የአርቲስት ሙናዬ ያልተሰሙ ታሪኮች | አርቲስት ሐረገወይን | Artist Munaye Menberu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 34

  • @ZebnayeMahiteme
    @ZebnayeMahiteme 25 дней назад +4

    ቻርሊዬ ጓደኛዬ ከነእናትሽ አሪፍ ታሪክ በርችልኝ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 24 дня назад +2

    ታድለሺ የሙናየልጂ መሆንሺ እስኪ ያልታየካለ እንድናየው እለምንሻለሁ ጣፋጪ ለዛውን አብዝቶ የሰጣት ሙናየና በላይነሺ ምርጥ ሰዎቺ ነበሩ ነብሳቸውን በገነት

    • @HaregewoinBekeleWTsadik
      @HaregewoinBekeleWTsadik 23 дня назад

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ አሜን በገነት ያኑራቸው

  • @ethiomikiyas
    @ethiomikiyas 22 дня назад +1

    እኛም ሠብስክራይብ እያደረግን ነው አንችም በርችልን ማርቲዬ የኔ ፀባዬ መልካም

  • @777-mb40
    @777-mb40 24 дня назад +1

    ሐረግዬ እንዴት ውብ ሴት ነሽ! በጣም ነው የምታምሪው። እትዬ ሙናዬ እናንተን ተክታልናለች። በተለይ አንቺ በጣም ትመስያታለሽ። እርጋታሽ፣ ነገሮችን የምትገልጭበት መንገድ እጅግ በጣም ይደንቃል። ኑሪልን እህቴ። ❤❤❤በርቺ በቅርቡ በጥበብ ስራሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ። በርቺ የኔ ውብ። "እማዬ" ስትዬ አፍሽ ላይ ይጣፍጣል።
    ትሁንዬ ይህችን እንቁ እንስት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። በርቺ።

  • @Woina502
    @Woina502 20 дней назад +1

    photo copy of Munaye menberu

  • @kirubelyohannes3241
    @kirubelyohannes3241 25 дней назад +1

    የሙናዬ ልጅ የሚገርም ታሪክ 😊

  • @MesfinMekonenn
    @MesfinMekonenn 24 дня назад +3

    በሌላም ታሪክ እንጠብቅሻለን❤❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 26 дней назад +2

    የሙንዬ ልጅ ይመችሽ

  • @wubreview
    @wubreview 27 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @TyKk-z8l
    @TyKk-z8l 21 день назад

    💋💋💋🤣🤣🙄🙄🎉🎉😂😂😂

  • @tigistdesta-y2d
    @tigistdesta-y2d 25 дней назад +3

    ቸርሊ የቤት ስሞ ነው ጓደኛዬ ናት እና ለማግኘት እፈልጋለሁ ትግስት ነኝ የፈርሳይ ልጀ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 26 дней назад

    Wow Betam new mewdat yenbere R.I.P mona

  • @Ellatube_e
    @Ellatube_e 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @emebetkebede5516
    @emebetkebede5516 23 дня назад +1

    ሀረግዬ ይመችሽ ግን ዘጋሽኝ

  • @KidistGebeyaw-w4j
    @KidistGebeyaw-w4j 26 дней назад

    konjo tarik

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 26 дней назад

    ሰብ መልሽ

  • @EmebetNigusieEmebet
    @EmebetNigusieEmebet 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikirtetegene-w7y
      @fikirtetegene-w7y 22 дня назад

      እኔም ሙናዬን በጣም እወዳት ነበር አደንቃት ነበር ስራዎቿን እከታተል ነበር በተለይ የቀለጠዉ መንደርን እሷን ለማየት ነበር የምገባዉ 15 ጊዜ አይቼዋለዉ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑርልን ልጇም እሷን ነዉ የምትመስይዉ በጣም ታምሪያለሽ

  • @SelamTasefa
    @SelamTasefa 26 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @NitsuhMakonen-mf3es
    @NitsuhMakonen-mf3es 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @User12073-d
    @User12073-d 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤