ፀጉር ከመሸፈንሽ በፊት እህቴ ይህን አድምጪ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 97

  • @nahomNahi-oy6ns
    @nahomNahi-oy6ns 4 месяца назад +27

    እግዚአብሔር ኹሌም ካንቺ ጋር ይኹን 🙏🙏🙏
    እኔ ወንድ ነኝ ለዚህ video ርዕስ ባልሆንም ግን አይቸዋለው እህቶች በርቱልን እኛ ጎበዝ በርቱ ካላልናችሁ ማን አለ ሌላ😊🙏

  • @Afroaygeba2716
    @Afroaygeba2716 4 месяца назад +11

    የኔ እናት ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 4 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏እህቴ ስትመችኝ እኮ በጣም እምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 месяца назад +23

    ዋዉ ገብቶሻል እህቴ ማርያምን እኔም ከስደት መልስ ይሄ ነዉ እቅዴ እህ ሱሪ አጫጭር ቀሚሶች ላያቸዉ ነዉ ያስጠሉኝ ብታይ እዉነትሽ ነዉ ያልሽዉ ነገር ተረድጄሻለሁ በቃ የኔ ሀሳብ ነዉ ያወራሁት ማነዉ የነገራት ማስበዉን ነዉ ያልኩት በርቺ ጀግና እኔም እረጃጅም ቀሚሶች ነዉ እየገዛሁ ያለሁት ስናምር ደሞ ተቃዉሞዉ ተዬዉ እንደ ፋራ ነዉ ምታየዉ ብታይ ቀሚሶች ስለብስ እኔ ግን ፈገግ ብዬ ነዉ ማልፈዉ ወንጌል ሲገባ አለም ያስጠላል ብቻ ላገሬ አብቅቶችኝ ለመተግበር ያብቃኝ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ማትሰሚ ከሆነ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 4 месяца назад +1

      አሜን የኔም ህልምና እቅዴ ነው እግዚአብሔር ይርዳን❤

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +1

      ከእግዚአብሔር ጋር የኔም እቅድ ይህ ነው

  • @KiduEthioKidu
    @KiduEthioKidu 4 месяца назад +10

    እግዝአብሔር በፀጋው ይጠብቅሽ እህቴ 🙏🙏🙏 በፆለታችሁ አስቡኝ 🥺

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 4 месяца назад

      እመቤቴ ማርያም ታስብሽ እማ❤

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 4 месяца назад +8

    ሰላም እግዘአብሔር ይብዛልሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 4 месяца назад +3

    በናትሽ ሁሌም እንደዚህ የምያጠነክር ምክር ስጭን ውይይ ተባረኪ ስንት ግዜ ደጋግሜ እንዳደዳመጥኩኝ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 4 месяца назад +5

    ጠቃሚ መረጃ❤ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን❤❤❤መዳኒአለም ያበርታሽ መጨረሻሽን ያሳምረው❤

  • @Xcite-gi2bg
    @Xcite-gi2bg 27 дней назад

    ላ ጎበዝ ነሽ ከምር ሁሉም የሌላ እምነት ተከታዮች ካች ቢማሩ ሂጃብ መልበስ እኮ ወጀል ሚመስላቸው አች ቆጅዬ እና ምርጥ ነሽ አለባበስሽ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 4 месяца назад +3

    በእርቺ እህታችን ጥሩ መገድ ነው የመርጥሹ አምላካችን የዉስጥ ውብት ይስጠን የውስጥ ዉበት አስፍላጊ ነው ❤❤❤❤❤

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 4 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ የአምላክ እናት አትለይሽ ትጠብቅሽ

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 4 месяца назад +1

    እግዛቤር ረጀም እድሚና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisaysisayMohammad
    @SisaysisayMohammad 4 месяца назад +1

    የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ የሰማነውን የምንፈፅም ያርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን እህታችን

  • @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ

    እንኳን ደህና መጣት እህታችን መንፈስ ቅዱስ ከኛጋ ሲሆን ሀጢያት ሁሉም ያስጠላናልእኛ ፈልገን ሳይሆን እግዚአብሔር ጋር ስንቀር ፈተናው እንዳለ ሆኖ በግልጥ እግዚአብሔር ከኛጋ እንደሆነ እናቃለንምድራዊ ህይወት ብዙም አያጓጓንም የክርስቶስ ፍቅር በውስጣችን ካለ ለኛ የከፈለው ዋጋ ስናስብ ምንም ማለረግ ምድር ላይ እንደሱ የሚሆን ፍቅር እንደሌላ ይገባናል የኢየሱስ ፍቅር ከገባን ለፀሎት ጊዜ የለኝም አንልም የኒ ጓደኛ ሳውዲ አረብያ ነበረች አዲስ ስራ ሄዳ ክርስቲያነሽ ስትላት አዎ አለቻት ስራ ቦታ አሰሪዎቿ መስቀልሽን አውልቂ አለቻል አላወልቅም አለች እሽ ሸፍኝውባሌ አይወድም አለቻት እሸፍነዋለሁ አለቻት ማታ ደሞ ፀሎት ስታረግ አየቻት እንዴት ታደርጊያለሽ አለች ተቆጣች ምን ማለት ነው ክርስቲያን ነኝ ካልፈለግሽ ስራውን እለቀዋለሁ እንጂ መስቀሌንም አላወልቅም ፀሎት ማድረግ አላቋርጥም ብላ ስራውን ለቀቀችው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን 2014 ወደ አገር ቤት ገብታለች
    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ስቀርብ ወሬ አስጠላኝ ገና ደውለው እንትና ሲሉ አቋርጣቸዋለሁ አንች ደሞ ተቀየርሽ ምን ተገኘ ይላሉ ቀስ በቀስ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከኒ ራቁ እግዚአብሔር እንዳዲስ ስራኝ ስንለው ይሰራናል የውስጣችን መሻት ከልብ ከሆነ ዘፈን ሲዘፍኑ ሴጣን እየተናገረ እንደሆነ ነው የማረገው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው አሜን ።

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 4 месяца назад +3

    Goboze babetu yatsnashi wude Amen kale hiwoten yasmalen egezabeher yerdan

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @Supercrazy-qk3dm
    @Supercrazy-qk3dm 4 месяца назад +2

    እግዜአብሔር ያፅናሽ ያፅናን❤️❤️

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 4 месяца назад +1

    መመረጥ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ እህቴ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 4 месяца назад +2

    ቃለሃወት ያሰማልን እህታችን ሰምተን ተግባሪ ያርገን

  • @BezaYakob
    @BezaYakob 4 месяца назад +2

    KALE HIWOT YASMALEN EHTACHEN EMBRHAN TELA KELELA TEHUNSH ❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +2

    ሰላም ለሁላችን የዉነት እህቴ እኔ ከልጂቴ ጀምሮ መሸፋፈን በጣም ነዉ እምወደዉ እግዚአብሔር ያዉቃል ፍላጎቴን በረግጥ እኔ ሃጢያተኛ ነኝ በቡዙ ነገር ግን መሸፈን እወዳለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት ስመለስ ህይወቴን በዚህ ህይወት መኖር እፈልጋለሁ ❤❤❤❤😢😢💒💒💒ወይኩን ፍቃድከ❤❤❤

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ💜💜

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 4 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይርዳን አንቺንም ያበርታልን አስቢን❤❤❤❤❤

  • @GosaMoon
    @GosaMoon 4 месяца назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ እግዚያብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🙏🙏🙏🙏
    በጣም አመሰግናለሁ በሚያስፈልገኝ ጊዜ ብዙ ምክር ካንቺ አጊቻለው እግዚያብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም በቀሚሷ ከልላ ትጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  4 месяца назад +5

      Keep me in your prayers!🙏🏼🤍

  • @Bemnetabraham-fn8cl
    @Bemnetabraham-fn8cl 4 месяца назад +1

    Egziabher ybarkshi 🤍🙏😊☦️

  • @fekertAbebe-nd2dr
    @fekertAbebe-nd2dr 2 месяца назад

    ተባርኮ እህቴይ😊❤

  • @SayedSayed-k3e
    @SayedSayed-k3e 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KAL7SUIIII
    @KAL7SUIIII 3 месяца назад +2

    lemitastelalfiw meliekt hulu egziabher yakibrilgn bexam amesegnalew ,tanekakignalesh, taberechignalesh , egziabher yasebshiwn yasakalsh.

  • @phillippeen
    @phillippeen 4 месяца назад +1

    I really wish I understood your language because you seem like a beautiful human being ❤️👍🏿!

  • @_beth20_
    @_beth20_ 4 месяца назад

    Kale Hiwot Yasemalin ehitachin, Egziabher Yabertash!

  • @yeabtsegatsehay-c8g
    @yeabtsegatsehay-c8g 4 месяца назад

    tebareki lela mnm kal yelegnm esu be betu yatsnan

  • @AkaPavii
    @AkaPavii 4 месяца назад +1

    Be betu yasnash ehte

  • @haileStar-Ye6co
    @haileStar-Ye6co 4 месяца назад +1

    ehte shi amet nurilgn❤❤❤

  • @MedhanyeBerhan
    @MedhanyeBerhan 3 месяца назад

    Kale hiwet yasemaln

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 3 месяца назад

    berchi tebareki😘_😘

  • @SisaykebedeSis
    @SisaykebedeSis 4 месяца назад

    እግዛቤር ይጠብቅሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን

  • @simonnigusse2026
    @simonnigusse2026 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ ተባረኪ

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 4 месяца назад

    Darikye my beloved sis God bless you! ❤

  • @EmebetKifle-b9h
    @EmebetKifle-b9h 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 4 месяца назад

    ባለሽበትያፅናሽአህቴ

  • @dawitdemissie2754
    @dawitdemissie2754 4 месяца назад

    እናመሰግናለን : ቃለሕወት ያሰማልን እህቶቻችንን ስለመከርሽልን በርቺ D

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @Positive-Arena
    @Positive-Arena 4 месяца назад +1

    Fetari yakbrish

  • @Yididiya-mb8fq
    @Yididiya-mb8fq 4 месяца назад

    Egziabhar yibarksh yene ehet berchilign kale hiwet yasemaln🙏🙏

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 4 месяца назад

    ተወዳጅ እንኳን ሰላም መጣሽልን❤❤

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 4 месяца назад

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ዳሪክዬ❤

  • @tedelagebeyehu8235
    @tedelagebeyehu8235 4 месяца назад

    Egziabher selam ena tena yestish ❤❤❤❤

  • @yordanosserawit1582
    @yordanosserawit1582 4 месяца назад

    Nice to see you here. Am your follower on ticktok. Egziabeher yebarkesh beheywetesh lay yenges. Gebtoshal berchi

  • @mikyasawoke3651
    @mikyasawoke3651 4 месяца назад

    Darikye

  • @Birqe-tf8nl
    @Birqe-tf8nl 4 месяца назад +1

    Ewdishalew dirkiyee

  • @birahn6172
    @birahn6172 3 месяца назад +1

    ዳሪክዬ አንደአንች አይነቷን ለእግዚአብሔር የታመንሽ ያገኘ? የተመረቀ ነው።

  • @evenalonbb
    @evenalonbb 4 месяца назад +1

    u come in the right time ufffa😘😘

  • @makita4667
    @makita4667 4 месяца назад +1

    egizabher Mechersh Yasmarlsh Ehet❤ Enam Dekam Negn 😢 bezu Nger Mashash Eflgalew Neg Ejmaralew Elalew Keza Tegbar Lay Yelhum Betam Ger Eygebagn New Sibekt Esemalew Mezmar Esamlew Gin Semch Wedew Ersachewalew Betam Ger Gebatognal Menfsaw Hiwet Masdeg Eflgalew Gin Alchalkum Tegbar Lay yelhuma Esti Ehetoch Tsolt Adergulen 😢

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh 4 месяца назад +1

      እግዚያብሄር ያስብሽ እህቴ❤የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ስሚ በርቺ❤❤❤

    • @makita4667
      @makita4667 4 месяца назад +1

      Amen Esha

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @martaAyalew12
    @martaAyalew12 4 месяца назад +2

    Bebetu yatsenashe ehte

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 4 месяца назад +1

    Enkuan dehna metash ehte

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 4 месяца назад

    I was trying to join a member. But it has not launched out of America

  • @WongelawitBirhanu
    @WongelawitBirhanu 4 месяца назад

    Selam lanchi yhun ehete betam mrt mkr kmrt agelalets gar nw kalaschegerkush Sele alebabesis MN tyalsh?
    chiratyanawi alebabesn betemelekete abzagnochachin yasfelegenal bye asebalw .
    Amesegenalw

  • @YabseraCassopia-m8j
    @YabseraCassopia-m8j 4 месяца назад

    I loved u really

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😊

  • @umimama302
    @umimama302 4 месяца назад +1

    My ❤

  • @be5820
    @be5820 4 месяца назад

    what is self improvement books recommendation for the challenge ? ❤❤❤

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 4 месяца назад

    I promise you I will be subscribing to classmates.

  • @HabuHabibi
    @HabuHabibi 4 месяца назад +1

    ❤❤🙏

  • @Halima-doc
    @Halima-doc 3 месяца назад

    Nice to meet u sis I have a question is Bible comfortable to read it every one is ur answer yes! Read
    ኦሪት ዘዳግም፡ ምዕራፍ 23፡ ቁጥር 1
    መሀልዬ መሀልዬ ዘ ሰለሞን ምዕራፍ 7 ከቁጥር 1-5
    And what is the core point of those versus please tell me
    Thanks

  • @c_fact.s
    @c_fact.s 4 месяца назад

    Well come back

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 4 месяца назад

    ለወንዱች ደሞ የሜሆን 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @tsionlakew6319
    @tsionlakew6319 2 месяца назад

    I found ur video while having the thought of covering up, like for days, keyt endmta alawkm ur video just pop-up out of nowhere, mgmria Muslim mslshign nbr hula 😂egzer ystlign tho, this message indeed find me well!.... Btw u got a new subscriber😊

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 4 месяца назад +2

    እህቴ ቀጣይ በምትሰሪው ቪዲወ እደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው
    ሱሪ እየለበስኩነው ግን ሳልፈልግ በስራ ምክንያት እናም ፀሎትም በማህበር ስሳተፍ ነጠላ ለብሸ አደርሳለው ምን ትይኛለሽ ትክክል እዳልሆኩ ይገባኛል ግን ምን ላድርግ???🙏🙏🙏

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  4 месяца назад +3

      ንሰሀ አባትሽን አነጋግሪያቸው🙏🏼🤍

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 месяца назад +2

      እህቴ ስደት ከሆንሽ ረዠም ቢጃማ ግዠ online የፈለግሽውን ማስመጣት ትችያለሽ
      መቸም ሙሉ ልብስ የለለን የለም ግዠ በሱሪ ባትጸልይ ይመረጣል😢

  • @Tin677
    @Tin677 4 месяца назад

    Sent ametsh nwe

  • @ADDISUTASEW-fr7kw
    @ADDISUTASEW-fr7kw 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getutesfaye7530
    @getutesfaye7530 4 месяца назад +1

    +❤❤❤+

  • @Seventube7777
    @Seventube7777 4 месяца назад +3

    first comment

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 4 месяца назад

    ግን እካ ባል ያላት እሴት ግዴታ ነው መሸፈን ❤🥰

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 4 месяца назад

    አዳምጨ አልጨረስኩም ይቅርታ

  • @Bemnetabraham-fn8cl
    @Bemnetabraham-fn8cl 4 месяца назад +2

    Egziabher ybarkshi 🤍🙏😊☦️

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 4 месяца назад +1

    ሰላም እግዘአብሔር ይብዛልሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @SaraSara-ob5dl
    @SaraSara-ob5dl 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @Bemnetabraham-fn8cl
    @Bemnetabraham-fn8cl 4 месяца назад +1

    Egziabher ybarkshi 🤍🙏😊☦️

  • @mahlettuumay4327
    @mahlettuumay4327 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Birqe-tf8nl
    @Birqe-tf8nl 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @melat2488
    @melat2488 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Bale_Tube
    @Bale_Tube 4 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️