የመአድ ጠረጴዛው የጎደለበት አርሰናል | Atalanta vs Arsenal | 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • СпортСпорт

Комментарии • 9

  • @Gere-p7p
    @Gere-p7p День назад +2

    ሞኬ ዛሬ ዘግይተህ ነው የመጣኸው።ብትዘገይም እንደሁሌው እንዳበብክ ነው።ምርጥ እይታ ምርጥ አቀራረብ።you are truly best!!

  • @AbebedugaSenbeta
    @AbebedugaSenbeta День назад +1

    ሞኬኬኬኬኬኬኬ ታላቁ።አንደኛው።ሁሌም ታስገርመኛለህ የምለው በምክንያት ነው።🎉🎉🎉🎉 ።ትለያለህ።

  • @abelDesalegn-e4i
    @abelDesalegn-e4i День назад

    መኳንት የምትሰራቸው ፕሮግራሞች እና ዜናዎች ሁሉም አሪፍ ናቸው። ነገር ግን አማርኝን እና እንግሊዘኛን እየቀላቀልቅ ብዙ ጊዜ ስለምታቀርብ ለዛው ለዛው ይጠፋል። ለጆሮ ሳቢ አይሆንም። የበለጠ ውጤታማ እንድትሆን ብታስተካክለው አሪፍ ይመስለኛል።

  • @FikrejesusMehari-fu2uc
    @FikrejesusMehari-fu2uc День назад +1

    Hi moki tiniyanih betam yemechenial beteley sera lay sadamith berita bro
    Tesfalem ke Denmark.⭐⭐⭐⭐⭐

  • @user-mz1gs9fw9c
    @user-mz1gs9fw9c День назад

    ሞኬ እንወድካለን

  • @semirabdu6615
    @semirabdu6615 День назад

    ❤❤tnx mokie

  • @user-mw9fx6rh3l
    @user-mw9fx6rh3l 16 часов назад

    የአርሰናል ትልቁ ችግር የእስኳድ ጥበት ነው ታዳጊዎችን መሞከር አለበት

  • @Mussietayech
    @Mussietayech День назад

    ሠላም እንዴት ነህ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ። አስተያዬት መስጠት ፈልጌ ነበር ፡ መአድ ነው ወይስ ማዕድ ሲፃፍ ከአንተ አይጠበቅም ።

    • @AbebedugaSenbeta
      @AbebedugaSenbeta День назад

      ማዕድ አይባልም መአድ ነው።😅😅