ከቀጭኔዋ እስከ ቀጨኔ በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS

Комментарии • 80

  • @bezuayehugerim890
    @bezuayehugerim890 2 года назад +11

    ቀጨኔ አንደኛው መንገድ የኔ የልጂነት ትዝታዬ የተባረከ ህዝብ

  • @user-ys4gx1uf9d
    @user-ys4gx1uf9d 2 года назад +9

    ዬኒየ ክብር ይስጥልኝ ቀጨኔ በጣም ብዙ ጥበብ የሚፈልቅበት ቦታ ነው ብዙ ያልተዳሰሱ እና ያልታዬ ነገሮች አሉ ለህብረተሰቡ ጠቃሚ የሆነ እንደ እቁብ እድር የመሳሰሉት ማህበራዊ እሴቶች የሚንፀባረቅበት ቦታ በመሆኑ የእደ ጥበብ መገኛ ስፍራ ስለሆነ መንግስት ይህንን ህብረተሰብ እገዛ ቢያደርግለት ጥሩ ነው አላለሁ አንተም ክፍል ሁለት ፕሮግራም ብትሰራ እላለሁ

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад +2

      በጣም ነው የሚያበሳጨው ስንት ታላላቅ ሰዎች እንዳልፈለቁበት እነ እሸቴ አስፋው እነ ግራ አዝማች በትዕዛዝ እነ መንግስቴ ከለላ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ ቤተሰቦች ቤት ሔደው ብዙ ታሪክ መነገር ሲቻል በየ ጠጅ ቤቱ እና አረቄ ቤቱ እየወሰደ ማሳየት ሼም ነው የቀጨኔ መገለጫ መጠጥ አይደለም ስንት ጥበበኛ እና ባለ ሙያ የፈለቀበት ባህልና ወጉን ጠብቆ የኖሩ ቤተሰቦቻችን ያቆዩአት ሰፈር ነበረች ነፍሳቸውን ይማርና በጣም ያሳዝናል 😡

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +1

    ስለ ቀጨኔ ታሪክ እና ስዋች ብዙ ብዙ ሳይነገርላቸው ታልፎል !እንዲሁም ቤቶች የቤት ታሪኩ በትክክል አልተነገረም! በደንብ ስለ ቀጨኔ የሚያውቅ ስው ቢኖር ቢያብራሩልሕ ጡሩ ነበር በተለይ የላቀ መጠጥ ቤት መደዳውን ያስሩት ባለቤት በሒወት የሉም ያሠሩት (አቶ ካስኚ ምልኬ ይባላሉ)በደርግ ጊዜ ተወርሶ ባቸው ነው በተረፈ እንደገና ሄደሕ ቀጪኒን በደንብ ከድሮ ጀምሮ የሚያቅ ስው Guide የሚያስረዳ ስው ቀረፃ ብታደርግ አሪፍ ነው በተረፈ ፕሮግራምሙ የሚደገፍ ነው!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @tigistmamo4880
    @tigistmamo4880 2 года назад +16

    እምዬ ቀጨኔ ሰፈሬ ተወልጄ ያደግኩብሽ የድሃ የጥበበኞቹ ሰፈር ❤❤❤

  • @helenadane2676
    @helenadane2676 2 года назад +4

    ዮንዬ በጣም እናመሰግናለን እናከብርካለን እንወድካለን

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 2 года назад +1

    ዮኒ በጣማ እናመሰግናለን ቀጨኔን ለሰው እንዳሰተዋወክልን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 2 года назад +3

    ዮኒ ማኛ ሰፈሬን በማየትህ ብደሰትም የቀጨኔ ታሪክ እንዲህ በአንድ ክፍል ፕሮግራም የሚያልቅ ስላልሆነ ክፍል ሁለትን ብትሰራልን!
    የቀጨኔ ልጆች ከቀጨኔ ብንወጣ ከባህር የወጣ አሳ የሆንን ነው የሚመስለን!
    እምዬ ቀጨኔ ወርቅ ይዝነብብሽ!!

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 года назад +5

    ሰፈራ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰውዳት

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs 2 года назад +10

    Mennn ሾሌ ያነጭ ጠላን ሳታይ? ማርገጃን ሳታይ? ሁለገብን ሳታይ? መንግሻ ጋርጅን ሳታይ most of all ቀጨኔ ደብረሰላምን ሳታይ ቀጨኔን እየሀት ለማልት ከባድ ነው. ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል. ማርገጃ እራሱ አንድ ሙሉ ክፍል ይውጣዋል የልጅ እያሱን እና የንግስት ዘውዲቱን ስጦታ ገብትህ ሳታይ by the way የሚገርም የስነ ህንጳ ወበት. ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን.

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      በጣም ብዙ ትልልቅ ሰዎች ያልተገለፁበት ፕሮግራም ነው አስጎብኚዎቹ እራሳቸው ማፈር አለባቸው የቀጨኔ ታሪክ አረቄና ጠጅ ቤት አይደለም ስንት ለፍቶ አዳሪ እያለ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад

    እምወድሽ ቀጨኔ የተወለድኩብሽያደኩብሽ መንደር ዮኒዬ አንተ ምርጥሰው የተባረከች ማህፀን አንተን የወለደች ኑርልን ሺ አመት❤❤

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c 2 года назад +6

    ሠላም ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ የእኛ ዞሮ መግቢያ አሸናፊ ሆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @tesfayeteferi7500
    @tesfayeteferi7500 Год назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @yaredtesfaye2112
    @yaredtesfaye2112 2 года назад +1

    ቀጨኔ ሰፈሬ። ግን በደንብ የታሰበበት ዝግጅት አልነበረም ብዙ ያልታዩ ቁምነገሮች ነበሩዋት ግን ዮኒ እናመሰግናለን

  • @helenadane2676
    @helenadane2676 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 💋💋💋❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @weldlegese4066
    @weldlegese4066 2 года назад +2

    ትክክል ዮኒዬ አዲሥ አበባዎች ብዙ አካባቢዎቻችን አናውቅም

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +2

    ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው የእናቱን የአረቄ ማውጣት ሥራ እንደመታሰቢያ አድርጎ እየሠራ ማቆየቱ።

    • @Sheger.Gebeya
      @Sheger.Gebeya 2 года назад

      Ere bakeh birr terobet new😂😂😂

  • @askalemariamdesalegnmelese2360
    @askalemariamdesalegnmelese2360 2 года назад +9

    ቀጨኔን በደንብ አውቆ የሚያሳውቅህ ሰው አላገኘህም ነካክተህ አለፍከው። የታሰበበት ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል። ቀጨኔ እዚህ ለመድረስ ብዙ የጣሩ አባቶቻችን እናቶቻችን ገድል አልተነገረም። ቀጨኔ ዘበኛ ሰፈር፣ችሎት፣ማርገጃ፣፩፣፪፣፫ መንገድ፣ማዞሪያ፣መቀጠያ እና ፅድ ቢያንስ ምርጫ መጠራት ነበረበት። ቀጨኔ ደብረሰላምን እና ሽመና እና ሸክላ ሰርተው እየተማሩ ትልቅ ውጤት አስመዝግበው በተለያየ ሙያ ለሀገራቸው አስተዋፅዖ እያደረጉ ያሉ የቀጨኔ ልጆች አልተነገረም። ካለው ላይ ቆጥቦ በእቁብ ሀገሩንም ራሱንም የሚለውጥ/ምትለውጥ ለፍቶ አዳሪ ታሪክ አልተነገረም። ስለዚህ ቀጨኔን የጠጪዎች ታሪክ አይወክለውም!!!

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስንት ታሪክ ያላትን ሰፈር በአረቄና በጠጅ ቤት ወስኖ ለዓለም ማቅረብ ያሳፍራል ለዚህም ተጠያቂዎቹ አስጎብኚ የተባሉት ናቸው ምድረ ማፈሪያ ካላወቁ ለሚያውቅ አይለቁም ቦታውን

  • @fefifefi1433
    @fefifefi1433 2 года назад +1

    Yone betam new yemwedihe edimena tena yesetlegi thank you for this program this is yen sefer new

  • @workagegntemeselew1277
    @workagegntemeselew1277 2 года назад +1

    ስለ ቀጨኔ የተሰራው ፕሮግራም ለሰፈሩ ሚመጥን አይደለም ቀጨኔ ማለት በጣም ብዙ ያልተነገረላት ታሪክ ያላት ሰፈር ናት እጂ አሁን አንተ የሰራኸው ስራ ፈፅሞ ሰፈሩን ስለማይገልፅ ቪዲዮው እንዲነሳ እጠይቃለሁ ስለሰፈሪ በአዲስ መልክ ቤትሰራ መልካም ነው እናም ደግመህ ገመጣህ የሰፈሩን ታሪክ በደንብ አድርገው የሚያውቁ ትልልቅ አባቶች እና እናቶች አሉ ስለዚህ የተሰራው ቪዲዮ ይነሳልንንን ሰፈራችንን አይገልፅም 🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️

  • @linuliyue5800
    @linuliyue5800 2 года назад +1

    Emey kechen tewlj yadkubsh sefer kefushn alsma❤️❤️❤️

  • @tigistmamo4880
    @tigistmamo4880 2 года назад +13

    በጣም የሚያሳፍር ስራ ነው የሰራችሁት አስጎብኚ የተባላችሁት አረ ለመሆኑ እነ ቀኝ አዝማች እሸቴ አስፋው ,እነ ግራ አዝማች በትዕዛዝ ,እነ መንግስቴ ከለላ ,እነ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ ምንስ ትናንት ቢያልፉ ቤት እና ቤተሰብ የላቸውም ምንም ታሪክ እንዳልሰሩ አዋቂ ነን ብላችሁ የሰፈሩ መገለጫ ጠጅና አረቄ ቤት አድርጋችሁ ለዓለም ህዝብ የምታቀርቡት በሰራችሁት ስራ ማፈር አለባችሁ its to big shame 😡😡😡😡🙃🙃🙃

  • @TDesta-jm4ku
    @TDesta-jm4ku 2 года назад +3

    ዮናስ የዱሮ የተዳፈነ ትዝታችንን እየቀሰቀስክብን ነው። ታዲያ ቀጨኔ ሄደህ የአበበ ተሰማን ቤተሰቦች ሳትጎበኝ እንዴት መጣህ። ያን ሰፈር የሚያስታውሰኝ ጥልቅ የሆነ የልጅነት ትዝታ አለኝ። ፕሮግራምህን እንወደዋለን በርታ።

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      በጣም ብዙ ታሪክ የሚያውቁ ሰዎችን ማግኘት ሲቻል ጠጅ ቤትን እና አረቄ ቤትን ማስጎብኘት ትክክል ነው ብዬ አላምንም ቀጨኔ መገለጫዋ መጠጥ አይደለም ያሳዝናል

    • @TDesta-jm4ku
      @TDesta-jm4ku 2 года назад

      @@tigistmamo4880የኔ ሃሳብ የገባሽ አይመስለኝም። የኔን ሃሳብ ወዳንቺ ወደተጣመመ ሃሳብ አታስጠጊው። Don't put your words in my mouth. እኔ ዮናስን የዱሮ አርቲስት ቀጨኔ ስላለ ለወደፊቱ የመሄድ አጋጣሚ ካገኘ እንዲጎበኛቸው ለማስታወስ ነው። የሚሰራን ሰው ከመንቀፍ ለመሆኑ ያንቺን ሃሳብ ለምን አላስቀመጥሽም። ስላልገባሽ እንጂ ጠጭ ቤትና አረቂ ቤት የባህላችን መገለጫ በውስጡ ብዙ ላንቺ የሚገዝፍብሽ የያዘ ነገር አለው።

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      @@TDesta-jm4ku በእንግሊዘኛ መራቀቅክን ተወውና የተጣመመ አስተሳሰብ ያለክ አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም መጀመሪያ ለማውራት ሳይሆን ሰው የፃፈውን ለመረዳት ሞክር አዳማጭ እንጂ ተናጋሪ ለመሆን አትሩጥ ያልተዳሰሰ አለ ስትል እኔም አንተን ደግፌ ነበር የፃፍኩት ግን ምን ያደርጋል ለመተቸት መሮጥ እንጂ ማስተዋል የለም የኔን አስተያየት ለማየት ከፈለክ ወጣ ወረድ ብለክ አንብብ ነገሩ ከመጠጥ አፍቃሪዎች አንዱ ነክ መሰለኝ የከፋክ ለዛ ነው

    • @TDesta-jm4ku
      @TDesta-jm4ku 2 года назад

      @@tigistmamo4880 እንከባበር!እንከባበር! እንከባበር! 🤚 ተቀበል :
      ነግሬሽ ነበረ
      ባህል እንዳለን የከበረ።
      ድገመው!
      ለማግኘት በቱባ
      መሸታ ቤት ገባ።
      የብርሌን አንገት አንቆ
      ወግን ሰንቆ
      መቋደስ ተጠንቅቆ
      ማጣጣም ማሲንቆ።
      እንከባበር! እንከባበር! እንከባበር!😂😂😂

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      @@TDesta-jm4ku ወዳጄ ሰውን ስታከብር ነው የምትከበረው አለቀ በተረፈ ከተጠቃሚዎቹ ወገን መሆንክን አምኛለሁ

  • @manycell9813
    @manycell9813 2 года назад +5

    እምዬ ቀጨኔ ብዙ ያልተዘመሩ ያልታዩ ነገር ነበራት የጠቢባን መፍለቂያ

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      እኛ መገለጫችን ጠጅና አረቄ አይደለም ስንት ታሪክ የሚያውቁ እና ታሪክ የሰሩ ቤተሰቦች እያሉ አጉል አዋቂ ነን ባዮች የሰፈሩን ስም ባያጠለሹት ጥሩ ነበር በጣም ያሳዝናል

  • @tinatadess716
    @tinatadess716 2 года назад +1

    አልተገለፀም ይቀራል ቀጨኔ ብዙ ታሪክ አልተገለፀምይቀራልቀጨኔብዙታሪክአላት

  • @እሙፍቅር-ሠ2ቐ
    @እሙፍቅር-ሠ2ቐ 2 года назад +2

    ሰፈሬ ያደኩብሽ 😍😍😍

  • @kechenetube3402
    @kechenetube3402 2 года назад +1

    ቀጨኔ የባለ እጆቹ መንደር ዘምነገደ እስራኤል ዮኒ ቀጨኔን 2% አላየህውም ብዙ የሸክላና የሽመና ድርጅቶች ያሉዋት እንዲሁም የአይሁዳዊ እምነት ከ 4 በላይ ሙክራብ ወይም ፀሎት ቤት ያላት እንዲሁም ማህበረሰቡ በሚስጥር የያዘው ብዙ ታሪክ ያላት ሰፈር ነች

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 года назад +1

    ትክክል ነው ቤቴ አይሁ ማለት ነው ደስ ስል

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 года назад +1

    ዮኒ እኔ ሰፈሬ ኮተቤነው ግን ቀጨኔን አላቀውም እስኪ ደጅአዝማች ወንድርራድ ትምሕርት ቤትን አስጎብኘን የተማርኩበት ናፈቀኝ አይስደት ከባድነው

  • @bezuayehugerim890
    @bezuayehugerim890 2 года назад +1

    እኔ የደግኩት ጠምዜ ጠጂ ቤት ፊት ለፊት ነዉ በጣም እናመሰግንሀለን ሰፈራቺንን ስላሳየኸን

  • @kefelegnteshome1631
    @kefelegnteshome1631 2 года назад

    waw yoni tanks for all

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 2 года назад +1

    Zemedoche wodedede❤️❤️❤️👌

  • @mahletgizaw3188
    @mahletgizaw3188 2 года назад +2

    ዘበኛ ሰፈርዬዬዬ

  • @naodgirma-m2h
    @naodgirma-m2h Год назад

    እምበላም ብላ የምጠጣም ጠጣ እኛ በምንወደው በቀጨኔ አትምጣ /////ይቻምሽ በያ 😍😁😁

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 года назад

    እውነት ነው ዮኒ እኔ ፬ኪሎ ልጅ ሖኜ ካሣንችሥን፡አላቃትም።

  • @emuyateketel5068
    @emuyateketel5068 2 года назад +1

    ምን ሆናችሁ ግን ብዙ ታሪክ ያላት ሰፈር ከመጠጥ ቤት ወደ መጠጥ ቤት በመዞር የጨረሳችሁት 🤔🤔ታሳዝናላችሁ ይህ ቪዲዮ በአስቸኳይ ይነሳ ቀጨኔን አይገልጻትም 😢

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 года назад +1

    ቦሌ መድዓኒአለም መቼነው የምትኤደው

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 года назад +1

    እኔ ትውልዴ አዲስ አበባ ነው ግን አለቀውም አካባቢውን

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs 2 года назад

    Yeah Margeja

  • @mesikonjo4578
    @mesikonjo4578 Год назад

    ከበደ ሱቅ ምርጥያ ነውእስካሁን ድረስ ስኳር በጥቅል ይሸጣል

  • @kurigetachew1776
    @kurigetachew1776 2 года назад

    Enkon dana metha yoniyee

  • @tiyalashemele8389
    @tiyalashemele8389 2 года назад +1

    ቀጨኔ ሰፈሬ ❤️❤️❤️

  • @jerusalemafwork8681
    @jerusalemafwork8681 2 года назад

    Emye kechene

  • @Rose-dc4uh
    @Rose-dc4uh 2 года назад

    ቦታ ጠፍቶ ነው ጠጅ ቤትና አረቄ ቤት ምታሳየው ሲያስጠላ በናታቹ ምናለ ካላወክ ከሚያውቅ ሰው ጋር ብታገናኘው? ዮኒ ግድ የለህም ይሄን ምስል አጥፋው ሌላ ብዙ ታሪክ አለን

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 2 года назад

    Yonya mert sew👌
    Ahlen wesaheln🤣🙏

  • @azeb4147
    @azeb4147 2 года назад +2

    ምነው ነካክተህ ተውከው ስንት ያልታየ አለ ቀጨኔማ ይቺ ብቻ አደለችም

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      ለዚያውም መጠጥ አረቄና ጠጅ ቤት በጣም ያሳፍራል አስጎቢኚ የተባሉት ማፈር አለባቸው

  • @NewsTickles
    @NewsTickles 2 года назад

    3gnaw menged

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 2 года назад

    ምነው የተሰጣችሁን "ኮሜንት" አነሳችሁትሳ 🤔

  • @tigistmamo4880
    @tigistmamo4880 2 года назад +3

    አረ ቤቴን አሳዪኝ

    • @linuliyue5800
      @linuliyue5800 2 года назад

      Yet akbabi nsh

    • @tigistmamo4880
      @tigistmamo4880 2 года назад

      @@linuliyue5800 ከ 8ቁጥር ማዞሪያ በታች በአንደኛው መንገድ ወይም ደንበል ጋር

  • @frafirfr4856
    @frafirfr4856 2 года назад

    gachya 🥰

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 2 года назад

    sholle nech telan satay

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 2 года назад

    ምነው ዬኒዬ ከመሸ በደም ብናየው

  • @dawit9686
    @dawit9686 2 года назад

    Nibikeeee....😆

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 года назад

    🙏🏆🏅⭐️😘💫

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 года назад

    Ya yoniye sheger is too big I don’t know even kacheneee

  • @mesikonjo4578
    @mesikonjo4578 Год назад

    ቀጨኔ 😂