Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባታቹህን የምትወዱ ለይክ አሳየኝ
👄👄👄👍👍👍👍💕💋💋💋💋👄👄👄👄👄👄👄👄 እኔይ
ውይኔ አባቴመስሉኝ ያርቢ ማርናችውአባባባእዱሜ ይሳጣቸውለሁሉም ወላጅ
እኔአባየዉድድድድድድነዉየማርግህ እርጂም እዲሜ ከጤናጋር
አባዮእረጅም እድሜ ከጠ ነገ አብዝቶ የሰጣቸው ውድድድድድ
ሰናየት የማሪያም ልጅ አባቴ እናቴ የአይኔ ብሌን ዉድድድ
አባቴ ናፍቆኛል አባታችሁን የምትወዱ ላይክ ግጭኝ መቸነው አባቴን እምጦረው
👍 አላህ በሰላም ያገናኘን ቤተሰቦቻችንጋ
አለን አለን አለን
የኔ እንስፍስፍ አባቴ በጣም ናፍቆኛል
እህ አባቴን ሰወደወ 😢😢😢😢😢😢😢 አይኑንን ሳላየወ ሞተብኝ አይ ሰደት እሰኪ ያፅናሺ በሉኝ አቦ ሁሌ ይናፈቀኛል
እኔ
የኔ አባት የኔ ወሎየ የዋህ ገራገር አማራየ ባለቅኔ ገጠሩ በጠቅላላ ፍቅር ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭✅✅✅✅✅
ዉነት የዱሮ አርበኞችበጣም ደስዪላለሸ እድሜና ፀጋዪስጥልንለአባቶቻች
የኔ አባት ለአባቶች ልዩ ፍቅር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔናት ክብር ላባቶቺ. እረጂም እዲሜ. ለአባቶቺ
የኔአባት እዲሜና ጤና ይሥጠወት ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
አባቴን መሠሉኝ አባባ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጠወት
እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጠወት አባታችን 🙏😻
የአማራ TV ተመልካች ይሄን ጋዜጠኛ ተባብረን እንሸልም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
አሁን ቀይረውታል
zinet Mohammed አማራ ወሎ ደሴ ወደት ??
zinet Mohammed አማራ ወሎ ደሴ ወደየት ነው የቀየሩት ??ከተቀየረ ያናድዳል ከምር ብዙ ግዜ ገበሬው ላይ ነበር ፕሮግራም የሚሰራው ገበሬው ያገራችን የደም ስር ሆኖ ማንም ዞሮ አያየውውም
ማርያም ትዉቅ ልክ ብለሻል ባለፈዉ ሰርጉ የላከዉ ደስስስ ሲል
አለን ማሬ
ከአፋቸው ወተት ከከንፈራቸው ማር ጠብ ይላል አባቴ ናፈቀኝ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ዘላለም ኑሩልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዋት የገጠር ሰው እኮ ሳይማር ጥበብ የተላበሱ ናቸው የኔ አባት ነብሱን ይማረው እና ሳይማር ቀለም ቀምሙ በሸንበቆ እርሳስ ቀርፅ ነበር የሚፅፈው
የወሎ አባቶች ደጎቹ እንደኔ አባቱን የሚውድ ካለ ላይክ
እኔም አባቴን እወዳለሁ።አንችንም አገቸሽ ብወድሽ ባፈቅርሸ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም በዚህ ዘመን አባቱን የማወድ ሰዎ የታደለ እና ጥሩ ሰው ነው።ሰልክሸን ላኪልኝና እንተዋወቅ
ወሎዬዋ የአንባሰሏ የውጫሌዋ የእኔ እህት ወሎ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላው የኢትዬጵያ ህዝብ በተፈጥሮው አዋቂ እና አስተዋይ ነው።
ሀሀ
@@muktarsindew8634 ታምራት ደስታ
Edemayotn yarzemlin
መሽአላህ በጣም ጥሩ አባት
እኔየመካነሠላምልጀንኝአባቴሠላምህይብዞ
አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልኝ እኛ እኮ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉን የሊቃውንት መፍለቂያ ነች ሀገራችን ኑሩልን አባታችን
አማራ ነው ኢትዮጵያን የፈጠረው ምንለው በምክንያት ነው።አባቴ ኑሩልን ጀግና አማራነት ይለምልም
አሜን አሜን አሜን
ክብር ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ ለአባቶቻችን
እባክህ እተርቢው የደረካቸው ጋዜ ፀኝው እባክህ ላሳታሚ ድርጂት አስታዋውቃ ቸው አላፊነትህን ተወጣ
አባቴ ኑሩልኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ አባት ሁሉም ነገር በእናንተ ነው ሚያምረው ረጅም እድሜ እናንተ ናችሁ መደገፍ የሚገባችሁ
ዋውውውውውውው የእውነት ደስ የሚል ፀጋ ነው አባታቸን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴን ያየሁ ያክል ነው የተሰማኝ
የገጠር ልጆች የት ናቹ በተለይ ወሎዎች ❤
እዝህነኝውደ
አለን እህት እራህማ
አዝህነን የመካነሰላሞች የትናቸሁ
አለን
አንተም ተባረክ የወጣትነት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም ነገረ ለእራስ ነው
እኝህ አባት ቢያን ከዚህ ቦሃላ እንኳን ትንሽ ድጋፍ ቢደርግላቸው ብዙ የግጥም ጥበብ ያወምሱን ነበር ። እንዳሉት አልተማሩም አያነቡም ግን አንድ ሰው እየረዳቸው የመጣላቸውን ስንኝ እየቀዳ መልሶ እያስደመጣቸው በቶሎ ያረሙ ብዙ ግጥሞችን ማፍለቅ ይችላሉ ። እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ።
ይሄን ልጅ የሚወድ ላይክ
ከምር በጣም እወዳዋለሁ አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት
ለአላህ ብየ ነው የምውደው
z
ይሄን ሚዲያ በግሌ 3000ብር መርዳት እፈልጋለሁ ተባበሩኝ እናበረታታቸው የአማራን ባህልና ወግ እያስተማሩን ነው ሚዲያው ሊበረታታ ይገባል ውድ የአማራ ልጆች
Enem getan rdalew
Ok
Sewuyewun abtrejiwu Des yelall yalewun kemerdat
አረ ተባረኪ እህቴ ምናሽ ደግ ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ግን አድርሻቸውን ፈልግሽ ላኪላቸው
@@tgbelete4828 ቲጂዬ በምን ላግኝው በአብንና የአስራት አካውንት ብቻ ነው ያለኝ ኮመንቴን የማነብ የዚው ሚዲያ ጋዜጠኛ ካየ ቢተባበረኝ ባለችን አቅም እረዳለሁ ለማይረባ ነገር ላይ ብዙ ብር እናባክን የለ አደል እንዲህ ባህልና ወጋችን ለማስተምረን ቀርቶ
አስደናቂ ችሎታ ነው። ተማርን የሚሉ አንድ ዘለላም የማይገጥሙ ብዙ ናቸው። እግዜር ይስጥዎት አባታችን።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጦት የእኔ ውድ አባቴ ...ክብር ለአባቶቻችን
አባት እድሜ ይስጥልኝ የዋሁ ወገኔ ሰላም ይብዛለት ወሎ
በጣም የሚገርም አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት ትልቅ ቦታ የሚደርሱ አባት ነበሩ ደጋፊ ቢያገኙ
ከአሁኑ ከተማረዉ ትዉልድ እሳቸዉ ይበልጣሉ።የሚናገሩት ግጥም ለራሱ ትልቅ መልክት አለዉ አይ ድሮ ምን አለ ይህ ዘመን ለእኛም ቢተርፍ ኖሮ።
በትክክል የኔ እህት
በጣም እውነት ነው 100%✔👍👌
Ds slump edmy ystt abtyyy😘😘😘
ትክክል ብለሻል እሀቴ
እውነት
ለእኒህ እጅግ አዋቂና በሳል አባት ቃላት የሉኝም፣ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው፡፡ጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን፡፡
አማራ ልብ ወለድ እስስተዋይይ ህዝብ 💚💛❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ባባዬ እድሜና ጤና ይስጠወት የድሮ ሰው ወላሂ ቃላቱ ከሚገባው በላይ መልዕክት ያዘለ ነው ይህ ጋዜጠኛ የእኔ ምርጥ በጣም የማደንቀው ነው ሰላምህ ይብዛ ይህን ስራ ለመስራት ከደሴ እንኳን180 ኪ.ሜ ተጉዞ እንድሀል ሰው አግኝቶ ለሚዳያ ማቅረብ ከባድ ነው
ትክክል
በጣም የሚደነቁ ገጣሚ ናቸዉ ። አዘጋጁንም በጣም አመሰግናለሁ በርታ🌷🌷🌷🌷🌷💞
ለተዉልድ መጠበቅ ያለበት ግጥም ነዉ
በጣም ማራኪ ነውት አባ እረጂም እድሜ ይስጥዉት ከጤና ጋር ቸሩ አምላካችን
እዉነት በጣም ነው የምወድህ።ሀገሬንና ወገኔን አክብረህ እየሠራህ ያለኸዉ ሥራ እጅጉን አሥደስቶኛል።አይዞህ በርታ።።
የኔ አባት እረጂም እድሜ ለአባቶቻችን አባቴ ሁለየም እድህ አለሁ
ከአሁን ከተማሩት እሳቸው ይሻላሉ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን
እረጂም እድሜ ይሰጥልን አባታችን። ያቀረብክልንም ወንድማችን እናመሰግናለን ። የመንግስቱንስ ነገር እኔም ከመጣ ጀምሮ እሰካሁን ድረስ እንደፈራሁት ሰኔ ግም አለ።
ወትሮስ አማራ ለቅኔ ማን ብሎት ሳንማር የተማርን ልበ ብሩህ ንቁ ህዝቦች እኮነን አንተው
Sfhhh Ffggg ኧረ ቋንቋውን ብናውቀው ሁሉም የኢትዬጵያ ሕዝብ ጠቢብ ነው። ወደሗላ ያስቀረን እርስ በእርስ መናናቅና ምቀኝነት ነው እንጂ።
ደጉ የሀገሬ ሰው አማራ የእውነት ደስስስ ሲሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአገሬ ትውስታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጠወት አባቴ
እኔ በበኩሌ ግጥሞቹ ቢፃፉለትና የተቻለኝን ባደርግ ደስ ባለኝ አባቴዋ እድምና ጤና ይስጥወት አባትዋ
አባታችን እድሜናጤናይስጥልንአባቴን ሞቶብኝ በህጻንነቴለፍታአሳደገችኝብቻዋን እናቴአባቶች ደስ ይሉኛልእኔታድየ የአባት ፍቅር ባላውቅም
የሚገርም ተሰጥኦ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን
እድሜ ከጤናጋ ለአባታችን
አባታችን እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት አባቴን አስታወስኧኝ የኔ አባትም እዳተ ነው አቤቴ ሁሌም ኑርልኝ
አማራ ለቅኔ ማን ብሎት ሺ አመት ኑረልን
ዋው👏ሳላደንቃቸው አላልፍም አባቴን እድሜና ጤናይስጦት ግን ሁሉም በቋንቋው የራሱ የሆነ እውቀት አለው አማራ ብቻ ሰው የበላይ አዋቂ እንደሆነ አታስቡ እባካችሁን እኔም አማራ ነኝ ኦሮ ትግራይ ጉራጌ ደቡብ.............በየአገሩ እንደነኚ አባት ይኖራሉ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ሰውን ስለሆነ ዋሸሁ እንዴ አይደለም እንዴ😏🙏
አባታችን እድሜ አና ጤና ይስጥወት
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጦት አባዬ
ሱባሀን አሏህ አባቴ አሏህ እዴሜ ይስጠዎት
መሻአላአባታችንእድሜእናጤናተመኝሁላቸሁ
መሸ አላህ አባቴ አድሜ ና ጤና ይስ ጣቺሁ
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ጋዜጠኛው እናመሰግናለን
እረጅም እድሜ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
**ያኑርልን አባቴ ዝም ብዬ ብሰማዎት አልሰለችም፣ ለአቅራቢው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው**
አባታችን እድሜናጤናይስጥልን ታሪክህ ደሳለኝ
አንካሳው የሰደት ሂወት ላይሞላ አይኑን ሳለየው አባቴን ሳላስበው ድንገተኛ ሞት አሳጣኝ ; አባቶችን ሳይ ልቤ በሃዘን ይደማል ወደ ሃገሬ መግባትም አስጠላኝ አባቴን በፀሎት አስቡልኝ ; እርጅም እድሜን ለሁሉም አባቶች ይስጥልኝ
አይ ወገኔ አባቴ እንወዳችኋለን እንዴት ደስ ይላሉ አማራ የቅኔው ባላባት
ይበል ጎበዝ ጋዜጠኛ ቀጥልበት ጡሩ ደረጃ ያድርሥህ እግዚአብሔር
አበታችን እዲሜናጤነ እማኝለታለው ቀለት አጠውሌትአበ እወዶታለው❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንደዚህ አይነት የዋህ ህዝብ ነው ያለን አይ ሐገሬ አማራ
እ
@@aasqaasq6244 እ💁
በከልል ኣት ጠር እትዮጵያዊንት ውበት ነው::
ግጥማቸዉ ተሠባስቦ መፃፍ አለበት ታሪክ ነዉ
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
ግድይላል በትክክል
ሀሳብሽ ሀሳብህ ሊሳካነው
አባ እድሜና ጤና ተመኘሁልሁ አባቴ አስታወስኩይ
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
የኔ አባት እስኪ እርዳቸው በምታውቀው መንገድ ግጥማቸውን የሚያጠነክሩበትን መንገድ
ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
ዋው እንዴት ያሉ ወግ አዋቂ አባት ናቸው፥ በእውነት ግጥሞቻቸውን አሰባስቦ የሚያሳትምላቸው ሰው ቢገኝ ማትረፍ ብቻ ሳይሆን ይጸድቃል።
ወይኔ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠዋትጋዜጤኛው እናመሰግና ለን ያጀማአ እስኪ እደኔ የረመዷን ስራ የበዛባችሁ 👍😔 ላይክ በሉኝ
ሥወድህ አባቴ ንሩልኝ በሰላም
አባታችንእድሜናጤናእግዚአብሔርይሥጥልን
ይህንን ልጅ እና የሚቀርብልችውን የሚወድ ማነው መልካም የገጠሮቹን ታሪክ ተመልካች መልካም ሰው ነህ
አባ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት ጀም ላተ ያለኝ ክብር ጥግ ድረስ ነው ደግሞ በጣም ነው እምወድህ እስኪ እደኔ የምትወዱት ላይክ አድርጉኝ አቦ
የኔ አባት እድሜወትን ረጅም ያድርገው
እድሜ ላአባታችን እውነት ጉበዝ ነህ አባቴ ህይወት በጣም ነው ንፍቅቅቅ ያለኝ እፍፍፍፍ
ዋውትዝአለኝ.ሀገሬእርጅም.እድሜና.ጤናይሰጣችሁ
እኔም ስመለስ ከስደት እቤቴ እጋብዝሀለሁ ወግዲ እደራ እድትመጣ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ
ይህ ጋዜጠኛ ጠፋ ምን ሆኖ ነው??
ጋዜጠኛው ግን በጣም ጀግና ነውእግዚአብሆር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
መሸለም ይገባዋል
Ewnet new!!!! He is a hero!!!
፣👋
ሀይ
አቤት ግጥም ይፈልቃል አሰባስበው እኮ ይሸጡት ነበር ለሚድያ የኔ የዋህ አባት 😍😍😍😍😍😍😍
ውይ አንተልኝ እድሜህን ያርዝመው የናፈቀኝን ሀገሬን ታሳየኝ አለህ በተለይ ውሎ አባ እድሜና ጤና ይስጠወት
ጋዜጠኛውን ሣላደቅ አላልፍም አባብየ እረጂም እድሜ ይሥጠዎት
አባቴ እድሜ ይስጥህ
የነፍጠኞች አባት ሠለአብይ ተናገር ሢሉት ከመሥክርም ውዳ አላቸው ሣያይ ምሥክር አልሆንም አሎጅግናው አባታችን
አባታችን እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ጤና ይስጥልን
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ በናፈቀው ልቤ ሀገሬ ገራገሩ ወለየ እህህህህህህ እባክህ ወንድም በዛው የሹምን ሸገር ብለህ በላይ ዘለቀ የተወለደበትን ቦታ ለህዝብ አሳውቅ 034 ዳንቃ ይባላል የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤናውን ያብዛለወት አቤት ጋዜጤናው ስወድህ ሳከብርህ ከልቤ ነው
እውነት ነው አባታችን እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጥልን
አለልኝ ለማ ጀግና ሰውዬ ታዋቂው ገጣሚ
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት::
ክብር ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የኔ አባት እርጅም እድሜና ጤይ ይስጥወት💖💖💖💖💖💖💖💖
እድሜ ይስጥልን ላባታችን
ኧረ እድሜህን ያርዝመው። ምን ዓይነት ብሩክ ሰው ነህ እባክ🙏❤️❤️❤️ ለባለቅኔው ምርጥ አባታችንም የተትረፈረፈ ጤናና ሰላም የሁሉ ጌታ የሆነው እግዚአብሄር ይስጥልን ብለናል።
አባታችን፣ሰላማችሁይብዛ
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ግን ይልመድብህ
ዎዉ ደስ ሲሉ እድሚና ጤና ይስጥልኛ ጋዜጠኞች በርቱልን እንደዚአይነት አባት በማቅረባቹ ደስ ብሎኛል የጥንቷ ኤትዮጵያ ትመለስልን
እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን
እረጂም እድሜ ከድሎት ጋር የኔ ውድ አባት እኔ ደስ ብለውኛል ከላይ ከታይ ወርቅ ቢለብሡ ምን ይበዛባቸዋል ከአሁኑ ጣት ይሻላሎ አባቶዎች የድሮዎች ጀግኖዎች🌹💐🌹🌹👌👌👌
አባታቹህን የምትወዱ ለይክ አሳየኝ
👄👄👄👍👍👍👍💕💋💋💋💋👄👄👄👄👄👄👄👄 እኔይ
ውይኔ አባቴመስሉኝ ያርቢ ማርናችውአባባባእዱሜ ይሳጣቸውለሁሉም ወላጅ
እኔአባየዉድድድድድድነዉየማርግህ እርጂም እዲሜ ከጤናጋር
አባዮእረጅም እድሜ ከጠ ነገ አብዝቶ የሰጣቸው ውድድድድድ
ሰናየት የማሪያም ልጅ አባቴ እናቴ የአይኔ ብሌን ዉድድድ
አባቴ ናፍቆኛል አባታችሁን የምትወዱ ላይክ ግጭኝ መቸነው አባቴን እምጦረው
👍 አላህ በሰላም ያገናኘን ቤተሰቦቻችንጋ
አለን አለን አለን
የኔ እንስፍስፍ አባቴ በጣም ናፍቆኛል
እህ አባቴን ሰወደወ 😢😢😢😢😢😢😢 አይኑንን ሳላየወ ሞተብኝ አይ ሰደት እሰኪ ያፅናሺ በሉኝ አቦ ሁሌ ይናፈቀኛል
እኔ
የኔ አባት የኔ ወሎየ የዋህ ገራገር አማራየ ባለቅኔ ገጠሩ በጠቅላላ ፍቅር ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭✅✅✅✅✅
ዉነት የዱሮ አርበኞች
በጣም ደስዪላለሸ
እድሜና ፀጋዪስጥልን
ለአባቶቻች
የኔ አባት ለአባቶች ልዩ ፍቅር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔናት ክብር ላባቶቺ. እረጂም እዲሜ. ለአባቶቺ
የኔአባት እዲሜና ጤና ይሥጠወት ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
አባቴን መሠሉኝ አባባ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጠወት
እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጠወት አባታችን 🙏😻
የአማራ TV ተመልካች ይሄን ጋዜጠኛ ተባብረን እንሸልም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
አሁን ቀይረውታል
zinet Mohammed አማራ ወሎ ደሴ ወደት ??
zinet Mohammed አማራ ወሎ ደሴ
ወደየት ነው የቀየሩት ??ከተቀየረ ያናድዳል ከምር ብዙ ግዜ ገበሬው ላይ ነበር ፕሮግራም የሚሰራው ገበሬው ያገራችን የደም ስር ሆኖ ማንም ዞሮ አያየውውም
ማርያም ትዉቅ ልክ ብለሻል ባለፈዉ ሰርጉ የላከዉ ደስስስ ሲል
አለን ማሬ
ከአፋቸው ወተት ከከንፈራቸው ማር ጠብ ይላል አባቴ ናፈቀኝ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ዘላለም ኑሩልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዋት የገጠር ሰው እኮ ሳይማር ጥበብ የተላበሱ ናቸው
የኔ አባት ነብሱን ይማረው እና ሳይማር ቀለም ቀምሙ በሸንበቆ እርሳስ ቀርፅ ነበር የሚፅፈው
የወሎ አባቶች ደጎቹ እንደኔ አባቱን የሚውድ ካለ ላይክ
እኔም አባቴን እወዳለሁ።አንችንም አገቸሽ ብወድሽ ባፈቅርሸ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም በዚህ ዘመን አባቱን የማወድ ሰዎ የታደለ እና ጥሩ ሰው ነው።ሰልክሸን ላኪልኝና እንተዋወቅ
ወሎዬዋ የአንባሰሏ የውጫሌዋ የእኔ እህት ወሎ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላው የኢትዬጵያ ህዝብ በተፈጥሮው አዋቂ እና አስተዋይ ነው።
ሀሀ
@@muktarsindew8634 ታምራት ደስታ
Edemayotn yarzemlin
መሽአላህ በጣም ጥሩ አባት
እኔየመካነሠላምልጀንኝአባቴሠላምህይብዞ
አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልኝ
እኛ እኮ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉን
የሊቃውንት መፍለቂያ ነች ሀገራችን ኑሩልን አባታችን
አማራ ነው ኢትዮጵያን የፈጠረው ምንለው በምክንያት ነው።አባቴ ኑሩልን ጀግና አማራነት ይለምልም
አሜን አሜን አሜን
ክብር ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ ለአባቶቻችን
እባክህ እተርቢው የደረካቸው ጋዜ ፀኝው እባክህ ላሳታሚ ድርጂት አስታዋውቃ ቸው አላፊነትህን
ተወጣ
አባቴ ኑሩልኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ አባት ሁሉም ነገር በእናንተ ነው ሚያምረው ረጅም እድሜ እናንተ ናችሁ መደገፍ የሚገባችሁ
ዋውውውውውውው የእውነት ደስ የሚል ፀጋ ነው አባታቸን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴን ያየሁ ያክል ነው የተሰማኝ
የገጠር ልጆች የት ናቹ በተለይ ወሎዎች ❤
እዝህነኝውደ
አለን እህት እራህማ
አዝህነን የመካነሰላሞች የትናቸሁ
አለን
አለን
አንተም ተባረክ የወጣትነት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም ነገረ ለእራስ ነው
እኝህ አባት ቢያን ከዚህ ቦሃላ እንኳን ትንሽ ድጋፍ ቢደርግላቸው ብዙ የግጥም ጥበብ ያወምሱን ነበር ። እንዳሉት አልተማሩም አያነቡም ግን አንድ ሰው እየረዳቸው የመጣላቸውን ስንኝ እየቀዳ መልሶ እያስደመጣቸው በቶሎ ያረሙ ብዙ ግጥሞችን ማፍለቅ ይችላሉ ። እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ።
ይሄን ልጅ የሚወድ ላይክ
ከምር በጣም እወዳዋለሁ አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት
ለአላህ ብየ ነው የምውደው
z
ይሄን ሚዲያ በግሌ 3000ብር መርዳት እፈልጋለሁ ተባበሩኝ እናበረታታቸው የአማራን ባህልና ወግ እያስተማሩን ነው ሚዲያው ሊበረታታ ይገባል ውድ የአማራ ልጆች
Enem getan rdalew
Ok
Sewuyewun abtrejiwu Des yelall yalewun kemerdat
አረ ተባረኪ እህቴ ምናሽ ደግ ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ግን አድርሻቸውን ፈልግሽ ላኪላቸው
@@tgbelete4828 ቲጂዬ በምን ላግኝው በአብንና የአስራት አካውንት ብቻ ነው ያለኝ ኮመንቴን የማነብ የዚው ሚዲያ ጋዜጠኛ ካየ ቢተባበረኝ ባለችን አቅም እረዳለሁ ለማይረባ ነገር ላይ ብዙ ብር እናባክን የለ አደል እንዲህ ባህልና ወጋችን ለማስተምረን ቀርቶ
አስደናቂ ችሎታ ነው። ተማርን የሚሉ አንድ ዘለላም የማይገጥሙ ብዙ ናቸው። እግዜር ይስጥዎት አባታችን።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጦት የእኔ ውድ አባቴ ...ክብር ለአባቶቻችን
አባት እድሜ ይስጥልኝ የዋሁ ወገኔ ሰላም ይብዛለት ወሎ
በጣም የሚገርም አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት ትልቅ ቦታ የሚደርሱ አባት ነበሩ ደጋፊ ቢያገኙ
ከአሁኑ ከተማረዉ ትዉልድ እሳቸዉ ይበልጣሉ።የሚናገሩት ግጥም ለራሱ ትልቅ መልክት አለዉ አይ ድሮ ምን አለ ይህ ዘመን ለእኛም ቢተርፍ ኖሮ።
በትክክል የኔ እህት
በጣም እውነት ነው 100%✔👍👌
Ds slump edmy ystt abtyyy😘😘😘
ትክክል ብለሻል እሀቴ
እውነት
ለእኒህ እጅግ አዋቂና በሳል አባት ቃላት የሉኝም፣ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው፡፡ጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን፡፡
አማራ ልብ ወለድ እስስተዋይይ ህዝብ 💚💛❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ባባዬ እድሜና ጤና ይስጠወት
የድሮ ሰው ወላሂ ቃላቱ ከሚገባው በላይ መልዕክት ያዘለ ነው ይህ ጋዜጠኛ የእኔ ምርጥ በጣም የማደንቀው ነው ሰላምህ ይብዛ ይህን ስራ ለመስራት ከደሴ እንኳን180 ኪ.ሜ ተጉዞ እንድሀል ሰው አግኝቶ ለሚዳያ ማቅረብ ከባድ ነው
ትክክል
በጣም የሚደነቁ ገጣሚ ናቸዉ ። አዘጋጁንም በጣም አመሰግናለሁ በርታ🌷🌷🌷🌷🌷💞
ለተዉልድ መጠበቅ ያለበት ግጥም ነዉ
በጣም ማራኪ ነውት አባ እረጂም እድሜ ይስጥዉት ከጤና ጋር ቸሩ አምላካችን
እዉነት በጣም ነው የምወድህ።ሀገሬንና ወገኔን አክብረህ እየሠራህ ያለኸዉ ሥራ እጅጉን አሥደስቶኛል።አይዞህ በርታ።።
የኔ አባት እረጂም እድሜ ለአባቶቻችን አባቴ ሁለየም እድህ አለሁ
ከአሁን ከተማሩት እሳቸው ይሻላሉ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን
እረጂም እድሜ ይሰጥልን አባታችን። ያቀረብክልንም ወንድማችን እናመሰግናለን ። የመንግስቱንስ ነገር እኔም ከመጣ ጀምሮ እሰካሁን ድረስ እንደፈራሁት ሰኔ ግም አለ።
ወትሮስ አማራ ለቅኔ ማን ብሎት ሳንማር የተማርን ልበ ብሩህ ንቁ ህዝቦች እኮነን አንተው
Sfhhh Ffggg ኧረ ቋንቋውን ብናውቀው ሁሉም የኢትዬጵያ ሕዝብ ጠቢብ ነው። ወደሗላ ያስቀረን እርስ በእርስ መናናቅና ምቀኝነት ነው እንጂ።
ደጉ የሀገሬ ሰው አማራ የእውነት ደስስስ ሲሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአገሬ ትውስታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጠወት አባቴ
እኔ በበኩሌ ግጥሞቹ ቢፃፉለትና የተቻለኝን ባደርግ ደስ ባለኝ አባቴዋ እድምና ጤና ይስጥወት አባትዋ
አባታችን እድሜናጤናይስጥልን
አባቴን ሞቶብኝ በህጻንነቴ
ለፍታአሳደገችኝ
ብቻዋን እናቴ
አባቶች ደስ ይሉኛል
እኔታድየ የአባት ፍቅር ባላውቅም
የሚገርም ተሰጥኦ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን
እድሜ ከጤናጋ ለአባታችን
አባታችን እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት አባቴን አስታወስኧኝ የኔ አባትም እዳተ ነው አቤቴ ሁሌም ኑርልኝ
አማራ ለቅኔ ማን ብሎት ሺ አመት ኑረልን
ዋው👏ሳላደንቃቸው አላልፍም አባቴን እድሜና ጤናይስጦት ግን ሁሉም በቋንቋው የራሱ የሆነ እውቀት አለው አማራ ብቻ ሰው የበላይ አዋቂ እንደሆነ አታስቡ እባካችሁን እኔም አማራ ነኝ ኦሮ ትግራይ ጉራጌ ደቡብ.............በየአገሩ እንደነኚ አባት ይኖራሉ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ሰውን ስለሆነ ዋሸሁ እንዴ አይደለም እንዴ😏🙏
አባታችን እድሜ አና ጤና ይስጥወት
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጦት አባዬ
ሱባሀን አሏህ አባቴ አሏህ እዴሜ ይስጠዎት
መሻአላአባታችንእድሜእናጤናተመኝሁላቸሁ
መሸ አላህ አባቴ አድሜ ና ጤና ይስ ጣቺሁ
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ጋዜጠኛው እናመሰግናለን
እረጅም እድሜ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
**ያኑርልን አባቴ ዝም ብዬ ብሰማዎት አልሰለችም፣ ለአቅራቢው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው**
አባታችን እድሜናጤናይስጥልን ታሪክህ ደሳለኝ
አንካሳው የሰደት ሂወት ላይሞላ አይኑን ሳለየው አባቴን ሳላስበው ድንገተኛ ሞት አሳጣኝ ; አባቶችን ሳይ ልቤ በሃዘን ይደማል ወደ ሃገሬ መግባትም አስጠላኝ አባቴን በፀሎት አስቡልኝ ; እርጅም እድሜን ለሁሉም አባቶች ይስጥልኝ
አይ ወገኔ አባቴ እንወዳችኋለን እንዴት ደስ ይላሉ አማራ የቅኔው ባላባት
ይበል ጎበዝ ጋዜጠኛ ቀጥልበት ጡሩ ደረጃ ያድርሥህ እግዚአብሔር
አበታችን እዲሜናጤነ እማኝለታለው ቀለት አጠውሌትአበ እወዶታለው❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንደዚህ አይነት የዋህ ህዝብ ነው ያለን አይ ሐገሬ አማራ
እ
@@aasqaasq6244 እ
💁
በከልል ኣት ጠር እትዮጵያዊንት ውበት ነው::
ግጥማቸዉ ተሠባስቦ መፃፍ አለበት ታሪክ ነዉ
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
ግድይላል በትክክል
እውነት
ሀሳብሽ ሀሳብህ ሊሳካነው
አባ እድሜና ጤና ተመኘሁልሁ አባቴ አስታወስኩይ
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
የኔ አባት እስኪ እርዳቸው በምታውቀው መንገድ ግጥማቸውን የሚያጠነክሩበትን መንገድ
ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
ዋው እንዴት ያሉ ወግ አዋቂ አባት ናቸው፥ በእውነት ግጥሞቻቸውን አሰባስቦ
የሚያሳትምላቸው ሰው ቢገኝ ማትረፍ ብቻ ሳይሆን ይጸድቃል።
ወይኔ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠዋት
ጋዜጤኛው እናመሰግና ለን ያጀማአ እስኪ እደኔ የረመዷን ስራ የበዛባችሁ 👍😔 ላይክ በሉኝ
ሥወድህ አባቴ ንሩልኝ በሰላም
አባታችንእድሜናጤና
እግዚአብሔርይሥጥልን
ይህንን ልጅ እና የሚቀርብልችውን የሚወድ ማነው መልካም የገጠሮቹን ታሪክ ተመልካች መልካም ሰው ነህ
አባ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት
ጀም ላተ ያለኝ ክብር ጥግ ድረስ ነው ደግሞ በጣም ነው እምወድህ እስኪ እደኔ የምትወዱት ላይክ አድርጉኝ አቦ
የኔ አባት እድሜወትን ረጅም ያድርገው
እድሜ ላአባታችን እውነት ጉበዝ ነህ አባቴ ህይወት በጣም ነው ንፍቅቅቅ ያለኝ እፍፍፍፍ
ዋውትዝአለኝ.ሀገሬእርጅም.እድሜና.ጤናይሰጣችሁ
እኔም ስመለስ ከስደት እቤቴ እጋብዝሀለሁ ወግዲ እደራ እድትመጣ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ
ይህ ጋዜጠኛ ጠፋ ምን ሆኖ ነው??
ጋዜጠኛው ግን በጣም ጀግና ነውእግዚአብሆር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
መሸለም ይገባዋል
Ewnet new!!!! He is a hero!!!
፣👋
ሀይ
አለን
አቤት ግጥም ይፈልቃል አሰባስበው እኮ ይሸጡት ነበር ለሚድያ የኔ የዋህ አባት 😍😍😍😍😍😍😍
ውይ አንተልኝ እድሜህን ያርዝመው የናፈቀኝን ሀገሬን ታሳየኝ አለህ በተለይ ውሎ አባ እድሜና ጤና ይስጠወት
ጋዜጠኛውን ሣላደቅ አላልፍም አባብየ እረጂም እድሜ ይሥጠዎት
አባቴ እድሜ ይስጥህ
የነፍጠኞች አባት ሠለአብይ ተናገር ሢሉት ከመሥክርም ውዳ አላቸው ሣያይ ምሥክር አልሆንም አሎጅግናው አባታችን
አባታችን እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ጤና ይስጥልን
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ በናፈቀው ልቤ ሀገሬ ገራገሩ ወለየ እህህህህህህ እባክህ ወንድም በዛው የሹምን ሸገር ብለህ በላይ ዘለቀ የተወለደበትን ቦታ ለህዝብ አሳውቅ 034 ዳንቃ ይባላል የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤናውን ያብዛለወት አቤት ጋዜጤናው ስወድህ ሳከብርህ ከልቤ ነው
እውነት ነው አባታችን እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጥልን
አለልኝ ለማ ጀግና ሰውዬ ታዋቂው ገጣሚ
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት::
ክብር ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የኔ አባት እርጅም እድሜና ጤይ ይስጥወት💖💖💖💖💖💖💖💖
እድሜ ይስጥልን ላባታችን
ኧረ እድሜህን ያርዝመው። ምን ዓይነት ብሩክ ሰው ነህ እባክ🙏❤️❤️❤️
ለባለቅኔው ምርጥ አባታችንም
የተትረፈረፈ ጤናና ሰላም የሁሉ ጌታ የሆነው እግዚአብሄር ይስጥልን ብለናል።
አባታችን፣ሰላማችሁይብዛ
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ግን ይልመድብህ
ዎዉ ደስ ሲሉ እድሚና ጤና ይስጥልኛ ጋዜጠኞች በርቱልን እንደዚአይነት አባት በማቅረባቹ ደስ ብሎኛል የጥንቷ ኤትዮጵያ ትመለስልን
እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን
እረጂም እድሜ ከድሎት ጋር የኔ ውድ አባት እኔ ደስ ብለውኛል ከላይ ከታይ ወርቅ ቢለብሡ ምን ይበዛባቸዋል ከአሁኑ ጣት ይሻላሎ አባቶዎች የድሮዎች ጀግኖዎች
🌹💐🌹🌹👌👌👌