ለህይወቱ አስጊ ነዉ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
    ▶ Instagram- / comedian.eshetu
    ⏩Other Related video
    ◼የረገጠ ልቡ ደነገጠ !! • ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን...
    ◼" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ" • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #Ethiopia
    #RuralLife
    #SuccessStory
    #Entrepreneurship
    #AluminumIndustry
    #EmploymentOpportunities
    #Transformation
    #Hope
    #Determination
    #Resilience
    #Gratitude
    #Empowerment
    #EthiopianCulture
    #InspirationalJourney
    #Challenges
    #DreamsToReality
    #YouthEmpowerment
    #EconomicGrowth
    #PositiveImpact
    #Motivation
    #Gold
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com

Комментарии • 189

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Год назад +41

    እመብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ምንም አይሳናቸውም ልጃቸውንም ተሽሎት እነሱም መልካም ነገር ላይ ደርሰው እንባቸው ታብሶ ተደስተው ያቀን እኮ አለፈ ብለው ለማየት ያብቃን ፈጣሪ አሜን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    የኔ አባት ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ እባ ይፍሰስ ለመናገረም ከባድ ነው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Год назад +22

    የኔ ቆንጆ የኔ እንባ ይፍሰስ ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሱኝ ኡፍፍፍ ያአሏህ አሏህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ የኔ ጌታ🤲😥😥😥😥ቤተሰቦችህን አሏህ ከጭንቀት ያውጣልህ አባትህንም አሏህ ሙሉ አፍያ ያድርገው የኔ ውድ እናት አችንም አሏህ ያበርታሽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ 🤲🤲 እሽ እኔ አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ አሏህ ሂድያ ይስጥህ የኔ መልካም🥰

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +4

    😭😭😭የኔ እናት 😭😭😭😭😭ስላንቺ ቃል አጣው መከራ ስለሰጣኝ አመሰግናለው አልሽ የምታመሰግኚው አምላክ ጤናውን ይመልስልሽ እናቴ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +10

    መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ጤናዉን ይመልስላት🙏🙏🙏🙏

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Год назад +1

    አይዟቿ ያሬድ በደንብ ከተማረ እግዛብሄር ትልቅ ደረጃ ያደርሰዋል እድሜና ጤና ይስጠው ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @tube8360
    @tube8360 Год назад +13

    😢😢😢😢😢 የኔ ልዩ ጌታ እግዚአብሔር። ይማርህ እፍፍፍ ያስዛናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዛችሁ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +2

    እኔ እምልህ እሸቱ ግን ከላይ ከላይ ነው እስልምናን አከብራለሁ ና እኩልነትን ስታወራ የነበረው እውነት በእስልምና ላይ የሚፈፀመውን ግፍ ሳይደርሰህ ቀርተህ ነው በእርግጥ እኛ ምንም ስለጮከልን ማንንንም አንመካም አላህ ለእያንዳንዱ ግፍ ፍትህ እደሚሰጠን እርግጠኛ ነን ግን ትዝብቱ ይጎዳል

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 Год назад +2

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ አፊያህን ይመልስልህ የኔልጂ♥♥♥

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад +6

    የኔ እኔናት ውይ አንጀቴ ተላወሰ የኔ ጌታ ልጆቿ ደግሞ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድግልሽ የፈጣሪ ስራ አይታወቅም ይድንልሻል አይዞሽ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Год назад +3

    አላህ ያሺርልሺ የኔ እናት እናት ስታለቅስ ማየት ያማል

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    የኔ ደሃ የኔ እንባ ይፍስስ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት😢😢😢

  • @eagle4452
    @eagle4452 Год назад +4

    እውነተኛ እምነት ያለው እንዚ ጋር ነው በዚ መከራ ሆና ስለ እግዚአብሂር የምትናገረው እጅግ በጣም ደስ ይላል
    አውሮፓ ሆሉ ተሙልቶላችው አይደለም እግዚብሂርን ሊያመሰግኖ ትንሽ ችግር አይታገሱም ።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад

    እምብርሃን ድንግል ማርያም ከነ ልጅሆ ከጎንሽ ትሆንልሽ አይዞሽ ያልፋል ❤❤❤❤

  • @abebubahiru
    @abebubahiru Год назад +1

    Gabriel years wyyyyyyyyyy edezare alkshe Alawkm degmo kojye lij yene abat fearing yasadgh yene abat ene lalkslh

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ምረህቱን ይላክልህ አይዞሸ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል

  • @habtamuyoutube
    @habtamuyoutube Год назад +6

    አንተ ግን ትለያለህ እሸቱ❤🎉🎉

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Год назад

    እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጥሽ ልጆሽንም እግዚአብሔር ይዳብስልሽ 😢😢😢 ለሰጣቹሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹሁ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +3

    አሏህ አፊያ ያድርግልሽ መርዳት የምትችሉ ወገኖቻችን ተባበሯት
    😢😢

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    እህህህህ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ምህረትን ይላክለት 😢

  • @weysewweysew964
    @weysewweysew964 Год назад +2

    Enbayen mekotater new yakategn

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Год назад +3

    ዉይ አምላኬ ፈጣሪየ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Год назад +3

    በጣም ታሳዥናለች ሚስኪን😢😢

  • @ረሺድሰይድይቱብ
    @ረሺድሰይድይቱብ Год назад +4

    የአላህ እፍፍፍ አላህ የርዳቹ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲

  • @hgh8912
    @hgh8912 Год назад +5

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤😢

  • @mulunshiqlmu
    @mulunshiqlmu Год назад +1

    የኔ አባት መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል እመብርሀን የቅዱሳን አምላክ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክ ይለውጣል😢😢😢🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Год назад +2

    እህየኔወድም እግዚአብሂር ይማርህ😢😢

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 Год назад +4

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +5

    የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад

    እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት እግዚአብሔር እባችሁን ያብስላችሁ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Год назад +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርላቹ

  • @belultekle4932
    @belultekle4932 Год назад +1

    Slke kuture aze bsafe tru naw

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +3

    ወላድታምላክ ታሪካችሁን ትቀይርው እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 Год назад +1

    እሼ የኢትዮጵያ በረከት ሺ አመት ኑርልን

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Год назад +4

    ምስኪን በጣም ያሳዝናል

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 Год назад +1

    ስንት ቁጥር ፓንፕርስ ነው የሚለብሰው

  • @weysewweysew964
    @weysewweysew964 Год назад +1

    Egna gin anamesegenim

  • @nasihajemal7275
    @nasihajemal7275 Год назад +2

    Uufff ahunis mararagn kafagn 😭😭😭 alkishe alwetalign alegn er basintu fatari hoy miratihin lagisan ya Allah

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Год назад +3

    እግዚአብሔር ይማርህ አባ 😢

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    የአላህ አላህ አፊያዋን የመልሰለት 😭😭😭

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад

    አሸቱ የምታደረገው ነገር በጣም ምልካስራነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔናት አታልቅሽ እግዚአብሄ ያድንልሽ🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት

    እፍፍ እመቤቴ ትዳብስሕ ቤቢየ 🙏😢🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይፈውሰዋል እምነት አላችሁ

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness6555 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 Год назад +1

    የኡትዮጲያ ሀኪሞች አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ😢

  • @avg4628
    @avg4628 Год назад +2

    የኔ ኣባት😢😢😢እኔ እኔ

  • @aichaabdo3306
    @aichaabdo3306 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 Год назад +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😭😭

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Год назад +3

    ድንቅ ሰው እሼ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    አይዞህ የኔጌታ፡ያሬዲዬ፡አታልቅስ፡እናት ስሟ መዳኒትነው ፈጣሪ፡ይርዳቹሁ፡ጌታ፡የሚወዳውን፡ሰው፡ይፈትናል፡ተመስገነው

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ Год назад +1

    እፍፍፍፍ😢

  • @beetyube
    @beetyube Год назад +1

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ውድች እሺ ቃላት ይለኝም እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢😢😢

  • @mikitary1462
    @mikitary1462 Год назад

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @kukiyou6838
    @kukiyou6838 Год назад

    ደግሞ ሲያምር 😢😢😢😢😢ያረብ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад

    አይ የኛ አገር ዶክተሮች ቃላችሁን እማታከብሩ አላህ በናንተ ደርሶ የነሡ ለቅሶ እዩት ሁሌ እንዝላልነት አላህ ይፋረዳቹ አላህዬ እሚሣንህ የለምና አሽረህ እንባቸውን አብስላቸው የኔ ውድ አላህ ያሽርህ ድነህ ቆመህ እንድትሄድ ሁሌም ዱዐ አደርግልሀለሁ ያረብ ለቅሷቹ በደስታ ይቀየር😭😭😭😭😭😭

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg Год назад +1

    የአስኮው ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንክ ምህረቱን ፈጣሪ ይላክልክ አሜን

  • @kinhasaboch6309
    @kinhasaboch6309 Год назад

    ምን አለ ለልጁሞራል ስትሉ እሱን ዞር አድርጋችሁ ቤተሰቡን interview ብታደርጓቸው ።በዚህ ጨቅላ አይምሮው ምን ሊሰማው እንደሚችል መቼም አያግትም የእናቱን ለቅሶ እያየ ፋሽን ነው እንዴ ህፃናት ሲጨነቁ ማስያየት ።የወለድ ነው የሚያቀው

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад

    የኔአባት እኔ ላልቅስልህ አልቻልሁም ያሬድ ሲያለቅስ እና አባቱ ስኳር አለብይ ይጥለኛል ሲል የኔአባት ስኳር ከባድነው ከወረደ ይጥላል የትእደሚወድቅ እንኳ አያቅም አልሆነ ቦታ ቢወድቅስ ያሳስበያል በፈጣሪ ቤት መንገድ የምናገኝበትነው በተለይ ሀብታሞች ስጡ ግድየላችሁም አለም ቀሪናት የማታልፈውነ መንግስተሰማያትን እንውረስ በመፃፋ እንኳን በቅዱሳን ስም ውሀ የሰጠ መንግስተሰማያትን ይወርሳል እመብርሀን አዛኝቷ እስከልጇ ችግራችሁን ትፈውስላችሁ ባቢንም ታሪኩን ትለውጠው አይዞአችሁ በደስታ እደምናያችሁ ሙሉ ተስፋ አለኝ ፀበል ቃጥላ ማርያም አስጠምቁት ስትወድቅ ምክንያት አርጎ ሰይጣን ነው የኔአባት ቁመህ ባይህ እመብርሀን ትርዳ ሚሳናት የለም አንተን ምክንያት አርጎ ፈጣሪ ለቤተሰቦችህ ከችግራቸው ልታወጣቸው ይሆናል ተመስገነው ስለሰጠንም ስላልሰጠንም እሽየ ምንልበልህ ብቻ እድሜ ጤና ይስጥህ አንተን ለፈጠሩም

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад

    ህጻን ያሬድ ጌታቸው እግዚአብሄር ይማርህ ፣ የሀገሬ እናቶች እግዚአብሄር ጉልበት ይሁናችሁ ፣ ጥዕግስት በርሲሳ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ Год назад

    የኢትዮጵያ ዶክተሮች ን የማይጠቅሙ የማይረቡ እግዝያብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 Год назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ባባዬ ኦፍፍፍፍፍፍ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔

  • @suleymanabde
    @suleymanabde Год назад +2

    ኢታከም እባካቹ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    የኔ ጌታ እግዚአቢሔር ይማርህ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад

    አቃቂ ቃሊቲ ክ/ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት እግዚአብሄር በሰጣችሁ ኃላፊነት እስቲ እነ ወ/ሮ ትዕግስት በርጊሳን በደሃ ደሃ የቀበሌ ቤት እንኳን ስጧቸው? እባካችሁ

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 Год назад +1

    ወንድማችን እሸቱ እርዳታ መደረጉ ጥሩ ነው:: ግን ህፃኑን ነርቨን ነክተው ለዚህ ያበቁትና የህክምና ጣቢያና ጤና ጥበቃ ሚንሲትር በህገ ተጠይቀው ካሳ መክፈል ይገባቸዋል::

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik Месяц назад

    bezu aszagn tarik aychalhu endzare keftogn aykem yehen hetsan western asmemgn amlkaket lemn zem alk ye sew lej bebzu mekra katete beka Armageddon yemta egnam kechnktachen enrf amen

  • @surafelabebe2307
    @surafelabebe2307 Год назад

    እሼ ይቅርታ ለድሀ ምን መብላት ያስደስተሀል ተብሎ ይጠየቃል ምንስ ያውቅና ከሽሮ ውጭ ተባረክ እሼ።

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Год назад

    እግዚአብሔር ይማርህ ያሬድዬ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Год назад +2

    እህህህህ በስቱ ላልቅስ ኢላሂዬ❤ አላህ አፍያ ያርግህ

  • @Rነኝወሎየዋ-m7c
    @Rነኝወሎየዋ-m7c Год назад

    አላህ በዝነቱ ይያችሁ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад

    Yene Ehet 😢😢😢😢😢Endew men lehunelesh Geta Amlak yasebesh.

  • @زهرهاحمد-ث4ل
    @زهرهاحمد-ث4ل Год назад +2

    😭😭😭😭💔

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Год назад

    እግዚአብሔር ይማራልሽ አይዞሽ😢

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад

    Iam crying 😭😭😭😭😭😭

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    እግዚአብሔር ይማረህ😢😢😢😢

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው እግዚአብሔር ይማረው

  • @ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም እና እሱ ይማርህ ታሪከህን ይቀይረው

  • @abayhiwot
    @abayhiwot Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ያሬድየ የያሬድ አምላክ ጤናህን ይመልስልህ

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Год назад

    Fitari yemark
    Eshi antem tebarek

  • @edilterefe
    @edilterefe Год назад

    gata hoy gobata metakena anate nehina marewu Yardiya edgiln

  • @mdami7741
    @mdami7741 Год назад

    እሼ እኔኮ እዎድሀለሁ እሼ አንተን የወለደችእናት ማህፀነጥሩ የት በደረሥን ነበር የምንግሥት ድሀ ሆን ኧረ ሀገሬ ሠላምሽን

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    የኔ ለጅ አንጀት የሚበላ ልጅ ነው እግዛብሔር ይማርው

  • @rudhgvd1494
    @rudhgvd1494 Год назад +1

    አላህ ያግዛችሁ ያረቢ

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 Год назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ባባዬ ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @SensyitGirma-fr6ph
    @SensyitGirma-fr6ph Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ

  • @emtube9470
    @emtube9470 Год назад +1

    ሀቢቢ 😢😢😢 ውሥጡ ተጎዲቷል አይዞህ አሏህ ከጭቅ ይገላግልህ

  • @adee4662
    @adee4662 Год назад

    እመቤቴ ማርያም እባክሽን ማሪው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Год назад

    Egaziber Maharatun Yisabachu Wanat Maharatun Yilakalachu😢😢😢😢😢😢

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Год назад +2

    😢ምስኪን

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Год назад

    😭😭😭😭😭😭የነገዋ የጭንቅ አማላጇ የጌታችዬ እናት ምራህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +1

    እሽ አካውንት ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነበር😢😢😢

  • @hevensolomon9085
    @hevensolomon9085 Год назад +1

    😭😭😭

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад

    የድግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላክለት

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @genitube1438
    @genitube1438 Год назад +1

    እሼ እኛስ እንዴት እናቀብልህ ምናለ ብታፀድቀን ባንተ በኩል

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    የኔ አባት እመብርሀን ትማርህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Год назад +1

    የኔ አባት😢😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад

    ሲያሳዝን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ 😥