አጃኢብ ያሰኘው የእንዝርቱዋ ጭፈራ በዓባይ ቲቪ ስቱዲዮ ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 106

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 9 месяцев назад +10

    መቼም ማይለወጥ ድምጥ መሲዬ የኔ የሴተ ጀግና ብዬሻለሆ በረቺ የሰዉ ወሬ አትስሚ በራሥሺ ሙደ ፍታ በይ ለልጆችሺ ነዉ ምኑሬዉ ኑሬላቸዉ ደስተኛ ሆነሺ

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 9 месяцев назад +6

    መሰሉ በጣም ጎበዝ ድምፅዋ ..

  • @tetetz2660
    @tetetz2660 9 месяцев назад +6

    የኔዉድ የሰዉካሚት አተሰሚ አንቺ ተምሳሌትነሺ 3ልጃችቀንምሊሊት ለፈቶማሰደግቀላላልነዉ ከዚህ ሀገረ ሰረቶየሚበላአይወድድም❤❤❤❤

  • @yesoritlaba
    @yesoritlaba 9 месяцев назад +2

    Classical.. ዘመን አይሽሬ ድምፅ! ስራና ተሰጥኦ የተገናኙልሽ መሰሉ የርጎየወች ፍሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ.. እኔንደሁ አንችንና ፍቅራዲስን እየሰመሁ ስንቴ የታክሲ ፌርማታየን እንደዘልኩ😂

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 8 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጅ መሠሉ በጣም ነው ምወድሽ ድምፅሽን ስሰማው ደስ ይለኛል መልካም ሴት ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ😍😍😍

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 9 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ልዩ ድምፅ የቤተስብሽ ነው ደስ የሚል ድምፅ የሚገርመኝ እንድ አይነት ነው የሺየን እናናን ይቀርባል ድምፅሽ ብርቱካንን ያው ከነሱ እይደል የወጣሽው በጣም ነው ምወዳችሑ የኔ ቆንጆ መቸም ስመጣ ሳላይሽ አልመለስም ከኤርትራ ነን እንወድሻለን

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 6 месяцев назад

    Good job, sistet. I love it very good, voice and song. Keep it up the good job. Have a nice blessed everyone. God blessed all countries .

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 9 месяцев назад +48

    አማራው ባህልን ሀገርን ጠብቆ ሲለያዘ ያሳዲዱታል እራሱ እየተራበ አርሶ ያቀርባን እየከፋው ሰውያዝናን ፈጣሪ ይዲርስልህ

    • @tsegafekere3739
      @tsegafekere3739 8 месяцев назад +2

      This is tigrayan/ eritrean dress but true

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 8 месяцев назад

      ​@@tsegafekere3739ትግሬ መሬቱ ደረቅ ነው ጥጥ አይበቅልበትም እኮ 😂😂😂

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 8 месяцев назад

    • @elda554
      @elda554 8 месяцев назад

      ​@@tsegafekere3739ሸማ የት ታውቁና ጀዲ ና የአረብ ሽፎን ነው ልብሳቹ ሸማ የአማራ ነው ስሙ ሳታውቁ ነው ምትለብሱት መነን ይባለል ኤርትራ ደሞ ጭራሽ መነን ከአዲስአበባ ነው ምታስገቡት ሀገራቹ ሸማ ሚባል የለም ከእኛ ጋር በነበራቹ ጊዜ የወሰዳቹት ነው ኤርትራእኮ ትገርማላቹ ቡና ሳታመርቱ በአለም አንደኛ ቡና የኤርትራ ተብላቹ ታውቃቹ ነበር ከኢትዮጲያ ወስዳቹ የኤርትራ ምርት ነው ብላቹ ስሸጡ ነበር እፈሩ የኛን እንጀራ የኤርትራ ነው ምትሉት ሁሌም መስረቅ ነው ስራቹ

    • @elda554
      @elda554 8 месяцев назад

      ​@@eshetubeyene9557 ሸማበዛላይ ስሙ መነን ነው አዲስአበባ መተው ነው ሚያሰሩት የነሱ ልብስ ጀዲ ና የአረብ ሽፎን ነው ጥጥ መፍተል የአማራ ባህል ነው በተለይ ሴት ማወቅ ካለባት ሙያ ውስጥ አንዱ ነው ጥጥ መፍተል,ዶሮ ወጥ መስራት,እንጀራና ዳቦ መጋገር,ጠጅ,ጠላ,መጥመቅ, ዋና የአማራ ሴት ግዴታዎች ናቸው እነሱ በአማራ እንደቀኑ ነው የማያወሩት የለም ከጎንደር የተዘረፋት እንግሊዝ ሙዚየም ያሉት ቅርሶች ምስክር ናቸው የአማራን ባህል የሚያሳይነው ልብሱ ጌጡ,ዘውድ,ቅርሳ ቅርስ እረ ስንቱ ተነግሮ አያልቅም እንኳን ሰው ፈረሶቻቸው የወርቅ ጌጥ ያረጋሉ

  • @Tittina-j2s
    @Tittina-j2s 9 месяцев назад +12

    ይቅጥላል ባህላችን አማርዪ ይመችቻችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mearegatakilt6778
    @mearegatakilt6778 8 месяцев назад

    የኔ ወርቅ የሚገርም ድምፅ የማይለወጥ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 9 месяцев назад +5

    መሰሉየ የኔ ወርቅ ❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 9 месяцев назад +5

    መሰሉ ድቡሸ❤❤❤

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 9 месяцев назад +3

    መሰሉዬ😘❤️❤️❤️

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 9 месяцев назад +5

    መሰሉ ፈንታው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢ስወዳት ትዝታየ ወደሆላ😢😢😢

  • @Tittina-j2s
    @Tittina-j2s 9 месяцев назад +10

    እኔም ሀረብ ሀገረ ሆኝ እናትን እያየሁ እጫፈረኩ ነው

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 8 месяцев назад

    Messeley konjo marawo demse a lot love and respect for you week minded people trying tell you how to dance and how to move you don't gave them no attention because you are a full off confidence stay that way

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 9 месяцев назад +3

    መሰሉ ❤

  • @Tigist2015
    @Tigist2015 9 месяцев назад

    ጎበዞች ሰታምሩ❤🎉

  • @NatiMina
    @NatiMina 9 месяцев назад

    የዝነኛ ቤተሰብ በርቼ ጠንካራ ነሽ

  • @amanadunga3188
    @amanadunga3188 8 месяцев назад

    Meseluy endezih berejm kemise setetay andegn betam new yemetameri

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 8 месяцев назад

    የማይቀየር ድምፅ መሠሉ ፍቅር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 9 месяцев назад +1

    አንደኛ ነሽ መሰሉ ፈንታሁን

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 9 месяцев назад +5

    እንዲህ ነው የሚያምርብሺ

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 8 месяцев назад

    መሰሉየ እንዲህ ነው ሚያምርብሽ የምር ❤❤❤

  • @EeEe-vu1wp
    @EeEe-vu1wp 8 месяцев назад

    አሳዛኝ ድምፅ ነዉ እኮ ደሞ ያለሽ የኔ ዉድ

  • @keralemmekuriaw5931
    @keralemmekuriaw5931 8 месяцев назад

    መቼም የማይቀየር ድምፅ ❤❤❤❤

  • @YetimYetim-z9x
    @YetimYetim-z9x 7 месяцев назад

    እንዲህ ልበሽ ያምራል

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 8 месяцев назад

    መሠሉ የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤

  • @BelinHabeshiwtuYilma
    @BelinHabeshiwtuYilma 9 месяцев назад +2

    በሀገረኛ❤

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c 8 месяцев назад

    የኔዉዉዉዉብድምጥሽዋዋዋዋዋዉ🎉🎉🎉🎉

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 8 месяцев назад

    Keep shining yahagrea lige

  • @ElhamEb-i9x
    @ElhamEb-i9x 9 месяцев назад +1

    Happy holiday 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @selamadane5945
    @selamadane5945 8 месяцев назад

    amaraye wdddddd❤❤❤❤❤

  • @MohammedDawud-og9oe
    @MohammedDawud-og9oe 8 месяцев назад +1

    መሰ ፍቅር በርቺ

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 8 месяцев назад

    መሠሉየሥታምሪ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 8 месяцев назад

    መሰሉ የኛ ንግስት እንወድሻለን❤❤

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 9 месяцев назад

    ይመችሽ መስዬ የምርጥ ቤተስብ ልጅ

  • @AbrahamTareqe
    @AbrahamTareqe 8 месяцев назад

    2❤ጎበዝ

  • @LaveYou-g1e
    @LaveYou-g1e 8 месяцев назад

    ስወድሽ እኮ😅😅😅😅❤

  • @SimretPetros
    @SimretPetros 8 месяцев назад

    Amara Amhara for ever

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 9 месяцев назад

    Endh new yemyamerbeshe
    Leu new bewont

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 9 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @899-r9n
    @899-r9n 9 месяцев назад +2

    wwwwww❤❤❤❤❤

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h 8 месяцев назад

    መስየ ክፈትውኪ ካብ ትግራይ

  • @user-95674
    @user-95674 9 месяцев назад

    መሰሉየ,የሴትትምሳሌትነሺ,እንወደሺአለን

  • @EgigayehuKibret
    @EgigayehuKibret 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mirathmira7377
    @mirathmira7377 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @realityshow1713
    @realityshow1713 8 месяцев назад

    ከፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ቀጥዬ የማደንቅሽ አንቺን ነዉ ኩልል ያለ ድምፅ ያላቹ በስቲድዮ ቅንብር ህዝብን የማትሸዉዱ ባለ original ድምፅ ባለቤት

  • @TitiDejenay
    @TitiDejenay 8 месяцев назад

    Waaw

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 9 месяцев назад +2

    Without AMHARA no ETHIOPIA

    • @abshrogoodman6492
      @abshrogoodman6492 9 месяцев назад

      Stupid there is more than 80 ethnic groups in ethiopia

  • @tsigeredahaileselasse5833
    @tsigeredahaileselasse5833 9 месяцев назад

    አረ ካሜራ ኤዲትንግ አይን ያማል ከት በዛበት

  • @miminegash6411
    @miminegash6411 8 месяцев назад

    የሺ ግን አንዳንድ ቦታ ላይ ለሚመለከታቸው ሰዎ ቦታውን ብትተይ ጥሩ ነው

  • @GetahunShibru
    @GetahunShibru 9 месяцев назад

    Berabo

  • @xciteali30
    @xciteali30 9 месяцев назад

    ንፁሃን በግፍ እየትጨፈጨፈ እለ ምን ይዛችሁታል መለሱ የምትባል ፍጥረት በጣም ታሳዝናለች

    • @aestargata6420
      @aestargata6420 9 месяцев назад

      Engera new esus MN taderg leand ken mestet emachlu ftret aetchubat
      Aemhara enezih sefenu aelekesu mnm teb yemyargulet ylem
      Aemhara fetariw becha new yalew
      😢😢😢😢 Yalfal hulachnm aend lay hunen bedmket yemnakebrbetn gza ykrbln aeman 😢

  • @selamadane5945
    @selamadane5945 8 месяцев назад

    abet mekatel knat firfir aderegachihu stasaznu😅😅

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 9 месяцев назад +1

    Hode basebign

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 8 месяцев назад

    እቺ አዝማሪ እምቅ የአዝማሪ ታሪክ የለውም።

  • @derejenegash8704
    @derejenegash8704 8 месяцев назад

    ስርቅርቅርታው እራሱ ይነዝራል

  • @sintayehucherinet4879
    @sintayehucherinet4879 8 месяцев назад

    አንቺ ከአማራ አብራክ መፈጠርሽን እጠራጠራለሁ በስተርጅና ራቁትሽን ሰውነትሽን በገኃድ እያሳየሽ የምትሆኚውን እያሳጣሽ ነው ሌላው ቢቀር አንገትሽ ላይ ያሰርሽው አሁን እያደረግሽ ካለው ሁኔታ ጋር በፍጹም አይገናኝም አውልቂው መጀመሪያ የመስቀሉነ ምንነት እወቂ ያንቺ አንገት ማድመቂያ አይደለም አሳፋሪ አንቺ በፍጹም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለሽም ጀርባሽ መመርመር አለበት ይህንን አስተያየት የሰጠሁት አሁን በቀረብሽው ሙዚቃ ሳይሆን እርቃንሽን እንደ በለ ዛር ስትዘይ በነበረው ሙዚቃ ተብዬው ላይ ነው ልብ ይስጥሽ ወገኖችሽ በጦርነት፣በረሀብ በየቦታው ይረግፋሉ ከንቺ ግን እድሜሽን እንኳን ባላገናዘበ መልኩ እንደልጅ መሆን ያሳፍራል የተሰበረውን ልቦና ይስጥሽ።

  • @AdelFsha-ic7mu
    @AdelFsha-ic7mu 9 месяцев назад +1

    የሸርሙጣጥርቅምግምሁላ

    • @amhara-ds7vy
      @amhara-ds7vy 9 месяцев назад +1

      የቅናት ጥግ

    • @fatimamuham
      @fatimamuham 9 месяцев назад

      ምላስህ ይቆረጥ

    • @fozi-t5x
      @fozi-t5x 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @AdelFsha-ic7mu
      @AdelFsha-ic7mu 9 месяцев назад

      @@fatimamuham ያችይቆረጥየትላምልይግምሸርሙጣ

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 9 месяцев назад

      አምላኪ ልቦና ሰጠን ማሰተዋል አድለን​@@AdelFsha-ic7mu

  • @tamimahassan6491
    @tamimahassan6491 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Mesret-xg8vy
    @Mesret-xg8vy 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @መሲመሲ-ፈ3ረ
    @መሲመሲ-ፈ3ረ 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤