የስኳር ህመም ቅልበሳ ከዶክተር በሪ ዱቢሶ ጋር - |Diabetes Reversal with Dr Berry Dubiso - Season 2 Episode 43

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 53

  • @MekdiMylife
    @MekdiMylife 17 часов назад +1

    ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ ሃምሳ ስምንት አስራ ስድስት ዘጠና ሁለት /መቅደስ

  • @yemaneakele1789
    @yemaneakele1789 8 часов назад

    ምን አይነት ትዕግስት ነው የሚገርም ደግነት እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ትልቅ ስራ የምትሰራ ትልቅ ወንድም ነህ።

  • @tshaykumash2798
    @tshaykumash2798 12 минут назад

    አመሰግናለው ዘመንህ ይባረክ

  • @adanechrufie6328
    @adanechrufie6328 3 часа назад

    Dr. Thank you very much Adanech from Maryland

  • @Roman-m7l4s
    @Roman-m7l4s 15 часов назад +2

    ያልተዘመረለት ጀግና ዶ/ር በሪ ዱቢሶ ሱስ ሁነህብናል ከብዙ በሽታ የታደከን ኑርልን ላንተ ቃል የለኝም

  • @FassilHaile
    @FassilHaile 11 часов назад

    ዶ/ር አንተን እግዚአብሄር ለሰዎች በምክንያት ከሚያስነሳቸዉ ሰዎች አንዱና የመጀመሪያ ቅን ኢትዮጽያዊ ነህ እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክልን ስላንቸ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል እድሜ ጤና ብርታት ይስጥልን በርታል አትሰልቸን አግኝቼህ ጀምሬአለሁ ኪሎዬ ጉልበቴ እየተስተካከለ ነዉ

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 17 часов назад +1

    ተባረክ ዶክተር ለሎች ዶክተሮች እንዳንተ ትክክል ኣይነግሩም አድሜና ጠናን ይስጥህ ❤🇪🇷

  • @himeaa2092
    @himeaa2092 11 часов назад

    ለብዙ ሰወች መድኀኒት የሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asratgeb5465
    @asratgeb5465 12 часов назад

    Thank you so much dr
    From Atlanta ga.

  • @ninatekabe837
    @ninatekabe837 9 часов назад

    Thank you

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 17 часов назад +1

    ዶክተር ይሄን ቅንነትህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ!!!

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 20 часов назад +2

    አላህ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @belyhanan9106
    @belyhanan9106 14 часов назад +1

    ተባረግልን የሰማይ አምላክ አንተና ቤተሰቦችን ይጠብቅል

  • @BirukDinku
    @BirukDinku 10 часов назад

    ቅን ዶክተር ተባረክ

  • @Kidist-n2i
    @Kidist-n2i 16 часов назад +1

    በጣም ቅን ስው ነህ በእውነት ያለውን ሳይሰስት የሚያካፍል በአሁን ግዜ እንደዚህ አይነት ስው ለማግኘት ከባድ ነው እግዚያብሄር አንተንም ቤተስብህንም ይጠብቅልህ

  • @MeseluKidanu-x3m
    @MeseluKidanu-x3m 18 часов назад +1

    ሰላም ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአልትራይተስ ምክ ር ለግሰን እባክህ

  • @biralgashworku684
    @biralgashworku684 10 часов назад

    እንደምን ሰንበትን ዶ/ር

  • @yohashumet6773
    @yohashumet6773 16 часов назад

    Tebarek Doctor

  • @AminatAhmed-x4u
    @AminatAhmed-x4u 16 часов назад

    አሚናትከአፋር ዶ ርዬ ባገኘሁ ህ

  • @medhinnigusse9987
    @medhinnigusse9987 18 часов назад

    Medhin from Mekele May God help you to be safe ❤❤❤.

  • @GigiKasa
    @GigiKasa 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @abdissahayato
    @abdissahayato 15 часов назад

    Minnesota

  • @belyhanan9106
    @belyhanan9106 14 часов назад

    ሜሪላድ

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 20 часов назад +3

    Is this live video

  • @DaniTagay-g8w
    @DaniTagay-g8w 14 часов назад

    Angola

  • @AzebNiguse-sr3tv
    @AzebNiguse-sr3tv 10 часов назад

    Type 1 yikelebesal?

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 19 часов назад

    ፀሀይ ነኝ ከሀዋሳ

  • @sabagebrihiwet9098
    @sabagebrihiwet9098 4 часа назад

    Usa

  • @BelayAdaNe-j2v
    @BelayAdaNe-j2v 18 часов назад

    haifa esrael ❤❤❤

  • @meseretmamo8212
    @meseretmamo8212 8 часов назад

    ዶ/ር ስልክህን እባክህ ስለባለቤቴ ላናግርህ ነው። እባክህ።

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 17 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @zeytunaabdulmajid2088
    @zeytunaabdulmajid2088 2 часа назад

    እባክህን ዶክተር እንዴት ጆይን ማድረግ እፈልጋለሁ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ እብክህን ኮመንት ላይ መልእክት አስቀምጣለሁ አታየውም ለምንድነው እኔ ከአመሪካ ነው ዘይቱና እባላለሁ እንዴት እንዴምጠቀም አላውቅም

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 14 часов назад

    ጉድ ጉድ አረ እግዚአብሔር የላከህ መልክተኛ ነህ ዶክተር በ6 አመቴ ያንተን ፕሮግራም እያየሁ ስኳሬን እየቀለበስኩት ነው ዶክተር ባገኝህ

  • @MeseluKidanu-x3m
    @MeseluKidanu-x3m 16 часов назад

    መቀሌ

  • @Mesrak-s3t
    @Mesrak-s3t 12 часов назад

    ለምን የስኳር ማህበራችን ለዚህ ጉደይ አይሆነም ለዶክተር ቤሬ የተጀመረው ህንፃ ማለቴነው

  • @senaitsenait4711
    @senaitsenait4711 16 часов назад

    Kuwait

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 19 часов назад +1

    ሲዊድን

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 13 часов назад

    ለቡ አዲስአበባ

  • @richomaki4525
    @richomaki4525 15 часов назад

    Cmc

  • @hayatselman8702
    @hayatselman8702 17 часов назад

    Geneve

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 19 часов назад

    ዱባይ

  • @senaitsenait4711
    @senaitsenait4711 17 часов назад

    1

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 13 часов назад

    ለቡ

  • @FasikaGenet
    @FasikaGenet 15 часов назад

    1

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 13 часов назад

    ለቡ አዲስአበባ

  • @bezuayehugizaw2702
    @bezuayehugizaw2702 15 часов назад

    1

  • @elsabethtaffese837
    @elsabethtaffese837 15 часов назад

    1

  • @meazamersha1471
    @meazamersha1471 13 часов назад

    1

  • @muluworkzewde
    @muluworkzewde 2 часа назад

    1

  • @sisaytefera5725
    @sisaytefera5725 2 часа назад

    1