ክፍል 2 - ቀይ ባሕር - ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አክቲቪስቶች ⚠️ወደ ጦርነት ሊያመራ ይችላል |Yoni Magna Ethiopia and Eritrea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #ethiopia #eritrea #tigray #yonimagna
    የኢትዮጵያ እና ኤርትራ አክቲቪስቶች - ክፍል 2
    ዮኒ ማኛ - ዳለቻ - ጆን ማጅላን - አያና - ቴዲ ሀዋሳ

Комментарии • 1 тыс.

  • @lishanteka9871
    @lishanteka9871 10 месяцев назад +8

    የዉልህ ቴዶ ብዙ ጊዜ ይሄንን ዉይይት ገብቶ ማዳመጥ ደስ ይለኛል መዳም ቤት ሆኘ በ ኤርፎን ጊዜ ካገኘሁ አስተያየት እፅፋለሁ ከሌለኝም ጠቃሚ ነገሮችን አዉቄ ታዝቤ እወጣለሁ ነገር ግን በዉድ ጊዜዬ ይሄ ዳልቻ እሚባለው በግ የሆነ የሰው ቆዳ የለበሰ እበት መስማት አንፈልግም በቃ ቤቱ ያንተ አይደል አታስገባ እንደዚህ አይነት ድልብ ማሀይም ምን ይሰራል ካንተ ቤት እኛንም መልካም ነገር እንዳናዳምጥ መንገድ እየዘጋብን ነው በቃ አታስገባው

  • @tsehaineshtekle6154
    @tsehaineshtekle6154 10 месяцев назад +8

    ዮኒ ለካ እንድ አንድ ጊዜ ቁም ነገር ይናገራል ይመችህ።

  • @user-vk6sk3my6r
    @user-vk6sk3my6r 10 месяцев назад +16

    ዮኒ ትክክል ብለሀል

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc 10 месяцев назад

      ለውይይት እንድፈርና ጦርነት ልዩነት አለው!!!

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 8 месяцев назад +4

    Excellent understanding and explanation. I am proud of you my friend!

    • @rexchannel6020
      @rexchannel6020 8 месяцев назад

      መንግስት ሌሎች ላይ እርምጃ ሲወስድ ልክ ወዳተ ሲመጣ ስህተት?

    • @rexchannel6020
      @rexchannel6020 8 месяцев назад

      ጥላቻ: ስጋት : አለመተማመን: ካለባችሁ ( ቀንደኛ የሀገሬ ጠንቅ ትሆናላቹ) ተመለሱ እወዳችኋለው።

    • @rexchannel6020
      @rexchannel6020 8 месяцев назад

      የመረጥነውን መንግስ ካልሰራ ስለምናወርደው ለሀገራችን ስንል እያረምነውና እያገዝነው ብናዘግም

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 9 месяцев назад +10

    የእኔ:ወንድም:አያና:እንደ:አይነቶች:ይብዙልን::❤❤

  • @mengeshbekele9274
    @mengeshbekele9274 10 месяцев назад +2

    ጠቅላይ ሚ/ር በሰላም በመወያየት እንፍት ያለው እንጅ ጦርነት ፈልጎ የገባበት ግዜ የለም ፅንፈኞች የሚያደርጉት ሴራ እንጅ ግፍ አትናገሩ በሰማይ ያለው አምላክ ያያል እነ እስካሁን እስካየሁት በራሱ ተነሳሰቶ ጦርነት አስፈላግ ነው አላለም

  • @manidegu2590
    @manidegu2590 10 месяцев назад +16

    ዬኒ ማኛ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc 10 месяцев назад

      ኦሮሚያ ከተሞቹን ኢትዮጵያዊነት እንዲያብብ ሁሉም ብሄር የኢኮነሚ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠር በላይ ለአገር ምን ያላበረከተው ነገር አለ? ኦሮሚያ ለአገሪቱ ዋና ከተማን ገበሬዎችን ከመሬታቸው እያፈናቀለ እንደሰጠ ለኢትዮጵያ ጥቅም ሲባል ቅቡልነት ካለው ሌሎቻችሁ ስጡ ብትባሉ ችግሩ ምንድን ነው ??? የሁለቱን መንግስት ስምሞነት እስካገኘ ድረስ??? ኦሮሚያ ኢትዮጵያነት እንዲያብብ ከወሬ በላይ በተግባር የራሱን ማህበረሰቡን ለጉዳት ዳርጎ ያሳየ ነነው ።

  • @kidistchekol2465
    @kidistchekol2465 10 месяцев назад +9

    ዳለቻ የሚባል ገንገበት ልቅ አፍ ወይ አያምር ወይ አያፍር ንፍጥ ጭንቅላት ነው

    • @tayegizaw6075
      @tayegizaw6075 10 месяцев назад +2

      ዳለቻ የሚባል ገንገበት ልቅ አፍ ወይ አያምር ወይ አያፍር ንፍጥ ጭንቅላት ነው

  • @Wow-jz9nw
    @Wow-jz9nw 10 месяцев назад +5

    ወንድሜ የጉራጌ ጀግና ተባረክ። ❤️❤️

  • @user-de3jz8zu5u
    @user-de3jz8zu5u 10 месяцев назад +1

    ዮኒ እውነትን ስትወግን ደስ የምታሰኘው በምክንያት ነው የምትደግፈውም የምትቃወምውም እኔ ራሴ ኦሮሞነኝ ባባቴ በእናቴ አማራ ሀሳብህ ገዢ ነው ከአንት ሀሳብ ጋር ነው የምቆመው

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 10 месяцев назад +9

    ይህ ሁሉ እሚያስለፍልፍችሁ በእውነት ሀቅና ታሪካዊ በአለም ህግ ደረጃ ከህግ ውጭ የጎረቤት ባህር በሀይል መውረር አለብን እያላችሁ ነው ወይስ እንጀራችሁን በድሀው ኢትዯጵያዊ እየነገዳቹሁ ነው በጣም ያሳዝናል 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️👍👍🙏🙏👍🇪🇷☘️✅✅🍀

  • @user-de3jz8zu5u
    @user-de3jz8zu5u 10 месяцев назад

    ዮኒ እውነትን ስትወግን ደስ የምታሰኘው በምክንያት ነው የምትደግፈውም የምትቃወምውም እኔ ራሴ ኦሮሞነኝ ባባቴ በእናቴ አማራ ሀሳብህ ገዢ ነው ከአንት ሀሳብ ጋር ነው የምቆመው ዮኒ ይናገር ጀግና ነው እንዲህ ነው ወንድ

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 10 месяцев назад +9

    ዳልቻ ከምንም እዉቀት ነፃ የሆነ የዎህ ብልግናን ከብሄረተኝነት ጋር የተቀላቀለበት የሠዉ ዝቃጭ ነዉ ደስ ይላል

    • @medhin8187
      @medhin8187 9 месяцев назад +1

      ደስ ይላል ተመችታኛለች😂😂😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 9 месяцев назад +1

      ዳልቻ❤❤❤

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm 10 месяцев назад +17

    ዮኒ ልካቸውን ንገራቸው ለ እነዚህ ከብቶች

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h 10 месяцев назад +13

    አወ አማራ መቸም ለቃይ ባህር ከኤርተራ ጋር ለመዋጋት አይዘምትም።
    _አብይ ሽመልስና አዳነች አበቤ ወደ ቀይ ባህር ሲዘምቱ -የአማራ ፋኖ ደግሞ ወደ አራት ኬሎ ይዘምታል።እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት።
    #ድል ለአማራ ፋኖ።💚💒💛🕌❤️🇨🇬💪💪💪

  • @user-qn8dm3rq8l
    @user-qn8dm3rq8l 10 месяцев назад +18

    ዳልቻ ከአፉ የሚወጣዉ መርዝ ህዝብን ከህዝብ ማጋጨት ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ፖለቲካ አይችልም :

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад +7

      ሲጀ መር ከስድብውጪ ምንያውቃ ል ይሔ በሬ

    • @user-cx7ci5qw4h
      @user-cx7ci5qw4h 10 месяцев назад +4

      መቸም ይህ ደልቻ የሚባል ሰው አንድ ቀን ደህና ቃል ከአፉ ሲወጣ አልሰማሁም እውነትም መርዝ አፍነው😅😅

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 10 месяцев назад +3

      ከመርያቸው ጀምሮ ነው

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 10 месяцев назад +2

      ወንድልጅ እንዲህ አፉን ሲከፍት ያስጠላል 🐖🐖ተሳዳቢ ነው

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 9 месяцев назад +3

    እውነት ነው ዳልቻ ያለው በኦሮሞ ጥላቻ ያበዱ ናቸው ትክክል ።

  • @rexchannel6020
    @rexchannel6020 8 месяцев назад

    ቴዲ አላማክን ስረዳው ጤናማ ወንድማማችነትን እና ኢትዮጲያዊን ለማፍራት ነውና እስቲ መላእንፍጠር🙏

  • @agelaeth7892
    @agelaeth7892 10 месяцев назад +5

    Ayana yemebale sew betame bewkete yetemserete negegre new yemenagerewe betame betame adenaki negne ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habenhabtu6214
    @habenhabtu6214 9 месяцев назад +5

    Yoni you are a man of reason, respect and logic. Your tone is the recipe for peace, development and collaboration.

  • @butujikowaraamaccaa
    @butujikowaraamaccaa 10 месяцев назад +3

    Ayana The brilliant mind am fully confident on your speech.

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 10 месяцев назад +11

    አቦ ጉራጌ ይመችሽ❤❤❤

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc 10 месяцев назад

      ችግሮችን ዘረዘረ እንጂ የችግሮችን ምንጭ አላነሳም???

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 10 месяцев назад +4

    Thanks so much our wonderful brothers 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧⛱️⛱️⛱️⛱️😂😂😂💪💪😂

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 10 месяцев назад +2

    I agree with everything yoni said

  • @fikrechinyetenker2149
    @fikrechinyetenker2149 9 месяцев назад +7

    ዮኒ ማኛ እንበሳ ሆነሀል እሁን ትክክል ብለሀል 🙏🙏🙏ተባረክ እውነት የእድስ እበባዬ ልጅ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 9 месяцев назад +2

      ነገ ደግሞ ግልብጥ ሲል ምን ልትይ ይሆን የጨነቀው ለት ሆንሽ እኮ።

    • @fikrechinyetenker2149
      @fikrechinyetenker2149 9 месяцев назад +1

      @@radicalv2720 ልክ ነው ምን ላድርግ ጦርነት እንገሽግሾናል

  • @asmerethaile3545
    @asmerethaile3545 10 месяцев назад +2

    Yoni you are right

  • @etheth5034
    @etheth5034 10 месяцев назад +10

    ወይ ወሮሞ የኢትዮጵያን ህዝብ ባንክና ታንክ ይዛቹሁ ህዝቡን መጨረስ ነው የያዛቹሁት በዚም ጂጂ በጣም ደስተኛ ናት ያሳዝናል.

    • @feysalnejash9718
      @feysalnejash9718 10 месяцев назад +1

      Don’t mix Oromo people and Ethiopia politics

    • @etheth5034
      @etheth5034 10 месяцев назад +1

      ​​​​​@@feysalnejash9718ኢቺቺ እንካን የመጫወቻ ዘዴ ነው የት ፋኖ ብለህ የአማራን ህዝብ እየተጨፈጨፈነው ወያኔ ብለህ መላው የትግራይ ህዝብ ተጨፈጨፈ የኦሮሞ መንግስት ብልፅግና የኦሮሞ ነው ካለእኛ ኦሮሞዎች ፍቃድ አንድም የሚሆን ነገር የለም አለን እኮ በዛላይ ይሄን ጉዳይ የሚቃወም ኦሮሞ 10💯 አይሆንም እሱንም 6እና9እየሆኑ ነው የሚቃወሙት ለዛነው ወንድሜ ፋኖ ብሎ አማራ ከሆነ ወያኔ ብሎ ትግራዋይ ከሆን ብልፅግናና ኦነግ ኦሮሞ ናቸው ለዛነው ካለን ልምድ ተነስተን ነው

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 9 месяцев назад +1

    ደሰየሚል መልሰ ነው በርታ የኔጀግና አጀንዳው ማደናገር ነው

  • @user-cr2yk5gs5y
    @user-cr2yk5gs5y 9 месяцев назад +5

    Eritrea ❤❤❤❤

  • @jonahabgi1687
    @jonahabgi1687 10 месяцев назад +1

    Yesetyewa: baletrswa set asteyayet teyut: waga atstut: yeglwa yemehaym sew politics ena yemayreba smet bicha new!
    Weddachu Teltachu: ye Eritrea, ye Qeybahr ena ye Asab guday 💯% ke hilm wich: ke qoshashaw ena bahlawi (arogew) chinqlatachu btwetu yshalachuhal. Adri Beshta mehonu ygebanal. Malem gin mebtachu new! Ayhonm aychalm: the Game was Over 30 years ago, in 1991! Period. Sle yebesele politics yaqerebachu guadonoch gin yaleni appreciation ligeltlachu ewedalu.
    Tekebabren ennur! Selam le Eritrea ena Ethiopia yhun!
    God Bless Both Countries and People.

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn 9 месяцев назад +6

    Ayana, is very mature, intellegent, and he speaks facts. The X girlfriend example is very funny 😂 and on point.

  • @tadessebulti453
    @tadessebulti453 10 месяцев назад +1

    ብራቮ አያና አንተ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ሀሳብህን እየሸጥክ በመሆኑ በርታ ግፋበት ።

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 10 месяцев назад +27

    የቀይ ባህር ጉዳይ የአማራውን ችግር እንዳይነሳ አጀንዳ ለመቀየር ነው ‼️‼️‼️

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 9 месяцев назад

    ይህ የውራጌው ሰው ትክክለኛ ሰው ነው ነገር ግን ከማኛው ከደንቆሮዎች ጋር መቅረቡ ያሳዝናል ጀግና ነው

  • @yaredzenebe340
    @yaredzenebe340 10 месяцев назад +25

    ይኼ ዳልቻ የሚባል በሬ ኢትዬጵያውያንን ወግቶ ወግቶ ገደለን😂

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 8 месяцев назад +1

    ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ ለሀገራችን ጀግና ናቸው 🇪🇹

  • @haymanoteshetea-kk9hm
    @haymanoteshetea-kk9hm 10 месяцев назад +7

    አረ ፈጣሪዬ እደዳልቻና እደጂጂ ከዉቀት ነፃ አርገኛ እሱንካን ካላረከኛ እበት አርገኛ

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 10 месяцев назад +23

    ዮኒ አንደኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @user-rh1ws9lq5k
      @user-rh1ws9lq5k 10 месяцев назад

      Mashkabet ena masmesel akal lebso yoni goyaw new 😂😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 9 месяцев назад +1

      ነገ ተገልብጦ ልክሽን ይነግርሻል ማኞ ትንሽ ተረጋጊ ሴትዮ።

  • @MenberAbebawTiruneh
    @MenberAbebawTiruneh 10 месяцев назад +9

    ኧረ ዮኒ ማኛ እባክህ የሠባተኛ ክፍል ጮለሌ ዶክተር የምትለውን አቁምልኝ!

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 10 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 10 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂😂 exactly!

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 10 месяцев назад +2

    Lemejemeria gizs Yoni maja professional huno senaget semahut

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 10 месяцев назад +11

    Yoni flip flap,the gentleman from guragea is right to the point, on the spot ,during ehadg meles with all pros and cons mistakes Ethiopia was changed to the world stage, economically, security ,diplomacy, stability, socially,education infrastructure ,urban development, (electric technology, water,wind energy, steam energy, )and the list is on and on until this abiy comes to the power Ethiopia is going down at the speed of light in all aspects.

    • @zewdituaduna8701
      @zewdituaduna8701 9 месяцев назад

      😂😂🤣🤣🤣👎👎👎👎👎👎👎

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 10 месяцев назад +5

    Ethiopia bemulu btsetun anfelgim igna haherachin bicha yshalenal ybekanel be ehrlich lnkeyrachu uelem🇪🇷👈 thank you yoni magna

  • @M.G-j5w
    @M.G-j5w 10 месяцев назад +5

    I AGREE YOUR COMMENTS YES DJIBOUTY WAS ONE TIME ETHIOPIA TERRITORY BUT SOLD

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 10 месяцев назад +16

    ዳልቻ ጉልቻ ራስ ማለት ነው በእውቀት ንጹህ😅

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 10 месяцев назад +4

      በጣም፣ከእውቀትነፃ፣ስድብ፣ብቻ፣😂😂😂😂

    • @CafeAulait-cu6fe
      @CafeAulait-cu6fe 10 месяцев назад +5

      All he knows is being aggressive & says “Oromo Tilacha” because he suffers from inferiority complex

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl 10 месяцев назад +1

      ማኛው አይና የተናገረው እውነቱን ነው ኤርትራ ጉረቤት አገር ናት ሲቀጥል ትላንትና ከኤርትራ ጋር ሆኖ ወገኔን የወጋ ሁላ ባንዳ ነው

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 10 месяцев назад

      😂😂😂

  • @tkh4049
    @tkh4049 10 месяцев назад +9

    The great analysis and free of hate speech by Ayana.

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 le denkorowoch yesu nigigir yigebahal

  • @sarateclab1936
    @sarateclab1936 10 месяцев назад +8

    1991 የወጣ ህግ ኣለ በኤርትራ በኩል በነጻ ለመጠቀም ተብለዋል እነ መለስ ግን ግመላቹ ኣጠጡለት ብሎ ተወው ስለዚህ በስነስርኣት የመጠቀም ፖሊሲ ኣለ ኣቢ ራሱ ኣሞታል እንጂ ተባበረን በሰላም መኖር እንችላለን ❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹❤️

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 10 месяцев назад

      መጀመሪያ ኤርትራ ለጣልያን ባይሸጣት ኑሮ ሚኒልክ ኣሁን ችግር አይፈጠርም ነበር

    • @user-nr7jn7hy1s
      @user-nr7jn7hy1s 10 месяцев назад

      ​@@wediweyinkingእብብ አጋሜ ሚኒሊኪንአታስገቢ እዝህምንአባሽ አስገባሽ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 9 месяцев назад

      @@user-nr7jn7hy1s እና ለምን አባሽ መለስ የሚል ታነሻለሽ ጅብ

    • @user-en2nm2mz1j
      @user-en2nm2mz1j 9 месяцев назад

      @@wediweyinking ኣጋመ መለስ ዝብሎ እዮ ዝብልዖ ይመለስ ዳኣ እዚ ርጉም ዕሌት 7 ሞት እዮ ዝግቦኦ ኔሩ ጁንታ ዋሑድ

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h 10 месяцев назад +10

    ዳልቻ የምትናገረው ቋቅ ይላል

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 9 месяцев назад +1

    Yonni is right ✅️ 👌

  • @user-ml3td8ic1z
    @user-ml3td8ic1z 10 месяцев назад +5

    እኔ ዳልቻ ቢሆን ኖሮ በዚህ መድረክ አልገኝም ነበር

  • @genetgmariyam5360
    @genetgmariyam5360 9 месяцев назад +1

    Thanks yonei

  • @shagabezabih6502
    @shagabezabih6502 10 месяцев назад +2

    Ayu thank you.

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 8 месяцев назад

    የወያነ ልጅ '' ምን ራስዋ መትታ ታለቅሳለች'' አሉ። የኢትዮጵያ ነቀርሳ ትግራይ ትግራዋይ ነው። ታሪክ ይመስክር

  • @simonmichael8489
    @simonmichael8489 10 месяцев назад +9

    Yoni you are the best politician he knows the play so keep it up bro

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 9 месяцев назад

    ኣከለጉዛይ ሓማሴን ሰራየ ድሮ በሃይለስላሴ ግዜየ'አግርክዋስ ቡድኖች ነበሩ ፡ኣሁን 9 ብሄሮች በ'ኣንድ ልብ ለ'ሃገሩ ከጠላት ትንኮሳ የሚዋደቀላት ለ'ድገትም ለሃገሩ ለትና ቀን የሚሰራት፡ባለ 5 ሚልዩን ጭዋና ምርጥ ዜጋ ናት ለዜህም ነው አግዜብሄር ከጠላት የሚከላከላት አግዜብሄር የመስግ ነው ኣሜን

  • @etheth5034
    @etheth5034 10 месяцев назад +8

    ብልፅግና አዛዡም ገናዡም እሰና እሱ ብቻነው ሌሎቹ የሱ አሸርጋጅ አሽከሮቹ ናቸው

  • @nisri1567
    @nisri1567 10 месяцев назад

    ...ዮኒ ማኛ ጎበዝ እውነቱን ቁልጭ ኣርጎ እየነገራቹ ነው። ተማሩ። ስለራሱም ልክልካቹ ነው እየነገራቹ ነው፡ ኣድምጡ ተማሩ። እበቶች።

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 10 месяцев назад +5

    በቀይ ባህር ዙሪያ የምታወሩ ያስፈልገናል የምትል ሁላ ጥሩ ድንጋይ እራስ ብያችኅለሁ

  • @mohamedomer6454
    @mohamedomer6454 10 месяцев назад +2

    Thank you brather

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 8 месяцев назад +3

    እኛ ኢትዮጰያ የምንላት የብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ያከበረን ኢትዮጵያ ነው

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 9 месяцев назад +2

    አያና ❤❤❤

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 10 месяцев назад +11

    ፍትህ ለሱለይማ አብደላ ለጀግናችን

  • @user-bm6jp2pl9i1
    @user-bm6jp2pl9i1 9 месяцев назад

    Wonderful yoni

  • @lecylcanadilla9804
    @lecylcanadilla9804 10 месяцев назад +3

    👍👍👍👍👍💚💛❤ትክክል

  • @michaelTesfai4
    @michaelTesfai4 10 месяцев назад +2

    Yonas mangna you are great. You have said it all.

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 10 месяцев назад +4

    ለካሳ በቻ ወደ አራት ኪሎ መሄድ ይችላል

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ግዴታ ይገባታል ባህር
    እኔ እንደ ክፍለ ሀገር ኤርትራ
    በ ደም የታሳሰርኩት የዘልአለም ወገኖቼ ባንድ ላይ ማደግ አለብን
    ጠላትየን የደም ሻብያ የሚባል ህዝቡን ኢትዮጵያ ኤርትራን ሰላም ያማይፈልግ ሽፍታ ስርዐት ነው ያስቸገረ እያለ

  • @user-rw6vq9il7l
    @user-rw6vq9il7l 10 месяцев назад +12

    ❤❤❤❤እንኳ አማራ ሆኩኝ

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 9 месяцев назад

    እባካችህ ወገኖች ከብሄር ትርክት ወጥታችሁ ስለ የኢትዮጵያ ታላቅነት
    እንዴት አንደሚገነባ ሌተቀን በህብረት ሁናችህ አስቡ ።

  • @tseforj9888
    @tseforj9888 10 месяцев назад +2

    Ayana yeleyal yeleyal yeleyal.
    Wela ye kes temariwoch yoni guaya kasa batekalay huleshem mastawesha yezesh temari👌👌👌

  • @teameguangul8835
    @teameguangul8835 8 месяцев назад

    Yes thanks gobeze

  • @elsaabera3837
    @elsaabera3837 10 месяцев назад +2

    ኣያና 💯💯👌👌👌

  • @user-vs4bl6ws8e
    @user-vs4bl6ws8e 9 месяцев назад +1

    Esey

  • @user-fk9to4mq9g
    @user-fk9to4mq9g 10 месяцев назад +8

    ❤❤❤❤ ዮኒ ማኛ እግዚኣብሄር ምሳኻ ይኹን

  • @tedlagetahun6921
    @tedlagetahun6921 8 месяцев назад

    ማነው ይሄ ሰውዬ ስሙ ሊነግረኝ የሚችል ሰው አለ ?
    አለ ጥሩ ያወራል ❤

  • @timar4198
    @timar4198 10 месяцев назад +3

    ምድረ ፉርሾች ማነዉ እናንተን ተንታኝ ያደረጋችሁ???? እስቲ አንድ አንብባችሁ የጨረሳችሁትን መፅሀፍ ንገሩን አይ ሀገሬ😢😢😢

  • @simonberhane-yp8en
    @simonberhane-yp8en 8 месяцев назад

    Ayzooh melatahen sayhoon ewqatehn ne miyasflgen goobez neh gegnam neh ❤❤❤❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 месяцев назад +6

    ነገርየዉ ሳይደፈረስ አይፀዳም። ፍኖ ይችላል 4 ኪሎ ገብቶ ያፀዳል ሌቦችና አገር አፍራሾችን።

  • @mesierhotmail
    @mesierhotmail 8 месяцев назад

    እንደ ፍላጎታቸው ኣትናገሩ! ባህራች ን ሃገራችን ፡ ብደም ንጹሃን ልጆችዋ በህይላችን እንጂ ፡ ማንም ፍጡር ፈርሞ የሰጠን ሰው የለም!!

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 10 месяцев назад +3

    .
    በጭልም ነው ያሚናገረው ዳልቻ

  • @user-du3wv1do1i
    @user-du3wv1do1i 8 месяцев назад

    ታዝናላቹ በሰው ሀገር ስትወያዩ

  • @CafeAulait-cu6fe
    @CafeAulait-cu6fe 10 месяцев назад +15

    Dalicha,
    Whenever someone says the truth, he always says “ ye Oromo tilacha “ that’s what Jawar told you to say “Oromo fobia “le mashemakek. tbut game over it won’t work. Stop being aggressive, don’t force others to agree with your ideas.

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 10 месяцев назад +2

    Masa, ewnetim KASA! Andebete rituh you speak what is on millions’ minds. Thank you sir!

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 9 месяцев назад +3

    What a century genius person this Ayana ✅✅👏👏👏👏

  • @MuzemilAliye-kl5xn
    @MuzemilAliye-kl5xn 9 месяцев назад +1

    Ayana betam tekkel

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 10 месяцев назад +3

    ዳልቻ ማለት ከእውቀት ነፃ የሆነ ንግግሩ ሁሉ የሽርሙጣ ንግግር ቡሽቲ ቴዲ ፓለቲካ አይችልም 100% አስወጣው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 10 месяцев назад +2

    ወድምየ፡👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 10 месяцев назад +3

    Yoni keep going am proud of you

  • @rutatewelde2864
    @rutatewelde2864 8 месяцев назад

    ይጀምራል ይጀምራል

  • @asmerethaile3545
    @asmerethaile3545 10 месяцев назад +6

    👌👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 10 месяцев назад +2

    ዳልቻን ምናለ ወደበርት ብትመልሱት ቦታውን አላወቀም እንዴት ከብት ከሰው ጋር ይወያያል

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 10 месяцев назад +8

    አሁን ዪኒ እዉነት ነዉ የምትናገር💞💞💞💞💞💞

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 10 месяцев назад +2

    Eritrea 🇪🇷 ye jegnochu eritrawiyan bcha nat eritrawi mrchaw selam new be Eritrea 🇪🇷 ketemeta gin tarikachin mskir new.

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 10 месяцев назад +4

    እረ ቴዲ ዳልቻን አታስገባው ለውይይት አይመጥንም ፋራ ሰካራም ነው አታስገባው 😡😡😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎👎👎

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 10 месяцев назад

      በቁማቹ ያሸናችዋል አይደል ክክክክክ

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 10 месяцев назад +2

      @@beftuoromo714 እራሱ በቁሙ የሚሸና ሠካራም እሱ ሠው ሆኖ ነው እከክ የአርሲ ጠንቋይ

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 10 месяцев назад +1

      @@marimasd6628 ማዳምሽ እንዳታባርሽ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ ፓለቲካ ይቅርብሽ ሳይሽ ለፓለቲካ አትመጥኝም

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 10 месяцев назад +1

      @@beftuoromo714 ዳልቻ ምን እውቀት አለው ስድብ ብቻ

  • @mesierhotmail
    @mesierhotmail 8 месяцев назад

    Ambesa Yoni Magua ሃቂ በምናገርህ

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 10 месяцев назад +3

    No body go war for abiy most ethiopan they need food do not nonsins we ethiopan we stand with ertria we dan with abiy most

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 10 месяцев назад +6

    የጉራጌ ፋኖ ወንድማችን በእውቀት ላይ የትመስረተ ትንታኔ ነው ያካፈልክን Thank you በርታልን ወንድማችን አብረንህ ነን::

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 9 месяцев назад +1

    Yoni is rights

  • @zidik313
    @zidik313 10 месяцев назад +3

    ይሄ ኢትዮጵያ የቢባለውን ስም እየፋቁ በኦሮሙማ እየተነካ ሁሉንም ኬኛ እያሉ አንተ ዛሬ ስለ ቀይ ባሕር ሲያወራ ግንባሩን ማለት ነው ይሄን ሙጀላም ሸፉፉ ህዝብ

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 10 месяцев назад

      Tikikil! Asmesay hula

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 10 месяцев назад

      Why do you let this dedeb kebt dalecha tebiyewn izih? Hulum and aynet agenda iyal yaleksal once?😂😂😂 iwnetun sleminageru new ante zeregna. Bimerihim watewwwwwww!!!!

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 9 месяцев назад

    Bravo seyoum good explanation exact thiory

  • @emanuelageorge2494
    @emanuelageorge2494 10 месяцев назад +6

    ጂጂ ግን መቼ ነው የፖለቲካ ተንታኝ የሆነችው? 😂

    • @medhanekibreab5792
      @medhanekibreab5792 10 месяцев назад +1

      Ahun eko zem belo hulum yepoletica tentagn mehon tichlaleh

    • @CafeAulait-cu6fe
      @CafeAulait-cu6fe 10 месяцев назад +4

      She repeats what other said

    • @hanamossisa
      @hanamossisa 10 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂ታስቃለች ከእዉቀት ነፃ ናት