"🛑 ላገባው 1 ሳምንት ሲቀረኝ የገዛ ባሌ ከእህቴ ጋር ግንኙነት ሲያረጉ ያዝኩዋቸው !! " |Seifu on ebs|

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 50

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 3 месяца назад +11

    ማሮች ለዝህ ልጅ መቶሸ እናሰግባው ቅመሞች አይክፋልበት ም በጣም ጥሩ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 3 месяца назад +3

    አይዞሽ እህታችን ሁሉም ሰው አንድ አደለም እና አትፍሪ😢

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 3 месяца назад +6

    #ሼባዉ ♥️ የወራዶች ጠላት ላይክ እና ሰብስክራይብ አድርጉለት ጄግና ነዉ ወረቢ🌹

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 месяца назад +2

    አይዞሺ ፈተና ነው ለዛውም በእህት በርቺ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ

  • @erahimetabdu
    @erahimetabdu 3 месяца назад +24

    😢 ላይክ አማረኝ

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 3 месяца назад +1

    በዝሙት መንፈስ ሰክሮ እራሱን እያረከሰ የሚናውዝ ይሉኝታ የሌለው ማሕበረሰብ በሐጢዓት ማዕበል እያጥለቀለቀን ነው።

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 месяца назад +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አይነት መንፈስ እንደገባ አላውቅም ግን እህትሽነሽ ጠላትሽ ባዳ እንኳን ቢሆን ያለሽ እህትሽ በስመ አብ ወልድ

  • @glad5038
    @glad5038 3 месяца назад +4

    ስላለፈ ሂይወቱ አይመለከተኝም ከማለት ማጣርቶ ማወቁ ይሻላል ምክነያቱም የለመደባቸዉ ልክስክስ ከሆኑ መቸም ቢሆን አይቀየሩም መጥፎ ልማድ ስለሆነ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 3 месяца назад +1

    ኡፈፈፈፈ ከባድነዉ አላህየ የበለጠዉን ይወፈቅሸ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሰውረን እሺ በርታ

  • @AjmAjmn-wz8vk
    @AjmAjmn-wz8vk 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤wodimee😊

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад +2

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ ቅማሞችየ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉

  • @AvA-ei8lv
    @AvA-ei8lv 3 месяца назад +2

    19አመት ይሁናታን አላላችም ህፀናት😮😮😮😮😮

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 3 месяца назад +1

    አረ ጡሩነገር መስማትናፈቀኚ ኚኚኚኚ

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 3 месяца назад +1

    ያንተድምፅ አይሠማምእኮ አሥተካክልእንጂ

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 3 месяца назад

    አንተ ልጂ ግን አለህ ለምነው ቪድዮህ ማይደርሰኝ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад +1

    ❤❤😢😢😢😢😢

  • @alami5787
    @alami5787 3 месяца назад

    በጣም ከባድ ነው የደረሠበት ያቀዋል ቤተሠብ ጋር አብሮ መኖር በጣም አያሥፈልግም እኔም ድራማ እሥከሚመሥለኝ ድረሥ አላምን ብየ መተደጋጋሚ እሥከማያቸው ድረሥ ታግሽ ሁሉንም አየሁ ከእናቴ ጋር የጦሠ ፍቅር ውሥጥ ገብተው በጣም ከባድ ነው

    • @እሙእማን
      @እሙእማን 3 месяца назад

      ኣብሽር እህቴ😢😢😢

    • @alami5787
      @alami5787 3 месяца назад

      @@እሙእማን እሽ ውደ

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 3 месяца назад

      እውነትሽን ነው ግን ?

  • @Eyerus-u2v
    @Eyerus-u2v 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FjdufJdhc
    @FjdufJdhc 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 3 месяца назад

    Uffff betam yasaznal Eigzaaebihr ykr ybelen 💔💔💔

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 месяца назад

    ምን አይነት መንፈስ እንደገባ ብቻ መጸለይ ነው እንግዲ

  • @NasmaMohamad-q3j
    @NasmaMohamad-q3j 3 месяца назад

    Hagerachin Emineti atchi

  • @TamratNegus
    @TamratNegus 3 месяца назад

    እርግጠኛ ነኝ የመጀመሪያዋ ነው ልጅቷ ስሜቱ overነው ሚሆነው😅😅😅

  • @SifuMideksa
    @SifuMideksa 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @Charaatube
    @Charaatube 3 месяца назад

    Ferste community 😮

  • @منصحي
    @منصحي 3 месяца назад

    😢😢

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 месяца назад

    እህቴ ማለት እራሱ የለብሽም አህሬ ነው ማለት ያለብሽ 19 ዓመተ ትንሽ አትባልም ደርሳለች አፈገፈገች

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 месяца назад

    Endalkiye enkwan selam metak

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 3 месяца назад +6

    19 አመት ህፃን አላለችም 😂😂😂😂

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 3 месяца назад

      😂😂😂😂እኔ በ 19 እድሜ የ2 አመት ልጅ ነበረኝ

    • @AYA_eg1nn
      @AYA_eg1nn 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 3 месяца назад

      19አመት ድሮ ነበረ ዛሬ የፈላባቸው የተቃጠሉ ዝሙት እራሳቸው ላይ የወጣ ናቸው
      ወልዳ?
      ምን ጉድ ነው የምንሰማው የምናየው ይች እህት ናት?
      እግዝዮ እግዝዮ ምን አይነት ጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ሰማሁ ይች ከአጅ ከእህትዋ የቀማች ያውም ለመላ ወንድ ድሜ አባትዋ ትብላ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 месяца назад +1

    ያንችስ የባሰ ነው የ19 አመት ህፃን እረ ባክሽ

  • @AbaruuAbaruu-k7m
    @AbaruuAbaruu-k7m 3 месяца назад

    🥺🥺

  • @EyobeEyibe-c1b
    @EyobeEyibe-c1b 3 месяца назад

    Benatk agenagnegn

  • @AymenMann
    @AymenMann 3 месяца назад

    Mnageban hoooooooo

  • @BooniiBoonii
    @BooniiBoonii 3 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @FjdufJdhc
    @FjdufJdhc 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ExcitedCentaur-by2qf
    @ExcitedCentaur-by2qf 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢