🛑 በቀጥታ ስርጭት ላይ ህይወታቸው ያለፈው እህትማማቾች የሞቱበት ያልተጠበቀ ምክያት ሶሻል ሚድያ የምትጠቀሙ በሙሉ ተጠንቀቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 52

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 10 месяцев назад +14

    ሰላምና መረጋጋት የፈለገ ቤንጃን ምርጫው ያድርግ

  • @Janiye1108
    @Janiye1108 10 месяцев назад +10

    ቤንጃዬ እርጋታህ ደስ ይለኛል

  • @selamawitamare724
    @selamawitamare724 10 месяцев назад +3

    እዉነት ወንድሜ እግዚእአብሔር ይባርክህ ልብ ላለውና ለተረዳው የአእነዚህ እህትማማቾች

  • @yenemedia913
    @yenemedia913 10 месяцев назад +3

    ኦ አምላኬ ሆይ ምን አይነት አጋጣሚ ነው ይህ ሚዲያ ከባድ ነው!አጠቃቀሙን ላላወቅ!የኛ ደርባባ እናመሰግናለን

  • @lidiyaabate8255
    @lidiyaabate8255 10 месяцев назад +6

    ቤንጃ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 9 месяцев назад +2

    ትለያለህ ያንተን ቻናል ምርጫዬ በማረጌ በጣም ተጠቅሜበታለው በርታ ❤❤❤❤❤

  • @Ishownosniper
    @Ishownosniper 10 месяцев назад +13

    አንተን ማየት ነው የሚያዋጣው❤

    • @kiyyaaTube-i9l
      @kiyyaaTube-i9l 5 месяцев назад

      😂😂😂 እውነት ነው😂😂❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 месяцев назад +5

    በጣም ያሳዝናል በቀላል ነገር ህይውት ማጣት አሳዛኝ ነው

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 10 месяцев назад +11

    ቤንጃችን የሁሌ ምርጫችን ❤❤❤🎉🎉

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 10 месяцев назад +4

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣክ ዘንድሮ ነብስ ረክሷል

  • @KokitaTadese
    @KokitaTadese 10 месяцев назад +4

    U're the best gentle man know ❤❤❤❤❤❤❤❤keep going

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 10 месяцев назад +2

    ሰላም ሰላም ቢኒ እናመሰግናለን አንተ ትሁት ልጅ በርታልን❤❤❤❤

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 10 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @haimanotzerihun
    @haimanotzerihun 9 месяцев назад

    Hi, ቤንጃ በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ እንደዛ እይነት የምታቀርባቸው በጣም ይሞሽናል ያረጋል ስለ ሩስያ ያገቀረከዉ በጣም ነው የሳበኝ ለምን እዛው ሃገር ሆኜ ምንም አላዉቅም ለማንኛውም በርታ❤❤

  • @haymanotmengesha4726
    @haymanotmengesha4726 9 месяцев назад +1

    Benja Eni Eko Alandenger Alweddkumhem Betam Asetway Neke

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 9 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው 👍🏽

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው አንዳንተ ተመቻቸቶ ተቀምቶ አየለፈለፉ coment መሰበሰብ ይሻላል ወንድሜ 👌

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 10 месяцев назад

    ይመችህ

  • @BedluAlemu
    @BedluAlemu 10 месяцев назад +1

    ቤንጃ ምርጥዬ ይመችህ

  • @HayatHayat-rz1qx
    @HayatHayat-rz1qx 5 месяцев назад

    እርጋታክ ይማርካል እናመስግናለን

  • @sofikib9796
    @sofikib9796 10 месяцев назад +4

    በጣም ለዩ ነው ቤንጃ እናመሠግናለን ለዩ ነገር ነው ያሳየህን

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 10 месяцев назад +1

    Yasazenal betam gen le lejochachen temert sechy new thanx benja

  • @sarakebede6101
    @sarakebede6101 10 месяцев назад +1

    Link nak yan wendema amsgenlhij btame ❤

  • @emuseemuse3430
    @emuseemuse3430 10 месяцев назад

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በርታ

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 9 месяцев назад

    You are right xeqamiy miker new

  • @gigishibabaw6561
    @gigishibabaw6561 10 месяцев назад +2

    Amuamuaten asamerw yembalew lezenew leka

  • @hellogreen2023
    @hellogreen2023 10 месяцев назад +1

    Benjachin

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 9 месяцев назад

    አሁን ይህንን ክስተት ምን ይሉታል ፤ አይድረስ ነዉ ያልታሰበ ዱብዳ ። ቤንጃችን አቀራረብህ ልክ እንደ ኤርትራ ቡን ( ቡና ) ጣመኝ ድገመኝ የሚያስብል እጥር ምጥን ያለች ቆንጆ አቀራረብ ከ ግዙፍ የማስተማሪያ መልዕክት ጋር ። ከዚህ ምን እንማራለን ዘመን አመጣሹን ቴክኖሎጂ አጠቃቀሙን እና የምንጠቀምበትን መንገድ ለይተን ማወቅ ግድ ይለናል ። ልጆች ያላቸዉ ቤተሰቦች ልጆቻቸዉን ስክን ብለዉ ስለ የእጅ ስልክ በአግባቡ አጠቃቀም ጥሩ ጎኑን ምንድነዉ መጥፎ ጎኑን ምን ይሆን ? ማስረዳት ቢችሉ (ብንችል) እንዲህ ያለ- አግባብ በድንገታዊ ክስተት የሚጠፉ ነፍሦችን መታደግ እንችላለን ።
    ግሩም መልዕክት ያለዉ ቪዲዮ ብራቮ ቤንጃችን ።

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid 10 месяцев назад +1

    Yasaznal wadet eyehedn new

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 9 месяцев назад

    አስከፊ አጋጣሚ ጥንቃቄ ይቅደም

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 10 месяцев назад +1

    ሰላም ቤንጃ

  • @Meriyame-e5m
    @Meriyame-e5m 9 месяцев назад

    wooow beta konjo temrte enamesgnalen

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw 9 месяцев назад

    በምድር ላይ ውዱ ነገር ህይወት መሆኑን ያልተረዱ ቡዙ ናቸው

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 10 месяцев назад +2

    Selam Benjamin enkuan dehena methi kebezu geze behuala yemeasegeremu tarekochin yezhi selemethi enamesegenalene telke temhirt new beye asebalhu beteley TikTok lay live eyewetu post lemeyadergu telke temehert new betam enamesegenalen i don't have TikTok account ✌🏻

    • @benjatube
      @benjatube  10 месяцев назад +1

      እውነት ነው

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 9 месяцев назад

    Wow

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 Месяц назад

    Benja betam new yemwedeh zem beye fitehen sayew betam kena sew temedlegnaleh

    • @benjatube
      @benjatube  Месяц назад

      አመሰግናለው

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esrailabera
    @esrailabera 10 месяцев назад +1

    Fetari yetebken 😢

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 10 месяцев назад +1

    qonjo timirte new yasitalalafikawe

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 10 месяцев назад

    Sele hagerahen tareke lemene atenegerneme are bezu negerohe ale teyeke

  • @sosinatakele7719
    @sosinatakele7719 9 месяцев назад

    የሰው ልጅ በዚህ ልክ ይወርዳል😢,,ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🥺🥺

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Syklopidea sayhon inciclopidea new yemibalew astekaklew

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 10 месяцев назад

    ?