ክፍል 1 - ቆይታ ከአነጋጋሪዋ ሞዴል ውብአለም ጋር -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, RUclips channel and website www.eyitatv.com for more.

Комментарии • 46

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 месяцев назад +5

    ልጅትዋ በእድሜዋ ገና ልጅ ናት ግን ብዙ የሳይኮሎጂ ችሎታ ወይም ስጦታ አላት።
    ወንድ "ፈሪ" ነው በሚለው ባልስማማም የወደዳት ልጅን ቀርቦ ተቃውሞ ሲገጥመው ስብርብር ብሎ መሬት ስለሚወድቅ ያንን እውቅናና ክብር ማጣት ግን ያስፈራዋል። ለብዙዎች ጦርነት መሄድ ከዚያ የተሻለ ነው።

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 5 месяцев назад +4

    ስንጠይቅ ስናወራ disrespect ከዛ ዝም ስንል " ለምን አትጠይቁንም?" 😂😂 ክላሽ አያደርግም።" ጠይቁንና እንቢ ብለን ልባችን ሃሴት ታድርግ" አይነት ነገር ለቅሶ 🤣🤣

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 5 месяцев назад +1

    እርች በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ሳቅሽ ሁሉ ምችቴ ነው ምችት ይበልሽ ሞዴሏም ምርጥዬ ነች

  • @samuelgebeyehu
    @samuelgebeyehu 5 месяцев назад +1

    Wubalem,
    You are amazing woman.You could be the role model for lots of young girls and women.The will be benefited if they listen to you.RESPECT and Love!!!

  • @TesfayAbuhay
    @TesfayAbuhay 5 месяцев назад +1

    Great work

  • @fikremaryamendaykefagn7228
    @fikremaryamendaykefagn7228 Месяц назад

    ዉብ ሴት ነሽ እዉነትም ማማ

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 3 месяца назад

    ጎበዝ ተሳለቁብን እኮ!

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 месяцев назад

    You are Awesome Webalem 😍👏🏼👏🏼

  • @ethin369
    @ethin369 5 месяцев назад

    wow you are correct I can not live with out sport..

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 5 месяцев назад +1

    ጠያቄዋ እጅጉን ውብ ነሽ❤ቸኮሌት ከረር❤

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 5 месяцев назад

      ፌስ ቡክ ላይ ያለቺዋ ጠያቂዋና ሞጋችዋ ነኝ ምትለዋ ውባለም ነች እንዴ?

  • @boratube998
    @boratube998 5 месяцев назад +1

    She is speaking the bitter truth.

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 2 месяца назад

    Please 😂😂😂atasikugn eyitewa bale TV asasakish yamiral ❤❤❤

  • @DollyCalvin-n3p
    @DollyCalvin-n3p 6 дней назад

    Brown Cynthia Gonzalez Edward Martinez Jessica

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 5 месяцев назад +1

    ጃኒ ❤ኣምጪልን በጣም ነው ምንወዳት

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm 5 месяцев назад +1

    Huletachum fegegtachu des yilal

  • @babayg8131
    @babayg8131 5 месяцев назад

    Woldase newae yweafersewa damo toteamyz adergeangea

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 5 месяцев назад

    Woregna anchi rasesh kaleshewu gemashun atargim

  • @user-qx6wq7hc7o
    @user-qx6wq7hc7o 3 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @Mehamednesru
    @Mehamednesru 5 месяцев назад

    በትክክል ዋጋ ያስከፍላታል

  • @LeighBozzo-u1d
    @LeighBozzo-u1d 7 дней назад

    Gonzalez Jennifer Harris Kevin Brown Susan

  • @hordadaba
    @hordadaba 24 дня назад

    ወንዱ ምናልባት ገንዘብ የሚያባክን ከሆነ በሁለቱ ስምምነት ሴቷ ቤቱን ብትመራ ምንም ችግር የለውም የወንድ ተግባራት በርካታ በመሆኑ የተቀሩትን ቢፈጽም ምንም ችግር የለውም ባይ ነኝ

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 5 месяцев назад

    ውባለም መካሪያችን

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b 3 месяца назад

    በሳል ሰነጋገር ፡ከሰው፡ጠፋው ራሴን ለማሳደግ፡የገጠመኝ እውቅና ከመጠን በላይ ፡ስለነበር፡ራሴን፡እመጥን፡ዘንድ፡ራሴን፡ለመብሰል፡ ጠፋው። ብልሕ፡ሰው፡ነሽ።

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 5 месяцев назад

    ከዚህ ሁሉ "ወንዲላ" ሴት አንድ አንቺን ትክክለኛዋን ሄዋን እናግኝ??? ተባረኪልኝ እህቴ; ያንቺ አይነት አስተሳሰብ ያላት ሴት ካገኘሁ አንዴ ብቻ ሳይሆን እየደጋገምኩ ነበር የማገባት! ዳሩ ግን የለችም: እኔም ጋብቻን እንደጠላሁ እንዳለሁ አለሁ!...በዚሁ Status መቀጠሌም አይቀርም። ..የለችማ!!!

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Месяц назад

    Waddcate mar my honey

  • @Rob-tu8ep
    @Rob-tu8ep 5 месяцев назад

    I guess to be relevant as a female its enough if you are beautiful , may be add nice personality to it. But as a man its different , you need to be smart , strong , charismatic , rich , tall , handsome , well networked . Its simply a handful.

  • @user-lw4gm1ru2r
    @user-lw4gm1ru2r Месяц назад

    አወክሽ አወክሽ ሲሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች😂

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 5 месяцев назад

    tultula bado meda 😂😂😂😂

  • @tilahunfanna6901
    @tilahunfanna6901 9 дней назад

    አረ እነዚህ መሳሳቅይል አረጉን አይደል እዴ? አይነጥላ አለብህ እስክባል ድረስ ነው እምፈራው እሺ

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 2 месяца назад

    ተይ እንጂ ካፒታሊስት ስርአት ሰለሆነ ወንዱ መከራ እየተሸከመ ሴቷን መጠበቅ አለበት እውነትሽን ነው አንቺ ጥፍርሽን እሞረድሽ ልትኖሪ

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes 5 месяцев назад +1

    You are utterly wrong about the Gold digger idea. Gold diggers will never settle , they always leave their partner for better materials. There is always someone richer than you and they seek that person over you . So stop this unhinged idea that women are born with that behavior.

    • @tilahunfanna6901
      @tilahunfanna6901 9 дней назад

      Unfortunately, most women are materialistic. They are mostly open to better like a guy with more money which is a gold diggers type. However, Wubalem is different. She is here for us to fight our fear to talk a girl we like. Honestly, doing complicated calculus is easier than talking to a girl I like. Therefore, we need a mentor like Wubalem who can help us to get out of our fear.

  • @user-zm1yo8oj3g
    @user-zm1yo8oj3g 5 месяцев назад

    አነጋጋሪዋ ሞዴል😂😂😂 መቼ ነው ያነገገረችው ? ይህን ሀገራዊ issue እየተነተነች ነው? 😂😂😂😂

  • @AsmesayHula
    @AsmesayHula 5 месяцев назад +1

    ማንም እንደፈለገ የሚሆንባት ሀገር

  • @gosayenegashe911
    @gosayenegashe911 5 месяцев назад

    woy zendro,,, manew degmo asreo yeftat?

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 5 месяцев назад

    ደረጃ ነኝ❤ቆራጥ ነኝ ኣስባለሁ ❤ምርጫ ❤ወሳኝ ❤😂😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @byourselfluvyourself9978
    @byourselfluvyourself9978 5 месяцев назад

    Ginbaram Ena feminist!

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 5 месяцев назад +1

    ናችሁ ነው የሚባለው!!! ናቹህ እሚባል አማርኛ የለም!!!

    • @kwjwtw403
      @kwjwtw403 5 месяцев назад

      ችግር የለውም ይባላል ምክንያቱም ፍቅር እስከ መቃብርን አንብብና ስለ አማርኛ እውቀት ታገኛለህ

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 5 месяцев назад +1

      @@kwjwtw403 ናቹህ ትርጉም አይሰጥም ጌታዬ

    • @kwjwtw403
      @kwjwtw403 5 месяцев назад

      @@dinqtube3727 አቧራ አታንሳ ያለችው ናቹ እንጂ ናቹህ አላለችም ስለዚህም ናችሁ እና ናቹ ተመሳሳይ ትርጉም ነው ያላቸው

    • @kwjwtw403
      @kwjwtw403 5 месяцев назад

      @@dinqtube3727 በነገራችን ላይ ልጅቷኮ አለች እንጂ በጽሁፍ አልገለጸችም ወሳኙ በማለት እና በጽሁፍ መካከል ልዩነት ስላለ ፍርዱን መበየን የሚቻለው በጽሁፍ እንጂ በማለት ብቻ ይመስለኛል ምክንያቱም አብዛኛው አንድ ሰው ሲጽፍና ሲናገረው የተለያየ ስለሆነ