this is real journalism! bravo young man! I like your show! Berta! we need such kind of shows which give more coverage to our history and iconic places!
When Italy invaded Ethiopia we appealed to League of Nations for help only three countries vote condemning Italy occupying our country. USSR, Mexico and Norway or Finland. Britain and France sided with Italy. USA was not a member the league. That is why we have the Mexico square.
Thanks brother!! በጣም የሚያምር አቀራረብ ኢትዮጵያዊ ስነስርአት ያለው :: እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ
Who are the 12 people that dislike this episode? This show is amazing... I’ve learned so much. Keep up the great work!
የትዝታችን አዘጋጅ አቀራረብህ እንዴት ደስ ይላል ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው
ወይ ኮሜርስና ተግባረእድ? በየቀነኑ ሳልረግጠው የማላልፈው አካባቢ ነበር:: ዛሬ በትዝታ ከአድማስ ባሻገር ስላየኃት ደስ ብሎኛል Thankyou yonase!!!!!
this is real journalism! bravo young man! I like your show! Berta! we need such kind of shows which give more coverage to our history and iconic places!
bravo Yoni...what a fantastic jornalist
Nice coverage. Grew up at Barnero building..
በድሉ ህንፃን 3 ትውልድ ያውቀዋል ብዬ እገምታለው ታሪካዊ ቦታዎች ለማስታወሻ ቢቀመጡልን ደስ ይላል
ወይ ሠፈሬ .... ከሜክሲኮ ወደ ብሥራተ-ገብርኤል ያሉት ሠፈሮች በሙሉ ሰውየው እንዳሉት ፀጥ ያለና የቤተመንግሥት ሰዎችና ሠራተኞች፣ ዲፕሎማቶች የሚኖሩበት ሠፈር ነበር.. የዛሬውን አያርገውና...
masha Allah ያምራል ታዳ ምን ዋጋ አለው አልኖንበት እድሜ ለአረብ ሀገር
ዋውውውደስየሜል ብሮግራምነው
@@mekonentegegn7810 እኔግን ድምፀዌበሆን እፍልጋለሁ
ሰፈሬ። እዚህ አካባቢ ነበር የተወለድኩት።፤ ብዙ የሕይወቴ እንቅስቃሴ እዚህ ነበር። አራዳ እና ነጻ ሆነህ ነው የምታድገው። ሕይወት አይሰለችህም።
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ!
Addis Ababa my home town I love you
ደስየሚለኝፕሮግራምቀጽትልበት
የአሁኑ ትውልድ ተግባሩ ቀሎ ምኞቱ ስለበዛ ታሪኩን ረስቷል። ዘንግቷል።
የሜክሲኮ አደባባይ (Mexico square) የተባለበት ምክንያት ኅፈንኛው ጣሊያን እገራችንን በወረረበት ጊዜ ጃንሆይ ወደ እንግሊዝ አገር ሄደው አርፈው ነበር ከዚያ በሃላ ወድ ጄኔቭ በማምራት የዓለም መንግስታት (League of Nations)በተሰበሰቡት ቦታ ተገኝተው የጣሊያንን የግፍ ወረራ ትክክል እንዳልሆነ ባስረዱበትና ጣሊያኖች ከኢትዮጵያ ለቀው እንዲወጡ በጠየቁበት ሰዓት የስብስባው መሪ በድምጽ ብልጫ እንዲወሰን ሲያደርጉ ከተሰበሰቡት አገሮች መሃከል የሜክሲኮው መሪ ብቻ እጃቸውን አውጥተው ጣሊያን ያደረገው ወረራ ስህተት መሆኑን ያወገዙ በመሆናቸው ጃነሆይ ይህንን ቦታ የሜክሲኮ ዓደባባይ ብለው ስም ሰጡት ነው የሚባለው(Mexiico square )ተባለ።
በድሉ ህንፃ አሁን ያለበት ሆኔታ ያበሳጫል ። ልጅነታችንን አሰታውሰከን። ሜክሲኮ ውበትሸ ልዮ ነው
አጋዚያን የተማራቹ እስኪ ላይክ አድርጉ ትዝታችሁንም እግሩን
Adiss Ababa my home town I love you
I miss mexico and shala cafe , postabet
me too konjo ,, im from Mexico too ,,
ዛሬ ነው ነገ ነው መቼ ነው ስፈሬን ሜክስኮን የማየው? 😍 ,,,,,, ስላም ቆይኝኝኝኝኝኝኝኝ
I do remember Mexico
When Italy invaded Ethiopia we appealed to League of Nations for help only three countries vote condemning Italy occupying our country. USSR, Mexico and Norway or Finland. Britain and France sided with Italy. USA was not a member the league. That is why we have the Mexico square.
Hi
Oh wow, thank you!
@@Mercy2Mee you are welcome!
@@1melkt Thank you and let me add one thing that there is "ETHIOPIA SQUARE" and Ethiopia bus station in Mexico city too.
@@bekeledaba787 Thank you for the information! Almost the entire Latin block was dancing with fascist Italy but, Mexico always stayed on our side.
ካልፌልጆች እስቲ ላይክ ግ••
Ehan lej sewdew betam mert progeram
*Campo Vecchio ካምፖ ቬክዮ ማለት አሮጌው ካምፕ/የድሮዋ አምባ ማለት ነው :)*
ዋዉ
yehe lij mines Kesa?
Woowwww
desss yimeleg perogram new beguget new yimetbekw eko
Ere wede lideta wered belw wede firdbet
Mecsico sefere chela chela atby
Perfect well organized program. Keep it Yoni . Student of Saint Joseph School 1993'