🛑 በምትወዳት ጓደኛዋ እጅ ህይወትዋ የጠፋው አሳዛኝ ወጣት ለምን ገደለቻት ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 39

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 месяцев назад +13

    ከጠላትህ አንድ ጊዜ ከወዳጅህ ግን ሺህ ጊዜ ተጠንቀቅ የሚባለው አባባል ጓደኛ መስለው ከሚያጠቁ አስብቶ አራጆች እግዚአብሔር ይጠብቀን !!!

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 8 месяцев назад +7

    በጉጉት ነውኮ የምጠብቀህ ብዙ ስራልን ትልቅ ትምህርት ነው ያለው😢😢😢

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 8 месяцев назад +3

    በጣም አስተማሪ ታሪኮች ❤❤❤❤❤❤ ብዙ እጠብቃለው

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 8 месяцев назад +4

    ድንቅ ዝግጅት ❤።!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 8 месяцев назад +1

    ቤንጃችን በሌላ ታሪካዊ አስተማሪ ቪዲዮ ተከስተሃል አርሂቡ ብያለሁ ፤ እንዲህ ያለዉን የተጠላለፈ እና የተወሳሰብ ታሪክ በመጀመሪያ ለመረዳት ከባድ ነዉ የወንጀል መርማሪ አዕምሮ ይጠይቃል ። ተረድቶ ለማስረዳት ደግሞ ብቃት እና ንቃት ይጠይቃል ግሩም አቀራረብ ነበር ። ለአይናችን የሀገራችሁን ተፈጥሮ እየኮመኮምን የአንተን አስተማሪ ታሪክ ኮምኩመናል ። በጣም ግዜዉ ቆየ ግን በአንድ ወቅት በቤተክርስትያን " ባልንጀራህን ምረጥ " የሚል የእግዚአብሔር ቃል ትምህት አስታወስከኝ የእዉነት ግሩም ትንታኔ 😊 ከጥሩ አቅራረብ ጋር ነዉ ። ይበል ይቀጥል ብያለሁ ወዳጄ ልቤ ።

  • @habibhusen2807
    @habibhusen2807 8 месяцев назад +3

    በርታ እደዚህ አይነት ብዙ ይሰራልን

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 8 месяцев назад +3

    ዋው ዛሬ የተለየ አቀራረብ ነው ያምራል በርታ❤❤❤🙏

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 8 месяцев назад +3

    ከዛኛው ቻናል ስጨርስ እዚኛው መጣሁ መገዱ ያደክማል እንጂ ቤጃዬ😂😂😂❤❤

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 8 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ቤንጃችን። የዛን የአሪዎስ ጄፍሪ ዳመርን ታሪክ ብታቀርብለት ለኛ ህዝብ ይማርበታል። በእርግጥ ታሪኩ እረጅም ነው አረፍ እያልክም ቢሆን።

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 8 месяцев назад +1

    Thanks benja 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 7 месяцев назад

    ታሪኮችህ አስተማሪ እና የማይሰለቹ ናቸው።

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 8 месяцев назад +1

    አይይ ቤንጃ አወሳሰብከው።

  • @Addislegessemusic
    @Addislegessemusic 8 месяцев назад

    Yemigerm tarik new benja enamesegnalen 🙏

  • @godisgood153
    @godisgood153 8 месяцев назад

    You right

  • @user-vx7vq8wx9y
    @user-vx7vq8wx9y 8 месяцев назад +1

    ይሄን ታሪክ አቀዋለሁ .

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 8 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 Месяц назад

    ❤❤❤❤👍👍

  • @haymimuluken6157
    @haymimuluken6157 8 месяцев назад +1

    አረ እኔ ጉአደኛ የለኝም 😢😢😢😊😊😊

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 8 месяцев назад

    Fetarye yeruk telaten ene etebekalehu yekerb telaten ante tebekelegne yemibalew yehe new

  • @user-sr2nu7zg8k
    @user-sr2nu7zg8k 8 месяцев назад

    Selam benja🎉

  • @nanu3938
    @nanu3938 8 месяцев назад

    Benjachin please youtube video editing video siralin 🙏

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 8 месяцев назад

    ሰላም ቤንጄ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 8 месяцев назад

    bro❤❤❤

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 6 месяцев назад

    ገዳዩስ

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 8 месяцев назад

    🎉

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 8 месяцев назад

    በጣም ያሣዝናልም ይገርማልም

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e 8 месяцев назад

    😱😰

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l 8 месяцев назад

    beteley bezehn gezae kebad nw sewen mamen 😢😢

  • @linadani6276
    @linadani6276 8 месяцев назад

    ውጪ ነዉ እንዴ ምትኖረዉ አንተ ቤንጃ?

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 8 месяцев назад +4

    ጂም የለም ወይ ያለህበት ሀገር እንደ ፓፓዬ ቦካህኮ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 8 месяцев назад

      እረ ሞራል🙊😄

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 8 месяцев назад +6

      በፈጠራችሁ ወገን አይደለም በማህበራዊ ሚዲያ የምናውቀውን ሠው ይቅርና ከሃገር ለራቁ የቤተሰብ አባልም ቢሆን የሰውነት አቋምን በተመለከተ የምንናገረውን እና የማንናገረውን እየለየን። 🤲🤲🤲
      በጣም ጥቂት ካልሆነ ፈልጎት የሚወፍር የለም።
      ከሃገር ሲወጣ ከአደግንበት የተለየው አመጋገቡ ፣ የአየሩ ፣ የሆርሞን ለውጥ ፣ በቂ እንቅልፍ ያለማግኘት ... የመሳሰሉ ብዙ ምክንያት ይኖራል።

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 8 месяцев назад

      Endezi tebelo comment ayesetem
      Kante/chi belaye selerasu yawekale newer eko new

    • @hulenafekote4230
      @hulenafekote4230 7 месяцев назад

      ከሃገር ያልወጣ ሰው ኮመንት! ሰው በስንት ነገር ውስጥ እንደሚያልፍ ሳይታወቅ አምጥቶ መለደፍ ለዳፊ ያስብላል! ውዴ ስርአት ባለው መንገድ ሃሳብን መግለፅ ይቻላል እኮ!

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 7 месяцев назад

      @@hulenafekote4230 ባክሽ እኔም ስደት ነኝ ድሮም ሀበሻ ግልፅ የሚናገር ሰው አንወድም ግደታ በአሽሙር መናገር አለብኝደ ደሞ ሀቅነው ያወራሁት

  • @user-sr2nu7zg8k
    @user-sr2nu7zg8k 8 месяцев назад

    Selam benja🎉