🛑 አብርሽ እና ሩታ አገናኙት ማርክ ማመን አቃተው😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 дня назад +180

    ❤🎉😢ማርክና ሩታ አብርሽ ባድ ሲመጡ ደስየሚለዉአድኔ🎉😢❤❤❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 дня назад +1

      እኔ❤❤❤❤ፈገግታቸውእራሡልዩነውኮ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дня назад

      እረ ተመሰገን ይሔንን ቤት ያለ ሽብር ካየነዉ ቆየን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 3 дня назад +195

    ኡፍፍፍ እንደኔ ደስያለኝ በሱቤት ስለመጣችሁ ደሰ ብሎኛል ጌታን ይህን ቪድይዎ ላይክ ሸር እንዳይረሳ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanKebede-l8j
    @BirtukanKebede-l8j 3 дня назад +63

    ከአብርሽጋ እና ከሩታ ጋር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ 3 дня назад +113

    ማርኬ የኔ ወድም በርታ ጉዞ ወደ ፊት❤

    • @Gfh-l2f
      @Gfh-l2f 3 дня назад +1

      ሀይሚነቴ የኔአስተዋይ😢❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

    • @SaeedaIdrees-br3ji
      @SaeedaIdrees-br3ji 3 дня назад

      እስስት ጪነትአለብሺነገእሺ🐴🐴🐴ተዘጋጂ😂😂😂

    • @DhhdhYeeu
      @DhhdhYeeu 2 дня назад

      ሀይሚነቴ❤❤❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 3 дня назад +85

    ወይን በወድሜቤት ሰለመጣቺሁ ደስብሎኛል አብርሺ እሩታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 3 дня назад +83

    ሩታና ኣብርሽ የሰው እድገት ያስደስታቸዋል ወላሂ❤❤❤❤❤ልጁ ግን😂😂😂

  • @Tነኝየስልጤወ
    @Tነኝየስልጤወ 3 дня назад +71

    አትጠገብዬ ሩተነቴ የኔ ስስት የኔ ፍልቅልቅ የኔ ዉድድ❤❤❤😍😍🥰🥰🐅🐅💪💪

  • @SebleS-sg5jh
    @SebleS-sg5jh 3 дня назад +18

    ወዪኔ ማርክ ኦኦ ጌታዬ የሚለዉ ነገርስ የኔ ሚሲኪን ስወደዉ እኮ

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 3 дня назад +27

    የኔወድም ማርክዬ የኔመልካማ እሩቲ አብርሽ ማርክ ሁነውሲመጡ እደትደስእደሚለኝ የኔዳይመዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 3 дня назад +97

    አብርሽን እና ሩታን እንደ እኔ የምትውዷችው በላይ አሳዩኝ እውዳችዋለው አለም ነኝ ከቤሩት❤❤❤

  • @Saada-y4f
    @Saada-y4f 3 дня назад +35

    የማርክና ያብርሽኮ ጓደኝኝነት በወሬኮ አይደለም 😢😢😢

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 3 дня назад +26

    አብርሽ የኔ ውድ ወድም ትለያለህ እኮ የኔ እሩህሩህ❤
    የኔ የዋህ❤
    የኔ ጀግና❤
    የኔ አሥተዋይ❤
    የኔ ተወዳች❤
    የኔ ግርማ ሞገሥ❤
    በቃ ትችላለህ❤
    ውድድድድድ ነው የምናረግህ እኛ እህቶችህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @SaeedaIdrees-br3ji
      @SaeedaIdrees-br3ji 3 дня назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤A💪💪💪ቀብራራዉ ወድሜሁሌምከጎኑነኝ

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 3 дня назад +121

    አብርሽና እሩታ የሰው ፍቅር አላቸው የሚል❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU День назад

      በጣም❤❤❤❤

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 3 дня назад +16

    አብርሽየ ሩታየ የኔ የዋሆች ለሰው ልጅ ያላቹ ክብር ማርክየ ወንድም ጉዞ 200k ❤
    አብርሽየ ግን ላንተ ቃላት የለኝም የኔ ጁግና👌

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 3 дня назад +30

    አብርሽ አና ሩታ ስውን ላማስደግ የሚደረጉት በጣም ነው ድስ የሚለው

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 3 дня назад +85

    😂😂😂😂😂😂😂 ሩታና አብርሺ ሠውለማሣደጊ የምጢሩነገር ዋው🎉🎉

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 3 дня назад +36

    አረወይኔ በሳቅ ልጨረሰው ነው የኔስስቶች😅😅😅😅😅😅

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 дня назад +32

    ደስ የሚል ልጅ ❤ማርኪ ደሞ ቤኖርህ ታድለህ❤

  • @ሪችየሰሜንሸዋዋ
    @ሪችየሰሜንሸዋዋ 3 дня назад +46

    አትጠገብ ሀብቴ የኔ ጀግና የኔ ኩሩ
    ማርክየ ያትጠገብ መከታ የኔ ወዶች እደዚህ አንዲለይ ሲመጡ ደስ የሚለው🎉🎉🎉🌹🌹🌹👍👍

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu 3 дня назад +46

    Atii abbaa kotii qabenyaan barbadaa jedhaa wayoo namni akkaa koo ittii kofatanii😂😂 like godhii❤❤❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 дня назад +47

    ጀነራሏ ሩታየ የኔ ፋንድሻ ዉድድድ🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 3 дня назад +57

    ላይክ አርጋችሁ ጀምሩ❤ ዉዶቼ ቫይራል ይዉጣለት ቪድዮዉ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera 3 дня назад +76

    አብረሽ ሰዎች እንደ አድጉ የምታደርገዉ ነገር በጣም ቃላት ያጥርኛል ተባርከ ለስዉ ጥሩ ስታሰቡ ለእናንተ ጌታ መልካምን ያሰባል ❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 3 дня назад +1

      ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 дня назад +3

      በጣም ውለታው ፈጣሪ ይክፈለው በጣም መልካም ጅግና ወጣት ነው ሚስቱንም እንደዛው እግዛቢሔር ይባርካቸው ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @SaeedaIdrees-br3ji
      @SaeedaIdrees-br3ji 3 дня назад

      ❤❤❤❤❤

    • @KhedarSudani
      @KhedarSudani 3 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 дня назад

      በጣም👍👍👍❤❤❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 3 дня назад +18

    ቅመም የሆነልጅ😂😂እኔ ማነኝ አባቴ ወይኔ በሳቅ😂😂❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 дня назад +31

    የኔ ልዩዋች አብርሽ እሩታዬ❤❤ማርኬን ለማሳደግ ያላቸዉ ጥረት❤❤ደስ ሲል ማርክዬ ጉዞ ወደ 200k❤❤🎉🎉

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 3 дня назад +31

    ኣብርሽየ ሩተየ የሚኮራባቹ የስዉ ደስታ ምያስደስታቹ ልበ ቀናዎች ማርክየ የኔ ዝምተኛ ወንድም❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 3 дня назад +22

    ንብረት አላለም ወይኔ😂 ሩታዬ የኔ ውድ

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 3 дня назад +24

    ሚረክና አብረሸ አሩታ አነድ ላይ ሰትመጡ ደሰ ይላል❤❤❤ ቴምረላቹ 😂😂😂 ማርክ ልጆ የለዉም😂

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 дня назад +24

    ዎው ትለያላችሁ በእውነት ❤ማርኪ ቻለዉ❤የአብርሽ ስሪስ እኮ የሚገርመኝ❤ሩትዩ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 3 дня назад +63

    እንዲ የልጁ ድርቅናና ጥብቅ ማለትሥ ጉድ😂😂😂😂😂

    • @KabeKabetube
      @KabeKabetube 3 дня назад

      Esun Adel yegeremegn😅😂😂😂😂

    • @genifkr-w1y
      @genifkr-w1y 3 дня назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @InnocentBeagle-pp3te
    @InnocentBeagle-pp3te 3 дня назад +25

    አብርሸሽ እሩታዬ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻትመድሀኒ አለም ከሀጺያት በስተቀር ያፅፈጽማችሁ ማርክዬ የኔ ዋህ ምን አባቴ ላድርግህ ይሁን ብቻ ለበጎኖ ነዉ እስኪ ከጎኑ ሆናችሁ አበረታቱ ይኸንን ሚስጊን አይዞህ ወድሜ 😢😢😢😢በሱቤት ስለመጣችሁ ከልብ እናመሠግናለን 😢😢😢

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 дня назад +36

    ማርክ አብርሽ ሩት ስመጡ በጣም ነው ደስ ሚለው❤🎉

  • @MeMe_15j1
    @MeMe_15j1 3 дня назад +46

    አትጠገብዬ አብርሽ እኮ ትለያለቹ ለስው ማደገ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 дня назад +37

    ሩቲና አብርሽ የሚድያው ድምቀት😢🎉ደሞ የሠው ደስታ የሚፍልጉ😢እድግ በሉ😢ውዶቼ ላይክ አርጉኝ😢😠😠👊👊

  • @amrimom11
    @amrimom11 3 дня назад +23

    የኔ አሳዳጊዎች ለማርኬ ያላቸው ቦታ እኮ ኡፍፍፍ ❤ ግን ነብሳቹ አይማርም የናንተስ ፕራንክ አረ ሆዴ😂😂😂😂 ማርኬ እኮ ከሁለት አመት በፊት እራሱ እኮ ብዙም አልነበረም እንኳን ስምንት አመት ቤቢዬ ትወና ላይ አንደኛ አጎቹን መሳ 👌❤😂😂😂

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 3 дня назад +13

    የኔ ማሮች ወላሂ ከማርክ ጎን ስትሆኑ እደት ደስ እዳለኝ ደሞ ባንድ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኝል

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 3 дня назад +39

    ዋውው ወንድ ማለት ልክ እደ አብርሺ ነው

  • @almanal8814
    @almanal8814 3 дня назад +10

    ኧረ ዛሬ ቪድወውን እስከምጨርስ አላደረሰኝም 😂😂😂😂በሳቅ ነፈርኩኝ አባቴቴቴ አላለም ደግሞስ ንብረት ፈልጋለሁ ወይ ቤቢዬ😂😂😂😂

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 дня назад +20

    የኔ ቅኑ አሳቢወች የኔየምድያዉ መሪ ወች❤❤❤❤ ሩቲዬ የአብርሽ ንግስት❤❤❤

  • @Tia-c2u
    @Tia-c2u 3 дня назад +28

    ማርኬ የኔ ወንድም አይዞህ😅😅😅😅😅

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 дня назад +55

    የሩታዪየኔጨረቃ የሩታዪን የምቷዱብቻ ላይክ🎉🎉

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 3 дня назад +21

    ሁሌም አብራቹክ ስሩልን ድምፃችን ይሰማ🤣🤣🤣🤣

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 дня назад +34

    የኔ እንቁዎች ድምቀቶች አብርሽዬ እሩታዬ የጠበለሉ እህት ማርኬ የቸኮሌቷ ንጉሥ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 3 дня назад +14

    አብርሽምርጥወንድም. የማርክቤት. ለማስደግነውይህሁሉ. ትለያለህ. የማርኬ ምርጥወንድም. የሩታየንጉስ. የሀይምየ ቀኝእጅ. ኑርላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 3 дня назад +15

    የኔጨረቃወች የኔልዩወች የኔእስማርቶች😅😅😅😅 ለሠው ያላችሁ ክብር የኔስስቶች የኔጨረቃወች🎉🎉🎉🎉

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 3 дня назад +7

    አትጠገብኮ ሳቋን መቆጣጠር አቅቷታል የኔ ፍልቅልቅ❤😅😅😅😅

  • @fatum164
    @fatum164 3 дня назад +11

    ወላሂ ደስ ስትሉ❤ለማርክ ያላችሁ ቦታ ይለያል❤❤❤👍

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 3 дня назад +18

    አሏህ ያሳድግህ ሀቢቢዋ

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 3 дня назад +16

    እሩታዬዬ የኔ ልዩ ስስቴ እምር ብሎብሻል የኔ ልዩ❤❤❤❤❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 дня назад +1

      አወ ልእልት እኮናት እኔማ ስወዳት❤

    • @የሸወዋብጥስ
      @የሸወዋብጥስ 3 дня назад

      @@tftggg8965 አወ ንግስታችን❤❤❤

  • @DhainyDhainy-li2ep
    @DhainyDhainy-li2ep 3 дня назад +20

    ምገሪመዉ ነገሪ😮 አይስቅም አዴ አኔ ብሆን አልችልም🙆😂

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 3 дня назад +15

    ሆዴ ንፍር ሲል ነው ያሳቀኝ የልጂ የማርክይ አንጀት ኤዶ ጥብቅ የማርክ ትግስት ❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 3 дня назад +39

    ሩታዬ የኔ ፍቅር ሩታዬን እና አብርሺ ማርክዬ የሚወድ ❤

  • @kidsttube
    @kidsttube 3 дня назад +13

    የኔ ቅን አሳቢወች የሰው ደስታ እሚያስደስታቸው ነገርስ❤❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 дня назад +28

    ሩትነቴ የኔ አትጠገብዬ ወድሻለሁ የኔ ስስት❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 дня назад +7

    እሰይ ደስስስስስ ሲል ማርክ 200 ሊገባ ነው አብርሽና ሩታየ ሰው እዲያድግ የምታረኩት መልካምነት ደስስስስ ሲልበተረፈ ልጅ ትወና ይችላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @gshshdhhd7906
    @gshshdhhd7906 3 дня назад +10

    ማርክየ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 3 дня назад +10

    ወይ ትወና የኔ ጌታ አንደኛ ነው ልጁ❤እድግ በልልን የኔ ማር❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 дня назад +6

    ባድ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል ባድ ካየኅችሁ ስለቆየሁ❤እና ማርኬ አያቅምደ የህታችሁን ልጅ እስከዛሬ አያቀውም 😂😂

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 3 дня назад +9

    እረ ልጁ ተመቸኝ ምን ይግዛልህ ይባላል ንብረቱንም ያካፍለኝ አላለም 😂😂😂😂ማርኬ ንብረት የለኝም አላለም😂😂😂😂

  • @ZeynyaEbrahim
    @ZeynyaEbrahim 3 дня назад +7

    ወላሂ አደዛሬዉ ስቄ አላቅም ልጁ ግን ይመቸዉ ትወና ይችላል😮😮😮😮😮😮😮😮❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 дня назад +13

    አብርሽ እና ሩታ ሁሌ በቤታቹ ቢድዮ ስሩልን🥰🥰👍

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 дня назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 3 дня назад +7

    እንኳን በማርኬ ቤት ጣችሁልን ሩታዬ ማርኬ አብርሽዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💖💖💖

  • @HilinHilin-t4t
    @HilinHilin-t4t 3 дня назад +8

    አረ ልጁ ግን ብቃቱ አንደኛ ❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 3 дня назад +12

    ሩታዬ የኔ ፍቅር ሰወድሸ❤❤🎉

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ

    አትጠገብ ሀብቴ መታለች በወንድሞ ቤት

  • @HdhHr-ph3mu
    @HdhHr-ph3mu 3 дня назад +6

    እሩታ ደብሮሻን እደወትሮው አይደለሽም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 3 дня назад +28

    Woyoo Namnii Akaa ko mucaa Xiqan isiin kolfisise jirtuu👍😁😁

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 дня назад +19

    እስኪ 200k እናስገበዉ ጋይስ ገዘገዘዉ እኮ የማርክ ቻናል❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 дня назад +20

    ኣብርሽ እና ሩታዬ የኔ ውቦች የኔ መልካሞች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማርክዬ የኔ የዋህ በርታ ❤❤👍

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 дня назад +17

    የአብርሽና የሩታዬ የዋህነትየሚወድ ማርክ 200 k እንዲገባ እኮነዉ🎉🎉❤❤

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 3 дня назад +7

    አብርሼ ሠው እድያድግ የምታዴርገው ጥረት እሩታየ ማርኬ❤❤❤❤❤

  • @Bruketube
    @Bruketube 3 дня назад +18

    ፋሚሊ 200k እናስገባው🙏😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 3 дня назад +26

    ጉድ የልጁ ማሽቃበጥስ🤣🤭🤭የኔ ውዶች ❤❤😘❤በሳቅ🤣

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 3 дня назад +1

      የኔዋ አለሽ ❤❤❤የልጁ ነገር አይወራ😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 дня назад

      Kelale gena sigeba asedengetew eko😂😂😂😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 дня назад

      ​@@Zad-k6hየኔ ውድ ዜድነቴ ጠፋሽብኝኮ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 дня назад

      ​@@Zad-k6hአለሁልሽ ማማ አንችስ ደሕናነሽ

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 3 дня назад

      @@አማራዊቷ 😭😭😭💕💞💞💞🥰🥰

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 2 дня назад +2

    ሩታ የለበሽው ሱሪ አቃጥይው ሁለተኛ እንዳትለብሽ ከለሩ የባለጌዎች ልብስ ነው

  • @bobansh
    @bobansh 3 дня назад +7

    ግን አብርሽን ነው እሚመስለው ልጁ ከፈሩን እዩትማ ቁጭ አብርሽን😂😂😂😂

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 3 дня назад +41

    ደሥ ሢል ❤❤እነ እሩት ለማርክነቴ ያላቸው ቦታ😢

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 3 дня назад +6

    ቤተሰብ 200K አስገቡት ማርክን አረ ተዉ ሙቤ እና ማርክ 200K የሚገቡበት ሰአት ናፈቀኝ

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 3 дня назад +12

    የኔዉዶቺ ❤❤ እንኮንም በማርክቤት መጣቺሁ ደስአለኘ❤❤. ሩታዬየኔ ጨረቃ❤❤❤ የኔዉብ❤❤❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 3 дня назад +21

    ማርኬ አብርሺ ሩታዬ የኔ ልዬወቺ ❤❤❤አብርሺ ናሩታ በፈጠራቺሁ ሙቤ ጋር አድቀን ኑልን 😢😢 ታው አብሬየማይባቺሁ ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢😢

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 3 дня назад

      ዘዲነቴ የኔልዩ የኔፅዳል❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 3 дня назад

      @@Zዜድ ❤❤❤❤❤😭😭😭

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 3 дня назад

      ​@@mominajuhar-tz3rxሞሚየ እዴትነሽልኝ እህቴ

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 3 дня назад

      😢😢😢😢😢😢😊

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 дня назад

      @@mominajuhar-tz3rx እህትነቴ የኔ ሥሥት ❤🌺እወድሻለሁ የኔ ልእልት ❤❤❤❤❤🌺አላህ ይጠብቅልኝ የኔልዬ ሤት

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 дня назад +7

    ቤቢሻ wow❤❤❤❤በቃ ሩታዪ ደክሞሻል ተኚ ማርቆስ ግን የዚህ እጥፍ አድርጎ እንደሚመጣ አንጠራጠርም ማርክ ዛሬ ማታ አስበህ እደር በተረፈ እንመዳቸዋለን

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 дня назад +7

    ንብራት እፋልጋለው አለላም 😂😂😂😂😂😂😂
    ያታመታህ😅❤

  • @hophad3783
    @hophad3783 3 дня назад +24

    ኤቢየ የሰዉ እድገት የሚያስደስተዉ❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 3 дня назад +26

    😂😂😂😂😂😂bayyee nama borsaa mew namani akka koo jallatanii lakii godhaa maati naafi ta'aa ❤❤❤🎉🎉

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 3 дня назад +17

    አትጠገብዬዬዬዬ ሄሩትነቴቴቴቴ❤❤❤❤ጀነራሉ አብርሼሼ❤ ማርኬ አስጨነቁህ አይደል😮😅😊

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 3 дня назад +7

    ረወይኔ በሳቅ😂😂😂😂ልጂ ግን ልምድ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 дня назад +30

    ❤❤❤wooow ደስ የምል prank 😂😂😂👍👈

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 3 дня назад

      Ante lij yahyaw belo sem😅😅😅😅😅😅

  • @JesusisLord-f5k
    @JesusisLord-f5k 3 дня назад +24

    Ruta የኔ ቆንጆ ❤️

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 3 дня назад +16

    A,R የኔእንቁዎች የምሣሣላችሁ❤❤ማርኬ በርታ ተገተሀል😂😂

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 3 дня назад +26

    ማሪኪ ንብረት አትበል ንብረት የለኝም አላለም😅😅😂😂

  • @እሙየየፍቅርሰው
    @እሙየየፍቅርሰው 3 дня назад +5

    ሩትየ የኔ ቅመም ❤🎉😢 ማርክ😮አሳቀኝ😊😂😊😊😂😅😅😅😮🎉😮❤🎉

  • @Tug-ww5bt
    @Tug-ww5bt 3 дня назад +88

    አትጠገብዬ የኔ ዳይመንድ የማርክነት የጠንበለሉ ዳይመንድ እህት ሁሌም ከነማርኬ ጋር ነይልን የኔ ቆንጆ ሌላው ምቀኛ ነው ባልሽ ከፈለገው ጋር መለሀጨጭ ይችላል አንችግን ከማይመጥንሽ ሰው ጋር አትዋይ

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 3 дня назад +3

      👍

    • @tigistmekonnen4274
      @tigistmekonnen4274 3 дня назад +20

      ባልዋን. ስትሰድቡት. ደስ. የሚላት. ይመስላችሁአል.

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 3 дня назад +9

      ሴትዮከበሏራአሲዉረጅቅቅነም

    • @HayatHamza-tf6nw
      @HayatHamza-tf6nw 3 дня назад +13

      ,አችቅቅናም.ከወድሜእራስ.ዉረጅ.ቀፎ

    • @YffFggg-c8o
      @YffFggg-c8o 3 дня назад +15

      ኣቤት እውቀት ባሏ እየተሳደብሽ እሷን መውደድ😂😂😢

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 3 дня назад +21

    አትጠገብ❤❤❤❤❤❤አትጠገብ❤❤❤❤❤ አትጠገብ❤❤❤❤❤ አትጠገብ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 дня назад +17

    😂😂😂ልጆ ግን ትወና ይችላል እሩታዬ አብርሽ ናነተ ፖራክ እኮ ይላያል

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 дня назад +5

    አባቴህ አደለሁም ግን እፈልገውንአረግልሀለሁ አላለም የኔ ዋህ😂😂😂😂ኧረ ወይኔ ባይሆን አግራችን ይመሳሰላል ሞኩኝበሳቅ

  • @AddisJot
    @AddisJot 3 дня назад +13

    ማርኬ እኮ የሴትአጀት ነውያለዉ የኔጌታ በርታ ሂወትይቀጥለል 🎉🎉🎉🎉

  • @haregewoinworkineh273
    @haregewoinworkineh273 2 дня назад +1

    አብረሃም የሚባል ሰው ሁሉ ደግ ናቸው ❤❤❤❤ ወንድሜ እንደዛው

  • @SusUus-e4h
    @SusUus-e4h 3 дня назад +4

    ማርክይ አንጀቱ የዋ የኔ ገራገር ሁፍ ፈጣሪ የልብክን ይሙላልክ

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 3 дня назад +3

    ፍቅር የወናቹ ቤተሰብ እንኳን በደና መጣቹ አብሪሽ ሩታዬ ማርክ አብሪሽና ሩታ መችነዉ እዲ በልጅ የምንደሰተዉ እዲ ዉብ የወነዉ ልጅ ወልዳቹ የምናየዉ ዉዶች

  • @እግዚአብሔርእረኞየነው

    ሩታ የነበሽው ሱሬ የግብረሶማዊያ ነው 😭😭😭😭ወገኔ ተጠቀቁ የምትለብሱት እያያችሁ 😭😭😭

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 дня назад +2

    የአመቱ ቁጥር 1 ፕራንክ ደግሞ ካሜራ መደበቃችሁ ነው አሪፍ ያደረገው