ሴቷ መልአክና ኢንጂነር ነብይ ሚራክል ተካ ON DIVINE SHOW PROPHET MIRACLE TEKA

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 65

  • @marshetazusarevival2991
    @marshetazusarevival2991 2 года назад +4

    Prophet miracle papa enwedihalen 🔥🔥😍😍😍

  • @bizunehbacha278
    @bizunehbacha278 2 года назад +3

    Thank you prophet God bless 💕💕

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 2 года назад +1

    Bedifret yetenager yachidala mn chigir alew prophet miracel geta zemen agelgilotihin yebark yasfahi 💞

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 2 года назад +1

    Sofiye min lihonly wandme uuuuuuuuufffff batam Gira yetagabanibt swu nwu yi swu geta eyesus zemane yibarklih I love so much sof my brother 💕💕💕❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-zo2vz4ry7q
    @user-zo2vz4ry7q 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 2 года назад +3

    WOW Amazing I’m Exited!!!! Sofi You are Blessed !!!! 🇪🇷🇺🇸

    • @Ruth-ju6or
      @Ruth-ju6or 2 года назад

      @@debebeseyoum7081 Aaaaahhhhhh it’s Really Fenny !!!!! I Believe Lord Jesus Christ I’m happy For that ..... when I put the 🇪🇷🇺🇸 Means I’m Eritrean and live in USA No Other meaning For me dear !!!!! I love Ethiopian and Ethiopian People!!!!! But I’m sorry I’m Original Eritrea!!!!!🇪🇷🇺🇸

  • @ZelalemTesfaye-zi3iq
    @ZelalemTesfaye-zi3iq 2 месяца назад

    ይመችህ የእግዚኣብሔር ሰዉ ሚራ እንወድሃለን ዘመንህ ይበራክ 1131052

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 2 года назад +2

    I love prophet miracle teka... also his wife. ... prophetess nayt .. 😍😍😍

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 2 года назад +4

    እባክህ ኢትዮጵያ ያለባትን የአለም የብድር እዳ ክፈልልን

  • @kasskass440
    @kasskass440 2 года назад +3

    እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን የናንተን ጉድ

    • @user-ee4sq7kh1g
      @user-ee4sq7kh1g 2 года назад

      ገና ትቀጠለለችሁ ተቀጠሉ

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb 2 года назад +1

    Sofy egzabher yibarek. Blessed

  • @ggflowergodefay67
    @ggflowergodefay67 2 года назад +1

    We love him ❤ amen 🙏

  • @abelnigatu7577
    @abelnigatu7577 2 года назад +5

    He is one of a kind. His teachings are amazing. I had the opportunity to be able to follow a service at his church. He knows what he is doing.

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 2 года назад

      ግም ለግም አብረህ አዝግም

    • @ifallinlovewithjesus7434
      @ifallinlovewithjesus7434 2 года назад +2

      Seyitan kefelege bota merito aliyam meritenilet In Jesus Christ Name Medefat Yichilal..... Prophet Miracle Teka Amezing Man of God Newe!!!

    • @abelnigatu7577
      @abelnigatu7577 2 года назад +2

      @@ketesafewyalefemedia2378 Hopeless ዱርየ

    • @mesfinberhanu633
      @mesfinberhanu633 2 года назад +1

      I'm sure this prophet is false prophet because he is teaching the people from out of the bible. Last time he was teaching about engle then he say's i saw female engle but bible is not teaching like this for anyone. As a bible engles there is no gender. Anybody before they start teaching people, they must learn very well.

    • @abelnigatu7577
      @abelnigatu7577 2 года назад

      @@mesfinberhanu633 Teachings about Angles are not that simple to easily grasp. In Zechariah 5:5-11, two women with winds on their wings are mentioned. What are they if not angles then? I aint saying angles have gender but when they get revealed to us they mostly go by the male gender. Why do u think that is?

  • @user-on2vq8kc7i
    @user-on2vq8kc7i 2 года назад +1

    ምርጦች አንደኞች ቅመሞች!!💔💕

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад +1

    እንጣብቃልን ሶፍ

  • @agegnehunigussie8187
    @agegnehunigussie8187 2 года назад +1

    Ena mn abateh new be channaleh churchen( church new ye tenkuay betehn) erdugn eyalk ye bank account letefeh metelemenew...be miracle money lmn accountehn atemolam...acheberebari leba

  • @hsR-ys8bb
    @hsR-ys8bb 2 месяца назад

    እናቴ ልጆች ምራክል ተከ ዬትነዉ መሸአለ ም እሱገ መሄድ ፈልገለሁ

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 2 года назад +1

    ለምን ይዘባርቃል ???

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 2 года назад

    ፍፁም ምኀም ስሕተት የማይገኝበት አምላካችኀ አግዛብሔር ብቻ እና ብቻ ነዉ። ፍፁምምኀምስሕተትየማይገኝበትየምላካችኀአግዛብሔርብቻእናብቻነዉ። አግዛብሔርብቻእናብቻነዉ። አጥፍቻለሁ ይቅርታ ካለ በሆላ እኅድ ሰዉ ደጋግሞ ያኅኑ ጥያቄ ያለፈዉኅ ስሕተት መጠየቁ ተገቢ እይደለም ሶፊሾ ሰዉ ሆኑ የማይሳሳት የማያጠፋ ማኅም ስለሌለ ሰዉ ሁሉ በማወቅም ባለማወቅም በድፍረትም መልካም የሰራ መስሎትም በክፉዉ አቅጣጫ በመሔድም ይሳሳታልስለዚሕ እራሳችኅኅ እኅደ ፃድቅ ቆጥረኅ ሌላው ላይ ካልፈርድ ሌላዉኅ ካልደበደብኅ ካላዋረድኅ የምኅል ወገኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብኅጠነቀቅ መልካም ነው። ፉራጅ እግዛብሔር አብ ብቻ ነዉ ብዙ ባኅፈላሰፍ እና ብዙ ጥፋት ወደ ሕወታችኅ ባናመጣ መልካም ነዉ ዘራችሁ እየበዛ ይብዛ ነብይ ሚራክል እና ፓስተር ሶፊ

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 2 года назад +2

    የሚራክል ተካ ሃሰተኛነት የተረጋገጠ ነው ትምህርት አስተማርኩ ሲል አለማፈሩ ሳይማር አስተማሪ አደረገ እራሱን ወይ ዘመነ ክፉ መፅሃፍ ቅዱስ አጠገቡ የለም ዝብርቅርቅ ያለ ነው ሚያወራው በኢንተርቪው ሲጠየቅ ደም ለማምለጥ ይስቃል ያስቃል ግን በቀላሉ አታመልጥም ገና ትጠየቃለህ

    • @EfremEfisha
      @EfremEfisha 2 месяца назад

      እሄኔ አንቴ አልተማርክም ይሆናል ሚራክል ተካ የተማሬ ነብይ ነው ያልተማርከውስ አንተ ነክ

  • @user-zo2vz4ry7q
    @user-zo2vz4ry7q 2 года назад

    ስው ለምን ከአምላኩ ይጋጫል በርታ እግዚአብሔር ከዚበላይ ይጠቀምብህ

  • @ProphetprophetMiracleteka
    @ProphetprophetMiracleteka 2 года назад +2

    ብዙ ሰዎች እኮ ግራ የሚጋቡት ሐይማኖት የሰበካቸውን እግ/ር ብቻ ነው የሚያውቁት ሐይማኖት እግ/ር ንግግር ብቻ አድርጎ ስሎብናል እሩቅ አድርጎ ስሎብናል የሐዋርያት ስራን ይሰብካሉ እንጂ በሕይወት እንኳ አይኖሩትም ጳውሎስ እንዲ ሰራ ይሉሃል እነርሱ የሉበትም ጌታ በጴጥሮስ እንዲ ሰራ ይሉሃል እነርሱ የሉም ልክ ቃሉን በድንቅ እና በታምራት የሚገልጥ ትውልድ የሐዋርያት ስራን ከስብከት ባለፈ በሕይወት የሚገልጡ ሲነሱ መተቸት ማሳደድ መስደብ ይጀምራሉ እንርሱ እግ/ርን የሚያውቁት በንግግር ነው
    Prophet Miracle Teka እግ/ርን ምድር ላይ ስለሚገልጥ ግራ ይጋባሉ በመሰረቱ አዲስ አይደለም በኢየሱስም ዘመን በኢየሱስ ስራ ግራ ተጋብተው ከአጋንንት ነው ብለውታል አልተቀበሉ በሐዋርያትም ግራ የተጋቡ አሉ የእግ/ርን ቃል ምድር ላይ ለመግለጥ የማያስተምሩ ሁሉ በቅርቡ መድረክ ለቀው ለቀጣዩ ትውልድ ያስረክባሉ ❤❤❤❤❤❤
    ፕሮፌት ሚራክል ተካ ከእግ/ር የተሰጠን ስለሆነ ብንጠቀመው መልካም ነው ❤❤🙌🙌🙌

    • @mintutube1160
      @mintutube1160 2 года назад

      ጭፍን አመለካከት ነው:: የኢየሱስ መንፈስ ውስጣችን እንዳለ አታውቅም? ከድንቅና ተዓምራት በፊት ኢየሱስን የሚመስል ትውልድ በየስፍራው ማየት እንጂ የሚናፍቀው::

    • @ProphetprophetMiracleteka
      @ProphetprophetMiracleteka 2 года назад +2

      @@mintutube1160
      ኢየሱስ ሕይወት ሁሉ የታምራት ነው ኢየሱስን ማየት ከፈለክ ታምራት አድራጊው ኢየሱስ ነው
      የኢየሱስ ውልደቱ
      ኑሮው
      ማረጉ
      ከተፈጥሮ ውጪ በሆነ መንገድ ነው የኖረው ኢየሱስን ስታይ የምታይበት መንገድ ይወስናል እኔ ኢየሱስ የሚሰበክት ሁሉ ታምራት ይገለጣል ብዬ አምናለው
      👇👇👇👇👇
      ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ይሰራ ነበር
      “ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ወጥተው፣ በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ ትምህርታቸውንም ተከትለው በሚፈጸሙ ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።”
      - ማርቆስ 16፥20 (አዲሱ መ.ት)

    • @mintutube1160
      @mintutube1160 2 года назад

      @@ProphetprophetMiracleteka ተዓምር ለማየት ከመንጋጋት ተዓምር አድራጊው ኢየሱስ በእኔ ውስጥ አለ ብሎ የሚያምን ብሌም መንፈሱን እና ኑሮውን ወይም አካሄዱን የሚመረምር ትውልድ ነው የሚያስፈልገው:: በሃዋሪያቱ የሰራው ያው ያልተለወጠ ጌታ አለንና period.

    • @ProphetprophetMiracleteka
      @ProphetprophetMiracleteka 2 года назад +1

      @@mintutube1160
      ኢየሱስ ራሱ ታምር ነው ወንድሜ ኢየሱስን ስታይ ታምር ካላየህ ያየሁ ኢየሱስ ሐይማኖት የሰበከህን ነው ማለት ነው
      ኢየሱስን ስታይ ታምር ታያለህ
      ኢየሱስን ስትሰብክ ታምር ታያለህ
      ኢየሱስን ስታወራ ታምር ታያለህ
      ኢየሱስን ማየት ከፈለክ?
      - ታምር ማየትህ ግድ ነው-
      -ሕይወት ማየትህ ግድ ነው
      - ምልክት ማየት ግድ ነው
      - ፍቅር ማየትህ ግድ ነው
      - መዳን ማየትህ ግድ ነው
      - ቅድስና >> >>
      -ፅድቅ >> >>
      - በረከት >> >>
      - አሸናፊነት >> >>
      ኢየሱስን ስታይ ይህን ማየትህ ግድ ነው !!

    • @mintutube1160
      @mintutube1160 2 года назад

      @@ProphetprophetMiracleteka ተዓምራት ማዬት ግብህ አይሁን:: ኢየሱስ ከተዓምራት በላይ ነው:: እርሱን ማዬት የሚቻለው በእምነት ነው:: በእኔ ና ባንተ ውስጥ በየቀኑ ኢየሱስን ሊያሳይ ወይም ሊገልጥ የሚችል ነገር መኖሩን እርግጠኛ መሆን ሌላው ተጨማሪ ነው:: ተዓምር አድራጊው ጌታ የሚፈልገውን ህይወት መኖር ማለት ነው:: የድንቅና ተዓምራት ቀን ወይም ምሽት እያሉ በግልፅ የተሳለውን ኢየሱስን ከልባችን ላይ ለማውረድ የሚዳዱትን ወንጌል ተጧሪዎች አትዪ:: ኢየሱስ በህይወትህ ከከበረ ተዕምር ከምትለው በላይ ነው: ምንም አያስፈልግህም::

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 2 года назад +1

    አያቴ ስትበሳጪ የጂል ዱባ ዘሩ አንድ ትል ነበረ

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 2 года назад +2

    Major One Prophet Miracle Teka Tilik YeEgziabiher Sew Newe!!! EWNET!!! Devil is a liar ALWAYS specially be Egiziabiher Sewchi Lay!!! .... miyasazinew Yewishetin weri yemisemu Sewoch beseyitan wishet hiwetachew eyetasere Egna Gin YeHoly God Wegenoch Sira Lay nen In Jesus Name!!!

  • @helenabeba3795
    @helenabeba3795 2 года назад +1

    ምን ኣይነት ክፉ ዘመን ደርስን ባካቹ የእግ/ብ ህዝብ ከንደነዚ ኣይነት ሌቦች የውሽት ነቢይ ባዩች ተጠንቀቁው

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 года назад +1

    ሰፎንያስ ሰነፍ አገልጋይ ነህ የበጎች እርኛ በጎቼን ጠብቅ ያለህ ጌታ ኢየሱስ ይጠይቅሀል ፡ እንዲህ አይን ያወጣ የወንጌል እንቅፍት ምንፍቅና በቃሉ ማፍርስ ሲገባህ ዝም ብለህ ፡ ትጋብዛለህ ያሳዝናል ፡

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 2 года назад

    ብስለት የለውም

  • @user-gu7es1jb6z
    @user-gu7es1jb6z 2 года назад +2

    ለዛ ጋደኛህ ካሳሁን ለማ ለሚባለውም ንገረው ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዝኛውን እንዲያቆም የሚያዳምጡት የሚያዩት አበሾች ናቸው ለዛውም በየአረብ አገሩ በየሰው ቤት የሚሰሩ በሌላ ሀገራትም የሚኖሩት አበሾች እንጅ ነጮች አይደሉም የተማሩት እና በውጭ ሀገር የተወለዱት ደግሞ የሱን ሾ ለማየት ጊዜም የላቸው አርፎ አማርኛውን ያውራ ጉረኛ የሚኖረው ኢትዮጵያ የተወለደው ኢትዮጵያ ያደገው ኢትዮጵያ የሚውለው ከአበሾች ጋር የሚያገለግለው አበሾችን ምን ሆኖ አማርኛ አጠረው ምድረ አሰልች

  • @mesaymesele2006
    @mesaymesele2006 2 года назад

    ድንቅም ነበይ

  • @jedi1872
    @jedi1872 2 года назад

    ሰዎች ግን ለምንድን ነው ሚራክል መኒ የሚደንቃቸው? ሚራክል መኒ ማለት እኮ የልለን ገንዘብ ከመንፈሳዊ አለም ፈጥሮ ወደ ፍጥረታዊው አለም ማምጣት ማለት እኮ ነው። እኛ እኮ ሲጀመር የምናምነው ለሞተ ነገር ህይወትን ይሚሰጥ ፣ የልለውንም እንዳለ አድርጎ ቃል አውጥቶ በሚፈጥር አምላክ አይደለም? የቱ ጋር ነው መጸሀፍ ቅዱስ ላይ በሰው አእምሮ እና መረዳት የሆነ ህይወት የምናየው? ወደ ሚራክል መኒ ስንመለስ ደግሞ ሚራክል መኒን እኮ የጀመረው እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አይደል? ጵጥሮስን ሂድ እና ከአሳው ሆድ ውስጥ ሁለት ሳንቲም ወይም እስታትር አውጣ ሲለው? ስለዚህ ግታ ደግሞ በእን ብታምኑ እን የማደርገውን ታደርጋላችሁ ፤ ከዚህም በላይ ታደርጋላችሁ ብላል። ስለዚህ መጸሀፍ ቅዱስ ህያው እየሆነ ማየት በጀመርንበት ዘመን ላይ በመፈጠራችን ግታ ይባረክ ቅዱሳን።
    እጥፍ ተባረኩ!! ጸጋ ይብዛላችሁ!! እወዳችሃለሁ!!
    በግታ የተቀባ
    ይዲአይል ስዩም
    አሁንም እጥፍ ጸጋ ይብዛላችሁ።

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 2 года назад +1

    ይህንን የአጋንንት መልእክተኛ መላእክት የወንድ ብልት እና የሴት ብልት አለው ብሎ ሰይጣን እኮ የማያውቀውን ትምህርት በድፍረት በመድረክ ላይ በመውጣት በእግዚአብሔር ስም ሲያስተምር
    ምን ያህል ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሳይሆን በሰለጠነ ሳይሆን በመሀይም ሰይጣን እየተመራች እንደሆነ ያሳያል ።
    ይህ ነበይ ነኝ ባዩ ገልጶ በድፍረት ይህንን አለ እንጂ ሌሎችም በጎዳ ይህንን ተልካሻ እና ቆሻሻ ትምህርት የሚያስተምሩ አይጠፉም ።
    በዚህ ዘመን ያሉ ብዙ አገልጋዮች በተለይ ነብያት የሚባሉት መጰሃፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ደጁን እረግጠው የማያውቁ ስለሆኑ ከድንቁርናቸው የተነሳ ህዝቡን በስህተት ትምህርት አየጋተቱ ይገኛሉ ። ጨርሶ ምንም አይነት ቴዎሎጂካል መሰረት የሌላቸው ሰዎች ናቸው ።
    መጰሃፍ ቅዱሳን ትርጉምን ሳይሆን አንበብው ሳይጨርሱ የአገልግሎት ብሽክሊሊት ላይ እና ባጃጅ ላይ በጥፋት መንገድ እራሳቸውን እናእና መሰሎቻቸውን ይዘው ወደ ሲኦል ከብርሃን ፍጥነት ይልቅ እየወረዱ ናቸው ።
    መጰሃፍ ሰለ መላእክት ምን ይላል?
    " በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም።"
    ማቴ 22: 30
    መጰሃፍ ስለ መላእክት ብዙ ነገሮች ቢናገርም ከሀሳቡ ጋር የሚሄድ ቃል ይህ ስለሆነ መላእክት የሴት እና የወንድ ብልት እንደሌላቸው ይናገራል
    ጌታ ኢየሱስ ማስተማር የፈለገው ስለ መላእክት ሳይሆን በምድር ላይ በስጋ ፍትወት ለሚቃጠሉ
    ለአመንዝራ ሰዎች ነው ።
    እነዚህ ሰዎች በምድር አልበቃ ብሉዋቸው የስጋ ፍላጎታቸውን በሰማይም ሐገር የምድሩን ኮተት ወደ ሰማይ ለመውሰድ በጋብቻ ስም በሰማይ ላይ በሴክስ መማገጥ የፈለጉ አልጠገብ ባይ የሴክስ
    ጥመኞች ናቸው ።
    ጋብቻ ብለው ጌታን ሊሸውዱት የሞከሩት የስጋ ፍትወታቸውን በሰማዩ አለም ለማርካት የተስገበገቡ ስጋዊያን ናቸው ።
    ስጋ ስግብግብ ብቻ ሳይሆን ከሲኦል የሰፋ ሆዳም እና አልጠገብ ባይ ነው ።
    ጌታም ለእነዚህ ሰዎች ወሽመጣቸውን ሲቆርጣቸው " ሰዎች በሰማይ አያገቡም አይጋቡም " ብሎአቸው ቁጭ አለ ።
    እንዲያውም አለ ጌታ በምድር ላይ ያለው ሰውነት ይቀየርና ልክ የሰማይ መላእክት
    ( መንፈሳዊ ሰውነት) ይኖራቹሀል አላቸው ።
    በሚገርም ሁኔታ ጌታ ሰዎች እንደ መላእክት ይሆናሉ ሲል እነዚህ እንደመላእክ የሚሆኑ ሰዎች ምድር ላይ ያገቡ እና ይጋቡ ነበር ።
    ጌታ እዚህ ጋር ሁለት የሰውነት አካልን ነው የሚገልጰው
    ምድራዊ እና ሰማያት ፣ ሰው ምድር ላይ ሕይወቱ ( ነፍሱ) በስጋ አካል ተገልጦ ይኖራል ።
    ነገር ግን በሰማይ ላይ ሕይወቱ ( ነፍሱ) ልክ እንደ ሰማይ መላእክት በመንፈስ መኖር ይጀምራል ።
    ሰው በምድር ሲኖር ጊዚያዊ ነው ። ለምን ማተር ላይ ስለሚኖር ፣ ይሁን እንጂ ይሄው ሰው ወደ ሰማይ ሲሄድ ግን ዘላለማዊ ነው ።
    ሰው ምድር ላይ ሲኖር አፈርን ለብሶ ሲኖር በነፍሱ ውስጥ ሲኖር በሰማይ ሲሄድ ግን አፈሩ ምድር ላይ ይራገፍና ሰማያዊ ልብስ ወይንም አካል ይለብሳል ። ይህም ልብስ አሁን መላእክት የለበሱትን መንፈሳዊ አካል የሆነውን ልብስ ነው ።
    ስጋ ከነምኞቱ ልብሱ አፈር ሲገባ ነፍስ ግን በክብር ሰውነት በሰማይ ልብስ በመንፈሳዊ አካል ለዘላለም ትኖራለች ።
    በእርግጥ መላእክት ለሆነ ስራ ወደ እዚህ ዩንቨርስ ( time spaces and matter) ሲገቡ ሶሊድ ሰውነት መልበስ አለባቸው ። ምክንያቱም በታይም እና በስፔስ እንደዚሁም በማተር በኮዝሞ ውስጥ ፊዚካል አለም ውስጥ ስለሚገቡ ።
    መላእክት ምድር ላይ ሲመጡ ምን አይነት ሶሊድ አካል ይኖራቸዋል?
    ማንም አያውቅም ነገር ግን ጌታ ከተናገረው ሐሳብ ስንነሳ በምድር ሲያገባ እና ሲጋባ የነበረው ሰው በሰማይ ላይ መንፈሳዊ አካል ወይንም መላእክት አካል ከለበሰ በዚሁ ሐሳብ የምንረዳው
    በሰማይ ላይ በመንፈሳዊ አካል የሚኖሩ መላእክት በምድር ወደ ማተሪያል አለም ሲገቡ የሰው አይነት አካል ለግዜው ሊለብሱ ይችላሉ ። ይህ ማለት ግን አፈር ያነሳሉ ወይንም የሰው ዘር ይይዛሉ ማለት አይደለም ።
    ሰው በምድር ላይ የአፈር ስጋዊ አካል ለብሶ
    ዋናው ሕይወቱ ( ነፍሱ) የሚኖርበት ዋናው ምክንያት ማተር አለም ላይ ወይንም በዩንቨርስ ውስጥ ስለሚኖር ብቻ ነው ።
    በተመሳሳይም ሰው ወደ ሰማይ አለም ከዚህ ዩንቨርስ ውጭ ( time spaces and matter)
    ሲወጣ በመንፈስ አካል የሚኖርበት ዋናው ምክንያት ለዚያ ሐገር ከተማ መኖሪያ የሚያበቃ
    የዘላለም የማይፈርስ እና የማይጠፋ አካል መኖር ስለ አለበት ብቻ ነው ።
    ስለዚህ መላእክት ወደ ምድር መጡ ተብሎ በሶሊድ ሰውነት የሚገለጱበት ዋናው ምክንያት
    መንፈሳዊ አካል በምድር ላይ ሰርቫይቭ ማድረግ ጨርሶ ስለማይችል ነው ።
    እዚህ ጋር አንድ ነገር ልጨምር ለምሳሌ ሰው በምድር ላይ ለ80 አመታት የምድር አካል ለብሶ ቢኖር በሰው አቆጣጠር ፣ ምን አልባት ይህ ነገር
    አንድ የሰማይ መላእክት ምድር ላይ ከእግዚአብሔር ተልኮ የሆነ ግዜ ቢቆይ እኛ 80 አመታት ለመኖር የፈጀበንን የምድር አመታት የግዜ ገደብ በሰማይ መልአክ አቆጣጠር ዘንድ 8 ሰከንድ ወይንም 8 ደቂቃ ወይንም 8 ሰአታት ብቻ ሊሆን ይችላል ። ምክንያት ፕላኔት ምድር በአጠቃላይ ዩንቨርስ ተቀምጣ ያለችው ከመንግስተ ሰማይ አንጳር ስናየው በግራ ፓዝሺን እና በናጋቲቪ አትሞስፌር ናት ።
    ( wrong position) ዋናው ምክንያት
    ታይም ከመኖር ወደ አለመኖር አየቀነሰ ስለሚመጣ ነው ። የሰው እድሜ በጨመረ ቁጥር
    ዘመናቶች በተለወጡ እና በጨመሩ ቁጥር ምድር የመኖሩዋ ሕልውና በናጋቲቭ ፓዝሽን እየቀነሰ ይመጣል ።
    ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ነው የሚገኘው ( right position) መዝመረኛው
    ዳዊትም ሲናገር በቀኝህ ፍስሐ አለ ይላል ።
    በፈሪሳዊ ሰዎች በድንጋይ ሲወገር የነበረው የጌታ ሰው እስጢፋኖስ ሰማይ ተከፍቶ የእግዚአብሔርን ልጅ በእግዚአብሔር ቀኝ ቁሞ አየሁት አለ ።
    በእርግጥ እስጢፋኖስ ጌታን ቁሞ ያየው ትልቁ ምክንያት ኢየሱስ ወደ ሰማይ የሚሄዱትን ሰዎች እንዴት በክብር ቁሞ እንደሚቀበላቸው ለመግለጵ ነው ፣ በእግዚአብሔር ቀኝ በክብር የተቀመጠው ኢየሱስ ልጆቹ መንግስተ ሰማይ ከዚህ ግራ የገባው አለም ተላቀው ሲመጡ ቁጭ ብሎ ሳይሆን ከዙፋኑ ብድግ ብሎ ልጆቼ እንኳን በደህና መጣችሁ ይላል ማለት ነው ።
    መጰሃፍ መንግስተ ሰማይን በቀኝ እና በፓዘቲቭ ፓዝሺን የተቀመጠች አድርጎ ያስቀምጣታል ።
    ምክንያቱም መንግሰተ ሰማይ ላይ የሚያረጅ ፍጥረት የለም የሚቀንስም ምድር የለም በምን ጉዳይ ካልን መንግስት ሰማይ በፓዘቲቭ እና right ፓዝሽን ላይ በመቀነስ ሳይሆን በመደመር ስለሚኖር ማለት ነው ።
    በአጠቃላይ ምልከታ መላእክት የወንድ እና የሴት ብልት የላቸውም ። ምድር ላይ ለስራ ሲመጡ ሶሊድ አካል ለበሱ ማለት ሶሊድ የሆነ አለም
    ስለገቡ ሰርቫይቭ እንዲያደርጉ ብቻ ነው ።
    እንኳን የሰማይ መላእክት መንፈስ የሆነው ጌታ እራሱ በፈጠራት ምድር ፕላኔት ላይ ለመኖር የሚታይ የሚዳሰስ አካል ከሰው ስጋ አንስቶ ለብሶ ነበር ።

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 2 года назад +2

    ተላጥክበት አ? ወትሮም ዩቲዩብ ማድመቂያና ብር መሰብሰቢያ እንጂ በመሰረታዊ የሃሳብ ሙግት በመፅሃፍ ቅዱስ አመለካከት ስታደርግ አይታይም:: ሰዎች እንዲህ እና እንዲያ ይላሉ ብለህ አሉባልታ ከምትጠይቅ "ተቀደስ: ልክ አይደለህም: ንስሃ ግባ" አትልም:: You claim you are pastor, and don’t argue from Biblical point of view.

    • @addisethio7402
      @addisethio7402 2 года назад

      የእግዚአብሔርን ህዝብ እንዴት ናቃችሁ? ከእርሱ የሚደበቅ ነገር የለም ::

    • @nebuyosefa2084
      @nebuyosefa2084 2 года назад

      ትክክል

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 2 года назад +1

    ሰዉየዉ መፅሐፍ ቅዱስን በሚገባ አላነበበም።ያነበበዉ የሰዉ መፅሀፍ ነዉ።በትምህርቱም ሆነ በአደረጋቸዉ ቃለመጠየቆች ፡መፅሀፍ ቅዱሳዊ መልሶች አይሰጥም ።

  • @wesenetamrat6458
    @wesenetamrat6458 2 года назад

    እንግሊዝኛ መናገር የሚችሉት ኢትዮጵያዊ ስም የሌላቸው ናቸው ማለት ነዉ?ስትናገር ስለማታስብ ጌታ ይቅር ይበልህ።ሰንፍናህ በጣም የበዛ አጉል ሰው ነህ

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 2 года назад

    በጣም ደፋር ነህ እንዶም

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 2 года назад +1

    የውሸት ትንቢት

  • @abedlatekaabdela9155
    @abedlatekaabdela9155 2 года назад

    አንተ ሰው መላአክ ፆታ የላቸውም Please Bible ተማር

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 2 года назад +1

    አያቴ ስትበሳጪ የጂል ዱባ ዘሩ አንድ ትል ነበረ