የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን የእለት ተእለት እንቅስቃሴና የሠራዊቱን የሀገር ፍቅርና የአንድነት ስሜት በተመለከተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024
  • የሀገሪቱ ሰላም አስተማማኝ ሆኖ እንዲቀጥል ሕዝብ የጣለባቸውን አደራ በቀጣይ አመትም በቁርጠኝነት እንደሚተገብሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ገለፁ፡፡
    ወደ ባድመ ተጉዞ የነበረው ሪፖርተራችን አማረ ተመስገን ደግሞ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን የእለት ተእለት እንቅስቃሴና የሠራዊቱን የሀገር ፍቅርና የአንድነት ስሜት በተመለከተ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል፡፡

Комментарии • 71

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 лет назад +6

    ወድሜ ስይድውይ አላህ ይጠብቅህህ የናቴ ልጂ እረመቸነው እማይህል እህህህ እስቲ ስለድናቸው ሲስግዱ ስለድናቸው ጫና አታርጉባቸው እሽ ስምታችኃል።

  • @weliamabrahamayele8012
    @weliamabrahamayele8012 7 лет назад +2

    እ /ር ይጠብቃችሁ አደራችሁን የወደባችን ነገር አስቡበት እንመልሣለን። ወደባችን ለመመለስ ስበሐት ነጋ እና በተሠቦቹን ፀድቃነን እና ዶ/ር ደብረ ፅኦን ጨምሮ ከእትዮጵያ መረድረ ገፅ መመጥፋት አለብን ።

  • @ክብርለማርምድንግልይሁንስ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወገኖቼ የኢ/ያ አንበሶች

  • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ

    የናቴልጂ ውድሜ ስይድድድ እህህህህ አላህ ይጠብቅህ ውድ ወድሞቸ ስላማችሁ ይብዛ 💔💔💔😭😭👈

  • @ቲቲነኝ-ሰ1ፐ
    @ቲቲነኝ-ሰ1ፐ 5 лет назад

    እኔ ጀግናሽ ማነው ብባል ምንግዜም የኔ ጀግኖች እናንተ እና እናንተ ነችሁ ሁሌም ጥላ እና ከለላ እግዚአብሔር ይሁንላቹ እንወዳችዋለን ጀግኖቻችን

  • @ggt1732
    @ggt1732 7 лет назад +1

    ባላቹብት ቦታ አላህ ይጠበቃቹ ያረቢ የኔንም ወድሜን አምጣሊኝ አሚን የረብ

  • @genetgebremicheal8379
    @genetgebremicheal8379 6 лет назад

    igziabher ke nante gar yhun jegncacinn 💪💪💪💪💪selam selam hono ye sellam inwedahu alle

  • @ትግራይዓደይሰላምኪየብዛሕ

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድምቼ

  • @Mariya-py1ez
    @Mariya-py1ez 4 года назад +2

    የኔምስኪኖች አላህ ከጎናቺሁ ይሁን

  • @أحمدمصطفى-ط9ش1ح
    @أحمدمصطفى-ط9ش1ح 4 года назад

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @እኛናእኛ
    @እኛናእኛ 3 года назад

    የኔናቶችችች ጥቁርር ብለዉ እኛ በልተን ጠጥተን እናድርለን እነሱ በዚህህህ መልኩ እህህህ አሏህ ይጠብቃችሁሁ

  • @kimberlyvasquez2521
    @kimberlyvasquez2521 7 лет назад +3

    የኛ አንበሶች እንካን አደረሳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @seadaethiopia9094
    @seadaethiopia9094 4 года назад

    አሊህ ይጠብቃችሁ ኢትዬጲያ ለዘለአለም ትኑር

    • @wedisenafe7931
      @wedisenafe7931 4 года назад

      fuck your ኣሊህ and fuck ethiopia shabia for ever.

  • @sebleseble4673
    @sebleseble4673 6 лет назад +1

    Love you mekelakeya betam new ye mewedachhu

  • @ለሁሉምግዜአለሁእግዚአብሔ

    እግዝአብሄር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ

  • @የማሜእህትነኝየአህመዶታና

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኊለን

  • @senoramartha6921
    @senoramartha6921 6 лет назад +6

    ወይኔ እንዴት አንጀቴን በሉኝ ወገኖቼ...💔😢😢 ደህና ምግብ እንኳ ያገኙ ይሆን ለምን እንዲህ ክስት አሉ😢 ምናለ ሰላም ብታወርዱ ግን. እወዳችኋለሁ ክፍ አይንካችሁ😢😢😢

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    አይዞን በርቲ ወድሞቸ

  • @taybaabdullah5401
    @taybaabdullah5401 4 года назад

    አላህ ከናተ ይሁን ያረብ አሁን ስንቱ ነው ወንድሙ ወታደር የሆነበት እኔ ግን ወንድሜ ወታደር ነው ግን አልሀምዱሊላህ ህልሙም አገሩን ማስከበር ነበር ተሣክቶለታል አሁንም ማስተሩን እየተማረልኚነው አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋልወደ ወታደር ሲገባ እናቴ እራሶን ልታጠፋነበር አሁን ግን ሁሉም አልፎ ደስተኛናትልኚ የኢቶቢያ ጀግኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ✋✋

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 6 лет назад +1

    ጌታ ይጠብቃቹ ወገኖቼ

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 4 года назад

    ወድሞች ኩራታቺን ደህናምግብ ሳበሉ አገር አከበራቺሁ አላህ ይጠብቃቺሀ

  • @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ አንበሳ ስውዳችሁ

  • @heatheat7064
    @heatheat7064 7 лет назад +1

    አ/ር ይጠቃቹ

  • @ebrahem11isam92
    @ebrahem11isam92 7 лет назад +4

    ሠላም ለኢትዩፒየ ኑሪልኝ

  • @AN-jj3xk
    @AN-jj3xk 5 лет назад

    ወንድሞቸ አሏህይጠብቃችሁ

  • @mentewabyeeamharalijnegn8186
    @mentewabyeeamharalijnegn8186 7 лет назад +1

    Emebet Kegonachihu Tehu Ewene Betam New Metasazenugn

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад

    በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 4 года назад

    ዉይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @አአ-ፈ5ጘ
    @አአ-ፈ5ጘ 7 лет назад +1

    አላህ ሠላም ያድርጋቺሁ

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 7 лет назад +1

    የእኛ ጀግኖች ኑሩን

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 4 года назад

    Wayee faxarii badamuu yeshafanachuu wadii waddamochee

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 4 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ ለኛ ብለው እኮነው የኔ ውዶች በጣም ከስተዋል ለምን ?????,

  • @mddilshaddilshadoii4463
    @mddilshaddilshadoii4463 4 года назад

    አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ7ቸ

    ሻቢያን ከዚች ቦታነዉ እየተቀበሉ እሚቀጡት ዋዉ ደስይላን ደበር ጠባቂወች በርቱ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 6 лет назад

    የኔ ከርታቶች. ሲያሳዝኑ

  • @tesigiebelete634
    @tesigiebelete634 7 лет назад +1

    ማን እንደ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይህ ሁሉ ምኑም አይደለም ።

  • @emebetkaftamuu9102
    @emebetkaftamuu9102 7 лет назад

    egzabiher amlak yii xabiqachu. wegenochee
    edmee inaa xenaa yisxachu Ethiopia le zelalem tinurrr

  • @ebenezerkassu87
    @ebenezerkassu87 4 года назад

    my heros

  • @Imra671
    @Imra671 7 лет назад +1

    ደስ ይላል በጣም አላህ ይጠብቃቹ

  • @abedelaabedela9507
    @abedelaabedela9507 4 года назад

    ያለፍነባቸው ሀይለኛ የፈተና መስመሮች

  • @hawamohammed8796
    @hawamohammed8796 7 лет назад

    EnkonAderasaheu 2010 Ena Watader lamaune hulame Emanalhu gine aletasakalenem

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው

    Enezih enqu ethiopiawi betebekuat hager lay new bandawechi bewust hunew emiyateramsut woy

  • @djggdjhbf8470
    @djggdjhbf8470 4 года назад

    😘😘😘😘❤❤❤❤💋💋💋💋💋

  • @ኤርትራእልልልልልልልልል

    Badme Eritrea badme adey botay

  • @hwhhwh
    @hwhhwh 4 года назад +1

    ከምር መከላከያ ሚሊየን ቢከፈላቸዉ ሲያሳቸዉ ነዉ

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @kmalkmal2956
    @kmalkmal2956 Год назад

  • @natimessi1502
    @natimessi1502 6 лет назад

    enate gmatoch dedebat

  • @klimklim8074
    @klimklim8074 7 лет назад

    Serawet wendemoca fitary yetebekachu uffff anjeta belachut ega tegetn enaderal enant kawera ga taderalachu

  • @123456tabt
    @123456tabt 7 лет назад +4

    I am not proud of this army because it is slaves for Tigrai Generals........Shabya bidemesisew des yilegnal..ye Tigre agelgay ashiker new hulum....zero...zero....zero...

  • @ababalwemakutu2284
    @ababalwemakutu2284 4 года назад

    Geta enateni yetabki

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 7 лет назад +5

    No Tigre in the front! Cowards!

    • @salihcerto9618
      @salihcerto9618 6 лет назад

      ቆሻሻ ከቆሻሻነት ኣልፎ ኣያውቅ ያውቆሻሻ ነው::

  • @amharicnews3989
    @amharicnews3989 4 года назад

    Life is not have choosing edf is no profession for edf life is not have choices

  • @mhreteabwelday6875
    @mhreteabwelday6875 4 года назад

    X

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 7 лет назад +3

    የትግራይ አሽከር

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 7 лет назад

    Almost hulum Amara nachew! Anid tigere yelem begeza meretachew! Wodesat yemilakew yetawoke new!🙇

    • @richk143
      @richk143 7 лет назад

      east coast ... what would you have said if all were Tigre... hulum tigre bihone you will cry when all are from all the country you cry again oh no tigre... what a looser cry baby

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 7 лет назад

      nani spam Did I say they all should be Tigre??? Y are all Amharas on the front?! Nd most generals conerels are tigres? Almost 95% generals are Tigres! But where are they to protect their land???Even on the struggle against Mengisitu Amharas fought nd secrificed a lot! But Tigre talk as they fought alone! This is stupid and racism! This will lead to civil war nd possibility of Genocid!!!

    • @abebechmegersa8021
      @abebechmegersa8021 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 7 лет назад

    ጉረኛ የዘረኞች ቅጥረኛ