Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወገኖቼ ዝምብላቹ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነዉ ጎሽ
😂😂😂
😂😂😂 ምግብ ነው እማ
eshi
እሽ😂😂😂😂
አንቺስ ባለጌ ነሽ 🤣 አሳዳጊዎችሽን አሰዳቢ እንዴት እንደምታስጠይ ባየሽው ሴት አሰዳቢ ነሽ 🤭
ዛሬ 1ኛ ነኝ ሰላም ለሀገራችን አማራዬ 🙏💚💛❤️
ለክልሌ በይ ኢኔ ኢትዮጵያዊእጂ አማራ አይደለሁም የሀገራችንም ስም ኢትዮጵያ እጃ አማራ ይደለም እየሄድሽ ገለቴ😂
ሰላም አሲር ❤❤
@@Yfdbkgምን አንገበገበሽ ታዳ 🤔 መብቷ ነዉ። I love amhara ይመችሽ እናት😊
ብልጽአግና ኮ 😂 ከሰዉ አረጓደዉ ልማት ይበልጥበታል
Etc bbc😅😅😅
ዛፍን ተክዬ አሳድጋለው እንጂ አልከፍልም አልልም😂አይ ጊዜ ክቡሩ የሰው ልጅ ቀለለ ማለት ነው 😢
አረ ወገን ሽሮ ሳይሆን አለመብላት ነዉ የሚያቀነጭረዉ አሴሮ (ወንዱ ሳሮን)ሽሮ ባለመብላትሽ ተጐዳሽ ከዚህ ሌላ አሪፍ ቪዲዮ ነዉ በርቺ
አሴ ሰላም ነህ ወንድማችን ፊትህ ተቀየረብኝ ወይስ ፀጉርህ ስለለጠፍከው ነው ፊትህ ጭር አለብኝ አይዞህ በርታ ❤❤
መኪና ገዛው እያለች ስታወራ የሚያጨበጭቡት የሚስቁት ምንድነው ደሜ ፈላ ስታወራ
አክቲንክ ግን ሌላ ሌቭል ላይ ወጦል የምር የናትና ልጅን የሰራችው ልጅ ትገርማለች የምር
ጠቅ ማረግ አምሮኛል ችኮች
እንኳን በደህና መጣህ ዛሬ አንደኛነኝ ይመችህ
What's more important very funny 😂😂😂
አሴር ኢትዮጵያ ውጥ ነው ሰው የረከሰውፈጣሪ ይሁነን
አሲሮ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉🎉አንደኛ ነኝ
አሴር ተው ሳሮን ላይ አትፍረድ ምክንያቱም ከዚህ በፊት Instagram ላይ abuse እየተደረገ እንደሆነ story አድርጋ ነበር እና video ልብ ብለህ ብታየው ጥርሷ የሆነ ነገር ሆኗል 30:51
😂😂😂😂
Welcome bro atr❤❤❤❤
አተ ስታስጠላ ጉረኛ 24 ሰአት እየበላክ አሑን መላ ስታገን ሽሮ ምናምን ትላለክ የኢትዮ። ምርጥ ምግብ ነው
Asero yebale mekinawa story yayehbet eyta tleyale bro😁😁😁😁
ስማ ስለሰላቢው ያወራው ልጅ ካንተ ጋር እስቃለሁ ብዬ ብገባ ብቻዬን ነው የሳቅኩት ካናዳ ከገባህ በኃላ ሳቅ ቀንሰሀል ሶስት ልጆች አሉኝ አሜሪካ ገብቼ እንኳን እየሳቅኩ ነው በጣም ነው ሳቅህ የሚያስቀኝ
❤
የሚበላሰው ግን ለምንድነው ማይወፍረው እች አሁን እንዲህ ያለ አጎራረስ 😮😮
ሰው ሚሞት አመስል እኮ ለገዘብ እህአክል ጭካኒ ገዘቡ መቀበር ቸው ይሁን የጭካኒ ጥግ አረ ወይኔ😭😭😭😭ለቤተሰቦቹ አላህ ሰብር ይስጣቸው
Lik neh sew beyeguzew eyemote tset eyalu le zenbaba yanejibalu ende gud eko new anyway yimechi Bro
fast alex and aser love😁😁😁
ሰዉ ቢገጭማ ቁጭ አርጎ ዳቦ ያበለሀል ወላሂ ሰዉ የገደሉት ሁሉ በትንሽ እስራት ተፈተዋል ። ግን የሀገሬ ሰዉ ስለሚበቀል እዛ ግድም አይኖሯትም
አሴርዬ😮❤❤
ሰው የገጨ በሦስተኛ ወገን 40ሽ ነው የአብይ ዛፍ300-350ሽ ነው 3ሰው መግጨት ያዋጣል ማለት ነው ከዛፉ😂
እምዩ ኢቲዮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
አሜን 💚💛❤🙏🍫🍫
welcome ❤❤❤❤❤❤❤
ሲጀመር ሳሮን አደለችም በጣም ተቀይራለች እኮ😮😮
Welcome
የልጅቷን ታሪክ ሙሉውን ሰምቻለው ገራሚ ሴት ናት
ማካበድ ምን አመጣው ታዳያ እኛም ስድት እየልፋን እኮ ነው
ሰው የገጨማ 500,000 ይሸለማል ሰው የረከሰበት ዛፍ የከበረበት የአብይ ገዳዩ ዘመን ነው‼️
አይ በአሑኑ ሰአት ከምንም በላይ ሐገራችን ላይ የሰው ነብስ ነው የረከሰው የመርከሱ ጥግ ከሰው በላይ ዘባባ ዋጋ አወጣ
ዛሬ አንደኛ ነኝ አሴር ዌልካም❤❤❤❤❤️❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ኢትዮጲያ ህዝብ መከራው በዛ ስንት ነገር ነው የምንሰማው
ወንድ ልጅ እንዳንተ እንደቺክ ሲልመጠመጥ ሲደብር። ሆርሞን ቼክ አርግ እስኪ
😢ይገርማል
Aser…. lidia was saying she was parked on the street for the first story and on the second she was stopped and the other car was beside her, so you should listen before commenting. Thanks
የኔ ዓለም❤❤❤
ስትወራ ረዝሞባት ይሆናል እንጂ መኪናው ትራፊክ ላይ ከቆመ ብዙ ሊሏት ይችላሉ። ያለችውን ለመናገር 10 ሰከንድ ወይም ከዚያ በታች ቢፈጅባቸው ነው።
Set asedabi
አሲየ ዉድድድ❤❤❤❤❤
😂😂😂ለዛፍ መቆርቆር 😂😂😂😂
bezi cheguara betebale besheta shero bekag😮
Do you use mascara?
ብልጽግናኮ የሰዉ ሂወት እየተጨፈጨፈ ዛፍ ሚንከባከብ ነዉ አድሴ ስላላደለ አይገርመኝም
ውስጧ ያስቀመጠችው ሰይጣን አለ
እኔ መቶ ፐርሰንት እደግፈዋለሁ ቅጣቱን አንድ ሚሊየን ለምን አይሆንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል አደጋ ከሆነ ቴክኒካል ምርመራ ተደርጎ መለቀቅ አለበት እንጅ የመኪና አነዳዳችን ጥሩ አደለም
Ayi uwket 😅😅😂😂 yaten new demo
ሰው ከገጨህ ነፃ ነው አትከፍልም😂😂
Ethiopian ❤❤❤❤❤
አረ አስሮ ላሽ 😂😂😂😂😂😂
Saronnnnnn
Hey aser welcome
ኤሬ አጎራረሷ ስያስጠላ የት ልሄድባት ነው? ደግሞ ሽሮ መብላት ይቅርና ማየት የምናፍቃቸው አሉ።
arif new wedema berat
Aseryee ❤❤❤❤
ከምር ከ ቪዲዮ ሁሉም የተመቸኝ ቢኖር ወንድ በምድር ይጠፋል ቢባል ደስ የሚል ነገር ነው አይደለም ጠፊቶ እያላቾ ያበዱ አይደለም ያዩትን ወንድ በሙሉ እየጠለፉ ያገባች ያላገች በአንድ ቀን ነው ፍግም ሚሉት 🤣🤣🤣🤣
Welcme asee ❤❤❤❤❤
አሴርየ❤❤❤
ለምንድነው ሁላችሁም አንዳይነት ይዘት ምታቀርቡት pick winner, በ እንስታግራም አናግሩኝ ምናምን ሰዉ እኮ ለየት ያለ ነገር ነው ሚፈልገው
ወይኔ ከሰው ዛፍ የበለጠበት አገር ያሳዝናል😂😂😂
,welcome bro
😁😁😁😁😁 ወይኔ ፍርድ
Dara tewgalsha❤😂
አለን RAT ♥️💞 ሰላም 🎉
😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😅😂
Bro👋👋👋👋👋
Ant sema endbeso betibech new yialekw eske mokerh asayign eshi shero mingebe ayidelem new yialekew tadeyi mindenw?Melselegn eshi tolobele
Yemewedeh ❤❤❤
Sate leje endasate setonew dese yemilew edesate arife tsabaye endinoreny yaderegewe abata new😊😊😊
እኔ ሽሮ በደንብ ከተሰራ ዉስጤ ነዉ ማርያምን ከጎኑ ጎመን ካለበት
😅😅😅😅😅
40 ሺ ሰው ከሞተ ይከፍላሉ ከዛፍ ጋር ይቀያየሩ ወንድም አሴር
Zebaba kedew nefis belexe edme ysxen enji bzu yasayenal abey
ሰው ቢገጭ ይሻለዋል 🤣🤣🤣🤣
aser getan telat tebkek tebkek almetakim😔😔well come
ፍርፍር በጣም ነበረ የም ወደ ው አሁን ግን ዘጋኚ
ሠክረው እየነድ ነው ለሠውም ለአታክልትም ያው ነው
sewochini ke gechuma lishalemachewu seyili ayikerim iko ayefirem lenegeru sewu rekiso yele kazefi yileki😢
ደግ አደረገ በአሜሪካ ካሌፎርንያ ውስጥ ቅርንጫፍ ከሆነ3ሺ ሙሉውን ከሆነ ደሞ 5ሺ ትቀጣለህ የአገር ለምን ይገርምሀል
We ar Ethiopia
welcome❤❤❤
tenkiwu enewedkalen
Tibeda besbasa
1000 ማን ይሰጠናል
ይሂ ሁሉ ቅጣት የብር ጥማት ነው
❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ነው አብራቹ ቀሚስ ልበሱ ያለው ልጅ ይመችህ አቦ ዘፍዝፎ ቀምቆ አሰጣቼው 😅😅😅
ብልፅግና አይደል ምን ይደረግ ከሰዉ ይልቅ ለችግኝ ነዉ እንክብካቤዉ በሉ ሹፌሮች ተጠንቀቁ ዛፍ እንዳትገጩ😂😂😂😂😂😂
Saron fara
ምነዉ ካናዳ አደለም የምትኖረዉ እዛም ዛፉ ሆነ የመንግስት ነገር ከገጨህ በደንቡ ትከፉላለህ
ሰላም
Tsegurih ayamrim asatirew
Aser beka yebalefewn shelemat lene setegn pls temari negn yasfelgegnal
ይቅርታ እርስ በርስ አይደለም ሴቶቹም ጥቁር አሜሪካዎች ናቸው እሱም ከሁለቱ ሴቶች ጋር ግንኙነት ነበረው ይህንን ስልህ ይሙት ወይም ይገደል ማለቴ አይደለም እርስ በርስ ስላልክ ነው እጅግ አሳዛኝ ክስተት ነው ዜናውን ከፈለክ ደግሞ NBC 4 local channel ላይ ታገኘዋለህ እኔ ምስራበት አካባቢ ስለሆነ ታሪኩን ከቅርብ ሰዎች ስለሰማው ነው
የስው አምር እይጎተትክ ትኖራላችሁለራስህ እድገት እትፈልግም ከንቱዎች😂
atr🫡🫡🫡
ሽፋሽፍትህን አበጥረከዉ ነዉ😂😂
አንቺ ቡዳ ትፊለት አይኑን ምን አባሽ አሳየሽ
@@memememeMemeyesharg 😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤
ወገኖቼ ዝምብላቹ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነዉ ጎሽ
😂😂😂
😂😂😂 ምግብ ነው እማ
eshi
እሽ😂😂😂😂
አንቺስ ባለጌ ነሽ 🤣 አሳዳጊዎችሽን አሰዳቢ እንዴት እንደምታስጠይ ባየሽው ሴት አሰዳቢ ነሽ 🤭
ዛሬ 1ኛ ነኝ ሰላም ለሀገራችን አማራዬ 🙏💚💛❤️
ለክልሌ በይ ኢኔ ኢትዮጵያዊእጂ አማራ አይደለሁም የሀገራችንም ስም ኢትዮጵያ እጃ አማራ ይደለም እየሄድሽ ገለቴ😂
ሰላም አሲር ❤❤
@@Yfdbkgምን አንገበገበሽ ታዳ 🤔 መብቷ ነዉ። I love amhara ይመችሽ እናት😊
ብልጽአግና ኮ 😂 ከሰዉ አረጓደዉ ልማት ይበልጥበታል
Etc bbc
😅😅😅
ዛፍን ተክዬ አሳድጋለው እንጂ አልከፍልም አልልም😂አይ ጊዜ ክቡሩ የሰው ልጅ ቀለለ ማለት ነው 😢
አረ ወገን ሽሮ ሳይሆን አለመብላት ነዉ የሚያቀነጭረዉ አሴሮ (ወንዱ ሳሮን)ሽሮ ባለመብላትሽ ተጐዳሽ ከዚህ ሌላ አሪፍ ቪዲዮ ነዉ በርቺ
አሴ ሰላም ነህ ወንድማችን ፊትህ ተቀየረብኝ ወይስ ፀጉርህ ስለለጠፍከው ነው ፊትህ ጭር አለብኝ አይዞህ በርታ ❤❤
መኪና ገዛው እያለች ስታወራ የሚያጨበጭቡት የሚስቁት ምንድነው ደሜ ፈላ ስታወራ
አክቲንክ ግን ሌላ ሌቭል ላይ ወጦል የምር የናትና ልጅን የሰራችው ልጅ ትገርማለች የምር
ጠቅ ማረግ አምሮኛል ችኮች
እንኳን በደህና መጣህ ዛሬ አንደኛነኝ ይመችህ
What's more important very funny 😂😂😂
አሴር ኢትዮጵያ ውጥ ነው ሰው የረከሰው
ፈጣሪ ይሁነን
አሲሮ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉🎉አንደኛ ነኝ
አሴር ተው ሳሮን ላይ አትፍረድ ምክንያቱም ከዚህ በፊት Instagram ላይ abuse እየተደረገ እንደሆነ story አድርጋ ነበር እና video ልብ ብለህ ብታየው ጥርሷ የሆነ ነገር ሆኗል 30:51
😂😂😂😂
Welcome bro atr❤❤❤❤
አተ ስታስጠላ ጉረኛ 24 ሰአት እየበላክ አሑን መላ ስታገን ሽሮ ምናምን ትላለክ የኢትዮ። ምርጥ ምግብ ነው
Asero yebale mekinawa story yayehbet eyta tleyale bro😁😁😁😁
ስማ ስለሰላቢው ያወራው ልጅ ካንተ ጋር እስቃለሁ ብዬ ብገባ ብቻዬን ነው የሳቅኩት ካናዳ ከገባህ በኃላ ሳቅ ቀንሰሀል ሶስት ልጆች አሉኝ አሜሪካ ገብቼ እንኳን እየሳቅኩ ነው በጣም ነው ሳቅህ የሚያስቀኝ
❤
የሚበላሰው ግን ለምንድነው ማይወፍረው እች አሁን እንዲህ ያለ አጎራረስ 😮😮
ሰው ሚሞት አመስል እኮ ለገዘብ እህአክል ጭካኒ ገዘቡ መቀበር ቸው ይሁን የጭካኒ ጥግ አረ ወይኔ😭😭😭😭ለቤተሰቦቹ አላህ ሰብር ይስጣቸው
Lik neh sew beyeguzew eyemote tset eyalu le zenbaba yanejibalu ende gud eko new anyway yimechi Bro
fast alex and aser love😁😁😁
ሰዉ ቢገጭማ ቁጭ አርጎ ዳቦ ያበለሀል ወላሂ ሰዉ የገደሉት ሁሉ በትንሽ እስራት ተፈተዋል ። ግን የሀገሬ ሰዉ ስለሚበቀል እዛ ግድም አይኖሯትም
አሴርዬ😮❤❤
ሰው የገጨ በሦስተኛ ወገን 40ሽ ነው የአብይ ዛፍ300-350ሽ ነው 3ሰው መግጨት ያዋጣል ማለት ነው ከዛፉ😂
እምዩ ኢቲዮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
አሜን 💚💛❤🙏🍫🍫
welcome ❤❤❤❤❤❤❤
ሲጀመር ሳሮን አደለችም በጣም ተቀይራለች እኮ😮😮
Welcome
የልጅቷን ታሪክ ሙሉውን ሰምቻለው ገራሚ ሴት ናት
ማካበድ ምን አመጣው ታዳያ እኛም ስድት እየልፋን እኮ ነው
ሰው የገጨማ 500,000 ይሸለማል ሰው የረከሰበት ዛፍ የከበረበት የአብይ ገዳዩ ዘመን ነው‼️
አይ በአሑኑ ሰአት ከምንም በላይ ሐገራችን ላይ የሰው ነብስ ነው የረከሰው የመርከሱ ጥግ ከሰው በላይ ዘባባ ዋጋ አወጣ
ዛሬ አንደኛ ነኝ አሴር ዌልካም❤❤❤❤❤️❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ኢትዮጲያ ህዝብ መከራው በዛ ስንት ነገር ነው የምንሰማው
ወንድ ልጅ እንዳንተ እንደቺክ ሲልመጠመጥ ሲደብር። ሆርሞን ቼክ አርግ እስኪ
😢ይገርማል
Aser…. lidia was saying she was parked on the street for the first story and on the second she was stopped and the other car was beside her, so you should listen before commenting. Thanks
የኔ ዓለም❤❤❤
ስትወራ ረዝሞባት ይሆናል እንጂ መኪናው ትራፊክ ላይ ከቆመ ብዙ ሊሏት ይችላሉ። ያለችውን ለመናገር 10 ሰከንድ ወይም ከዚያ በታች ቢፈጅባቸው ነው።
Set asedabi
አሲየ ዉድድድ❤❤❤❤❤
😂😂😂ለዛፍ መቆርቆር 😂😂😂😂
bezi cheguara betebale besheta shero bekag😮
Do you use mascara?
ብልጽግናኮ የሰዉ ሂወት እየተጨፈጨፈ ዛፍ ሚንከባከብ ነዉ አድሴ ስላላደለ አይገርመኝም
ውስጧ ያስቀመጠችው ሰይጣን አለ
እኔ መቶ ፐርሰንት እደግፈዋለሁ ቅጣቱን አንድ ሚሊየን ለምን አይሆንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል አደጋ ከሆነ ቴክኒካል ምርመራ ተደርጎ መለቀቅ አለበት እንጅ የመኪና አነዳዳችን ጥሩ አደለም
Ayi uwket 😅😅😂😂 yaten new demo
ሰው ከገጨህ ነፃ ነው አትከፍልም😂😂
Ethiopian ❤❤❤❤❤
አረ አስሮ ላሽ 😂😂😂😂😂😂
Saronnnnnn
Hey aser welcome
ኤሬ አጎራረሷ ስያስጠላ የት ልሄድባት ነው? ደግሞ ሽሮ መብላት ይቅርና ማየት የምናፍቃቸው አሉ።
arif new wedema berat
Aseryee ❤❤❤❤
ከምር ከ ቪዲዮ ሁሉም የተመቸኝ ቢኖር ወንድ በምድር ይጠፋል ቢባል ደስ የሚል ነገር ነው አይደለም ጠፊቶ እያላቾ ያበዱ አይደለም ያዩትን ወንድ በሙሉ እየጠለፉ ያገባች ያላገች በአንድ ቀን ነው ፍግም ሚሉት 🤣🤣🤣🤣
Welcme asee ❤❤❤❤❤
አሴርየ❤❤❤
ለምንድነው ሁላችሁም አንዳይነት ይዘት ምታቀርቡት pick winner, በ እንስታግራም አናግሩኝ ምናምን ሰዉ እኮ ለየት ያለ ነገር ነው ሚፈልገው
ወይኔ ከሰው ዛፍ የበለጠበት አገር ያሳዝናል😂😂😂
,welcome bro
😁😁😁😁😁 ወይኔ ፍርድ
Dara tewgalsha❤😂
አለን RAT ♥️💞 ሰላም 🎉
😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😅😂
Bro👋👋👋👋👋
Ant sema endbeso betibech new yialekw eske mokerh asayign eshi shero mingebe ayidelem new yialekew tadeyi mindenw?
Melselegn eshi tolobele
Yemewedeh ❤❤❤
❤
Sate leje endasate setonew dese yemilew edesate arife tsabaye endinoreny yaderegewe abata new😊😊😊
እኔ ሽሮ በደንብ ከተሰራ ዉስጤ ነዉ ማርያምን ከጎኑ ጎመን ካለበት
😅😅😅😅😅
40 ሺ ሰው ከሞተ ይከፍላሉ ከዛፍ ጋር ይቀያየሩ ወንድም አሴር
Zebaba kedew nefis belexe edme ysxen enji bzu yasayenal abey
ሰው ቢገጭ ይሻለዋል 🤣🤣🤣🤣
aser getan telat tebkek tebkek almetakim😔😔well come
ፍርፍር በጣም ነበረ የም ወደ ው አሁን ግን ዘጋኚ
ሠክረው እየነድ ነው ለሠውም ለአታክልትም ያው ነው
sewochini ke gechuma lishalemachewu seyili ayikerim iko ayefirem
lenegeru sewu rekiso yele kazefi yileki😢
ደግ አደረገ በአሜሪካ ካሌፎርንያ ውስጥ ቅርንጫፍ ከሆነ3ሺ ሙሉውን ከሆነ ደሞ 5ሺ ትቀጣለህ የአገር ለምን ይገርምሀል
We ar Ethiopia
welcome❤❤❤
tenkiwu enewedkalen
Tibeda besbasa
1000 ማን ይሰጠናል
ይሂ ሁሉ ቅጣት የብር ጥማት ነው
❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ነው አብራቹ ቀሚስ ልበሱ ያለው ልጅ ይመችህ አቦ ዘፍዝፎ ቀምቆ አሰጣቼው 😅😅😅
ብልፅግና አይደል ምን ይደረግ ከሰዉ ይልቅ ለችግኝ ነዉ እንክብካቤዉ በሉ ሹፌሮች ተጠንቀቁ ዛፍ እንዳትገጩ😂😂😂😂😂😂
Saron fara
ምነዉ ካናዳ አደለም የምትኖረዉ እዛም ዛፉ ሆነ የመንግስት ነገር ከገጨህ በደንቡ ትከፉላለህ
ሰላም
Tsegurih ayamrim asatirew
Aser beka yebalefewn shelemat lene setegn pls temari negn yasfelgegnal
ይቅርታ እርስ በርስ አይደለም ሴቶቹም ጥቁር አሜሪካዎች ናቸው እሱም ከሁለቱ ሴቶች ጋር ግንኙነት ነበረው ይህንን ስልህ ይሙት ወይም ይገደል ማለቴ አይደለም እርስ በርስ ስላልክ ነው እጅግ አሳዛኝ ክስተት ነው ዜናውን ከፈለክ ደግሞ NBC 4 local channel ላይ ታገኘዋለህ እኔ ምስራበት አካባቢ ስለሆነ ታሪኩን ከቅርብ ሰዎች ስለሰማው ነው
የስው አምር እይጎተትክ ትኖራላችሁለራስህ እድገት እትፈልግም ከንቱዎች😂
atr🫡🫡🫡
ሽፋሽፍትህን አበጥረከዉ ነዉ😂😂
አንቺ ቡዳ
ትፊለት አይኑን ምን አባሽ አሳየሽ
@@memememeMemeyesharg 😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤