ሶማሊያዎች ልመና ጀመሩ"አልሸባብን አልቻልነውም የኢትዮጵያ ጦር ይግባልን"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 19

  • @MohammadmussaAli
    @MohammadmussaAli 27 дней назад +6

    My God bless 🇪🇹 and the leaders of the country 🇪🇹

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 26 дней назад +4

    🎉❤🎉 ትክክለኛና የኢትዮጵያን አስፈላጊነት የዋጀ ታላቅ ጥያቄ ነው የመከላከያ ሠራዊታችን ተወደደም ተጠላ ለሱማሊያ መድህን ነው ❤🎉❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 26 дней назад +4

    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only.
    Peace health and happiness to all good people of Ethiopia. 🇪🇹☝️

  • @martamata8232
    @martamata8232 26 дней назад

    Betame dese ilale❤❤❤

  • @teferabelayneh7585
    @teferabelayneh7585 26 дней назад +4

    ድሮውንም ያለኢትዮጵያ ጦር እንደማይሆንላቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ።

  • @ayeledebela
    @ayeledebela 26 дней назад +2

    ወሰኑም አልወሰኑም ያው የታወቀነው❤

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 27 дней назад +3

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉

  • @teshomebelete
    @teshomebelete 26 дней назад

    አቅምን ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan 26 дней назад +1

    😮😮😮😮😮እኛ አሻጉሊት አደለንምወይም የድሮ ባረያም አደለንም ለኛየሚሣሣለን የለም ይንሁሉ ህዘቡ ይዘነ 😊😊😊😊😊 ዉሐ እንዴት እንከለከላለን እሥኪ አሥቡ ሡማሌ❤❤❤❤ ማለተት አደልቦ አራጅ ነዉ

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 27 дней назад +10

    ከዚህ የተለየ ምንም እድል ዬላቸውም ። ኣሁንም ቢሆን ሀሰን ሼክ መሀመድ የሚባለው ግለሰብ ከወላዋይ በህሪው በመላቀቅ ወጥ ወደ ሆነ አቋም መምጣት ይገባዋል ። ካልሆነ ይፈርሳታል ።

  • @melesechafo4123
    @melesechafo4123 26 дней назад +3

    አሁንም ቢሆን ሱማሊያ ጠርታ ያስገባችው የግብፅ ጦር አልሸባብን ይግጠምና ይከላከላት፣ ካልሆነ ደግሞ በመጣ እግራቸው ጓዛቸውን ጠቅልለው ወደ ካይሮ ይመለሱ፣ አለበለዚያ ኢትዮጵያ አልሸባብን ከራሷ ድንበር መጠበቅ እንጂ በሱማሊያ ምድር ለሱማሊያውያን ነፃነት መዋጋት የለባትም።

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 26 дней назад +2

    አረ ብ/ጀነራል ክንዱ ገዙ እንዳያስበላን ሰዉየዉ የወያኔ ርዝራዣ ነዉ መጠንቀቅ ግድ ይላል!!

  • @TasewWasenu
    @TasewWasenu 26 дней назад +1

    ኢትዬጵያ እና ሶማሊያ በፈጣሪ ፈቃድ የምስራቅ አፍሪካ መዋሀድ ፈር ቀዳጅ ይሆናሉ

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 26 дней назад

    ሳታጣራ አትቀደድ

  • @TebarekHassen-d8g
    @TebarekHassen-d8g 26 дней назад

    ሶማሊያ ዘንድሮም አልተማረችም ከ ግብፅ ከምታገኘዉ የጦር መሣሬያ ይልቅ ከ ኢቲዮ ጋር የምታገኘዉ ሠላም ይበልጣል ግን አልገባትም እኛ በዲፕሎማሲ አምነን ባይሆን እሥካሁን ወደነበረችበት እንመመልሣት ነበር የትላንትናዉ ማየት ነበረባት ገና ዛሬመም ከ ምርኩዝ አልተላቀቀችመ ።

  • @TomasGublo
    @TomasGublo 25 дней назад

    ምንም ጊዜ ፓርግራሙን ስታዛጋጅ አዘጋጃጀቱ ምርጥ ሆኖ ቀን እና እለቱን አስቀድም

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 24 дня назад

    ምን ብለዉ መቸም ዉሸት አያልቅባቸሁ ጉራ ብቻ እዚህ አትበጥብጥ ዝመት ዜጋ ከሆንክ ሳብስክራይብ ከምትለቅም ዘረ ዉሸት