ይህ እንዳያመልጣችሁ ቆንጆ ሶስት የተለያየ አይነት የቂንጬ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ይህ እንዳያመልጣችሁ ቆንጆ ሶስት የተለያየ አይነት የቂንጬ አሰራር ሲሆን ለፈለጋችሁት ሰአት መመገብ ትችላላችሁ ልጆችም ላላችሁ ደሞ ሁሌ ተመራጭ እና የሚወዱት የምግብ አይነት ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ ደሞ እንደዚህ በቅንጆ ዘዴ ስሩት

Комментарии • 122

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ❤❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 года назад

    ዋው ሚሊዬ እጅሽ ይባረክልኝ።

  • @semaymuluchannel8126
    @semaymuluchannel8126 2 года назад +2

    መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያስ ከጎረቤት እማራለሁ !!ይባላል ከነተረቱ:: ያልተማርኩት የሙያ አይነት የለም ከእርጋታሽ ጋር:: እጅሽ ይባረክ:: The best channel ever!!! ብየዋለሁ ቻናልሽን::

  • @hirutdebissa1901
    @hirutdebissa1901 Год назад

    wow wow ቃል የለኝም❤

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 года назад

    Wow በጣም ተወዳጅ ነው:: በተለይ ሳላዱን ወደድኩት:; እጅሽ ይባረክ የኔ እህት

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад

    ሰላም በጣም የሚገርምነወ የመጀመራያ ሳይ ቅጨ አሰራር አመሰግናለሁ በጣምባለሞያነሽ

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 2 года назад

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @alemmekonin5919
    @alemmekonin5919 2 года назад

    Meliye yene konjo tebareki❤eserawalehu.

  • @enatenat3550
    @enatenat3550 2 года назад

    ተባረኪ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 года назад

    God job 🙏

  • @pace2443
    @pace2443 7 месяцев назад

    ባለሞያ ሀልግዜ አነደኛ grazie

  • @ritaafework9432
    @ritaafework9432 2 года назад +1

    ሚሊ ተሻለሽ እንዴት ነሽ አንቺ እኩ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እግዜአብሔር ሙሉ ጤንነትሽ ይመልስልሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አሜን ሪታ አዎ ተሽሎኛል በቅርብ እመጣለው

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад

    ሜሊዬ ውዴ ጤናማ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን እጀሽ ይባረክ 💝💝👍👍👍👍🙏🙏

  • @amjednasser2720
    @amjednasser2720 2 года назад

    ሜህሊዪ እጅሽ ይባረክ

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 2 года назад

    great job sitter

  • @burte6841
    @burte6841 2 года назад

    Wow ejesh yebarek

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Tebarekee yene konjo!!!

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад

    wow this is the best cooking channel .

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +1

    ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ 🙏❤️ ዓይንሽ እንዴት ነው ተሻለሽ ውይ? መልካም ቀን ❤️🙏❤️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ተሽሎኛል ዛዮንዬ በቅርብ እመጣለው

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 года назад +4

    ሜልዬ ተሻለሽ ወይ በየጊዜው አዳ ዲስ የተለየ ምግብ ስለምታሳይን አመሱግናለሁ ባለሙያ ነሽ ፈጥረሽ ነው ወይስ ያለሽበት አገር እንደዚህ ይሰራሉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +2

      አመሰግናለው ገንዬ የራሴ ስራ ነው

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 года назад

    መችም እንደተለመደው ልዩ ምግብ ነው በርች😘🙏

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 года назад

    Wawoo mouthwatering as you said! Balemoya nesh!!

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Te yene konjo!!

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 года назад +2

    የኔ ባለሙያ ሜልዬ ተሻለሽ እንዴት ነሽ ለውጥ አለሽ?እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ተሽሎኛል ሞክሼ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад

    ሚሉ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው የባቄላ እሸት ሌላም አሰራር አለ እኔ በጣም ነው የምወደው ሞክሪው የባቄላ እሸቱን ቀቅለሽ ውሀውን አንጣፊው በመቀጠል ድስትሽ ላይ የተፈጨ ነጭ ሽንኩት እና የወይራ ዘይት አድርገሽ ትንሽ ጠበስ አድርገሽ ባቄላውን መጨመር ጨውሽን መጥነሽ ከጨመርሽ በኃላ መጨረሻ ልታወርጅው ስትይ የድንብላል ቅጠል ትንሽ በዛ አድርገሽ በደቃቁ የተከተፈ መጨመር እና ማውረድ እኔ በዳቦ ነው የምበላው ከጎኑ እርጎ አድርገሽ ስትበይው ደግሞ ይበልጥ ይጣፍጣል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ዋው አሪፍ ይመስላል እሞክረዋለው ተባረኪልኝ እህቴ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 года назад

    እጅሽን ይባርክልን ሼፍሜሊ

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 года назад

    ስለጤናሽ ብትነግሪን እንዴት ነሽ ??????
    እናመሠግናለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሰላም ነኝ ተሽሎኛል በቅርብ እመጣለው በፍለፊት ተባረኪልኝ የኔ ውድ

  • @makibanegese9319
    @makibanegese9319 2 года назад

    Uffffffff yene wudddddd 😍😍😍😍😍😍

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад

    ሜሉዬ ሰላምዋልሽ ተሻለሽ
    በጣም ምርጥ ጤናማምግብ ነው የባቄላውን
    ልጣጭ አትጣይው ይሰራል አረብአገርእያለሁ
    ከነልጣጩ ነውየሚሰራው ሽንኩርት አቁላልቶ ከዚያ ባቄላውን ቀነጣ ጥሰን እንደፎሶሊያ ከሽንኩርቱጋ ርማቁላላት እሱትንሽ በሰልሲል ትንሽ ውሃ ጠብአድርጎከዚያ ነጭሽንኩርት ሎሚተጨምቆ ናአናአይጨመርበትና እሳቱንማጥፋት በጣምይጣፍጣል ሜሉዬ. መልካም ምሽት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ቻይናዎችም አይጥሉትም እሞክረዋለው አንቺ ያልሽኝንም በጣም አመሰግናለው

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад

    እህቴ 🌹 ተሽለሽ ፖስት ያርግሽው ፍቶ ላይ አይቼ ነው እንካን የተሽለሽ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ምርጥ ስራ ነው በርቺ እናመስግናለን ባለ ሙያ ነሽ 💯💯💯💯በርስት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አዎ ተሽሎኛል በቅርብ እመጣለው በፍለፊት አመሰግናለው አዚዛ

    • @AzizaAhmed-ee8ol
      @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад

      @@Mellyspicetv ምንም አይደል ውዴ 🌹 እንካን ተሽለሽ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад

    My favorite tube great job melu

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 года назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም እኮ ነው የምመሰጥብሽ። ቅመሜ ተባረኪልኝ። እሞክረዋለሁ ባቄላው ሲዝኑ ሲደርስ። ወይ ግቢዬ ተክዬ ሁለት እግር ሲደርስ እሰራለሁ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ስሪው መኒዬ ጤናማ እና የሚጥም ነው በተለይ ትንሽ ያበሻ ቅቤ ሲገባበት ልዩ ነው

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 2 года назад

      @@Mellyspicetv እሺ የኔ ቆንጆ ሁሌ በምትለቂያቸው ቪዲዮዎች እንዴት እንደምመሰጥ ማመን ነው ሚያቅትሽ። በጣም ልሰራው የሚያነሳሳኝ ነገር ነው ምትሰሪው በርቺልኝ እሺ። ተሽሎሻል ብዬ ተስፋ አለኝ የኔ ውድ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      @@mennibeke2912 አዎ ተሽሎኛል በቅርብ እመጣለው በፍለፊት

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 2 года назад

      @@Mellyspicetv ጎሽ ተመስገን ናፍቀሽናልኮ። እንወድሻለን የኔ ባለሙያ።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 года назад

    ሚሊየ እንካን ተሻለሽ ክፉ እይንካብን የኔ እህት እኔ በጣም የሚገርመኝ እግዚአብሔር እንዴት ልዩ ሞያ እንድሰጠሽ በጣም ባለሙያ ነሽ ምንም የማትችይው ምግብ የለም ትደነቂያለሽ ሚሊየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ክፍ አይንካብን እድናቂሽ ነኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      የኔ ውድ ስንዬ ተባረኪልኝ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 года назад +1

    I love 💕 it Melat well done we are 3 sisters in Uk we are your followers we love 💕 you my darling Kip cooking and teach us . We cook a lot of food from you sister 🙏🙏🙏💋💋💋🌹🌹🌹💯well done ✅

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው ኤሚዬ ተባረኩልኝ ሁላችሁም

  • @mekdeswoldeyes940
    @mekdeswoldeyes940 2 года назад

    ተሻለሽ

  • @ashenafikabeda7917
    @ashenafikabeda7917 2 года назад

    እንኳን ደና መጣሽ ተሻለሽ?

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 года назад

    Yummy 😋

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 года назад

    ሜሊ ቆንጆ ዓይንሽን ተሻለሽ? ቂንጬን በጤናማ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አዎ መስኪዬ ድኛለሁ አሁን ክበሪልኝ የኔ እህት

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 года назад

    ሜሉ የጎመኑ👌

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 года назад

    Meluye edet nw nesh teshalesh???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አዎ ኒናዬ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኛል በቅርብ እመጣለው በፍለፊት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ምርጥ አሰራር ሜሊዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቆንጆ ነው
    አመሰግናለሁ👏👏

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 года назад

    ሜሉ ኩባያው ስንት ሚሊ ሊትር ነው

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 года назад +1

    ጤናማ ምግብ❤👍
    እግዚአብሔር ይማርሸ አሜን

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 2 года назад

    ሜሊዪ አቺ ምርጥ ባለሞያ ምንም አይ ካሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ትንሽ አሞኝ ነበር አሁን ተሽሎኛል ራሁ አመሰግናለው

  • @selambiruk4444
    @selambiruk4444 2 года назад

    ሚሚዬ እንዴት ነሽ አየትሻለሽ ነው???...የዛሬው ልዩ ነው ...እጆችሽ ይባረኩ...!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ተሽሎኛል ሰላምዬ አሜን የኔ ውድ። ምነው ዛሬ ፈራሽ እንዴ ባርቾ ሳትዪ ክክክክክ

    • @selambiruk4444
      @selambiruk4444 2 года назад

      @@Mellyspicetv ተከታዮችሽ በስድብ እንዳያጥረገርጉኝ ፈርቼ ነው...እንኳን በጎ ሆንሽልኝ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад

    ሜልዬ እንዴት ነሽ ባለፈው ፖስት እንደአመመሽ አይቼ እህቴን ምን ነካት ብዬ በጣም አዘንኩኝ። I hope you are feeling better .praying my sister. ሜሊዬ እንደተለመደው በአስደማሚ ሙያሽ እየተዝናናሁ እያየሁሽ ነው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ተሽሎኛል የኔ ውድ በቅርብ እመጣለው

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 года назад

    ዋው ያምራል ሜሊየ ይቅርታ ኔት አልነበረኝም በግዜው አላየሁትም እማ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      የኔ ወርቅ ምንም ችግር የለም ሲመችሽ ታይዋለሽ ተባረኪልኝ

  • @laelalsofficial2095
    @laelalsofficial2095 2 года назад

    Halo moms 🙏🌹🤝

  • @romanmesfin1820
    @romanmesfin1820 2 года назад +1

    Are you fully recovered sis?happy to see you are doing videos again🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +2

      እግዛብሄር ይመስገን ተሽሎኛል በቅርብ በፍለፊት እመጣለው ተባረኪልኝ የኔ ውድ

    • @berhanwubneh4216
      @berhanwubneh4216 2 года назад

      @@Mellyspicetv Egizabhiaer Yimsegne! Great News.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      @@berhanwubneh4216 በዚህ ሳምንት እመጣለው በፍለፊት ድኛለው ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለው ክበሩልኝ

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 года назад

    ሜሉ እነዴት ነሽ ለዉጥ አለ ? ልዩ ነው 🙈♥

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አዎ ኤልስዬ ተሽሎኛል በቅርብ እመጣለው

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад

    kbe ayideregim???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ይደረጋል የኔ ውድ የአፕል ውስጥ ብቻ አታርጊበት

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 года назад

      @@Mellyspicetv eshi

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 2 года назад

    Yena konjo balemuya ehitea

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሀሞዬ የኔ ወርቅ ተባረኪልኝ

  • @libamset
    @libamset 2 года назад

    💞💞💞

  • @yilfashewatilahun4380
    @yilfashewatilahun4380 2 года назад

    አረ አንዴት ነሽ አንኩዋን አግዚአብሔር አተረፈሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሰላም ነኝ የኔ ውድ ተሽሎኛል

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 Год назад

    Leyu new

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 года назад

    ሜሊዬ ተሻለሽ ወይ? አሁንስ ቃል ብፈልግ ብፈልግ አጣሁልሽ እንደው በቀላሉ አንቺ ልዩ ነሽ እጆችሽ ብርክ ይበሉ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አዎ ተሽሎኛል ናኒዬ እመጣለው በቅርብ

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 2 года назад

      እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ናፍቀሽኛል ያቺ ሳቅሽ፣ ጉርሻሽ በጉጉት እጠብቃለሁ ተባረኪልኝ የእኔ ውድ

  • @themasterbeatsHD
    @themasterbeatsHD 2 года назад

    ሜሉየ እዝጋብሄር ይማርሽ ቅንጬው የምን እህል ነው

  • @ethiosarakitchen5770
    @ethiosarakitchen5770 2 года назад

    እጅ ይባርክ ሜሊየ ❤️

  • @biskutnegash5790
    @biskutnegash5790 2 года назад

    የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ 🙏 ተሻለሽ ወይ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አዎ ተሽሎኛል ብስኩትዬ

    • @biskutnegash5790
      @biskutnegash5790 2 года назад

      @@Mellyspicetv እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏😍

  • @rindihancikacika2985
    @rindihancikacika2985 2 года назад

    ሰላም

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад

    ሜሉ ማር እጅሽ ይባረክ ሲያምር አሁን ስራ ቦታ ነኝ ረፍት ስወጣ ሰርቼ እበላዋለሁ አይንሽን ተሻለሽ ወይአሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አሜን የኔ ውድ ተሽሎኛል

  • @yeshewagetgetachewe4129
    @yeshewagetgetachewe4129 2 года назад

    እንዴት ነሽ ሜሉ ተሻለሽ? ለውጥ አለሽ?
    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ባለሞያ🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አሜን የኔ ውድ ተሽሎኛል እግዛብሄር ይመስገን በቅርብ እመጣለው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад

    ተሻለሽ ወይ የን እህት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አዎ ትግስትዬ ድኛለው እግዛብሄር ይመስገን ክበሪልኝ

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 2 года назад

      @@Mellyspicetv ያጋጥማል እኮ አይዞሽ አሁን የኔ የልጅ ልጄየ3 አመት ልጅ ሀይለኛ ነው ሳናደድ እራሱን ያጋጫል አናቱ ላይ ደረቷ ላይ ሌይ ግንባሩን ሲያጋጭ የአንገቷ ሀብል ወጋው ከእግዚአብሔር ጋር መጠንቀቅ ነው

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunne

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunne

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunንn