታውቂው ካለ እዮ
ቲጂዬ ከፊት ለሚሸሸው እኔም እየሞከርኩ ከተሳካ ይዤ መጣለሁ ግን ለሚያበዛ ላልሽው ድጉሮ ቅባት ወይም ዘይኒት የአሽካዶ ቅባት ጭቃውን ሞክሪ የኔ ጸጉር እሱን ስጠቀም ጫካ የሆነው በእውነት እስኪገርመኝ ድረስ
@@eyerusbeauty8122 እሽ እህት አመሠግናለሁ
@@eyerusbeauty8122 ዘኒት ኢቲዩ ያለው ነው ማር
@@semutimohammed አው ሃኒዬ ግን እኔ ምጠቀመው ጭቃውን ቅባት የአቮካዶውን ነው ሚገርምሽ ጫካ ያረገው ጸጉሬን ብዛቱ ከምነግርሽ በላይ ነው ሞክሪው
ኮኮናት ብቻ ነዉ የሚሆነዉ
በጣም አሪፍ ነው እዩየ አምክረዋለው እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ እውነት ሞክሪው ምርጥ ነው
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራይበሉ ትወዱታላቹህ መልካምነት ለራስ ነው
እናመሰግናለን ማር
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ።
ጥቁር አዝሙድ በአረበኛ ምን ይባላል በጌታ ንገሩኝ ገና በ21 አመቴ ሽበት ብቻ ሆንኩኝ እኮ በጌታ
Haba soda
Hba soda new imbalwe
ሀቤ በረኬ ሰውዳ
ሀባ ሶዳያ ይባለል
@@gghrhjgj2896 እሺ አመሰግናለሁ
Lemin tekebitesh atasaynim?
Setenageri Ergatashen btame wedejelshalhu Yen konjo berchi.
ተባረኪልኝ ሰኒዬ ❤️
Can i replace coconut oil with olive oil?
Tank you
ዋው ዬኔ ማር በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን 👏👏👏
የኔ ውድ
በርቺ እኔም እሞክረዋለሁ
እናመሠግናለን ዉዴ
የኔ ልዮ አመሰግናለሁ ማር
Wow tankyou i will try this
Try it my dear
እናመሰግናለን
ተሚምዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Enamesgnalen tebarki
የኔቆንጆ እኔ ፒውር ኮኮናት ኦይል አላገኝም ምን ይሻለኛል ሌላ አማራጭ ዘይት አለሽ
ኮኮናት ዘይት ከሎሚጋር ጸጉር እንደሚያጠቁር አውቃለው ሌላ ዘይት ግን አላውቅም ውዴ
አመሰግናለው የኔ ምርጥ
@@asnemar2892 👉❤❤🙏
እዩዬ የኔ ውድ አለሽልኝ
የኔ ዉድ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ወይ ጠፋሽ እኮ በ ኢሞ አዉሪኝ
እናመሰግናለን በርቺ
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ
እንሞክረዎለን በርቺ
እናመሰግናለነን
የኔ ውድ
Selam lanchi le shbet fetsmo new yematefaw weys ende tinta new
Ba wayiraa zayit ayihonim
Wow,that's really nice. Weldon ok
Whit.betam.amesegnalhu.eny.almokerkutm.endemmokerew.bale.tesfa.negni.berchi...wudy.yenykongp
thanks
ሌለ ዘይት መጠቀም ይቻላል
በርችእህት
በጣም አሪፍ ነው እኔ ግን ጥቁር አዝሙድ ስለማላገኝ የድንች ውሃውን እሞክረዋለው እናመሰግናለን
ትችያለሽ የኔ ማር እሱም በጣም ሚያጠቁረው
ኧረ ጥቁር አዝሙዲ አለ በሁሉም ሱቅ አለ እኔም እየተጠቀም ኩትነው በጣም ሀሪፍ ነው
@@ኢትዮጵያዉነኘ አመስግናለሁ።
@@ኢትዮጵያዉነኘ gn ewnet yetefal wey marie ngering enye betam techegriealehu ehtie
ተጠቅሜው ከሰራልኝ እመለሳለሁ ለአስተያየት ያለ እድሜ ሽበት ወሮኛል😢
በርችልን እሽ አሪፍ ነው በቅንነት ወደኛም ቡቅ በይ እሽ ማር
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ በርች ከልብ እናሰግናለን
የኔ ማር
@@eyerusbeauty8122 የእኔልዩየየየየ
❤❤
በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የምጠቀመው። እሕቴ በተደጋጋሚ ተጠቅሜ ሽበቱን ይቀንሰዋል ? ወይንስ ችበቶች ድራሻቸው ከምድረገፅ እልም ነው የደርጋቸዋል ወይ? እስቱ ግልፁን ንገሪኝ እሕቴ
ሳርዬ ጸጉርሽን ልትታጠቢ ስትይ ተቀን ሽበቱን ያጠቁረዋል ካለ እድሜ የመጣ ከሆነ
እህቴ ለመከላከል ነው ለማጥፋት
ማለቴ ከጠፋ በኋላ ተመልሶ አይመጣም??
መልሺልኝ እማ
@@eyerusbeauty8122 እሺ የኔ ማር
ስለትህትናሺ ከልብ አመሰግናለሁ።
የኔ ቅን ኑሪልኝ👏