Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለአረብ ጉልበቴን እንጂ ሌላ ነገሬ ገልቤ አልሰጥም
😭😭😭😭😭😭😭😭
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ሳህ ሀያቲ
የኖረ።ነዉ።የከረመ።ለምለም
አላህ ይጠብቀን ከተረገመው ሠይጣን
ሀበሻኮ ነው ይዞባት የጠፋው😥
በጣም አስቸጋሪ ነዉ ብቻ አንዳንዶቹን የወጣንበት አላማ እንረሣዋለን ከነዚህ አይነት ነገሮች አላህ ይጠብቀን 🤲
ምነው አ ችበ ርኔ ልአፍአላ በዛሽ ውስለሚወ ልዱትምአዛዝ ሆሽዱ ቃታም
አሚንን ፈልጋው ላይሆን ይችላል ደፍሯትሥ እደሆን😢
እዉነት ብለሽ ለምለምዬ በርቺ ጎበዝ ግን ስትናገሪ ያኔ ሁሉም አይደሉም የኢጃዛ የሄደ ሁሉ ማለት አይቻልም ሙእሚናት ሙእሚን እህት ወንድሞች አሉና
እውኅትወድኀምኅውያንችንልብይስጠኝአላህ
Asdstsgyalbnggrse, ynaastmrealah. Ytbkbkse
እውነትነው. አለንእረስረአትያለበትኢጃዛያለን. መጥፎውቢበዛምጥሩምእጃዛቢትአለ
A11AS
እዉነትሸ ነዉ የተናገርሸው ሁሉ የኔ እህት ሰለምክርሸ እናመሰግናለን ትምርትም ወሰደናል🌹❤🇻🇳
ልክ ነሽ አዳድሰው ምክር ስድብ ይመሰላቸዋል አዳድሰው ደሞ በስድብ ይማራል
ትክክልነሽ😭😭😭
ተቢየ ግን የጠፈ ሁሉ መጥፎ ይሰራል ማለት አይደለም. ግን ራሳቸዉን. አይጠብቁም. ሲቀጥል ጠፍተንም ሆነ በኩትራት የምንሰራ. ራሳችንን መጠበቅ ግዲ ነዉ. ግን ያልገባኝ ነገር ሳታገቡ ዝሙት እርግዝና ልጅ ወልዶ ማሳደግ. አኡዚቢላ. ወላሂ ይከብዳል. አላህ ይዲረስላት 😢😢😢
Wow🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
ልክ ነሽ እህቴ ላለመጥፋት ብንታገስ ጥሩ ነው ባይሆን ወደ ሃገራችን መሄድ በቃ
Cheger eko kenterat bat demoz erkashi new seraw kebad new
አች ሠብሥክራይብ ይገባሻል የኔ ጀግና ልክ ነሽ 👍👍👍 የኛ መካሪ እህታችን እኔ ኳ አልሀምዱሊላህ 3አመት ልጨርስ ነው ጠለብ ነኚ
hi yetinbi sis love you the way you talk keep up sis gobz proud of youone day i will vist you in Butajra want to see from north america
ሰላም ነሽ የኔ ማርርርር እህቴ አላህ ይጣበቃሽ 💔👏😭🤕👍💕💕💕💕💔💔💔💔💔💔💗💗💗💗💙💙💚💚💚💚💚
💛♥️💚🇪🇹
ትክክል ነሺ ግን ሁሉም አድአደለም
እውነትነውይእህትይኡሉሙእአይደለምይ👍👍👍👍
ጥሩ ነው ምክርሽ ሳውዲን አቀዎለሁ 3 አመት ሰርቼ በሀገሬ ላይ ጥሩ ኑሮ እየኖርኩ ነው በህገወጥ ስደት ጥሩ አይደለም በህጋዊ ቢሆን ይመረጣል በርቺ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ለምለምየ ምን ላድርግሺ የኔ ውድድድድ. ያአላህ. የኔጣፍጭ ትክክል ነሺ አፌ ቁርጥ ይበልልሺ የኔ ማር
በጣም መልካም ሰው የኔ ጀግና አባ ይመችሸ እኔ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውብ ነሸ እማ ስወድሽ ኑሪልን ፈጣሪ ይጥበቅሸ ከኔ ቤተሰብ ሁሉንም ትክክል ነሸ
አው ሳሚተመልሷል እህት እናመሰግናለን ግንስ ስደት አለም ላይ ብዙ ንፁሀኖች አሉ ግንስ ክብር ያጡት ክብር ያላቹውን ሁላ ክብር ያሳጣሉ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረከቱሁ ውድ ናየተከበራችሁ እህት ወድሞቸ ሰላምሰላምብያለሁ ሰላም አችሁብዝት ይበልልኝየኔውዶች ለሙየ ጀግኒትየምወድሽ እካንደህናመጣሽ❤❤❤❤❤❤
ሀቢበቲ የጠፍሁሉ መጥፍ አይስራም እኔ ከጠፍሁ 1 ከ6 ወሬ አልሀንዱሊላህ እየስራሁ ነው ብዙው ስው ደሞ የሚጠፍው በምክኒያትነው ለመጃጃል አይሆንም
ባዳድ ጅል ግብር በቸው እኛ የጠፍንው ለንም እን ስደባል ያርብ ሀገር ሴት እየተባልን
ትክክክክክኮል
@@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ ማሻአላህ
መጀመርያ የመጣንበትን አለማወቅ ነው እጂ ስንቶቻችን ነው አንገታችን ደፍተን እምንሰራው እኔተፍቼ ነው እምሰራው 5 አመት ሆነኝ አንድ ቤት ጠለብ አራት አመት ሰርቻለሁ እና ሁሉንም አይቸዋለሁ ግን ከጠለብ ላወቀበት ጠፍቶ መሰራት ብዙ ለውጥ አለው ግን በመጀመሪያ በጣም እፍራ ነበር መጥፋት ሰወቼ በጣም ከሚባለው በላይ ክፉ ነበሩ ለዛም ነው የጠፋሁት ሰለተገፉሁ ክፉ ቦታ አላጋጠመኝም እስካሁን ለቤተሰቦቼ ቤት ጠለብ ሆኔ ሰራሁ ለኔ ደሞ ጠፍቼ ሰራሁ ቤቴን ሁሉንም አሟልቻለሁ አገር መግባት ነው እጄን ሰጥቼ እና እህቶቼ የመጣንበትን አላማችን አንርሳ እኔ እራሱ ግርም ይለኛል እንድህ ያለ ነገር ስስማ ልቦና ይስጠን
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ አሚንን እህት አንችም ሃሳብሽን አሞልተሽ ላገርሽ ያብቃሽ ማማዬ
Yene jagina tibi nuri yene xafaci geta yibarikishi yene Jagina❤ yene ❤1 adana❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምየይ እውነት ብለሻል ኣትናደጂ ስንት ግዜ ተናግረሻል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጠፍቼ ነው ምሰራው ግን 4 ኣመት ከቤት ወጥቼ ኣላውቅም ተከብሬ መዳሜ ኣክብሬ ነው ምነረው የምር በጣም ጥሩ የሆኑ ቤተ ሰብ ጋር ነው ምነረው ኣጀዛ ኣላውቅም ተመስገን።
እኔም 3አመት አልፎኛል ጠፍቴ ነው ምስራው ስራዬም ቆሚ ነው ኢንሻ አላህ ሀገር እስከምገባ ትግስቱን ይስጠን እያልኩ ነው
እራሥሽ ስላሌላ የምታወርው ጭሊፋፊት ማጀማሪያ እራሥሽ ጣብቅ። ላራሱ የላባቃ ላሳው ጣባቃ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ የእህቶችና የወንድሞች ሥም አታጥፊ እሽ በአንድ ሰው ምክንያት የሁሉ ሰው ሥም ማጥፊት አቁም እሽ አነጋጋርሽን አሥታካክው እሽ ምን ትማሥላሌች እች ቱቱቱቱ 😁😁😁😁😆😆😆😆
Yana konjo siwadish❤❤❤❤❤
እባክሽ የመስማት ችግርእጅ ብዙ መካሪ ሞልቶል ሳሙኤል ማስረሻ እድሜና ጤና ይስጠው ብዙ እያስተማረን አመታት አስቆጠረ ማስተማሩንአስተማሪ ግን መምህርሞልቶል ሰሚእጅ የሌለው
Betikikil samuhil masiresha eko ehule negerachun yesidet abat eko new kalat yatirefnal
እውነትሽን ነው እህቴ መጀመሪያ ራሳችንን መሆን አለብን አላህ ልቦና ይስጣቸው
ትክክል እህትየ ለኛውብላነው እሳምንም አትጉዳም ዝምብላችሁ አትናገሩ እሳ ለኛ ትምርትነው እምታስተላልፈው አበጀሽ የኔውድ
ለሙ ሣሚ አሁንም አለ አልተለየንም በጣም ምርጥ ሠው ነው የሥገደት አባታችን ነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢሥጠው እራሡ ጥሎ ነው ሚመክረን
የእጃዛ ቤት የላውሁሉ የዳሪጋሊ ብላሽ ነው የምትቦራቃቅው አፊሽን ዝግ እራሥሽ እራሥሽ ባእትዮጵ ካሥነት ወንዶች እያታካባሊሊሽ ነባራ ስላሊወሽ ነው የሀያ ቅጥ የምማስላው አጥፊ እዛሽ ዳሞ ትቦርጭቃላች እንዴ የዩትብ ብር ብላሽ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐አች ማን ሆናሽ ነው ማጃማሪያ
አው ልክ ነሽ ግን ሁሉም አንድ አይድለም እኔ ለምሰሌ እጄዛ እዎጣሌው ግን በሌ እትዮ ነው አለሀሚዲልላህ ለሀለሌ ታማኝ ነኝአለህ ይጣብቅልኝ የሌሁትም ዱበይ ነኝ አው ብዙዎቹ አው የረገሉ አለህ ይጣብቃን
መጥፋታቸው ስተትነው ብየባላምንም ብዙእህቶች አረቦች ሲያሰቃዮቸው ይጠፋሉአውቀው የማይጠፍ አሉ እደመፍትሄ አይተው ሁላችሁንም አላህ ላጋራችሁ ሰርታችሁ የምትበቁ ያርጋችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ለስሜት አትቸነፉ አቸንፉት እህቶቸ አተም ወንድሜ ተለወጥ
Afishin satikefichi mikeri ancim set nesh
ትክክል ነው እግዚአብሔር ልቦና የድልን ፈጣሪ ይጥብቅን 🙏🙏😭🙏😭🙏🙏😭😭
አለቅጥም ታበዢዋለሽ ለምለም ምክርሽ ጥሩ ሁኖ እያለ አረብ ሀገር አታግቡ አትዉለጉ የሚለዉ በፍጹም አግባብ አይደለም አለች እራስሽ ያላገባሽ እደሁ ሌላዉን ማከላከል አትችይም ቆይ አለች 7 አመት ሁላ ለምን ተቀመጥሽ ባዮች ቤት 7 አመት ትንሽ መሆኖ ነዉ አገርቤትም ይሁን በሰዉ ሀገር የምታዉቂዉ ያገርሽን ልጂ አግብተሽ ደስ የሚል ሂወት መኖር ይቻላል ዋናዉ ነገር የሂወትሽን አጋር አይተሽ መርጠሽ ማግባት ነዉጂ ሳታገቡ ተቀመጡ በጭራሽ አይባልም
ኧረ አሉ መልካሞች ሁሉም ወንድ መጥፎአደሉም
2 Arogit menkebakebi new bila gabiche altemechengim wet awo keza inega sirri alechi delalawa aliseram akungi keza 3 wer kochi alkung yederesebingi sikayi linegirishi alchilim liki nesh wide❤❤❤❤❤❤
ኡፍ እውነትሽን ነው አቦ ኢጭ የምንሄድበትን አናውቅም የመጣንበትን ለስራ ነው አለማችንን እንረሳለን
በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ አብረን እንማር ስወዳችሁ 👇👇ruclips.net/video/uVdPQJuE7cc/видео.html
💓💓💓💓💓👍
በጣም ነው ያሣቀች
እናመሰግናልን የኔ ጅግና ላንቺ ቃል የለኝም የኔ አስተዋይ በርቺ የኔ ቀመም
ጠፍቸ ስሰራ 5 አመቴ ነዉ እግዛብሔር ይመስገን፱ ስራ አጥቸ ተቀምጨ አላዉቅም ኢጃዛም የምወጣዉ በ4 6 ወር አዴ ነዉ ሁሉ አንደ አይደለም የሁሉንም ስም አታጥፊ
እህት እኔም የቡተጀራ ልጅ ነኝ እንተወወቅ
ትክክል እህቴ አልሀምዱሊላህ እኔም እዳች ነኝ ስራ ልፈታ እችላለሁ ነገር ግን አይደለም እደዚህ አይነት ነገር ይቅርና ሱቅኮኳ አልሄድም መሄድ ካለብኝ ስረአት ካላቸዉ ጓደኞቸ በማቀዉ ሚሻወር ደርሸ እመለሳለሁ
Wowowo yene jaginaa siwodish❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አስተዋይ ነሺ😘
ሀስቡንአላህወኒአመልወኪል??በዋሳብምአናግሬሽአልመለሽም???ስታመቴነዉ??ማዉራትየፈለኩ??ጥያቄንማዉራትአልፈለኩም😭😭😭😭😭😭😭
ለምለምዬ አስተዋይ ምርጥ ሠውነሽ በርቸ አላህ ተጎናሽ የህን ምክራሽ ይምትኸ አትመክር። ምክርን ቴሜክር የገኘኛ ትከ ቤርቸኒ ያነ ቅመም
እንደመር
ላ የተቢየ ወላሂ የጠፋ ሁሉ አይደለም አልሀምዱሊላህ ወላሂ የወጣንበትን አላማ ጠንቅቀን እናዉቃለን ባዳድ አረመኔ ሁሉም አይሰደብ ያማኮ አገር ቤትም አሉ በትዳራቸዉ ላይ ሁሉ የሚሄዱ
እናመሠግናለን ለምክርሽ እሙዬ ልብ ያለው ልብ ይበል
ለምለምዬ ቆንጆ እኔ ጠፍቼነው የምስራው ማዳን እናት ናት በዛለይ በቅርብ ድባይላይ በወጣው አዋጅ ተጠቅሜ ወረቀት አሰርተውልኝ አምና ሀገር ቤት ደርሼ ከመጣው አንድ አመት ከሁለት ወር አነኝ እዚህ ቤትም መስራትከጀመርኩኝ አምስት አመት አልፈን አልሀምድሊላህ ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም እናማ እኛ ጠፍተንየምንሰራልጆሁ ሁሉም መልካም ቤት ወይም ሁሉም ክፉ ቤት ይገጥመናል ማለት አይደለም
ክክክክክክክክክክክክክ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ተበርቸ ሠላመ እኔ ያሣቀኝ ያቺ ንግግር ነው ለምለሚዬ የኔ ውድ አበሣ የኔ ጀግና ወላሂ ሥወድሽ በትክክለ አናት አናታችን በይን ከሠማን ምርጥ መካሪ
ክክክክክታበርቼሰለም
ሁሉም ሰዎች አንድ አይደልንም ሰው ምረጭ ሴትዮ አንዳንድ ሰዎች አለ የመጣሁበትን አላማየን ብሎ ቀን ከለልት የምንፈጋ አለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ሳኡዲ ተመጣሁ 5አመቴ አንድ ቀን የጣመ እንቅልፍ ተኛቼ አላውቅም ድንግልን 😢
አየ ለምየ አንቺ ደርሰሺ ትንጨረጨሪያለሺ እንጂ የሚሰማ የለም ሲደርስባቸው ነው የሚያውቁት
ትክክልነሽ ❤❤❤❤❤
እዉነትሽን ነዉ ዉዴ 👍💗💗💙💙💙
ምርጥ ኢትዮጵያን ቅመም ጎበዝ ወገን ለወገን መማከር ጠቃሚ👏🏽👏🏽❤
ለምለምዬ ንገሪልን እውነት እውነቱን እኔ ከልቤ ነው የምወድሽ መቼም በዚህ ዘመን እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም ለሙዬ በርቺ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጪ 😍😍❤❤❤💕💝💞
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልክብለሻል። ነገርግን ለይተሸ ተሳደቢ ሁሉም አስተሳሰቡ አድ አይደለም
ሸርሙጣ
@@jdhd9577 😰😰😰😰😰😰
ከሆንሽዝም በይ ልጃታ እውነታ ነው ወላሂ እኔ ዛሬ እሱቅ ሄጄ ስም ውጣ አርብ ነው በምን እየተጋዘ ልሽኝ ልሽኝ ፀሀይ አይምታሽ ታክስ አጠብቂ እኔምስክንታ ሽማግሌ ነው ብዬ ተሰፈርኩ ግን የምወራው ብዛቱ እያልኩ እቤት ስልክ ሽጭኝ አለኝ እንብ አልኩት ምን ችግር አለው ክስ ልክ በግል ነው መሻክሉ ደግሞ ውሻ ናችሁ ከገኛችሁት ጋር አይደል አለኝ በንዴት እና ውሸት ነው ማንም አር ብ ወንድ ማገዝ አፈልግም የስትነትሽን ፈልጎ በዝግ የመጣ በፍጫዬ ይውጣ
ሁሉም ሴት አንድ አደለም አትቀባጥሪ ስርአት ያላት ሴት አለች ሁሉንም የአረብ አገር ሴት አትበይ
ሚክሪሽ ጡሩ ነዉ ግን ሁሉም አይዴለም አሉ ለመጡ በት አለማ አንገታቸውን ደፍታዉ በስረዐት ያሚሰሩ አሉ የማጡበት አለማረስታዉ ሌሎችንሚ የሚያሰዲቡ አላህ ቀልብ ይስጥቻዉ
ሳሃእህቴዉነት👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
🍃🍃🍃እወነት ነወ ሴቶች እራሣቹሁንጠበቁ ትምህርት ወሠዲ 🍃🍃🍃
ዝብየሳይሽ ደስ ትኛለሽ ማለት ስራ አክባሪነትሽ እኔም ሰራተኛነኝ ማልት ስራየን ባግባቡ ነው የምሰራው ነገርግን አንችን ሳይ በቃ ጎበዝ አይደለሁም ብየነው የማስበው ሳይሽ ውስጤ ለስራ የበለጥ ፍላጎት ይኖረኛል እናም እህቴ እግዚብሔር ይባርክሽ ላባችንን ጠፍ አዲርገን የምንሰራው ነው በረከት የሚኖረው እኔ እግዚብሔር ይመስገን ጠፍቸነው የምሰራው ነገርግን እደሴቶቹ አልበላቀጥም ሀገሬ የምገባበትን ቀን ብቻነው የማስበው እናቴ አባቴ እደናፈቁኝ ይው 8ት አመት ሊሞላኝ ነው ግን መቸይሆን ሀገሬ የምገባው
ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ እማ
💞💞💞
መጀመሪያ መጥፋት ጥሩ አይዴለም ።የእራስ ቤተሰብ ካለ ችግር የለም ስንት ሴቶች አሉ ስንት ወንዶች አሉ በፍቃዳቸው የሚጃጃሉ ።ክብርን ማስጠበቅ ከራስ ነው።
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል አነመሰግናለየሁ
ዲሰ ላይኮች የዚህ ሰራ ሱሶኞች መሆናችሁን ላይክ ነግሮኛል።😎አልሃምዱሊላህ ሰደት ከመጣሁ 8 ጨርሸ ዘጠኝ ገብቻለው ከጠለብም ወጥቻለው ወንድ በዞሮበት አልዞርም ረፍትም በአሰርና በምሰት ወር ነው የምወጣው። እንኮን ከወንድጋ ልሞላቀቅ ቀርቶ ከጠለብ የገዛሆት ጫማ ነው ያለችኝ ። ምክንያቱም መዘላዘል ብዙ ነገር አለ። እሰካሁን አልሃምዱሊላህ በርች ማማዬ እንዳች ለእህቶች ምክር የሚመክሩ ሴቶች ያብዛልን። የሰደት ወንድ አላማ ያበላሻል ሃላ ቀር ያደርጋል።መጨረሻ ላይ አሳቅሸኝ ክክ
የኔጀግና እህት
አቦልጅ ይውጣልሽ
ወላሂ ትክክል ይመችሺ አቦ
@@kedyetube4847 ደምሬሺ አለሁ
ውይ በናትሽ እምትናገሪውን እወቂው መልካም ነገር ተናገርኩ ብለሽ ቡዙ መጥፎ ነገር እየተሳሳትሽነው መምከር ካለበሽ በስነስራት መናገር ከለሆነ ዝምበይ ምንማለትነው ባማርኛ መናገር አትችይም አረብኛን ምን አመጣው እወቁልኝ ነው አልመሰለሽም እጂ እራስሽን ነው ዝቅ እምታረጊው ያስተምራን ካልሽ ዋናዋናውን ነጥብ ማስቀመጥ አለብሽ ነገር ግን አች ዝብለሽ ትዘባርቂ አለሽ ምድነ አወቀች አወቅች ብትባል ዶሮን በመጫኛ ስቀሉልኝ አልች ይብላን አችደሞ በጣም አበዛሽው
ጎበዝ አቦ አንቺ ልጅ ትመቸኝለሸ እኝንም ቤት ተዘግቶብን የምንውል ልጅወች አብረን መሰደባቸን አይሰሙም
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
በእውነት እህቴ መልካም ምክር ነው ጆሮ ያለው ይስማ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ
በእዉነት፡ማንንም አትፍሪ ከፈጣሪ በስተቀር የኔ ዉብ፡ልክልካቸዉ ንገራቸው ማርካማኞ
ኤጭ ለአረብ ገልቤ ከምሰጥ ብሞት እመርጣለሁ ያስጠሉኛል ሲጀመር ያ ነገር ያላቸው አይመስለኝም
ክክክክክክ
ከከከከከከ
ትክክክል እህት
Kkkkkkkenme
ትክክል እህት
kkየኔ ቆንጆ አትናደጂ ምክርሺ ሀሪፍ ነው ኑሪልኝ
እህቶቼ ቆም ብላችሁ አስቡ በኩርት ፌስታል ልብስ ይዘን ብስኩት እየቆረጠም አረ ስንት መከራ አይተን መተን እንደዚህ መጃጃልና በየ ቦታው የምንዝረከረከው ለምለምዬ ኸርባል አቅል ማፊ ሀሀሀሀሀሀሀ አሳቅሽኝ አቦ ይመችሽ የቡታ ጂራ ልጂ ይመችሽ
ትክክክክልውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል የኒ ማር አስተዋይ ነሽ የኒ ቅመም
ለቻናልሽ ኣድስ ነኝ ግን ብዙ ነገር ተምራለሁ አቦ እንዳንች ያለ ሰው ያበዛልኝ ምርጤ♥
ባድሴት አትሳደቢእሽ የመጣነበትንእምያውቅብዙአለን እሽ ለየተሽተናገር እደ የማንነም ሰካረም እየመጣሽ አታስጠቀሪን እንኳን እደህበለሽን እደወም ስማ ቺ ንጥሩአይደለም አሁን እምታስየው ሁሉየስትአመትነው
♥️♥️❤️🤲
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ 👌👌💝😘
ትክክል ነሽ አህቴ በረቺ
ማማዬ ጠ ፍተው የሚሰሩ ጨዎች አሉ ከማን መዋል ከማን ማደሩ ማወቅ ና መወሰን ያለብን እኛው ነን ማሬ
ሳውዲመስራትያልቻለሰውየትምሰርቶአይቀየርም
ተከከለ
አወ ትክክል ለኔም ለባቴም ቤቴን ሰርቻለሁ አባቴ የዳረኝ ምርጥ ባል አለኝ አልሐምዱሊላህነብሰጡርነኝ ዱአአድርጉልኝ 8ወሬ ነው
በትክክክ👍👍👍👍🌹
አላህ ይጠብቀን አህቶች ተጠንቀቁ 😱😥
ደሞ አንድ የምልሺ ነገር እኔም ጠፍቸ ነዉ የምሠራዉ ግን ሁሉ እኩል አይደለም እኔ ቤታችን የተከበር ነዉ ዝብለሺ አትዝርክርኪ ሙልቅ እማንም ሺሻ ቤትና አርቂያ ቤት የሚቀምጡትን ምድር ቃፊር ሁላ ከነሡ አትሥደቢን እሺ በግ ወርኛ እኔ 4 አመቴ ነዉ ከጠፋሁ ግን የምለብሠዉ ልብሰ እራሡ ሥርኣት ያለዉ ነዉ እኳን ቂጤን ልከፍት የጠፋዉን ሁሉ አትሣደቢ ሥርኣት ይኑርሺ ባለጊ አችም ብሎ
ትምርት እየሰጠችሽ ነው ለዳች አይነቱ ጋጠወጥ ሰው ምክር ስሰጥ ማዳመጥ ነው ብትሰሪም ባትሰሪም ሰው አይሰደብም ባለጌ ክፍት አፋ ትምርት ነው እልቅ አዳምጭ አትገራፈጭ
ዘ ዝሙት ነዉ አንች ግን ብዙም ሌላ አትዘባረቂ እህት ኢጃዛ ደግሞ የሚወጣዉ ግደታ አለው እሺ ሥራ ሲበላሽ ይወጣን ግን እራሳችነን መጠብቅ አለብን እናመሰግናለን ቆጂት
anchim andua neshi mesel tengebegebishi
ወድማችንን በፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉት ስወዳችሁ 👇👇ruclips.net/video/uVdPQJuE7cc/видео.html
ይመችሽ ለምለምዩ በርች እውነትን ይዞ መጓዝ ትክክል ነሽ
የተንቢ የኔ ጠፈጪ ዉድ
የኔ ጀግና ሴት የሴት ጀግና አንቺ ነሽ ከአሁን ዘመን ወንዶች ይልቅ አንቺ ነሽ ጠንካራ ሴት
100%ውድድድድነውእማረግሽ ሳህ
ትክክል❤❤
አቦ ምችት ይበልሽ ለምለምየ
You are best of the best my sister thanks for idves
ምክረሺ ጡሩ ቢሆንም ግን ሁሉንም ሰው በድፍን አትጨፍጭፊ አታካብጂ ማለቲ አሉ ግንባረ ደፍተው የሚሰሩ እኔ ከጠለብ ከጠፍሁ 5 አመቲ ሰራ አልቀየረኩም ኢጃዛቤት የሚሂዱት ሁሉ ሸረሙጣ ናቸው ማለት ሀራም ነው አሉ እቁ እቁ እህቶች ለስራ የመጡ አሉ
በጣም እህቴ ቫዝሊን እኩዋን ገዝቼ መምጫ ሰዓት የለኝም ለስሙ ተፍቸነው እምስራው
ትክክል
ዝበይ አድቱ አችነሽ ሸርሙጣ
@@jdhd9577 በጣም አመሰግናለሁ መልካም ሰው
@@jdhd9577 አንች ነሽ እንጂ ሺሻሽን እየነፋሽ እውነቱን ሲነግሩሽ አመመሽ ስላለሽበት እኮ ነው ስራሽ ስለሆነ አንገበገበሽ ለዛ ነው ይሄን ስድብ የምትሳደቢው እንጂ ከዚህ ነፃ ቢሆኒ አትሳደቢም ነበር ባለየ
የኔ ማራ እጃቺ መካራ አላየሁም እድሜ ጤናሽን ይስጥሽ አሚን አሚን
😂😂😂😂😂😂
እኔ እኮ ግርም እሚሉኝ ልንለወጥ ነዉ ከሀገራችን ከናት ካባታችን እርቀን የወጣነዉ ካረብ ጋ መልከስከስ አላማን መርሳት ነዉ የመጣንበትን ባንረሳ መልካም ነዉ ብየ አምናለዉ
😂
የኔምርጥ ጎበዝ ትክክል ነሺ ግን አይሰሙም ድንጋዪች ናቸው
ሮጠሽ ብሬx ላይ ፊጥ ትያለሽ አደል ጠይቀሺው አላገባሽም ብሎሽ ነው አደል ለታዋቂ ሰው መኪና ለመግዛት ስትይ ሰማው ልበል
ልክ ነሺ እህት 💗💗💗
ጀግናአ
የኔ እህት አላህ ይጠብቅሸ በጣም ልክነሸ አይሰሙም እኔ ሰላየሁትነው ድሮ አሰጠፍተውኝ ብዙ ነገር አሳልፌ አለሁ የዛን ቆጥሮልኝ ሀገሬ ገብቸ አሁን ዱባይ ነው ያለሁት አላህ ያነን ቆጠሮልኝ ያለሁበት በጣም ጡሩ ሰወይ ናቸው እና ልክነሸ
የመቸይቱ ነሺ የስንት አመቱን ነው ወሬ ብለሺ ምታቀርቢ ምታቀርቢው ሲጠፋብሺ
ሀረለምለምተይብዙአለንአንገታችንንደፍተንየምንሰራምንምአያምረንምስራናስራብቻ❤❤❤❤❤❤
አትኀረድይፈረድብሀልነውነገሩ ኡፈ ከባድነው ተደፈራሊሆንይችላል ኡፈ😭😭😭😭
በትክክል
እፍፍፍፍ አስታክ ፊረላህ ሲጀመር ሀራም እዴት ሀጂ ነብይጋ ገላዋን እፍፍፍፍ
ሁሉም አይደዳደም አምስት አመት ተጠፋሁ እልህ ምስል ልክ እየሰራ ሁነው ስራ ካልጠፋ በቀር አንመጥም
ለአረብ ጉልበቴን እንጂ ሌላ ነገሬ ገልቤ አልሰጥም
😭😭😭😭😭😭😭😭
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ሳህ ሀያቲ
የኖረ።ነዉ።የከረመ።ለምለም
አላህ ይጠብቀን ከተረገመው ሠይጣን
ሀበሻኮ ነው ይዞባት የጠፋው😥
በጣም አስቸጋሪ ነዉ ብቻ አንዳንዶቹን የወጣንበት አላማ እንረሣዋለን ከነዚህ አይነት ነገሮች አላህ ይጠብቀን 🤲
ምነው አ ችበ ርኔ ልአፍአላ በዛሽ ውስለሚወ ልዱትምአዛዝ ሆሽዱ ቃታም
አሚንን ፈልጋው ላይሆን ይችላል ደፍሯትሥ እደሆን😢
እዉነት ብለሽ ለምለምዬ በርቺ ጎበዝ ግን ስትናገሪ ያኔ ሁሉም አይደሉም የኢጃዛ የሄደ ሁሉ ማለት አይቻልም ሙእሚናት ሙእሚን እህት ወንድሞች አሉና
እውኅትወድኀምኅውያንችንልብይስጠኝአላህ
Asdstsgyalbnggrse, ynaastmrealah. Ytbkbkse
እውነትነው. አለንእረስረአትያለበትኢጃዛያለን. መጥፎውቢበዛምጥሩምእጃዛቢትአለ
A11
AS
እዉነትሸ ነዉ የተናገርሸው ሁሉ የኔ እህት ሰለምክርሸ እናመሰግናለን ትምርትም ወሰደናል🌹❤🇻🇳
ልክ ነሽ አዳድሰው ምክር ስድብ ይመሰላቸዋል አዳድሰው ደሞ በስድብ ይማራል
ትክክልነሽ😭😭😭
ተቢየ ግን የጠፈ ሁሉ መጥፎ ይሰራል ማለት አይደለም. ግን ራሳቸዉን. አይጠብቁም. ሲቀጥል ጠፍተንም ሆነ በኩትራት የምንሰራ. ራሳችንን መጠበቅ ግዲ ነዉ. ግን ያልገባኝ ነገር ሳታገቡ ዝሙት እርግዝና ልጅ ወልዶ ማሳደግ. አኡዚቢላ. ወላሂ ይከብዳል. አላህ ይዲረስላት 😢😢😢
Wow🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
ልክ ነሽ እህቴ ላለመጥፋት ብንታገስ ጥሩ ነው ባይሆን ወደ ሃገራችን መሄድ በቃ
Cheger eko kenterat bat demoz erkashi new seraw kebad new
አች ሠብሥክራይብ ይገባሻል የኔ ጀግና ልክ ነሽ 👍👍👍 የኛ መካሪ እህታችን እኔ ኳ አልሀምዱሊላህ 3አመት ልጨርስ ነው ጠለብ ነኚ
hi yetinbi sis love you the way you talk keep up sis gobz proud of you
one day i will vist you in Butajra want to see from north america
ሰላም ነሽ የኔ ማርርርር እህቴ አላህ ይጣበቃሽ 💔👏😭🤕👍💕💕💕💕💔💔💔💔💔💔💗💗💗💗💙💙💚💚💚💚💚
💛♥️💚🇪🇹
ትክክል ነሺ ግን ሁሉም አድአደለም
እውነትነውይእህትይኡሉሙእአይደለምይ👍👍👍👍
ጥሩ ነው ምክርሽ ሳውዲን አቀዎለሁ 3 አመት ሰርቼ በሀገሬ ላይ ጥሩ ኑሮ እየኖርኩ ነው በህገወጥ ስደት ጥሩ አይደለም በህጋዊ ቢሆን ይመረጣል በርቺ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ለምለምየ ምን ላድርግሺ የኔ ውድድድድ. ያአላህ. የኔጣፍጭ ትክክል ነሺ አፌ ቁርጥ ይበልልሺ የኔ ማር
በጣም መልካም ሰው የኔ ጀግና አባ ይመችሸ እኔ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውብ ነሸ እማ ስወድሽ ኑሪልን ፈጣሪ ይጥበቅሸ ከኔ ቤተሰብ ሁሉንም ትክክል ነሸ
አው ሳሚተመልሷል እህት እናመሰግናለን ግንስ ስደት አለም ላይ ብዙ ንፁሀኖች አሉ ግንስ ክብር ያጡት ክብር ያላቹውን ሁላ ክብር ያሳጣሉ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረከቱሁ ውድ ናየተከበራችሁ እህት ወድሞቸ ሰላምሰላምብያለሁ ሰላም አችሁብዝት ይበልልኝየኔውዶች ለሙየ ጀግኒትየምወድሽ እካንደህናመጣሽ❤❤❤❤❤❤
ሀቢበቲ የጠፍሁሉ መጥፍ አይስራም እኔ ከጠፍሁ 1 ከ6 ወሬ አልሀንዱሊላህ እየስራሁ ነው ብዙው ስው ደሞ የሚጠፍው በምክኒያትነው ለመጃጃል አይሆንም
ባዳድ ጅል ግብር በቸው እኛ የጠፍንው ለንም እን ስደባል ያርብ ሀገር ሴት እየተባልን
ትክክክክክኮል
@@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ ማሻአላህ
መጀመርያ የመጣንበትን አለማወቅ ነው እጂ ስንቶቻችን ነው አንገታችን ደፍተን እምንሰራው እኔተፍቼ ነው እምሰራው 5 አመት ሆነኝ አንድ ቤት ጠለብ አራት አመት ሰርቻለሁ እና ሁሉንም አይቸዋለሁ ግን ከጠለብ ላወቀበት ጠፍቶ መሰራት ብዙ ለውጥ አለው ግን በመጀመሪያ በጣም እፍራ ነበር መጥፋት ሰወቼ በጣም ከሚባለው በላይ ክፉ ነበሩ ለዛም ነው የጠፋሁት ሰለተገፉሁ ክፉ ቦታ አላጋጠመኝም እስካሁን ለቤተሰቦቼ ቤት ጠለብ ሆኔ ሰራሁ ለኔ ደሞ ጠፍቼ ሰራሁ ቤቴን ሁሉንም አሟልቻለሁ አገር መግባት ነው እጄን ሰጥቼ እና እህቶቼ የመጣንበትን አላማችን አንርሳ እኔ እራሱ ግርም ይለኛል እንድህ ያለ ነገር ስስማ ልቦና ይስጠን
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ አሚንን እህት አንችም ሃሳብሽን አሞልተሽ ላገርሽ ያብቃሽ ማማዬ
Yene jagina tibi nuri yene xafaci geta yibarikishi yene Jagina❤ yene ❤1 adana❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምየይ እውነት ብለሻል ኣትናደጂ ስንት ግዜ ተናግረሻል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጠፍቼ ነው ምሰራው ግን 4 ኣመት ከቤት ወጥቼ ኣላውቅም ተከብሬ መዳሜ ኣክብሬ ነው ምነረው የምር በጣም ጥሩ የሆኑ ቤተ ሰብ ጋር ነው ምነረው ኣጀዛ ኣላውቅም ተመስገን።
እኔም 3አመት አልፎኛል ጠፍቴ ነው ምስራው ስራዬም ቆሚ ነው ኢንሻ አላህ ሀገር እስከምገባ ትግስቱን ይስጠን እያልኩ ነው
እራሥሽ ስላሌላ የምታወርው ጭሊፋፊት ማጀማሪያ እራሥሽ ጣብቅ። ላራሱ የላባቃ ላሳው ጣባቃ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ የእህቶችና የወንድሞች ሥም አታጥፊ እሽ በአንድ ሰው ምክንያት የሁሉ ሰው ሥም ማጥፊት አቁም እሽ አነጋጋርሽን አሥታካክው እሽ ምን ትማሥላሌች እች ቱቱቱቱ 😁😁😁😁😆😆😆😆
Yana konjo siwadish❤❤❤❤❤
እባክሽ የመስማት ችግርእጅ ብዙ መካሪ ሞልቶል ሳሙኤል ማስረሻ እድሜና ጤና ይስጠው ብዙ እያስተማረን አመታት አስቆጠረ ማስተማሩንአስተማሪ ግን መምህርሞልቶል ሰሚእጅ የሌለው
Betikikil samuhil masiresha eko ehule negerachun yesidet abat eko new kalat yatirefnal
እውነትሽን ነው እህቴ መጀመሪያ ራሳችንን መሆን አለብን አላህ ልቦና ይስጣቸው
ትክክል እህትየ ለኛውብላነው እሳምንም አትጉዳም ዝምብላችሁ አትናገሩ እሳ ለኛ ትምርትነው እምታስተላልፈው አበጀሽ የኔውድ
ለሙ ሣሚ አሁንም አለ አልተለየንም በጣም ምርጥ ሠው ነው የሥገደት አባታችን ነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢሥጠው እራሡ ጥሎ ነው ሚመክረን
የእጃዛ ቤት የላውሁሉ የዳሪጋሊ ብላሽ ነው የምትቦራቃቅው አፊሽን ዝግ እራሥሽ እራሥሽ ባእትዮጵ ካሥነት ወንዶች እያታካባሊሊሽ ነባራ ስላሊወሽ ነው የሀያ ቅጥ የምማስላው አጥፊ እዛሽ ዳሞ ትቦርጭቃላች እንዴ የዩትብ ብር ብላሽ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐አች ማን ሆናሽ ነው ማጃማሪያ
አው ልክ ነሽ ግን ሁሉም አንድ አይድለም እኔ ለምሰሌ እጄዛ እዎጣሌው ግን በሌ እትዮ ነው አለሀሚዲልላህ ለሀለሌ ታማኝ ነኝ
አለህ ይጣብቅልኝ የሌሁትም ዱበይ ነኝ አው ብዙዎቹ አው የረገሉ አለህ ይጣብቃን
መጥፋታቸው ስተትነው ብየባላምንም ብዙእህቶች አረቦች ሲያሰቃዮቸው ይጠፋሉ
አውቀው የማይጠፍ አሉ እደመፍትሄ አይተው ሁላችሁንም አላህ ላጋራችሁ ሰርታችሁ የምትበቁ ያርጋችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ለስሜት አትቸነፉ አቸንፉት እህቶቸ አተም ወንድሜ ተለወጥ
Afishin satikefichi mikeri ancim set nesh
ትክክል ነው እግዚአብሔር ልቦና የድልን ፈጣሪ ይጥብቅን 🙏🙏😭🙏😭🙏🙏😭😭
አለቅጥም ታበዢዋለሽ ለምለም ምክርሽ ጥሩ ሁኖ እያለ አረብ ሀገር አታግቡ አትዉለጉ የሚለዉ በፍጹም አግባብ አይደለም አለች እራስሽ ያላገባሽ እደሁ ሌላዉን ማከላከል አትችይም ቆይ አለች 7 አመት ሁላ ለምን ተቀመጥሽ ባዮች ቤት 7 አመት ትንሽ መሆኖ ነዉ አገርቤትም ይሁን በሰዉ ሀገር የምታዉቂዉ ያገርሽን ልጂ አግብተሽ ደስ የሚል ሂወት መኖር ይቻላል ዋናዉ ነገር የሂወትሽን አጋር አይተሽ መርጠሽ ማግባት ነዉጂ ሳታገቡ ተቀመጡ በጭራሽ አይባልም
ኧረ አሉ መልካሞች ሁሉም ወንድ መጥፎአደሉም
2 Arogit menkebakebi new bila gabiche altemechengim wet awo keza inega sirri alechi delalawa aliseram akungi keza 3 wer kochi alkung yederesebingi sikayi linegirishi alchilim liki nesh wide❤❤❤❤❤❤
ኡፍ እውነትሽን ነው አቦ ኢጭ የምንሄድበትን አናውቅም የመጣንበትን ለስራ ነው አለማችንን እንረሳለን
በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ አብረን እንማር ስወዳችሁ 👇👇
ruclips.net/video/uVdPQJuE7cc/видео.html
💓💓💓💓💓👍
በጣም ነው ያሣቀች
እናመሰግናልን የኔ ጅግና ላንቺ ቃል የለኝም የኔ አስተዋይ በርቺ የኔ ቀመም
ጠፍቸ ስሰራ 5 አመቴ ነዉ እግዛብሔር ይመስገን፱ ስራ አጥቸ ተቀምጨ አላዉቅም ኢጃዛም የምወጣዉ በ4 6 ወር አዴ ነዉ ሁሉ አንደ አይደለም የሁሉንም ስም አታጥፊ
እህት እኔም የቡተጀራ ልጅ ነኝ እንተወወቅ
ትክክል እህቴ አልሀምዱሊላህ እኔም እዳች ነኝ ስራ ልፈታ እችላለሁ ነገር ግን አይደለም እደዚህ አይነት ነገር ይቅርና ሱቅኮኳ አልሄድም መሄድ ካለብኝ ስረአት ካላቸዉ ጓደኞቸ በማቀዉ ሚሻወር ደርሸ እመለሳለሁ
Wowowo yene jaginaa siwodish❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አስተዋይ ነሺ😘
ሀስቡንአላህወኒአመልወኪል??በዋሳብምአናግሬሽአልመለሽም???ስታመቴነዉ??ማዉራትየፈለኩ??ጥያቄንማዉራትአልፈለኩም😭😭😭😭😭😭😭
ለምለምዬ አስተዋይ ምርጥ ሠውነሽ በርቸ አላህ ተጎናሽ የህን ምክራሽ ይምትኸ አትመክር። ምክርን ቴሜክር የገኘኛ ትከ ቤርቸኒ ያነ ቅመም
እንደመር
ላ የተቢየ ወላሂ የጠፋ ሁሉ አይደለም አልሀምዱሊላህ ወላሂ የወጣንበትን አላማ ጠንቅቀን እናዉቃለን ባዳድ አረመኔ ሁሉም አይሰደብ ያማኮ አገር ቤትም አሉ በትዳራቸዉ ላይ ሁሉ የሚሄዱ
እናመሠግናለን ለምክርሽ እሙዬ ልብ ያለው ልብ ይበል
ለምለምዬ ቆንጆ እኔ ጠፍቼነው የምስራው ማዳን እናት ናት በዛለይ በቅርብ ድባይላይ በወጣው አዋጅ ተጠቅሜ ወረቀት አሰርተውልኝ አምና ሀገር ቤት ደርሼ ከመጣው አንድ አመት ከሁለት ወር አነኝ እዚህ ቤትም መስራትከጀመርኩኝ አምስት አመት አልፈን አልሀምድሊላህ ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም እናማ እኛ ጠፍተንየምንሰራልጆሁ ሁሉም መልካም ቤት ወይም ሁሉም ክፉ ቤት ይገጥመናል ማለት አይደለም
ክክክክክክክክክክክክክ
ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ተበርቸ ሠላመ
እኔ ያሣቀኝ ያቺ ንግግር ነው
ለምለሚዬ የኔ ውድ አበሣ የኔ ጀግና
ወላሂ ሥወድሽ በትክክለ
አናት አናታችን በይን
ከሠማን ምርጥ መካሪ
ክክክክክታበርቼሰለም
ሁሉም ሰዎች አንድ አይደልንም ሰው ምረጭ ሴትዮ አንዳንድ ሰዎች አለ የመጣሁበትን አላማየን ብሎ ቀን ከለልት የምንፈጋ አለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ሳኡዲ ተመጣሁ 5አመቴ አንድ ቀን የጣመ እንቅልፍ ተኛቼ አላውቅም ድንግልን 😢
አየ ለምየ አንቺ ደርሰሺ ትንጨረጨሪያለሺ እንጂ የሚሰማ የለም ሲደርስባቸው ነው የሚያውቁት
ትክክልነሽ ❤❤❤❤❤
እዉነትሽን ነዉ ዉዴ 👍💗💗💙💙💙
ምርጥ ኢትዮጵያን ቅመም ጎበዝ ወገን ለወገን መማከር ጠቃሚ👏🏽👏🏽❤
ለምለምዬ ንገሪልን እውነት እውነቱን እኔ ከልቤ ነው የምወድሽ መቼም በዚህ ዘመን እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም ለሙዬ በርቺ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጪ 😍😍❤❤❤💕💝💞
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልክብለሻል። ነገርግን ለይተሸ ተሳደቢ ሁሉም አስተሳሰቡ አድ አይደለም
ሸርሙጣ
@@jdhd9577 😰😰😰😰😰😰
ከሆንሽዝም በይ ልጃታ እውነታ ነው ወላሂ እኔ ዛሬ እሱቅ ሄጄ ስም ውጣ አርብ ነው በምን እየተጋዘ ልሽኝ ልሽኝ ፀሀይ አይምታሽ ታክስ አጠብቂ እኔምስክንታ ሽማግሌ ነው ብዬ ተሰፈርኩ ግን የምወራው ብዛቱ እያልኩ እቤት ስልክ ሽጭኝ አለኝ እንብ አልኩት ምን ችግር አለው ክስ ልክ በግል ነው መሻክሉ ደግሞ ውሻ ናችሁ ከገኛችሁት ጋር አይደል አለኝ በንዴት እና ውሸት ነው ማንም አር ብ ወንድ ማገዝ አፈልግም የስትነትሽን ፈልጎ በዝግ የመጣ በፍጫዬ ይውጣ
ሁሉም ሴት አንድ አደለም አትቀባጥሪ ስርአት ያላት ሴት አለች ሁሉንም የአረብ አገር ሴት አትበይ
ሚክሪሽ ጡሩ ነዉ ግን ሁሉም አይዴለም አሉ ለመጡ በት አለማ አንገታቸውን ደፍታዉ በስረዐት ያሚሰሩ አሉ የማጡበት አለማረስታዉ ሌሎችንሚ የሚያሰዲቡ አላህ ቀልብ ይስጥቻዉ
ሳሃእህቴዉነት👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
🍃🍃🍃እወነት ነወ ሴቶች እራሣቹሁንጠበቁ ትምህርት ወሠዲ 🍃🍃🍃
ዝብየሳይሽ ደስ ትኛለሽ ማለት ስራ አክባሪነትሽ እኔም ሰራተኛነኝ ማልት ስራየን ባግባቡ ነው የምሰራው ነገርግን አንችን ሳይ በቃ ጎበዝ አይደለሁም ብየነው የማስበው ሳይሽ ውስጤ ለስራ የበለጥ ፍላጎት ይኖረኛል እናም እህቴ እግዚብሔር ይባርክሽ ላባችንን ጠፍ አዲርገን የምንሰራው ነው በረከት የሚኖረው እኔ እግዚብሔር ይመስገን ጠፍቸነው የምሰራው ነገርግን እደሴቶቹ አልበላቀጥም ሀገሬ የምገባበትን ቀን ብቻነው የማስበው እናቴ አባቴ እደናፈቁኝ ይው 8ት አመት ሊሞላኝ ነው ግን መቸይሆን ሀገሬ የምገባው
ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ እማ
እንደመር
💞💞💞
መጀመሪያ መጥፋት ጥሩ አይዴለም ።የእራስ ቤተሰብ ካለ ችግር የለም ስንት ሴቶች አሉ ስንት ወንዶች አሉ በፍቃዳቸው የሚጃጃሉ ።ክብርን ማስጠበቅ ከራስ ነው።
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል አነመሰግናለየሁ
ዲሰ ላይኮች የዚህ ሰራ ሱሶኞች መሆናችሁን ላይክ ነግሮኛል።😎
አልሃምዱሊላህ ሰደት ከመጣሁ 8 ጨርሸ ዘጠኝ ገብቻለው ከጠለብም ወጥቻለው ወንድ በዞሮበት አልዞርም ረፍትም በአሰርና በምሰት ወር ነው የምወጣው። እንኮን ከወንድጋ ልሞላቀቅ ቀርቶ ከጠለብ የገዛሆት ጫማ ነው ያለችኝ ። ምክንያቱም መዘላዘል ብዙ ነገር አለ። እሰካሁን አልሃምዱሊላህ በርች ማማዬ እንዳች ለእህቶች ምክር የሚመክሩ ሴቶች ያብዛልን። የሰደት ወንድ አላማ ያበላሻል ሃላ ቀር ያደርጋል።መጨረሻ ላይ አሳቅሸኝ ክክ
የኔጀግና እህት
አቦልጅ ይውጣልሽ
ወላሂ ትክክል ይመችሺ አቦ
እንደመር
@@kedyetube4847 ደምሬሺ አለሁ
ውይ በናትሽ እምትናገሪውን እወቂው መልካም ነገር ተናገርኩ ብለሽ ቡዙ መጥፎ ነገር እየተሳሳትሽነው መምከር ካለበሽ በስነስራት መናገር ከለሆነ ዝምበይ ምንማለትነው ባማርኛ መናገር አትችይም አረብኛን ምን አመጣው እወቁልኝ ነው አልመሰለሽም እጂ እራስሽን ነው ዝቅ እምታረጊው ያስተምራን ካልሽ ዋናዋናውን ነጥብ ማስቀመጥ አለብሽ ነገር ግን አች ዝብለሽ ትዘባርቂ አለሽ ምድነ አወቀች አወቅች ብትባል ዶሮን በመጫኛ ስቀሉልኝ አልች ይብላን አችደሞ በጣም አበዛሽው
ጎበዝ አቦ አንቺ ልጅ ትመቸኝለሸ እኝንም ቤት ተዘግቶብን የምንውል ልጅወች አብረን መሰደባቸን አይሰሙም
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
በእውነት እህቴ መልካም ምክር ነው ጆሮ ያለው ይስማ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ
በእዉነት፡ማንንም አትፍሪ ከፈጣሪ በስተቀር የኔ ዉብ፡ልክልካቸዉ ንገራቸው ማርካማኞ
ኤጭ ለአረብ ገልቤ ከምሰጥ ብሞት እመርጣለሁ ያስጠሉኛል ሲጀመር ያ ነገር ያላቸው አይመስለኝም
ክክክክክክ
ከከከከከከ
ትክክክል እህት
Kkkkkkkenme
ትክክል እህት
kkየኔ ቆንጆ አትናደጂ ምክርሺ ሀሪፍ ነው ኑሪልኝ
እህቶቼ ቆም ብላችሁ አስቡ በኩርት ፌስታል ልብስ ይዘን ብስኩት እየቆረጠም አረ ስንት መከራ አይተን መተን እንደዚህ መጃጃልና በየ ቦታው የምንዝረከረከው ለምለምዬ ኸርባል አቅል ማፊ ሀሀሀሀሀሀሀ አሳቅሽኝ አቦ ይመችሽ የቡታ ጂራ ልጂ ይመችሽ
ትክክክክልውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል የኒ ማር አስተዋይ ነሽ የኒ ቅመም
ለቻናልሽ ኣድስ ነኝ ግን ብዙ ነገር ተምራለሁ አቦ እንዳንች ያለ ሰው ያበዛልኝ ምርጤ♥
ባድሴት አትሳደቢእሽ የመጣነበትንእምያውቅብዙአለን እሽ ለየተሽተናገር እደ የማንነም ሰካረም እየመጣሽ አታስጠቀሪን እንኳን እደህበለሽን እደወም ስማ ቺ ንጥሩአይደለም አሁን እምታስየው ሁሉየስትአመትነው
♥️♥️❤️🤲
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ 👌👌💝😘
ትክክል ነሽ አህቴ በረቺ
ማማዬ ጠ ፍተው የሚሰሩ ጨዎች አሉ ከማን መዋል ከማን ማደሩ ማወቅ ና መወሰን ያለብን እኛው ነን ማሬ
ሳውዲመስራትያልቻለሰውየትምሰርቶአይቀየርም
ተከከለ
አወ ትክክል ለኔም ለባቴም ቤቴን ሰርቻለሁ አባቴ የዳረኝ ምርጥ ባል አለኝ አልሐምዱሊላህነብሰጡርነኝ ዱአአድርጉልኝ 8ወሬ ነው
በትክክክ👍👍👍👍🌹
አላህ ይጠብቀን አህቶች ተጠንቀቁ 😱😥
ደሞ አንድ የምልሺ ነገር እኔም ጠፍቸ ነዉ የምሠራዉ ግን ሁሉ እኩል አይደለም እኔ ቤታችን የተከበር ነዉ ዝብለሺ አትዝርክርኪ ሙልቅ እማንም ሺሻ ቤትና አርቂያ ቤት የሚቀምጡትን ምድር ቃፊር ሁላ ከነሡ አትሥደቢን እሺ በግ ወርኛ እኔ 4 አመቴ ነዉ ከጠፋሁ ግን የምለብሠዉ ልብሰ እራሡ ሥርኣት ያለዉ ነዉ እኳን ቂጤን ልከፍት የጠፋዉን ሁሉ አትሣደቢ ሥርኣት ይኑርሺ ባለጊ አችም ብሎ
ትምርት እየሰጠችሽ ነው ለዳች አይነቱ ጋጠወጥ ሰው ምክር ስሰጥ ማዳመጥ ነው ብትሰሪም ባትሰሪም ሰው አይሰደብም ባለጌ ክፍት አፋ ትምርት ነው እልቅ አዳምጭ አትገራፈጭ
ዘ ዝሙት ነዉ አንች ግን ብዙም ሌላ አትዘባረቂ እህት ኢጃዛ ደግሞ የሚወጣዉ ግደታ አለው እሺ ሥራ ሲበላሽ ይወጣን ግን እራሳችነን መጠብቅ አለብን እናመሰግናለን ቆጂት
anchim andua neshi mesel tengebegebishi
ወድማችንን በፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉት ስወዳችሁ 👇👇
ruclips.net/video/uVdPQJuE7cc/видео.html
ይመችሽ ለምለምዩ በርች እውነትን ይዞ መጓዝ ትክክል ነሽ
የተንቢ የኔ ጠፈጪ ዉድ
የኔ ጀግና ሴት የሴት ጀግና አንቺ ነሽ ከአሁን ዘመን ወንዶች ይልቅ አንቺ ነሽ ጠንካራ ሴት
100%ውድድድድነውእማረግሽ
ሳህ