part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 май 2023
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 167

  • @Gindosibu
    @Gindosibu Год назад +1

    Go Bety! Bringing critical issues and insightful people to your audience.

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Год назад

    Mr.lencho very excellent explanation thanks so much respect and also Betty.

  • @teshomeabebedegnetu999
    @teshomeabebedegnetu999 Год назад

    ቤትዬ በርቺ ! ከእኚህ በሳል የቀድሞ ፖለቲከኛ ጋር ቀጣይነት ያለው ውይይት አድርጊ። በርቺ! ! !

  • @mardise9943
    @mardise9943 Год назад

    Thank you Lencho. Bethy we need to hear from Jawar the current situtaion in Ethiopia

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Год назад

    Betya betam new yemewedesh,tenkara sat berechi Jesus bless you

  • @kassahuntanga6077
    @kassahuntanga6077 Год назад

    ቤቲ ጥየቄዎችሽ ጥሩ ናቸው።ለመልሶችመም ለመላሹም ክብር ይገባቸዋል።

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Год назад

    Mr lencho when you speak about politics so much learned.

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Год назад

    ልዩ ምልከታ ነው።

  • @adugnajember4918
    @adugnajember4918 Год назад +2

    ቤቲ ሁሌ በተመሳሳይ ሀሳብ አታሰልችን :: ኢትዮጵያም የኦሮሞ የአማራና የትግራይ ብቻ አይደለችም እስቲ በነካ እጅሽ ከሱማሌም ከአፋርም ከደቢብም ከቤንሻንጉልም ከጋምቤላም ከሀረሪም ከሁሉም ሱዎችን አቅርቢልንና እንስማ እነርሱስ ምን ይላሉ እድል ይሰጣቸው :: በተረፈ የአቶ ሌንጮንማ ስንቴ እንስማው በቃን

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      በጣም ይገርመኛል። 😂
      ይህቺ ጋዜጠኛ አይደለችም፤ በርግጥ ጎጠኛ ፖለታካ እንጂ።

  • @gadisahayilu5689
    @gadisahayilu5689 Год назад

    what a beautiful Bety!!!

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Год назад

    ትክክል ቤቴ ኦቦ ሌንጮ ሚዛናዊ እድሜ ጠገብ ፖለቲከኛ ስለሆኑ እንናፍቃቸዋለን።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው።

  • @zakirabafita-oo8yd
    @zakirabafita-oo8yd Год назад

    Jabaadhu,Gifttii.Oromoo...,...

  • @ethiopiansinolympic5762
    @ethiopiansinolympic5762 Год назад +2

    በጣም ነው የምወዳቹ ሁለታችሁንም❤❤❤❤❤

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Год назад

    ጥሩ ግምገማ ነው።

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 Год назад

    Ulfiina Gudaa Nama beekaakanafi !
    I SALUTE BOTH OF U.

  • @MengistuTotoba-sx7vn
    @MengistuTotoba-sx7vn Год назад

    I am wishing you long life Obbo Lencoo 🙏🏿

  • @AddisAshara
    @AddisAshara Год назад +1

    ምነው ይሄን ሰውዬ ደጋግመሽ አቀረብሺው😂😂😂😂😂😂

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 Год назад

    Betty the great lady.

  • @solaanabbabiyaa1425Abe
    @solaanabbabiyaa1425Abe Год назад

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Год назад

    የሚገርም ችሎታ ነው

  • @temesgengurmessa7106
    @temesgengurmessa7106 Год назад

    Obbo Leencoo, beekumsaa fi muxannoo siyaasaa keessan warra kaaniif yoo dabarstan gaariidha.

  • @mesayakele2489
    @mesayakele2489 Год назад

    Berchi

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Год назад

    Yes the constitution helps us for singing and dressing only.

  • @dhugaailmawaaqaa7483
    @dhugaailmawaaqaa7483 Год назад +2

    Please let him rest. He is politically retired person.

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Год назад +3

    እውነት ነው አውን የለው ዘመን ከደራግ የበሰው አውሬ ዘመን የሰው አንገት የሚቆጥ አሪሜኔ ጫካኝ ዘመን 💔

  • @girmanegussie5828
    @girmanegussie5828 Год назад

    ቤቲ ያንቺ ተንታኝ ዛሬ ይዞ የመጣው ስለ ሰጥቶ መቀበል ቅስቀሳ ነው:: ባለፈው ጊዜ አትቸኩሉ ቀስ በቀስ ሁሉም ይለወጣል የሚል መልእክት ነበር:: ባልሳሳት የዚህ ሕገ መንግሥትን መግቢያ (preamble) ጫር ጫር አድርጌ ያቀረብኩት እኔነኝ ብሎ ቆየት ባለ ቃለመጠይቅ የሰማሁት መስሎኛል:: ከዚህ የተነሳ ይመስለኛል ሕገ መንግሥቱ ይቀየር ብለው የሚጠይቁትን የሚፈራቸው::

  • @hussenkedirumer2755
    @hussenkedirumer2755 Год назад +1

    ሰተጥቶ መቀበል ለኢትዮጵያውያን ለወክታዊ ችግሮቻችን ፍቱን መድሓንት ነው ያሉት በጣም ቸመችቶኛል።

  • @tmch7282
    @tmch7282 Год назад

    Ere beti ,ere yirefubet!! Er er er

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 Год назад

    Respect for Obbo Lenccho.

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Год назад

    በጣም የሚመቸኝ ነው ይህ ውይይታቾሁ ከፓለቲከኛው ጉልቱ አቶ ሌንጮ አንቺም የዋዛ አይደለሽም የኦሮሞ ህዝብ ልህቀት እና ሀላፊነት በሂደት እና በፈተና ያለ ስለሆነ ነው ነገር ግን መራሂ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ወዴት ይወስዳታል ነው ይዞታው በፈተና የታጀበ ቢሆንም ጥሩ ነው የሚል ግምት አለ

  • @greatethiopia3972
    @greatethiopia3972 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ አቶ ሌንጮ

  • @biniyam.d1284
    @biniyam.d1284 Год назад

    Where is part 2 ??

  • @bachamulatu9617
    @bachamulatu9617 Год назад

    “You're not to be so blind with patriotism that you can't face reality. Wrong is wrong, no matter who does it or says it.” By Malkolm.

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Год назад +3

    ኦቦ ሌንጮ አሁንም የሚጠቀም ብሔረ ሰብ የለም የሚጠቀሙ ሹመኞች ናቸዉ

  • @annaben9337
    @annaben9337 Год назад +2

    If you don't know the Amharas question. I try to summarize for you .
    The Amhara questions are very clear
    1. Constitution change
    2. Political rights in all regions, especially in the oromia region.
    3. Political representatives in oromia regional parliament
    4. Free democratic Administration in Amhara region without too much federal government influence.
    5. Stop killing Amharas in Oromia region.
    6. Stop displacing Amharas from their home especially from Oromia region.
    7. Addis Ababa is the capital city of all Ethiopians, stop trying to make exclusive only for oromo's .

    • @bbwingsblack7872
      @bbwingsblack7872 Год назад

      dreams

    • @bettyaddis3068
      @bettyaddis3068 Год назад

      ​@@bbwingsblack7872Asking not to kill poor people of Ethiopia is a very amazing dream that going to come true‼️

  • @abebelamu5340
    @abebelamu5340 Год назад +1

    Just to remind you, on your last appearance you have asked Mr Lenco Two unforgettable a hate full and disrespectful questions. The first one was IF YOU WERE LEBERATED OROMOIYA WERE YOU TO KILL ALL NONE OROMOS living in OROMOIYA?
    Second, O.L.F never LEBERATED a single KABELE so why they have to be invited for PEACE negotiation? What do mean?

  • @solaanabbabiyaa9666
    @solaanabbabiyaa9666 Год назад

    Welcome bety show galatoomi 🙏🙏🙏💯💯💯💯✅✅✅✅✅💯💯💯💯

  • @mergatafa8501
    @mergatafa8501 Год назад

    Jaarsa maalif dhadhabsifti mucayoon kun? Jaarsi dhadhabani mataa urgufani deebisu😀

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Год назад +1

    Selam le Ethiopian ❤️❤️❤️💜

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Год назад

    Lots of love and respect for Oboo Lencoo 🥰🥰🥰❤️💚❤️👏🏽👏🏽👏🏽

  • @abdelamohammed9823
    @abdelamohammed9823 Год назад

    ቤቲ❤❤❤❤❤

  • @GGU900
    @GGU900 Год назад +1

    አንድ አንዴ አቶ ሌንጮ ከቁምነገር ውጪ የምያዝነና መልስ ይሰጠሉ🥰🥰🙏

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 Год назад

    Thanks

  • @biniyam.d1284
    @biniyam.d1284 Год назад

    It’s interesting 🤔 from ህገመንግስብ to Constitution?

  • @SaamGuess
    @SaamGuess Год назад +1

    ቤትዮ በቅድሚያ እጅግ በጣም አክባሪሽና አድናቂሽ ነኝ ኦቦ ሌንጮ ለታን እንዴት እንደምወዳቸው እንዴት አድርጌ ልግለፅልሽ በጣም አንደበተ ርቱእና የሚናገሩት ነገር ሁሉ በጣም ደስ ይለኛል ባጠቃላይ በጣም እውነተኛ ሙህር ናቸው ሁልጊዜ እሳቸውን ብቻ ባይ ደስ ይለኛል ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደሷቸው አይነት ሰወች ይብዙልን አንድ አንድ ዝባዝንኬ ሙህር ባዮችን ፈጣሪ ያጥፋልን ቤትዮ እንደምወዳቸው ንገሪልኝ አጋጣሚውን ባገኝ ባገኛቸው ደስ ይለኛል ።ካሊድ ሀሰን በዘመኑ ቋንቛ በብሄር አማራ በትውልድ አዲስ አበባ

  • @hussenkedirumer2755
    @hussenkedirumer2755 Год назад +1

    በሣልና ምክንያታዊ እንዲሁም በእውቀት የታጀበ ትንተና ነው አቶ ሌንጮ የሰጡት ሀሳብ። አሁን የለንበት ጊዜ የርዕዮተ አለም ውድድር ሳይሆን የብሔር ጉዳይ ነው የሀገራችን አጨቃጫቂው ነገር ሆነው የለው።

  • @infinitycareservices4886
    @infinitycareservices4886 Год назад

    Obo lencho was said don't call me again 👈 how obo lencho came here😮

  • @mustefahaji7250
    @mustefahaji7250 Год назад +1

    Bety, I have the opinion that the proponents/ supporters of the current Ethiopian constitution are making unviable/ irrelevant. It is them who destroy relevance of ethnic federalism in Ethiopia.

  • @Cripto244
    @Cripto244 Год назад

    አይ አቶ ሌንጮ : አርሶም ሌላውን ሽፍታ እራሶን ደግሞ ነፃ እውጭ እድርግርው ማየትዎ ነው?? ኪኪኪ

  • @hashimsuleyman6357
    @hashimsuleyman6357 Год назад

    beti yahunu zemen ethiopia fthn ,demokrasin masftsem yemichle zega bigegn enkua bebher zar tafnual

  • @derejegillo1334
    @derejegillo1334 Год назад

    Wehre there is no freedom and peace, there will be no competation of political views. Running of war and political competation can not happen at the same time. So first of all, freedom and peace, for all citizens, not only for co- opted parties.

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Год назад +2

    With all due respect, there may be forces that want to see the end of weyane but the Amhara cause is a question of existence. Please do not simplify the atrocities, do not sweep the truth under the carpet.

  • @johnhailu5533
    @johnhailu5533 Год назад

    Anche kossha Amhara wetate sheft aydeleme

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Год назад

    Yhe kerfatame Olde mafabery

  • @SamiSolman
    @SamiSolman Год назад +7

    የአማራ ልሂቃን ጉዳይ ሳይሆን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በዘር መድሎ ላይ የተመሰረተን ህገ መንግስት ሊደግፍ አይችልም፤ ወላይታው፣ ጉራገው፣ የተቀረብ ብዙ ማህበረሰቦች የሚጮሁት ህገ መንግስቱን ስለሚወዱት ነው? የግፍ መስሪያን ህግ የሚቀበል አይኖርም

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 Год назад

    Kezi shemagelea wechi engeda yeleahem endea denkoro galla

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 Год назад

    በፈጠራችሁ አሁን የእኚ ጉምቱ የአዋቂ አዋቂ ፓለቲከኛ ( super politician ) የኦቦ ጨንቅላትም ጊዜው ሲደርስ ያበቃል ማለት ነው ??
    Yaa Saba Oromoo "Siitiin Hiima malee Siiti Hinhiidu " Jedhan Obo Gamachu Magarsa.

  • @vacationsethiopia553
    @vacationsethiopia553 Год назад

    Much 😍 love obbo long live

  • @KadigaMacammad-uj5eo
    @KadigaMacammad-uj5eo Год назад +1

    አቶ ሌንጮ አወቀና የነፃነት ታጋይ ነው።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Год назад

    በየትኛውም ዘመን ኢትዮጵያ አንድ ቋንቋ፤ አንድ ባህል፤ አንድ ምናምን ተብሎ ታስቦ አያውቅም።
    አዎ አንዲት ሃገር ከዳር እስከዳር የሚግባባበት ቢያንስ አንድ ቋንቋ ቢኖር ይመረጣል። ይህ ማለት ግን ሌሎች ቋንቋዎች አይነገሩ ማለት አይደለም። ለዘመናትም ሁሉም ቋንቋዎች ሲነገሩ ነበሩ አሁንም አሉ። ተጨማሪ ነገሮች ቢኖሩ ከተባለ ይህንን ተነጋግሮ ማስተካከል እንጂ የውሸት የዘረኝነት ትርክት እያወሩ አንድን ብሄር ለመውቀስ መሟሟት ተገቢ አይደለም።
    ሌላው ነገር በወያኔ ዘመን የወጣው የክልሎች ካርታ በርካታ ስህተቶች አሉት።
    ሲጀመር የወያኔ ካርታ ዋነኛ አላማው ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብን ማዳከምና ከተቻለም ማጥፋት ነበር። ምክንያቱም የአማራ ህዝብን ልክ እንደ በዳይ ነበር የወያኔ ትርክት ሁሉ። ስለዚህም ነው የወያኔ ካርታ በሙሉ መላውን ኢትዮጵያ ለብጥብጥ ያዘጋጀው።
    ሌላው ህገመንግስቱ የአዲስ አበባ ልጆችን ከህዝብ አልቆጠራቸውም።
    ህገመንግስቱ ከሁለትና ከዛ ብሄር በላይ ቅልቅል ኢትዮጵያውያንን የሚወክል ህገመንግስት አይደለም።
    በወያኔ የተቋቋመው ህገመንግስት ሙሉ ለሙሉ የአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረና የአማራ ህዝብን መሬት አልባ ለማድረግ ሆን ተብሎ ታስቦበት የተሰራ ህገመንግስት ነው። ስለዚህ የአማራን ህዝብ ለዘር ጭፍጨፋ የዳረገን ህገመንግስ የአማራ ህዝብ ከእንግዲህ አልቀበልም ቢል ምንም ስህተት የለበትም። በግልፅም የአማራ ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደበት ነውና።
    ሌላው እኚህ ዘረኛ ሰውዬ ከተናገሩት የገረመኝ እኔ ስልጣን ከተቆጣጠርኩ ዲሞክራሲ አለ; እኔ ስልጣን ካልተቆጣጠርኩ ዲሞክራሲ የለም ;የሚሉ ናቸው ይህ ህገመንግስት ይቀየር የሚሉት ማለታቸው ነው። ይህንንም ያሉት የአማራ ህዝብን ለመውጋት ነው። በግልፅ ግን የአማራ ሰው ስልጣን ከተቆጣጠረ ረጅም አመት አልፎታል። ጃንሆይ; መንግስቱ ;መለስ ;ሃይለማርያም እንዲሁም አብይ የአማራ ብሄር ተወላጆች አይደሉም። የአማራ ህዝብ ደግሞ ማንንም ጥሩ እስከሰሩ ድረስ ይደግፍ ነበር። አብይንም እኮ ሃገር ያረጋጋል ብለው ደግፈውታል። ነገር ግን ከድጡ ወደማጡ ነው ሃገሪትዋን የከተታት። ስለዚህ የአማራን ህዝብ እየገደላችሁት ለምን ዝም ብሎ አይኖርም የሚል ትርክታችሁን አቁሙ። ይሄንንም ዘረኛ ሰውዬ ጭንቅላትህን እጠብ በሉት። በስተእርጅናው ምናለበት እውነትን ቢያወራ። ስንቅ ይሆነው ነበር።

  • @rttr3992
    @rttr3992 Год назад +1

    ✔️✔️✔️✔️✔️✔️💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Год назад +1

    አቶ ሌንጮ እውነት በርስዎ ዕድሜ ምዕራብ ትግራይ ሚባል እንዳልነበር ወልቃይት ከጥንት በናንተ እድሜ በፊትም የበጌምድር አካል አማራ መሆኑን ሽማግሌ ሆነው መስክረው ማስማማት እየቻሉ አሻሚ ና አጋጭ አድርገው ሊያሳዩትና ግጭቱ ሁሌም ቀጣይ እንዲሆን የሚፈለጉ ነው የሚመስለው።አሳዛኝ ነው በሞት አፋፍ ላይ ሆነው እንኴ እውነትን አለመናገርና ከክፋት ጋር አብሮ ለመውረድ አይምሮን በጥላቻ መሽፈን🤔😏

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Год назад

    ጃለ ሌንጮ እኮ እዉነት እዉነቱን ነው ምናገሮ 👍

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Год назад

    The system is not a new system that will make you feel more no normal life?!.

  • @jehanseyo
    @jehanseyo Год назад +2

    ቤቲ ጀዋር መሐመድን አቅርቢልን

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Год назад +1

    ኧረ ጀዋር ናፈቀን፣

  • @Samwho617
    @Samwho617 Год назад

    Put your phone 📱 down and use your notebook, also be polite, Guy is older than your grandfather 👴🏽

  • @tizazukelbesa962
    @tizazukelbesa962 Год назад +2

    ቤቲ የኔ ምርጥ ጃዋርን አቅርቢልን እስቲ እንደ ምንም ብለሽ🙏

    • @kindness2071
      @kindness2071 Год назад

      ይህ የማን ሚዲያ አድርገ ሽ ነው?😂

    • @firaolabdissa6547
      @firaolabdissa6547 Год назад

      የ ቤተልሄም ታፈሰ ነዋ 🤔

    • @kindness2071
      @kindness2071 Год назад

      በጣም ጥሩ ነው, በርችልን. ግን አጀንዳዎቿ በጠቅላላ.... 🤭

    • @tizazukelbesa962
      @tizazukelbesa962 Год назад

      @@kindness2071 በዚሁ ለማለት ነው አትጠበብ

  • @user-lg4lr8by3v
    @user-lg4lr8by3v Год назад

    1 tebie yale le oromo ezibe yelim politicigha besimue tedladelacue nigedubet 😂😂😂🤣🤣🤣

  • @abelworku992
    @abelworku992 Год назад

    ቤቲ የምሬን ስዩምን ተሾመን አንድም ቀን አቅርበሽ አታውቂም even lt tv ላይ ስትሰሪ ለምን የኔ ጥያቄ ከቻልሽ መልሺ ካልቻልሽ ግን ሄደች በቃ

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 Год назад +1

    are Betty yehe sewye lash beyu kezi yemigegna adis neger yelem jajtual

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y Год назад

    ሚዛናዊ እባት ናቸው:thank you

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Год назад

    ጠንካራዋ ሴት ቤቲዬ ቆንጆ

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 Год назад +1

    ሰቶ መቀበል ብቻ ነው ያለን አማራጭ..... ኦቦ ሌንጮ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Ye Oromo ASHARO hula!!!!

  • @mulukendemewoz6088
    @mulukendemewoz6088 Год назад

    Anchi dedeb wusha anchi inji shifta ye amhara wetatoch aydelum giseshin tebiki serre hadheraw

  • @addisman5642
    @addisman5642 Год назад +1

    what goes round comes back around❗
    you cant kill out all Amharas it will definitely back fired one way or another its all about time we shall wait and see❗❗

  • @tsegagebrezgi6063
    @tsegagebrezgi6063 Год назад

    ጤና ይስጥልኝ ቤቲ አኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ አፍሪካ ውሰጥ አንችን የመሰሉ ጠንካራ ጠያቂ ጥቂት ቢኖሩ እንዴት እናድግ ነበር ግነ ምን ያደርጋል 😢ሰለ ሌሎች አላቅምዐ እኔ ትመችኛለሽ ኦቦ ሌንጮን አታድክሚያቸው በቃቸው ዘመናቸውን ለፉ እኛ ተተኪዎቹ ለመስማማት እንሞክር

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Год назад

    Wake up Oromo everyone all over the world?!.

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Год назад +1

    Mr Lencho Amhara oppression on others was dismantled in 1966 (Ethiopian calendar) and for 17 years Derg was led by Mengistu H/ M , Teka Tulu ,Debela Dinsa .....In 1991 Tplf came to power and the country was immune from the Amhara Ghost for 27 years and finally in 2018 Prosperity party came to power with the absence of Amhara Ghost. My question to you is where is this Ghost Amhara that wants to impose its culture ,religion and language and establish one Ethiopia under its influence? If you don't have answer I think you need to visit psychiatrist because phobia of none existing entity is a mental disorder known as pschizophrenia

    • @bbwingsblack7872
      @bbwingsblack7872 Год назад

      the ghost is you and your alike that eating each other in Amahara Infront our eye at this Moment

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      The ghost will soon come to 4 killo physically.

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 Год назад

      @@andenetashenafi814 you wait your Ghost coming physically in 4 Kilo I wait my king coming physically in Jerusalem.

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 Год назад

    Ye kebtoch wyyit

  • @greatethiopia3972
    @greatethiopia3972 Год назад

    ቤቲ ለማያውቅሽ ዘረኛ ይመስላችዋል ግን አይደለሽም

  • @ethio1775
    @ethio1775 Год назад

    Uff meles zenawey tero belual ewnetem new oromo hager memirat aychelem belwal indew telek sew yelew tow ye mil hulom zerenga wetetewech

  • @billy6166
    @billy6166 Год назад

    በምጀመሪያ ይህን ቃለ ምልልስ እንድንመለከትና አስተያየታችንን እንድንሰጥ እድል ስለሰጣችሁን እያመሰገንኩ ወደ አስተያየት እሄዳለሁ። አቶ ሌንጮ በጋዜጠኛዋ እህታችን ለቀረበላቸው ጥያቄ መልሱን የሰጡበት አክያሄድ ምንታዌነት ወይም ሁለትአዊ ማንነትን ያንፀባረቀ ነው። ጥያቄዎቹን አንድ ጊዜ ሙሉ ስልጣን እንዳለው ግለሰብ ሆነውና በሌላ ጊዜ ደግሞ አስተያየት ከመስጠት በዘለለ ምንም ማድረግ እንደማይችል ተራ ስግለሰብ ሆነው ሲናገሩ ይስተዋላሉ። ይህ ነገር ለኔ ብቻ የተሰማኝ አይመስለኝም። ለምሳሌ ያክል ስለ ህገ መንግስት በተነሳው ጥያቄ ላይ; በአብዛኛው ያላቸው አስተያየት ከላይ ላልኩት ነገር ማረጋገጫ ይሆናል!

  • @netsantmulissa113
    @netsantmulissa113 Год назад

    Obbo Lencho as usual !! Brilliant politician that I am always proud.

  • @surafeldebrework8306
    @surafeldebrework8306 Год назад +1

    የተለመደውን የኦነግ አስተሳሰብ አምጥቶ ኢትዮዺያ የአንድ ብሄር ነች ቋንቋውም አንድ ነው ያለ የሚልም የለም የ50 አመት ያረጀ ወሬያችሁን በየመድረኩ በመደለቅ ሌላውን ማሳሳት አይቻልም አሁን። አሁን ጊዜው ጥሩነቱ ሁሉም ከሞላ ጎደል ታይቷል ማን ምንድነው የሚለውን ለመለየት ህዝቡ አይቸገርም።

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Год назад

    Long live for our leader Oromo!!!!.

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat Год назад +2

    ገዳ ሞጋሳ በተግባር እያየን ነው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ሌላውን ማረድ እና መዋረድ አይደለም:: ቤት አፍርሶ የሚገል አረመኔ ጨካኝ ተንኮለኛ መንግስት ከ ዘረኛ ደጋፊዎች ጋር ለፍርድ ይቀርባል:: Abbo Lecho you are see the horror your beloved Olf/opp doing to Amhara and others, we are seeing human suffering unspeakable atrocities and slaughtere genocide ethnic cleansing by your oromo government the killing and displacement of millions poor Ethiopians as you speak, you know what is coming but you choose to spin the stories, freedom and justice will be coming

    • @alikodinko9158
      @alikodinko9158 Год назад +1

      Always you are crying about evicting and killing, then who is evicting and killing Agews, Kemants, Wollo Oromos, Tegarus and Gumuzes ? Who is crying to impose the old and rotten Menelik's brutal system on Ethiopian peoples ? I am sure you know who they/you are, and whether armageddon or apocalypse will be coming as you said, subjugated Ethiopian peoples will fight it to the end.

    • @MsScarygoat
      @MsScarygoat Год назад

      Imposing the old feudalism system, who get rid of the old feudalism king and family run BS, Amhara youth did, fought and died for land reform,
      Amharas never evicted anyone in history, they live with every one.
      You on the other hand trying to force Geda oromo on others. AMHARA wants democratic Ethiopia. Amhara's will never let you slave and oromaized southern Ethiopia, you know justice will be served the horror and Genocide Your olf/opp savages will get answers, disarm FANO then come on in. BARARA RECLAIM

  • @tesfaeweldemariam5240
    @tesfaeweldemariam5240 Год назад

    GALA is vampire 👹👹🦓🦓🤮

  • @shorfawondoshasafo7156
    @shorfawondoshasafo7156 Год назад

    Thank you Beti Itti fufii....

  • @ayobmuzzollo478
    @ayobmuzzollo478 Год назад +1

    Mr lencho as a veteran politician what do you exactly want to deliver . After the war of 1998 and 2000 badme issue was ruled in court of law . Why do you want to mix it with welkait. Second you Betty be professional as a journalist, Mr lencho your comments look like you are supporting war again on badme issue. Your opinion does not fit with your intellect ,class and experience, Pretoria meeting was not called to define tigray boundaries. You need to be specific in your answers. Please preach pease.

  • @sadamjemal6522
    @sadamjemal6522 Год назад

    ጀወር ናፍቆናል

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Год назад +2

    If Oromo still speaks out with Amharic language honestly but no way to explain why the other side?!.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 Год назад

    Ye prtoryan Kenya semmementen en dr.henoke,thegaye, pro,esqale games gabesane enje flagotshen,yemtetayeqwn, ataqrblen, betame wardeshe, these is foules.

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 Год назад

    UNITED STATES OF ETHIOPIA!!!

    የU.S.A ሕገ-መንግሥት እና የስቴቶች የአስተዳደር ሥርዐት እና መዋቅሮች፤ ለኢትዮጵያ በልኳ እንደተሰፋ ልብስ ነው!!! -ይህ ከሆነ የኢትዮጵያ ዜጋ በሙሉ ሠው-በመሆኑ ብቻ ይከበርና፤ የጥንታዊ-ጋርዮሽ ዘመን ፖለቲከኞች ጫጫታና ሁካታ ጭጭ-ምጭጭ ይላል!!!

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Год назад

    የአማራ ህዝብ ወደ ነፃነት ጉዞ ነው የወጣው ወዴት ነው የሚሸፍተው ?!

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Год назад

    እኔ የማይገባኝ, ዘርም በሉት ብሄር, ምንም በሉት ምን, የልዩነት ፖለቲካ "የእኛና የእናንተ" ፖለቲካ ህገመንግስታዊ በሆነበት ሀገር እንዴት የጋራ ራዕይ ይኖራል ተብሎ እንደታሰበ ነው። በከፋፋይ ፖለቲካ ውስጥ አድሎ ሳይኖር ራሱ የአድሎ ስሜት አይጠፋም !! መፍትሄ የሚመስለኝ ወይ በጋራ ማንነት ላይ መስማማት ነው, ወይ መበተን ነው!! ግን ለመበተንም ደግሞ ሌላ ዘላለማዊ የድንበር ፍጭት ውስጥ መኖር ሊያስፈልግ ነው!! ስለዚህ ኢትዮጵያን ማፍረስ ይቻል ይሆናል, አሸናፊ ግን ይኖራል ማለት አይደለም!! እኔ እኝህን ሽማግሌ ብሆን ከመሞቴ በፊት እሱና መሰሎቹ ለጀመሩት የእልቂት ጎዳና ሀላፊነት ወስጄ ንሰሃ እገባለሁ።.

  • @olsanwondimu
    @olsanwondimu Год назад

    Well come honorable Lencho leta to Betty's studio for an interview

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Год назад

    ሁለተኛውን መንግስት ሽመልስ አብዲሳን አቅርቢልን አቁሙን አሳውቀን

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Год назад

    Ato Lecho said, *the problem in ethiopia now is : ethincs idiology,/ competition ". Ok? Who brought this Worst Ethincs idiology cancer to ethiopia. He is the one who brought this Evil and fake politics. As concequece,more than 2000000 millions of ethiopian people killed since 1967 during Wayne , shabia and ethiopian fighting!!! Still now Ethiopian killed in Walaga Benshangul and others places and displaced everyday!! This very very heartbroken!! All those horrific events are the consequences of ethincs idiology politics. This horrible and dangerous politicis must be gone from ethiopian soil !!!