ቦዘና ሽሮ እና የአትክልት ሰላጣ ልዩ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህ ሽሮ በጣም የሚጥም እና ተመራጭ ሲሆን በብዛት ከበአል በኋላ በብዛት ይሰራል እንዲሁም ሰላጣው ቀላል እና ጤናማ ነው

Комментарии • 338

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 года назад +25

    ሜሊዬ ጌታ ፈጥኖ ይፈውስሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀላል ያርግልሽ በርቺ 👍😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 года назад +7

    ለዛሬ እራት ይሞከራል ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ👍👌

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 2 года назад +3

    ሚሉዬ እንኳን እግዚአብሔር ከለለሽ።እንደተሻለሽ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል።አሁንም እሱ ፈጣሬ ከጎንሽ ይሁን።

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад +4

    ወይኔ የኔ መልካም ሰሞኑን እኔ አልነበርኩም እና የኔ እናት እግዚአብሔርን እንኳን እረዳን እረዳሽ ሜልዬ መቶ በመቶ እግዚአብሔር ውደ መጀመሪያው ጤንነትሽ ይመልስሻል እናምናለን በርችልኝ እህታለም በሚቀጥለው ቸር ውሬ እንሰማለን እወድሻለሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +1

    እንኳንም መድኀንያለም ክርስቶስ ረዳሽ ሜሉዬ እንኳንም የአይንሽ ብሌን አልሆነ ሌላዉ በሂደት ይስተካከላል አይዞሽ የኔ እመቤት።ቅብአ ቅዱስ ከላይ ሳታቋርጭ ቀቢዉ።እኔስ ክሎሪን ወይም የሞቀ ዘይት የተፈናጠቀብሽ መስሎኝ በጣም አስቤ ነበር።ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሜሉዬ ETG gez@ ነኝ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +1

    ሰላም ሜሊዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ሁሌም ምርጥ ስራ ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏

  • @Shasta-rase
    @Shasta-rase 2 года назад +4

    አይዞሽ እህቴ አላህ ይድንሻል ❤ ብዙ ምግብ አታብስይ እፋሎቱ እና ሙቀጡ ቶሎ እዳይድን ሊያረገው ይችላል ። ቀለለል ያለ ነገር እየሰራሽ አሳይን ❤❤❤❤

  • @newayayalew2960
    @newayayalew2960 2 года назад +3

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ !!! Its so nice recipe

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    እውይይይይይ የኔ ልዬ አላወቅሁም ነበር ኪዳነምህረት በምህረት እጆቹአ ትዳብስሽ ክፉ አይንካሽ ውይይይይ ያንች መታመም ብቻ ሳይሆን ልጅሽም ይከፋታል እውይይይይ
    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ ህይወትም እንዲህ ስለሆነች ለንስሐ ለስጋ ወደሙ ያብቃን በምህረቱ ይጠብቀን 👏👏
    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ቦዘና ሽሮ ነው ስንት ጊዜዬ ከበላሁ ከእናቴ እጅ እንደዚህች ያለች ቦዘና 👍👍👌👌👌👏
    የተባረከ ይሁንላችሁ
    አመሰግናለሁ💕💐💐😘😘💐💐

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 2 года назад +2

    ሜሉዬ እግዚአብሔር ሙሉ ምህረቱን ይላክልሽ በቅርብ በደንብ ተሽሎሽ እናይሻለን። ቆንጆ ምግብ ነው ቦዘና ሽሮ አስታወሽኝ እጅሽንን ይባርከው በርቺ።

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 года назад +2

    MY Top 10 እንኳን በሰላም ተመለሽልን እመቤታችን ጨርሳ ትማረሰሽ 😘😍😘

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ሜሉ እንኩእን እግዚአብሄር ቀላል አረገልሽ ሙሉ በሙሉ ተሽሎሽ እንደድሮሽ የሰራሽውን ምግብ ስትቀምሺ ለማየት ያብቃን :: I like that part you always make me hungry 🤤 🤣🤣when you test your food…👍🏽👍🏽👍🏽

  • @fikertebeshah7906
    @fikertebeshah7906 2 года назад +1

    የኔ ልጅ እግዚአብሄር መጨረሻው ያሳምርርልሽ
    ደስተኛ ስልሆንሽ ሊፈትንሽ የመጣ ነው
    ታሽንፊዋለሽ በፀሉት በርች እኔም በፀልት ጊዜ ሁሉ አስብሻለሁ::

  • @neyate4363
    @neyate4363 2 года назад +5

    ሜልየ ፍጹም የሆነ ፈውስን እመኝልሻለሁ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን❤️

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 года назад +1

    ዋናው አንች ደህና ሁኝልን ሚሊዬ እግዝአብሔር ይማርሽ 🙏❤

  • @metiabraham7378
    @metiabraham7378 2 года назад +2

    Melly egzaber chariso yimarish! More love and respect🙏🙏🙏🙏

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን.እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ የኔ እናት።አይዞሽ የጋረደሽ እግዚአብሄር አለ አይዞሽ ሁሉ ተመልሶ ደህና ይሆናል።እግዚአብሄር ይችላል።ጨርሶ ይምርሻል።በርቺ ከምግቡ ስቲም ግን እንዳይረብሸው ጥንቃቄ አድርጊ።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 года назад

    ዋዉ ሚሊየ እጅሽ ይባረ በዚ መልኩ ጎመንን ተጠቅሜው አላውቅም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔርእድሜና ጤናውን ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 года назад

    እዉነት ነዉ ታሞም ቢሆን መተኛት መስራት ለለመደ ሰዉ ይከብዳል በርቺ መታገል ነዉ ይህንን የሚልሽ እኔም ስለደረሰብኝ ነዉ አምላክ ይማርሽ ናፍቀሽኝ ነበር እንክዋን በሰላም መጣሽ

  • @elilyraga9625
    @elilyraga9625 2 года назад +3

    It great to hear you are getting well Melly, Praise God!

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 2 года назад +2

    እንኩዋን ድምፅሽን አሰማሽን በጣም የደነገጥኩት እግዚያብሔር ይማርሽ የኔ ባለሞያ 🙏🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +1

    ሜሉሽ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ። እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️

  • @migo175
    @migo175 2 года назад +3

    Neatness,quality of your kitchen gadgets ,pans and dishes,your amazing talent...yene balemuya

  • @lulitabraham5372
    @lulitabraham5372 2 года назад +1

    Get welll soon. U r my hero,.

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 2 года назад

    ተመስገን ሜልዬ ይሄን ስለሰማሁ አሁንም ፍፁም ምህረትን ይላክልሽ።

  • @asmarina1
    @asmarina1 2 года назад +3

    Aww Millu shkorina! I’m praying for a 100% recovery. You will be just fine my darling. Take care. 🌺💐🌸❤️

  • @richoricho1744
    @richoricho1744 2 года назад

    ዉይይይ ምልዬ አንክዋን አግዚአብሔር ረዳሽ 🙏🙏 በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 года назад +2

    እንኳን ሰላም ተመለስሽልን እመቤቴ ጨርሳ ድብስብስ ታርግሽ ማራኪያችን ♥

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 2 года назад +2

    Welcome back Meli and nice to see back. Hope all is well with you and get well soon. Good job and good presentation. እጀ ናፍር ብለናል ::

  • @samsamsung8569
    @samsamsung8569 2 года назад

    ሜሉዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ እመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ አይዞሽ ይሰተካከላል እርሱ ቀላል ያድርግልሽ ያንቺው ተመልካች ነኝ ከኩዌት።

  • @ዓደይአበባ-ጐ5ቀ
    @ዓደይአበባ-ጐ5ቀ 2 года назад

    ወይ የኔ ቆንጆ እንኳን ፈጣሪ አወጣሽ ጨርሶ ይማረሽ እይታሽ ሙሉ በሙሉ የመለሳል ግዜ ሊወስድ ይችላል ግን አይዞሽ.

  • @medanol07
    @medanol07 2 года назад +4

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ :: የኔ ባለሙያ አይዞሽ 🤗

  • @bettymitikuadmasu2401
    @bettymitikuadmasu2401 2 года назад

    Yene enat Egeziabeher yemaresh. Emeberehan Berehaneshn temeleselesh. Gobez sew nesh. Berechi Meliye

  • @selameasgedome1386
    @selameasgedome1386 2 года назад

    የሚገርም አጋጣሚ ነው እግዚአብሄር ይማርሽ ለኛም ጥሩ ትምህርት ይመስለኛል ከልጆቻችን ጋር እንዴት መጫወት እንዳለብን ያሳያል

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 2 года назад

    በሀገራችን ባህል ቆቆንጆ ነገር ስናይ ጌታን ማስታወስ አናውቅም ለዛ የሰው አይን ሰወችን ይገላቸዋል ወይደሞ በትዳርም ከሆነ ትዳር ምን ቅር ቅር ይላል በልጅም እንደዛው አንቺ በልጅሽ ሰበብ ሆነ ግን እደምታይው ሰወች አይን ውስጥ ማሻላህ በጣም ገብተሻል በስላም አንድ ትዕዛዝ አለ የምታዩት ነገር ካማራችሁ ማሻአላህ በሉ እናንተ በዛ ነገር ስትማረኩ አብሯችሁ የሚማረክ አለ ለዛ የጌታሽን ስምስታነሽበት ያነገር ከመጥፎነገር ይጠበቃል ።እናም እደባለሞያነትሽ እውነት እልሻለሁ ቡዳ ተበልተሻል

  • @hgirmazion9938
    @hgirmazion9938 2 года назад

    Melatiy enqan dehena metash, betam new yedenegetku aeneshen teshefno sai
    Egezeabiher yemarsh yene kongo 💖💖💖🙏🙏🙏

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 года назад

    Meluye yishalshal yene konjo ayzosh enate fetari cherso yimarsh!!!!

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад

    ሚሉየ አላህ ያሺርሺ የኔ ልዩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አዳደዜ ሣጠብቀው ብዙ ነገሮች ያጋጥማል

  • @ameleworkkelele531
    @ameleworkkelele531 2 года назад

    ሜሊ እንኳን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ አይዞሽ በርቺ !!! ከዚህ የበለጠ ነገር ይገጥማልና። የበለጠ ደሞ ልጅሽ አውቃም ባይሆን ይህ ነገር የተከሰተው ለአንቺ ለልጅሽም ሲል በድጋሚ እግዚአብሔር የመጨረሻውን ያሳምርልሽ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አሜን የኔ ውድ ተባረኪልኝ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 2 года назад

    አይዞሽ ትድኛለሽ፡ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሜሊዬ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 года назад

    በጥም ነው ደስ ያልኝ ስላይውሽ እይዟሽ በእግዚአብሔርና በአኪም ብርታት ትድኛለሽ🙏🙏🙏😘🌹

  • @millionjulla7956
    @millionjulla7956 2 года назад

    Enkan geta redashe melye Egzabher wede kedmo tenashe yemlshe geta kanchi gare new ayzshe yene gobeze❤️❤️❤️

  • @luwam.gerhe.leba73
    @luwam.gerhe.leba73 2 года назад

    Wayne yene eht egziabhier ymarshe ayzoshe hulum neger yegzeabher fekad new tktatyshe nane ke Eritrea ❤️🙏🙏

  • @shewamebratborsoma4374
    @shewamebratborsoma4374 2 года назад

    እግዚአብሔር ይፈውሰሸ የመኪና አደጋ ነበር የመሰለኝ በማንገምተው ነገር ይህ ሲገጥመን በጣም ያሰደነግጣል እሱ አምላከ ይጨመርልሸ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад

    እውይ ሜሊዬ እግዜር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ እንኩዋን ተመለሽ በርቺ ቆንጅዬ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 года назад

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረሺ

  • @b.hiwott6337
    @b.hiwott6337 2 года назад +1

    May God be with you and get well soon !!

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 2 года назад

    Ooooy Mellye yene Ehet Egziabher fetsimo yefewsish ayzosh !

  • @zenashmyres
    @zenashmyres 2 года назад

    Ayezosh yena ehet God is Good..Egzeabehar Emebeta cheresew yemarush

  • @berhaneyirbaye590
    @berhaneyirbaye590 2 года назад

    Egziabher cherso yimaresj ayizosh ehete

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 года назад

    የኔ እህት በጣም እንወድሻለን❤️እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስልሽ ጤናውን ሠላሙን ፍቅሩን ለቤተሰብሽ ይስጥ። ልጆችሽን እሱ ይቀፍልሽ። የምንረዳሽ ነገር ካለ እባክሽ አሳውቂን።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 года назад

    ወይ ጉድ ሜሉዬ የሚገርም ያልታሰበ አደጋ ነው ያጋጠመሽ!!! እግዚአብሔር ቶሎ ይማርሽ!!አይዞሽ አይዞሽ!!!
    እጅሽን እንዳትቆርጪ በጣም ተጠንቀቂ !!!

  • @kidestabebe9281
    @kidestabebe9281 2 года назад

    Yene konjo ayzosh egziabher yimaresh,yene balemuya

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 года назад

    Ayzosh Meluye, Enkuan Egziabher kelalun aderegelish🤲🙏 Egziabher chereso yemaresh🙏.

  • @lenaseenatamaryamnatfather1993
    @lenaseenatamaryamnatfather1993 2 года назад

    ወይ ሜልየ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ አሁንም ጨረሶ ይማረሽ

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 2 года назад

    ሜልዬ እኔን አሁንም አምላከእስራኤል ፈፅሞ ይፈውስሽ አይዞሽ ይድናል የጊዜ ጉዳይ ነው ትንሽ ታገሺ ቁስለቱ ሲድን ቦታው ይመለሳል ጌታ ይጠብቅሽ የኔናት❤

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 2 года назад

    mellu Ayzosh egziabher chereso yefewsesh degmo selataw yummy
    bozenan beteleye aserar nw yasayeshegn
    love it!

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад +1

    welcome back melly i can have words you are strong woman god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ge6368
    @ge6368 2 года назад

    Ayzosh Mellye. Egziabher Yimaresh my dear.

  • @senait689
    @senait689 2 года назад

    Egziabher kanchi gar yhun ehite Ayzosh. 🙏🏾

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 года назад

    እንኩዋን እግዚአብሔር አምላክ ቀላሉን አደረገልሽ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 года назад

    የሚገርም ነው አላህ ጨርሶ ይማርሽ አብሽሪ

  • @samrialex6127
    @samrialex6127 2 года назад

    Egziyabher chrso ymarsh ehte 🙏❤️

  • @libamset
    @libamset 2 года назад

    ሜሊዬ እህቴ! አይዞሽ እግዚአብሔር ፍጹም ምህረትን ይላክልሽ💕💕💕

  • @mesybelay8414
    @mesybelay8414 2 года назад

    I wish you fill better!!you are so sweet and nice mom ever

  • @makibanegese9319
    @makibanegese9319 2 года назад +1

    Cherso yimarsh yene nat🙏🙏🙏

  • @lamrotawel2625
    @lamrotawel2625 2 года назад

    ሜሊሹሹሹሹሹ አይዞን እሺ የኔ ጀግና እህት። ሁሉም ነገር በፈጣሪ እገዛ ይስተካከላል። አይዞን

  • @habeshavlog7467
    @habeshavlog7467 2 года назад

    Egiziabher enkuan aterefesh.Fetsimo yimarish🙏❤

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад

    ያረቢ ልቤን ነካሽኝ የኔ ዉድ አሏህ ያሽርሽ የአሏህ የአይን ነገር በጣም ይከብዳል

  • @maaraasmara2672
    @maaraasmara2672 2 года назад +2

    What is the brand of your cookware? It looks so nice

  • @rahelsamuel5738
    @rahelsamuel5738 2 года назад

    Ayzosh Ehte yistekakelal yehone neger siyagatimsh.tolo bilesh tsebel kebi huligize lelijochishim bihon malet new yikrta kehiwete temokro new ena Egziabiher yimesgen yemetaw yikelal Fetari abzito yimarish🙏🙏🙏

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 2 года назад

    Enqan wed mederekesh metash.. ayezosh everything will be ok

  • @sunaytamensunayt7315
    @sunaytamensunayt7315 2 года назад

    Waynee bmariyam fatari yimarsh ehte ayizoshi hulum yalfal ynee konjo

  • @wudituayene1310
    @wudituayene1310 2 года назад

    esey betam des yilal cheriso yimarsh..

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад

    ሜሉ ደስ ብሎኛል ሰላየሁሽ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 года назад

    የኔ እናት አጉል ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ሆንሽ አይዞሽ እሱ ያውቃል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኛ ታታሪ እህት በርቺልኝ 🙏🙏🙏

  • @zaidmengistab7438
    @zaidmengistab7438 2 года назад

    Ewiy welelaye Ezgiabher yimarish !!!
    Get well soon !!!

  • @emebetseifu9181
    @emebetseifu9181 2 года назад

    Egziyabhir yimarsh ayizosh yene konjo

  • @bezatv3319
    @bezatv3319 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ!! ምንም አትሁኝብን የኛ ባለሙያ

  • @wengelberahn8036
    @wengelberahn8036 2 года назад

    Egezihabeher amlak ymarsh yene ehet

  • @kisaneta5957
    @kisaneta5957 2 года назад

    Egziabher cherso yimarish 🙌🙌🙏🙏

  • @mahletbelay6183
    @mahletbelay6183 2 года назад

    Egziabher yemarsh dear🙏

  • @kasupeace2870
    @kasupeace2870 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ እህቴ

  • @Emebiet-eo5ee
    @Emebiet-eo5ee Год назад

    የኔውድ እግዚያብሄር ይማረሽ አይዞን

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 года назад

    አይዞሽ አላህ ቀለል ያድርግልሽ ወደነበረበት አላህ ይመልሥልሽ የኔ ውድ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 года назад

    አይዞሽ የኔ እህት አምላክ አለ ጨርሶ ይምርሻል እፀልያለሁ ተባረኩ

  • @hilina3541
    @hilina3541 2 года назад

    Ayzosh Melly! Egziabhare Yimarish 🙏🏾

  • @tg5355
    @tg5355 2 года назад

    አይዞሽ ሜሉዬ ደህና ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ!!!!

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 2 года назад +1

    Mark 8 (አማ) - ማርቆስ
    24: አሻቅቦም፦ ሰዎች እንደ ዛፍ ሲመላለሱ አያለሁ፡ አለ።
    25: ከዚህም በኋላ ደግሞ እጁን በዓይኑ ላይ ጫነበት አጥርቶም አየና ዳነም ከሩቅም ሳይቀር ሁሉን ተመለከተ።ሚልዬ የእግዚአብሔር እጅ ባንቺላይ ይሁን እጥርተሺ ማየት ይሁንልሽ ፍፁም ፈውስ ብዥታ ካንቺ ላይ እንዲነሳ ፀሎቴ ነው እንደገና ለምስጋና በሙሉ ፈውስ አይሻለው ተባረኪልኝ

  • @mekuendelbu6450
    @mekuendelbu6450 2 года назад

    Ayzoshe yene Ehet yeshalesha.

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 2 года назад

    Melluye egziabher wedeneberesh tena endemimelsish amnalew yene enat esu bemihretu yigobgnish💖💖💖💖

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 2 года назад

    እሰይ፣ እግዚአብሔር ደግ ነው እኮ!🙏

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 года назад

    አላሕ ያሺርሺ እሕት አይዞሺ ይሻልሻል ማዬ
    ጎበዝነሺ በጣምነው የማዴቅሺ የኔልዩ🙏👈

  • @edentekeste228
    @edentekeste228 2 года назад

    Meliye Fetari yimarsh yene konjo

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 2 года назад +1

    እግዛበሄር ጨርሶ ይማርሽ መልዬ የኔ ቆንጆ!!

  • @EdenAbreham-m7w
    @EdenAbreham-m7w Месяц назад

    weyne yene enat enkuan fetari aterefesh

  • @wosenebayisa3267
    @wosenebayisa3267 2 года назад

    I am glad to hear you’re ok Meliye. I am not sure but you have to be careful when you cook onion as it burns a little bit while chopping and cooking. Just take it easy. Ayzosh

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 года назад

    አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ውይ ጉድ አንዳንዴ ምን እደሚያጋጥመን ነገር አናውቅም እኮ

  • @tigiberuk755
    @tigiberuk755 2 года назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር በዚህ አሳለፈልሽ አሁንም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ አይዞሽ የኔ እህት!

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад

    ሚሎዬ ፈጣሪ ይማርሽ ቆንጆ አሰራርነወ እጂሽ ይባርክ ዉደ በሌላ ቪዶዮ ተሽሎሽ እደምትመጭ ተስፋአለኝ የኔ ቆንጆ ኮሚት ባልፂፊም ሞያሽን አዲናቂነኝ🙏🙏