ኢትዮጵያ ጠንካራ ድጋፍ አገኘች | የባህር በሩ ከግብፅ አቅም በላይ ነው | ፀረ-ግብጽ ሰልፍ ተካሄደ | ቱርክ እስራኤል ላይ እንነሳ አለች Sep 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 548

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s Месяц назад +19

    የኔ አንደኛ ምርጫዬ ኢትዮጵያዊ ቻናል አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @semuadane138
    @semuadane138 Месяц назад +11

    አይዛሺ ኢትዮጵያ የሀላኑ አለቃ እግዚአብሔር ከጀርባሽ አለ!!!!!!!!!❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Месяц назад +8

    አህለን ወሳህለን GMN እናመሰግናለን
    ኢትዮ ሀገሬ አሏህ ይጠብቅሽ
    ባባዬ ኤርዶጋን አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ግብፅ የእብድ ውሻ ሆኖ እዛ እዚ ከሚል ምን አለ ለፍልስጢን ቢቆም

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 Месяц назад +35

    ግብፅ ወደ መቀበሪያዋ ነው የገባችው ድሉ የኢትዮጵያውን ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ Месяц назад +68

    ኢትዮጵያ እንኳን 2017 አደረሰሽ ለዘላለም ኑሪ ድል ለኢትዮጵያና ሶማሌላንድ ሽንፈት ለግብፅ እና ሶማሊያ

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 Месяц назад +35

    ድል ለናት ሀገር ኢትዮጲያ የትም ዞሬ መግቢያየ ❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በአረብ ዋይፋይ ድል ለግብፅ የምትሉ ሰወች ስራአት ይኑራችሁ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Месяц назад +12

    ለሁሉም ጊዜዉን ይጠብቅለታል በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል ጊዜዉ የእምዬ ኢትዮጵያ ነዉ ሀይሉም የሌላ አይደለም እግዚያብሄር ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @tamefast1
    @tamefast1 Месяц назад +42

    ለኢትዮጵያ ክብር በህብረት በአንድነት እንቁም።

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Месяц назад +23

    ሳያዩ እሚያምኑ ብፁሐን ናቸው እሚስማማ ላይክ ያርገኝ ሱማሌላንድ አገር ትሆናለች አገራችን ኢትዮ የባህር በር ባለቤት ትሆናለች ጠላቶቻችን ቅጥል ይላሉ ሰላም ለውድ አገራችን ሞት ሽንፈት ውርደት ለጠላቶቻችን እንዲሁም ለባንዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን በርታ ትመቸኛለክ

    • @AschalewGebrehiwot
      @AschalewGebrehiwot Месяц назад +3

      Ewunet new egziabiherin yizen enalifalen!!!

    • @TekleweldDerebe
      @TekleweldDerebe Месяц назад

      ትንሽ እፍረት የለክም ግን የአንዲትን ሉሀላዊት አገር ትገነጠላለች ብለህ ስታወራ እስቲ ልጠይቅህ ልክ እንደኢትዮጵያ ሱማሌላንድን ከሱማሊያ ለመገንጠል የሚደረገውን ያዙኝ ልቀቁኝ ሱማልያ ኣምሓራን ከኢትዮጵያ ትንገንጠል ቢሉ ትፈቅዳለህ

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh Месяц назад +14

    ጠላት ኢትዮጲያዊያን አንድ አይደሉም ብለው ሲመጡ አንድ መሆናችንን ማሳየት ብልጠት ብቻ ሳይሆን ብልህነትም ጭምር ነው

  • @anrgemulu
    @anrgemulu Месяц назад +12

    ሃገሬ ክብሬ ናት ✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💞💞💞💞✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 Месяц назад +9

    Welcome! GMN is my favorite media. Ethiopia will prosper. Unity Ethiopia for her sovereignty and development.

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Месяц назад +8

    ትክክል ፊልማርሻል፣ ግብፅን ጠላታችን ነች ለማለት መሽኮርመም የለብንም! ጠላት ጠላት ነው፣ እንደግብፅ ያለ ታሪካዊና የማይቀየርን ጠላትን ፊት ለፊት መግጠም አስፈላጊ ነው❗

  • @PastorBayuTadesse
    @PastorBayuTadesse Месяц назад +8

    Ethiopian media GMN🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Месяц назад +10

    እንኳን ለዛሬ ቀን አደራሳቹ አዲስ አመት
    የሰላም
    የደስታ
    የጤና
    የብልፅና
    የማሸነፍ ዘመን ይሁንልን

  • @LijyaredBekele
    @LijyaredBekele Месяц назад +14

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለሀገሬ ሽንፈት ለግብፅና ለኤርትራ

  • @teshomemulugeta4863
    @teshomemulugeta4863 Месяц назад +7

    የGMNን ዘገባ በታላቅ ደስታ ነዉ የማዳምጠዉ። አቀራረባችሁ ይስባል በርቱ፡፡

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад

      Lol, absolutely true!! Well done as usual!👍

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Месяц назад +32

    አሁን ከኛ የሚጠበቀው " ግብፅ ላይ ከመፎከር በላይ ሶማሌዎች " ከኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችን ጋር አታፋቱን " ብለው በመንግሥታቸው ላይ ማነሳሳትን በትጋት መሥራት ነው ! ሶማሌን የማሸነፍ ታሪካችንን ከማጉላት በላይ ሶማሌ ከማንም የበለጠ የቅርብና የደም ወንድማችን መሆኑን መደጋገም ይጠቅማል 👍👍👍

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Месяц назад

      በትክክል አዎ መንግስታቸው ላይ እንዲነሱ መስራት ነው

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 Месяц назад

      @@hiwotgirma5557በትክክል መስራት ያለብን በእሱ ነው

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 Месяц назад +7

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @aliazertadesse6261
    @aliazertadesse6261 Месяц назад +22

    ማን እንዴ ሀገር
    ማን እንዴ እናት
    የትም ኖሬ መች እንዴ ሀገሬ
    ሰርግና ሞቴ የምራል በሀገሬ
    ስሲት ናፍቆቴ ሆኜ በሳው ሀር
    አሚላኪ ይጣብቅሽ አንዱ ሀገሬ
    ኢትጵያዊናት ሁሌም አሸናፋናት
    ድል ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ
    ሞት ለጣለቶች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✨✌️

    • @hussenahmed6105
      @hussenahmed6105 Месяц назад +3

      😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HHd-bm4gk
    @HHd-bm4gk Месяц назад +105

    ኢትዮጵያውያንና ኢትዮፅያን ስለምታከብር ክበርኝ ድል ለሀገሬ።❤❤❤❤❤❤

    • @eyobtakele3919
      @eyobtakele3919 Месяц назад +5

      GMN ke tsere Ethiopia akuwam enkuwan dehna metah😂

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z Месяц назад +15

    ኢትዮጲ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚያብሄር ታዛ

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ Месяц назад +44

    ድል ለውዷ ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 Месяц назад +12

    ኢትዮጵያ ለዘለም ትኑር💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Месяц назад +7

    አዎን ሀገሬን ክብሬን ኩራቴን አይችልዋትም ጀግናው የኢፊድሪ መከላከያችንን አይሞክሩት ወታደሩ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አሊን አይችሉትም ቆርጠን ተነስተናል ልጆችዋ ፊሽካ እስከሚነፋ ነው የምንጠብቀው ይሞክሩን❤❤❤❤

  • @gracetub
    @gracetub Месяц назад +19

    ምርጥ የኢትዮጵያ🇪🇹 ሚዲያ GMN የ ሁሉጊዜ ምርጭችን ነው ቀጥለበት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️GMN❤️❤️❤️❤️❤️

    • @halom3886
      @halom3886 Месяц назад +1

      ❤❤❤

    • @AllQuraanSO
      @AllQuraanSO Месяц назад

      Do you remember how Godey and Karamarda was captured?

    • @اياداسبر-ت5ذ
      @اياداسبر-ت5ذ Месяц назад

      ​@@AllQuraanSOoria don't forget you lost your country 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mgt7614
    @mgt7614 Месяц назад +29

    ዘላለማዊ ክብር እና ድል ለኢትዮጵያችን❤❤❤

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Месяц назад +28

    በሁሉም ሁኔታ አሸናፊወችንን እኛ ኢትዮጵያውያን ኢሻአላህ🇪🇹💪💪💪

    • @AllQuraanSO
      @AllQuraanSO Месяц назад

      Do you remember how Godey and Karamarda was captured?

    • @اياداسبر-ت5ذ
      @اياداسبر-ت5ذ Месяц назад

      We are not forget but meiby you forget how you lost your country 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@AllQuraanSO

  • @KedirMengstu
    @KedirMengstu Месяц назад +33

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤🇪🇹❤

    • @SadamKemal-e3n
      @SadamKemal-e3n Месяц назад

      ❤❤❤❤Ethiopiyaye ❤❤❤❤

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt Месяц назад +5

    ውድ ይሆነ መረጃ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 Месяц назад +8

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደፊት 💪💪💪

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne Месяц назад +8

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ። gmn ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚዲያ የወርቅ ደረጃ አድማጭ ነኝ ። አሞራው ዳኜ ከ khorfakkan

  • @nejaabdela2126
    @nejaabdela2126 Месяц назад +35

    ኢትዮጵያ አየለን ሃገር በቅርብ ጊዜ እንሻ አላህ ኢትዮጵያን አትንኩ ውዱ ነቢያችን

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu Месяц назад +9

    Bravo,we stand with our government💪💪💪

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Месяц назад +83

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ኢትዮጵያ ወደፊት እንጅ አትፍራ ወደኋላ የለም ያጌታ ክንድ ከኛ ጋር ነው አሁንም❤❤❤❤❤❤ያኔ ጅግናችሁ❤❤

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr Месяц назад +2

      እግዛብሔር ተዋጊ ከሆነ የየፍቅር አምላክ እንደት ሊሆን ይችላል

    • @MlugetaBekele
      @MlugetaBekele Месяц назад +2

      @@GuDt-us4rr እግዚአብሔርን የማያውቅ ሕዝብ የገልበጠሃል ይህን ማወቅ የገባሃል!!!!

    • @MelkmGeti
      @MelkmGeti Месяц назад +2

      ለሚያምኑት ጋሻ ነው እግዚአብሔር❤️​@@GuDt-us4rr

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob Месяц назад +1

      ኢትዮጵያ የትኛዋ? በሠላም የነበረች ወይ የተደማማች😢😅

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 Месяц назад +8

    አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ክብር ይገባሀል 🙏🙏🙏

  • @AminatMohammad-sb7po
    @AminatMohammad-sb7po Месяц назад +5

    በሀገር ሲመጡብን አንወድም እኛ እስበሳችንም ባንስማማ የሌላን ሀገር ሲገቡብን አንወድም

  • @Asw2145
    @Asw2145 Месяц назад +13

    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Месяц назад +6

    Ethiopia ሀበሻ የ7ሺህ ታሪክ ባለለቤት❤🇪🇹❤💪🙏

  • @Seberat80
    @Seberat80 Месяц назад +8

    እናቴ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኝ❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Месяц назад +35

    ምርጥ ናችሁ!!!!!
    የናቱ ልጅ. የኢትዮጵያ:: የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ!!!!!!!!!

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Месяц назад +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገሬ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @yonaskerebih8963
    @yonaskerebih8963 Месяц назад +7

    Yemejemerya comenter dil le Ethiopia❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Месяц назад +36

    ኢትዮጵያ ጋራ ያለው ሃይል እግዚአብሔር ብቻ ነው ፡ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤

  • @BalchaBalcha-us4ws
    @BalchaBalcha-us4ws Месяц назад +26

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HasenNaga
    @HasenNaga Месяц назад +6

    like argu aytachuh atelfut gmn hero❤

  • @ኢስላማባድ
    @ኢስላማባድ Месяц назад +15

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Месяц назад +6

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹

  • @KhanAbdul-k5j
    @KhanAbdul-k5j Месяц назад +5

    GMN❤❤❤❤❤

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn Месяц назад +20

    ከጠላቶቻቺን ጋር ያበሩትን ባንዳዎች በየትኛውም ክልል የተሰገሰጉትን ተላላኪዎችን አበጥረን እናወጣቸዋለን

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Месяц назад +1

    ሰላም.ለሐገራችን

  • @ShewmoloSaied
    @ShewmoloSaied Месяц назад +3

    እንኳን ደህና መጠክ የኛ ተናፋቂ ግን እኔ አንድ ሀሰብ አላኝ አቀራረበችሁ ጥሩ ናው ግን ዜናዎቻችሁን ለረቦቹም እንድየስታገባ በአራብኛም ብተቀርቡ ጥሩናው የኔ ሀሰብ ነው ከተበበርን ከግብጽ በለይ መስረት እንችላለን❤❤❤

  • @meridbmk
    @meridbmk Месяц назад +4

    ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የውስጥም የውጪንም ጠላት ፈጣር ያስገዛልሽ መልካም አድስ ዓመት🎉🎉🎉🎉🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @sintaayele
    @sintaayele Месяц назад +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KuwAit-zu2nl
    @KuwAit-zu2nl Месяц назад +7

    እንሆን አለን ከፍ ትበል አገሬ ኢንሻ አላህ

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p Месяц назад +3

    እኛ አለማመናችን ነው እጂ የኢትዮጵያ ሐይል ከእግዚአብሔር ነው እናሸንፍለን።እግዚአብሔር ከኛጋር ነው።

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 Месяц назад +5

    ኢትዮጵያ የአናብስት ምድር

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Месяц назад +9

    ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ያድርግናል❤❤❤❤❤❤

  • @JosephJesus-w5c
    @JosephJesus-w5c Месяц назад +5

    ለሽንፈታቸው ምክንያት ማብዛታቸው።ባዶ ፉከራ።እኛ እኮ የአባቶቻችን ልጆች ነን!

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Месяц назад +6

    የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡ድል ለኢትዮጵያ ሳላም ለአለም ሁሉ፡፡አሜን አሜን አሜንንንንን፣፣

  • @Messeret-f6p
    @Messeret-f6p Месяц назад +9

    Enat hager ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @KemalOmer-t5v
    @KemalOmer-t5v Месяц назад +10

    ድል እድገት ብልፅግና ሰላም አንድነት ለኢትዮጵያ

  • @abdurahmanaberaabebe5578
    @abdurahmanaberaabebe5578 Месяц назад +17

    ክብር ሰማእታት ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 Месяц назад +9

    ድል ለኢቶጲያ

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa Месяц назад +3

    ❤❤❤❤GMN

  • @አብስኒያ
    @አብስኒያ Месяц назад +5

    GMN እንወዳችሗለን

  • @Riyad1996-h6f
    @Riyad1996-h6f Месяц назад +8

    GMN 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @simaleetube2046
    @simaleetube2046 Месяц назад +5

    ❤❤❤❤❤❤🎉 ኢትዮጵያዊነት ማለት እናታችን ናት አላህ ይጠብቃልን😢

  • @bernlove909
    @bernlove909 Месяц назад +7

    ቱርክ ልፊ ቢላት ነው እንጂ ግብፅ በጭባጫ ከእስራኤል ጋር አትዋጋም

    • @AschalewGebrehiwot
      @AschalewGebrehiwot Месяц назад

      Aligebahim/shim mikiniatum turk yihinin yetenagerechiw ethiopian lemasikad new turk le ethiopia telat nat.

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад +4

    إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى مشتاق ميناء بربرة صوماليلاند 💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏻✌🏻✌🏻

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o Месяц назад +34

    ድልና ድምቀት ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊታችን
    ሞት ለግብፅና ተገላብዎቹ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Siltemeslete
    @Siltemeslete Месяц назад +3

    Ethiopia❤❤❤

  • @KemalOmer-t5v
    @KemalOmer-t5v Месяц назад +6

    ድል እድገት ብልፅግና አንድነት ሰላም ለኢትዮጵያ !!!!!!!!!

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule Месяц назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ሐገሬ ።❤

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g Месяц назад +14

    በርግጥም ግብጽ መቼም ጠላታችን ነች !!

  • @TekalignHamdago
    @TekalignHamdago Месяц назад +3

    Well come Gmn

  • @user-tamrattafera123
    @user-tamrattafera123 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ትቅደም የደፈራት ይወደም 🇪🇹

  • @Yesuftube-uj3xq
    @Yesuftube-uj3xq Месяц назад +20

    ኢትዮጵያዊያን በውስጥ ጉዳይ ይበልጥ ልንሰራ ይገባናል በተለይ በብሔር በዘረኝነትና በሀይማኖት መበጣበጡን

  • @MohamedAli-x1b
    @MohamedAli-x1b Месяц назад +4

    ኢትዩጰያለዘላለም ትኑር❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Месяц назад +2

    ግብፃዊያን አውቃቸዋለሁ ካልተነገራቸው አይገባቸውም
    ''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን''
    Happy new year ❤❤❤

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela Месяц назад +3

    ተባረክ ምርጡ ልጃችን.

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Месяц назад +5

    Gmn በናፍቆት እና በጉጉት ስጠብቃቹ ነብር እንኳን በደህና ደረሳችውልን ምክንያቱም ስለ ኢትዮጵያ እውነታ እና ሀቀኛ እትዮጵያዊ ሚድይ ልሳን ስለ ሆኛቸው ነው እጅግ በጣም በጣም በጣም ተባረኩ

  • @GASHAWFERU-kp7nu1mx4u
    @GASHAWFERU-kp7nu1mx4u Месяц назад +3

    GMN ጥሩ

  • @MdAli-j5y
    @MdAli-j5y Месяц назад +3

    We'll come❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +3

    Wellcome our great real Ethiopians son ethiopia tekdem with great hero leadr abichu forever amen 🎉🎉🎉🎉

  • @aymana1552
    @aymana1552 Месяц назад +3

    الهم حفظ بلدان إثيوبيا
    الهم حفظ ابي احمد من كل سوء
    يارب العالمين
    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amnuelgtso
    @Amnuelgtso Месяц назад +4

    Selma selami l Ethiopian selami GMN

  • @ezaethiopia2266
    @ezaethiopia2266 Месяц назад +13

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ድል ታበስራለች የተቀናጀ ታሪክም ስነ ልቦናም የሌለን ድንቅ ህዝቦች ነን

  • @JrAman-r5b
    @JrAman-r5b Месяц назад +4

    Well😊❤

  • @SaliWako
    @SaliWako Месяц назад +4

    Victory for my country Ethiopia 🙏🙏🙏

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Месяц назад +8

    ኢትዽያ ኩራታችን ኩሩ ህዝብ💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹❤️😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯🏆🏆🏆🏆🙏🙏🙏ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆች አንበሶች 💪💪🇪🇹🌹🥰🥰🥰!!!!!!!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Месяц назад +4

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Месяц назад +4

    ኢትዮጲያ ከፋ ትላለች ጠላቶቿ ቢበዙም

  • @BirhanuBeyene-x8p
    @BirhanuBeyene-x8p Месяц назад +2

    Amazing gmn...

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 Месяц назад +7

    Gmn Ethiopia ❤❤❤❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Месяц назад +1

    GMN እናመሠግናለን

  • @abrehamasefa6369
    @abrehamasefa6369 Месяц назад +5

    🎉🎉

  • @ethiotourpost
    @ethiotourpost Месяц назад +13

    ዘላለማዊ ክብር እና ድል ለኢትዮጵያችን💚💛❤

  • @RekeyaaLeMuhemed
    @RekeyaaLeMuhemed Месяц назад +8

    ድል ለኢትዮጵያ ❤