የገራጅ ሰራተኛ እንደሆነ ሳቅ አስጠላኝ ከሱ ጋር ማደሬ ራሱ /seifu on ebs /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 66

  • @shebawu
    @shebawu  Месяц назад +12

    100ሺ ሰብስክራይብ አስገቡኝ ቤተሰቦቼ 🤲🤲

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y Месяц назад

      ሸባው ኧረ ፀጉርህን በፍሬዝ አድርገው❤❤❤ ደሞ ፊትክ መወፈሩ 😌😌😌😌 ቀንስ ቀንስ እስፖርትም ስራ እንጅ 😅😅😅 ለማጋጮችም ክብር እንድኖረው 😅😅😅ብየ ነው ከከፋህ ይቅርታ 😅😅😅😅😂😂😂

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Месяц назад +8

    ስሜትህን መቆጣጠርህ ሳላደንቅህ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiatube2357
    @rabiatube2357 Месяц назад +3

    ይሄ ልጅ በጣም ወፈረሳ በሰላም ነው ማሻአሏህ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +2

    ወይኔ ልደፍርህ ነው 😂😂😂😂

  • @HaymanotAbebe-p5r
    @HaymanotAbebe-p5r Месяц назад +2

    እንደው ምን ጉድ ናት ይች የሐገር ሸክም

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 28 дней назад +1

    ዳስፖራ መሰልካቸዉ መሠል አይ ሽባዉ ወላሂ ፈታ ነዉ የምታረገኝ 😂😂😂 ልጁ አሳዘነኝ ሚስኪን😢 እሳት ቢዘብብን ይፈረዳል 😢

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du Месяц назад +2

    እግዚአብሔርን ባልዎ አሳዘነኝ ኣንቺ ጨምላቃ እኔኮ ወንዶቹ የአረብ ሀገርን ሴቶች ከምትጠሉ እኛን ብታገቡ አብዛኛው ትክክለኛ ትዳር ፈላጊ ነን

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk Месяц назад

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው የምታደርገው ። የምታደርገው ጥያቄ ግልጽ ነው አጭር ነው።

  • @marta-yy6qi
    @marta-yy6qi Месяц назад +1

    ሼባው ግን እርስን ጣብቅ ኢሽ ዬኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጣብቅክ

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይቅርይበልሽ አረረረረረረ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢 ወይ ዘድሩ

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 Месяц назад +2

    ይች ውሻ በርበሬ ነበር ማጠን አቺ ባለጌ ኢትዮጵያ ያሉ ሴቶች ግን ለገዝብ ያላቸው ጉጉት 😢😂

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Месяц назад +2

    ቱቱቱአትሻብኝአይሐገሬ😢😢😢😢

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Месяц назад +2

    መቻሉን ይስጥህ ወድልጂ በዚህልክ ሲፈተን

  • @Taza7131
    @Taza7131 Месяц назад +2

    Ayi yagere setoch😢😢

  • @tjg2527
    @tjg2527 Месяц назад +1

    እእቱቱቱቱቱሴትበዝሕልክ 😢😢😢😢😢😢😢አይይይይ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Месяц назад +1

    OMG crazy woman. 😢😢😢

  • @zehara53o
    @zehara53o 16 дней назад +1

    ይችን ባሏ ማድረግ ያለበት ከፈተና ቡሀላ ነይ ብሎ ምንም እንዳልተፈጠረ ልብሷን አስወልቆ እሙሙዋ ውስጥ አንድ ኪሎ ሚጥሚጣ መጨመር አለቀ 👌

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q Месяц назад +2

    ሺባው የት ጠፍትክ ነው ግን

  • @dawittsion3753
    @dawittsion3753 Месяц назад +1

    አንቺ ድንጋይ የምትሄጅበት መኪና የምትሄጅበት አውቶብስ እሬሳሽ የሚሄድበት
    መካኒክ በሠራው መኪና ነው !!!!!!!!

  • @SalamAbabe
    @SalamAbabe 28 дней назад +1

    ውፍርትክ ግን እንዳት ፈነዳ ቀንስ😅

  • @zainabzainab2452
    @zainabzainab2452 Месяц назад +1

    😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MeSi-q5f
    @MeSi-q5f Месяц назад

    እግዚኦ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Месяц назад

    ኧረ ምን ትመስላለች ደሞ በፈጣሪ 😅😅😅😅😂😂😂

  • @AsefaKassaw-x8t
    @AsefaKassaw-x8t 25 дней назад +1

    😢
    😮😮😮

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад

    ሼባው ጉድህ ፈላ እንዳትደፈር ጉድ እኮ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Месяц назад +1

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @asterjesuus6168
    @asterjesuus6168 Месяц назад +1

    በኢየሱስ ስም 😂

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c Месяц назад +1

    እሷ እደዚህ ለሆነችው አፈርኩኝ እኔ የምር

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Месяц назад +1

    የከተማ ልጅ ሆና የሌለ ፕሮፖዛል መዋረድ ትዳርን ማጣት

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 Месяц назад

    አይ እኛንም ያሰድቡናል ቁሮ

  • @BettyLove-ww5xr
    @BettyLove-ww5xr Месяц назад +1

    Eree woyine 😮

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 Месяц назад

    ምን ቆዳ ናት😢😢

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 4 дня назад

    ተዋርደናል ባደባባይ ሴቶችዬ የኢትዮ ሴቶች ፈላባቸው የምር

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 Месяц назад

    Begeta beyesusim min ainet zimutam nech 😢

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 Месяц назад

    Betif atilatim neber

  • @misbahe-j1t
    @misbahe-j1t Месяц назад +2

    በቃ አላገባም ቆሜ ልቅር እንዲህ ከሆነ

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l Месяц назад

      ሁሉም ሴት አንድ አይደለም

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec Месяц назад

      አይዛቹ በምታዩት ተስፋ አትቁረጡ😢 ግን ሁሉ ሴቶች ይሁን ሁሉ ወንዶች አንድ አይደለም አመዛዝናቹ የታመነ ሰው አዩ ፣ ።

    • @marta-yy6qi
      @marta-yy6qi Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 Месяц назад +1

      እር ሁሉም ሴት አድ አደለም ወድም በተርፈ ደሞ ቶለት ማርግ በጣም ጥሩ ነው

  • @gedefaw
    @gedefaw Месяц назад +1

    Arge shbaw

  • @SifuMideksa
    @SifuMideksa Месяц назад

    😅😅😢😮

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui Месяц назад +1

    አረወይኔ አብደዋልሴቶቹ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +1

    ድምፅ እራሱ ሲያስጠላ ይችን ቆሻሻ ለትውልድ ጠር መግደል ሰው በበሽታ እንዳትበክል
    ወንድ እኮ አፈረ ሴትዋ ልትደፍር አንቺን የወለደች እናት ልጄ ሞተችትበል ባለጌስድ ሴትኛ አዳሪ ተቸግሮ የሚሆነው ሲያጣ ነው አንቺ ግን ወንድ ሳይወድሽ አንቺልታንቂው ዝሙተኛነሽ የእግር ጥቁረት

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 4 дня назад

    ሴት መሆን ዘጋኝ እስከጥግ

  • @ToybaAhmed-l6v
    @ToybaAhmed-l6v Месяц назад +2

    ይሄንንም ሰውነት ብላ ትገላለጣለች በግ

  • @salamfadil4096
    @salamfadil4096 Месяц назад

    😂😂😂💔💔💔🇪🇹🤐🫣🫣👹

  • @FiFu-m8c
    @FiFu-m8c Месяц назад

    እስኪ ወንድሜ ላስቸግርህ ወንድሜ በጣም ታሞል ወደ ፀበል ውሰድልኝ እባክህ እኔ ወጭሀገር ነው የምኖረውእናቴን በጣም እያስቸገረ ነው እበክህን እርዳኝ

    • @shebawu
      @shebawu  Месяц назад

      አውሪኝ በውስጥ መስመር

    • @FiFu-m8c
      @FiFu-m8c Месяц назад +1

      @@shebawu ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ሼባው ሰላም ነህ ታሪኬን ልንገርሀ አንድ የእናቴ ልጅ ወንድም አለኝ ብዙ አመት በመጠጥ አሳበዱብኝ እኛ ሙስሊሞች ነን አተን የምፈልግህ ወንድሜን እንደምንም አርገህ ወደ ፀበል እንድተወሰድልኝ ፈልጌ ነወ የሚያሰልግ ነገር አደርጋለሁ በምትወዳት እናትህ ይሁንብህ እናቴ እያለቀሰች ነው ሀገር መጥቼ ነበር 5 ወር ተቀምጬ ከጎኔ ሰው አጣሁኝ አይዞሽ የሚለኝ አጥቼ ተስፈ ቆርጬ ተመለስኩኝ የእናቴ እንባ አብስልኝ የወንድሜን ህይወት አትርፍልኝ እባክህን ቀሪውን በስልክ አናግርሀለው

    • @shebawu
      @shebawu  Месяц назад

      @FiFu-m8c በኢሞ አውሪኝ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 Месяц назад +1

    ይቅርበብ በሽት ትመሰላለች👎👎👎👎👎👎