ፈሪሀ ክፍል 20

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Комментарии • 336

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +33

    ፈሪሀ በጣም መልካም እና ብልህ እሴት ናት😘በርቱ ሁላቹም

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z 4 года назад +34

    ወይኔ የኔ ቆንጆ የፈሪሀ እናት መከራሽ ብዛቱ መቸ ይሆን አልፎልሽ እማየው😭😭😭👈

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 года назад +35

    ሁሌም ድራማውን አየዋለሁ የሰለቹኝ ካሱና እጀራናቷ

  • @firdosseid2230
    @firdosseid2230 4 года назад +26

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እማ የኔ ናፍቆት እፍፍፍፍፍ የኔ እምባ ይንኳኳ 😭😭😭😭😭😭

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 4 года назад +14

    ክክክክክክክክክ ዊይ ወዶችየ ለካ ሁሉምቦታ ነውአረገስኩ ስትባሉ ባላችሁበት ድርቅ እማረግ ድንጋጤ በሺታአለባችሁ

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 4 года назад +84

    ማነው በአሁን ሰአት ማለትም18/1/2020 ፈሪሀን ደግሞ እያየ ያለ

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y 3 года назад +9

    ዛህራ የኔ እናት😥💗

  • @SaraSara-tx3xl
    @SaraSara-tx3xl 5 лет назад +20

    ያአላህ ሀንደ እንደት ነው የሚያደርጋት ፈጣሪ ሆይ ትግስ ስጠኝ

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 года назад +10

    ውይ መከራ ሲደራረብ ይከብዳል💔💔ልበ ቢስ አውልቃ ጥላ ሰረቀቺኝ ቱቱቱ ውይ ምን አናደድ ይሄ እኮ ፊልም ነው

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 5 лет назад +81

    ይገርማል የቱርክ ወንዶችም ለካ እርጉዝ አይወዱም እንደ ኢትዮጵያ ወንድ ሃሃሃሃሃ

  • @zmzmzmzm4177
    @zmzmzmzm4177 5 лет назад +27

    ወይኔ በጣም ነውያዘንኩት የፈራሀእናትስታሳዝን

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 лет назад

      _በጣም ወላሂ አንጀቴን በላይኝ እናቴ ትዝ ትለኛለች_😭😭

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +7

    ኡመር ሀቢቢ ሢያሣዝን ሚሥኪን😥😥💔

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +10

    ኧረ በጣም ያሳዝናል ቀለበት ያልወሠደችዉን በሀሠት መወንጀል ከባድ ነዉ😱

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +20

    አቤት የፈሪሀዉሸት😂😂😂😂😂ግንስወድሽ ከኢሜርጋርስትሆኑ❤❤❤❤

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 лет назад +25

    መገን ወንዶች እርጉዝ አይውዱም ክክክክክ

  • @welansam
    @welansam 4 года назад +25

    የፈሪሀ አባት የሽማግሌ ነትራካ ሽማግሌ ሢባል መጨቃጨቅ ይወዳል

  • @user-ls3fu7yp2g
    @user-ls3fu7yp2g 4 года назад +28

    ወይይይይ ዘህራ አስለቀሰችኝ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 года назад +16

    ውውውውውውውይ የፈሪሃ ውሸት ሰለቸኝ ደሃ ተምሮ ያልፈለታል እውነቱን ነግረሽ ትምህርትሽን በስርአቱ ብትማሪ ይሻልሻል

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 4 года назад +9

    ሲበዛ እራስ ያማል በልክ ይሁን እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴ

  • @wrrrgywtety7417
    @wrrrgywtety7417 3 года назад +9

    ዛህራ አፈር ልብላልሽ የኔ ምስኪንኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @elsaamare4472
    @elsaamare4472 5 лет назад +30

    ወይኔ. በፈጣሪ. የነ. ዘሃራ. ቤት. መከራ. በዛ. ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +15

    የኔ እባ ይፍሰስ የኔ ውድ እናት ዘሀራ😍😭😘

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Год назад

      አኔም ለአባት ያለኝ ቦታ ይለያል እድሜ ለአባትና ለእናቶቻችን

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      አሚንን ሢሥቱ❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +11

    የፈሪሀቤተሠቦች በጣምያሣዝናሉአይድህነት ትልቅናትንሽያረጋል😥😥😥😥

  • @enatfantaergoya2172
    @enatfantaergoya2172 5 лет назад +13

    ወይኔ ፈሪሀ ወሸትሽ እኔን አስጨነቀኝ እኔን ውሸትሽ በዛ

    • @user-te4jk2hd2z
      @user-te4jk2hd2z 4 года назад

      ኒዶየፈሪሀውሽትጎተራምአይችለውውሸታም

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +14

    ሽጉጥ ደቅኘባት ያረኩት ይመሥልሻል አለ ኮራይ😁😁😁😁😂

  • @user-qj8bf7tw8f
    @user-qj8bf7tw8f 5 лет назад +36

    አቤት የፈተናው አበዛዙ የአላህ ድህነት መጥፎናት

    • @damenachshume6478
      @damenachshume6478 5 лет назад +1

      Imir naa fariya batam fiqana nanyu ande batam tifatacha nesh

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 4 года назад +1

      በጣም ድህነት ክፉ

    • @user-zs7hs8eb4p
      @user-zs7hs8eb4p 4 года назад

      Ye ewnet betam gin sila hulum allh

    • @user-ef6qc2wh4t
      @user-ef6qc2wh4t 4 года назад

      ድህነት ከፍ ነው አንገት ያስድፍል የኔን የልጄን አባት ያስራቀኝ ድህቴ ነው

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 3 года назад

      @@user-ef6qc2wh4t የኔ ውድ ጠንካራ ሁኚ😍😘😍😘

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 года назад +7

    ወይይይይ ዝሀረ አሰለቀሰችኝ😭😭😭😭😭

  • @kediseid4468
    @kediseid4468 3 года назад +7

    My best love is feriha💋💋💋💋👌😎😎😎😎

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 5 лет назад +20

    ጉኒት አንች አዉሬ እሧን አሣልፈሽ ሠተሻት ነበር አሁን ግን ከሧ አልወረድሽም ከዚህ ተማሩ የእሣትላይ ቅቤዎች። ሠዉ ማለት በዴሥታ ብቻ ሣይሆን በመከራ ጌዜ የሚገኝ ነዉ ሠዉ ማለት

  • @user-mm5wv1mp1s
    @user-mm5wv1mp1s 4 года назад +8

    ኢሚር አስታዋይነው ስወድህ

  • @user-zq2vp8km9h
    @user-zq2vp8km9h 4 года назад +6

    እናቴ ዘሀረ አይዙሽ የኔ እናቴ

  • @user-ys5nc7gb5i
    @user-ys5nc7gb5i 11 месяцев назад +2

    ወይኔ ዘሀራ የኔ ብርቱ እናት😢😢😢😢

  • @salamdangew5884
    @salamdangew5884 5 лет назад +21

    እናት ዛሀራ እናቴን ነው የምትመስል አስለቀሽኝ በየው ባየዉ የማይሰለቸኝ ይህ ድርማ ነዉ ባረቨኘ ነበረ ያየሁት 3 አመት በፌት

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 лет назад

      Woyene zara azinalow

    • @SaraSara-tx3xl
      @SaraSara-tx3xl 5 лет назад

      እኔም በፊት በአረበኛ አይቸዋለው

    • @user-te4jk2hd2z
      @user-te4jk2hd2z 4 года назад

      ፈሪሀውሸታምይዝጋሽ

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 года назад

      @@user-te4jk2hd2z ኧረአችየለምንለፊልሙኮነዉከፈለግሽአችንይዝጋሽ ክክክክይቅርታ

    • @mim3537
      @mim3537 4 года назад

      @@aa-kp7ls 😃

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 6 лет назад +49

    የዘህራ ተሪክ የኔን ተርክ ነው ሚመስላው ኡፉፉፉ ወይ ድህነት

  • @firdosseid2230
    @firdosseid2230 4 года назад +10

    ፈሪሀ ቁመትንሽ ያሳጠረሽ ውሸት ነው ቱ አለይኪ ፊልም ቢሆን አለቅጥ ውሸትሽ ከልክ አለፈ መጨረሻሽም አያምር 😥😥

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 6 лет назад +10

    እናመሰግናለን

  • @tube4689
    @tube4689 5 лет назад +29

    ኢሜርን ማየት ሱስሆነብኝ

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 5 лет назад +19

    ኢጪ ይህ ፊልም በሀደ የተነሣ ለማየት አሠጠላኝ ሀደ አፈር ብይ አሠተሣሠብሽ ሁለየም ወደታች እር ወደላይ ተቃኒ ኡፍፍፍፍ

  • @mekulove169
    @mekulove169 4 года назад +6

    Feriha ❤️❤️

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 года назад +5

    😭አይዞሽ ዘራዬ

  • @user-vk4it2nn5p
    @user-vk4it2nn5p 3 года назад +1

    እናት ዛህራ የኔ ምስክን

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 5 лет назад +13

    በስማም የፈሪሀ ዉሸት ይሰቀጥጣል

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 5 лет назад +26

    _ሆ ሀንደ እንደት ነው እሚቆላት ሰዎች_

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb 6 лет назад +11

    Handa dictators
    አይዞሽ እናቴ ዘሃራ
    እቺ ምድር ጥሩ ሰው አትወድም
    ሀንዴ ሼይጣኒዝም

  • @elsaamare4472
    @elsaamare4472 5 лет назад +8

    ወይኔ. ዛራ. ስታሳዝን. በጌታ

  • @user-ns6yl2hl5r
    @user-ns6yl2hl5r 2 года назад +1

    አቤት ፈጣሪዬ ያልወሰደችዉን ቀለበት ሰርቃለች🙄🙄

  • @n.y7734
    @n.y7734 6 лет назад +10

    እናመሰግናለን ምርጦቼ

  • @zab544
    @zab544 4 года назад +8

    ኢሚር የኔ ዉድ የኔ ምስክን ፈሪሀ ደግሞ ዉሻት እፍፍፍፍ እዉነቱ ብትነገር ምን ችግር አለ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Год назад +2

    ዛህሪ የኔ ምሲኪን 😭😭😭😭

  • @umyesuftube3348
    @umyesuftube3348 4 года назад +4

    ውይ እናት ዘሀር እህህ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +4

    ፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔ዘሀራየ የኔሚስኪን😭😭

  • @user-ym4cn1ex5u
    @user-ym4cn1ex5u 6 лет назад +7

    አመሰግናለሁ

    • @mageebmageeb3954
      @mageebmageeb3954 5 лет назад

      ፍዚ የስልጥ ልጅነኝ ስዳተኘዋ

  • @user-tf2fl7qy2r
    @user-tf2fl7qy2r 7 месяцев назад +1

    የኔእንባይፍሰስ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад

    ዘሀራ የኔ መልካም እናት አጀቴን በላሽው ኡፍፍፍ😢😢😢

  • @lkholu7716
    @lkholu7716 6 лет назад +10

    እናመሰግናለን
    ሀንዴ የስራሽን ይስጥሺ

    • @Zainab-rq9ul
      @Zainab-rq9ul 6 лет назад +1

      lkh olu kkkkkkkk keat ymaysraw ylem

    • @lkholu7716
      @lkholu7716 6 лет назад +1

      @@Zainab-rq9ul ይሄ ክፉቷን ነው ብቻ ቆይ ቀን ቀጥርየላታለሁ

    • @m.5431
      @m.5431 5 лет назад

      @@lkholu7716 ክክክክክክክክ

  • @fatmabatta9803
    @fatmabatta9803 2 года назад +2

    አይይይይይ ፈሪሀ ወሽት

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +2

    እና መሠግናለን 💝💝💝💋💋💋💕💕💕

  • @Yalemzafaderajew
    @Yalemzafaderajew Месяц назад

    Feriha❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oh6iw4ey3l
    @user-oh6iw4ey3l 9 месяцев назад

    ዛህራ እናቴ መከራሽ በዛ አይዞሽ እናቴ

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j Месяц назад

    ድህነት አይኑ ይጥፋ ኡፍፍፍ😢😢😢

  • @user-rl9lf8ru5z
    @user-rl9lf8ru5z 10 месяцев назад +1

    Enda hande aynawxa alla ende baxam taxaraxari nat

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i 2 года назад +2

    መሰኪን እናት ዘህረ awo awo አለች አፊ❤❤❤❤

  • @KidistShuguts
    @KidistShuguts 3 дня назад

    Efffu zara yene enat 😭😭

  • @hananqonjoolij3259
    @hananqonjoolij3259 5 лет назад +6

    Hadee😂🙊🙈

  • @user-oi9re5wy7q
    @user-oi9re5wy7q 28 дней назад

    እናቴ መሠግናለን❤❤❤❤

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 года назад +4

    ሀንዴ ሰላይ ፖሊስ ብትሆኚ ብቃት አለሽ የድራማው ድምቀትም ነሽ በተለየ ግን ፈሪሃ እና ኢሚር ስል ነው።

  • @HassanomarObsieh
    @HassanomarObsieh Месяц назад

    ይሄን ፊልምሁለተኛሳየውነው❤❤❤

  • @temesgenamlakye3807
    @temesgenamlakye3807 5 лет назад +6

    ወይ ሀንዴ ሞጥፎ ሰውነሽ

  • @user-ld4hh1bt6m
    @user-ld4hh1bt6m 2 года назад +3

    God has been such an awesome personality amp great jobless rate rise above average as possible

  • @SaleatEsky
    @SaleatEsky Месяц назад

    Feriha😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @seadakasaw5513
    @seadakasaw5513 5 лет назад +10

    አብሺሪ እናት ዘህና ያልፍል

  • @marygraceparas4620
    @marygraceparas4620 5 лет назад +3

    Ayizosh enate

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 4 года назад +4

    ፈሪሀ ከዚህ በሃላካ ውሸቱም አይዋሽሽ

  • @wizagarowizagaro3853
    @wizagarowizagaro3853 3 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዛራዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-se3ue6zn6q
    @user-se3ue6zn6q 10 месяцев назад +1

    Feria tazazinalachu ❤❤❤❤❤

  • @bilisumaahmed777
    @bilisumaahmed777 8 месяцев назад +1

    Yaa Allah endana fariha miskin betesb erdachw

  • @hadiyafenta6897
    @hadiyafenta6897 4 года назад +4

    የሀሊላ እናት ይድፋሽ

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq 3 месяца назад

    Feriha,i,love,you,so,mach❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlfiyaMamud
    @AlfiyaMamud 3 месяца назад +1

    Aaa❤❤❤

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b 4 года назад +4

    አሜር የንየ ውድ

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p 5 лет назад +5

    የዚቤት ፈተና መቸ ነው የሚያበቃ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Год назад +1

    አይይ ሀንድ ቅናት

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df 7 месяцев назад

    ፈሪሀ የሴት በላይ❤❤❤❤

  • @zab544
    @zab544 4 года назад +4

    ዘሀራ ምስክን የሰዝነል

  • @HaHa-r3q
    @HaHa-r3q 23 дня назад

    ፈሪሀ•❤❤

  • @asda9068
    @asda9068 4 года назад +2

    weyii hande emitigermi neshi yanchin mecheresha yasayegn

  • @niema8807
    @niema8807 Год назад

    አይ ድህነት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 года назад +2

    መከራም ችግርም የሚደራረበው በደል ብቻ ነው ድራማው ይገርማል ሃብታም እደፈለገ ይሆናል የናተስቃይ ግን በዛ

  • @gansam2093
    @gansam2093 2 года назад

    ኣይዞሸ ዘሃራ

  • @n.y7734
    @n.y7734 6 лет назад +3

    21 እንጠብቃለን & H N Y😘😘😘

    • @aliahnad9406
      @aliahnad9406 4 года назад

      Guhywswknbm❤❤👍👍👍👍❤❤

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 2 месяца назад

    ሚሥኪን ዘሀራ በዉሸት 😢😢😢

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +1

    ዉይ አዴ ትገርማለች

  • @faizaabdi942
    @faizaabdi942 7 месяцев назад

    Sorry walhi😂😂😂

  • @msalem661
    @msalem661 4 года назад +4

    ደስትላላችሁ

  • @lakeweshete7929
    @lakeweshete7929 5 лет назад +6

    ፈሪሃ ምትባል ልጅ ውሸታ በዛ ሲበዛ አስጠላኝ

  • @hgj7948
    @hgj7948 5 лет назад +2

    Ayzosh Zahra we'd

  • @fhgfggfchgg129
    @fhgfggfchgg129 2 года назад +4

    በጠምታምረላችሁ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

    አይሀዴ😁😁✋✋

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      ሀደ ብታጠፋም እወዳታለሁ እሩሄ እሥኪወጣ ወላሂ 😘😍

  • @aamm65
    @aamm65 3 года назад +2

    ቀለበት እደልሰረቀ ችአምናለሁ ሀደሰይጣኗ አፈርብይ

  • @codra.555makdej4
    @codra.555makdej4 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ