አስገራሚና ውብ ለውጥ ከቀበና በ እንግሊዝ ኤምባሲ ሾላ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 7

  • @DagimTesfaye-vu1qx
    @DagimTesfaye-vu1qx 2 месяца назад

    The first viewer

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 2 месяца назад

    የswerwge system የፍሳሽ ክዳን ሳይከደን የሰው ህይወት እስከ ማጥፋትይደርሳል
    ቶሎ ጨርሶ ለካሜራ መቸኮል አይደለም finishing አንድ በአንድ ልቅም ተደርጐ መሠራት አለበት ። ሁሉም ቦታ በግማሽ ነው የሚያልቀው አለቀ ሲባል እንደ ውጪ ሀገር መሆን አለበት ተረካቢዎች ሊያስቡበት ይገባል

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад

    🟢🟢 እናመሰግናለን ግን ለምን ሁል ግዜ ተደጌሚ ታሳዩናላችሁ። ለምሳሌ የቀበና መንገድን ስታሳዩን ከአደቤዩ ሁሌ ወደ ኬንያ ኤንባሲ ከምትጓዙ ከውሀው ወደኪዳነ ምህረት ከዛ ምኒልክ ሆስፒታል ሌ ላ መንገድ ነው እንግሊዝ ት ቤትም ድረስ አለ ብዙ መንገድ

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ 2 месяца назад

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቀንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад

    🟢🟢 እናመሰግናለን ግን ለምን ሁል ግዜ ተደጌሚ ታሳዩናላችሁ። ለምሳሌ የቀበና መንገድን ስታሳዩን ከአደቤዩ ሁሌ ወደ ኬንያ ኤንባሲ ከምትጓዙ ከውሀው ወደኪዳነ ምህረት ከዛ ምኒልክ ሆስፒታል ሌ ላ መንገድ ነው እንግሊዝ ት ቤትም ድረስ አለ ብዙ መንገድ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад +1

    🟢🟢 እናመሰግናለን ግን ለምን ሁል ግዜ ተደጌሚ ታሳዩናላችሁ። ለምሳሌ የቀበና መንገድን ስታሳዩን ከአደቤዩ ሁሌ ወደ ኬንያ ኤንባሲ ከምትጓዙ ከውሀው ወደኪዳነ ምህረት ከዛ ምኒልክ ሆስፒታል ሌ ላ መንገድ ነው እንግሊዝ ት ቤትም ድረስ አለ ብዙ መንገድ

    • @SintuAlmu
      @SintuAlmu 2 месяца назад +1

      እኔ ራሱ በጣም ነው የሰለቸኝ