Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🎉🎉🎉🎉የኔ አባት እስኪ አባቱን የሚወድ ላይክ
መሸአላህ አላህእረሀጅም እድሜ ይስጠወት የኔ አባት ጀም ታድለህ
እኔ ኡፍ አባቴ ነው ያሳደገኝ የኔ አባቴ ነብሴ ነው ሳይበላ እያበላኝ ሳይጠጣ እያጠጣኝ ሳይለብስ እያለበሰኝ አባቴ ነው አላሀ አባቴን ጠብቅልኝ ብዬ ማለቅሰው እኔ ነኝ
ወላሂ እኔም አባቴን በጣም ነው እምወደውአላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝበደወልኩ ቁጥር ልጀ ነይ ነው የሚለኝስደትን ሳያይ የተረዳኝ ቢኖር አባቴ ነውእናቴ ሁልጊዜም ብር ብልክላት ደስ ይላታልአባቴ ግን ብር አይፈልግም እናንተ ብቻ ደህና ሁኑልኝ ነው የሚለው
ደምሪኝስኪ በቅንነት እህት@@GrDgg
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ማሻአላህ የቻናሉ ስም ከደጋጎቹ መንደር በጣም ነው የወደድኩት ስሙ ወሎየዎችን በደንብ ይገልፀናል 👌👌👌
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አወ የቻናሉ ስም ደስ ይላል ወሎየነት❤
ገጠር በመወለደ አላህን አመሰግነዉ አለሁ እዲሜና ጤና ለናቶቻችን እና ላባቶች❤❤❤❤
ወላሂ ያለሁት በስደት ነዉ ግን ስራዉን ትቸ በሰቅ የለሁም አላህ እዲሜ ይስጥሁ የኔ አባት❤❤
የኔ አባት ኡፍፍ እኔ ኮሜንት አልፅፍም ነበር እናንተን አይቸ ማለፍ ግን አልችልም ታስፈልጉናናችሁ በየ ቀኑ ኑልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
ማሻአላህ ቀሚሱ በጣም ያምራል ጋቢዉም ለሰጭዉ ጨምሮ ይስጣቸዉ
ኮሜት መጻፍ አልወድም አይቸ ዱአ አድርጌማሻአላህ ብየነው የምወጣዉ ዛሬግን ጻፍኩ የኔባት እረጂምእድሜ ይሥጠውት በዱኒያ ደሥተኛሁነዉ ይኑሩ በአሄራምጀነተ ይወፍቀወት ወላሂ አባቴን እየመሠሉኝ ደሥእያለኝ አደመጥኩት አጋጣሚነበር ያየሁት ይህን ቪደዎ❤
ጦሳችን"አላህይጠብቅሽየእወቀት መፍለቂያ🌹🌹 የቂርኣቱም"🌹🌹ፋፋቴ ከጦሳማዶ
መሻ አላህ ተባረክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 አይትዝታ ኩራት ይሰማኛል የገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ
ገጠሬነት ይለምልም ደምሪኝ ብፕቅንነት አይከፈልበትም
ጉበዝ አባት ጉበዝና አስታዋይ ብልህ አባት ናችው ገና በጫወታቸው አስታውያለሁ በጣም ያምራል የናታችን ቀሚስ ይለያል
ስጠብቅ የነበረው ነገርስ😂😂😂😂በጉጉት ነበር የዋልኩት እንኳን ደህና መጡ እማዬና አባዬ❤❤❤❤❤ውድድድድድድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ደምሪኝ ብፕቅንነት
@@saadas9954 ደመርኩሽ
@@kedegagochumender መርሀባ አባታችን 😂😂ጀምሻንም አብራችሁ አምጡልን ታድያ
ማሻአላ አባየ ደስሲሉኝ እረጅምእድሜ ይስጣችሁ ታዋቂ ሆናችሁየለደ ቻናሉ በቅረብ 50 መቶሺ ይገባል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የገበሬ ልጅ ነኝ ከራያ ቆቦ ትዝታዬ በዚህ ስአት አንቀመጥም እስከ ህዳር መጨረሻ 😢😂❤❤❤ዛሬ ላይ በትዝታ ተሰቃየሁ አየ የኔ ጀግና አባት እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤
ማሻላህ አላህ እድሚያችሁን ያረዝመው
ፍየል ማሠር እኳ አታቅም😂😂😂የኔ አባት ለራሱ ዝቅ ብሎ ልጁ ከፍ እድል የሚፈልግ❤❤❤❤❤❤እርሜችሁ ይርዘም
እህቴዋ አይከፈልበትም በቅንነት ደምሪኝስኪ
እኔ ይንቁኝ ነበር ፍየሎቹ በጎቹ ነበሩ የሚታዘዙኝ
@@saadas9954እኔም ደምርኩሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂 አባባ አይደሉም መቸም የፃፉት ንግግሩን ወደፁሁፍ ቀየርከዉ ጎበዝ ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉@@kedegagochumender
እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጣች የኔ አባት የኔ እናት ስወዳችሁ ያአላህ ❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እፍ አንተ ልጂ ለወላጆችህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
ይጠፌኝ ይሆን ማሻአላህጀማልሰይድ ማነው እያረሠ ያለው ❤
በደሠታነወ የምንከታተላችሁ አባታችን❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው እምወዳቸው አባቴን ስለሚመስሉኝ ማሻ አላህ ብያለሁ💐💐💐
ወንድሜ እድሜ ይስጣቸው ለቤተቦችህ ንግግር እሳቸው አደወጋቸው እንደ ልምዳቸው ያያውጉን በዘመኑ አታደናግራቸው ወጋቸው ይጣፍጣል ።አሜን ብያለሁ
የኔአባት 😂ዋዩዋ ጀማል ማሻአላህ እድለኛነህ እድህ አይነት አባት ስላሉህ አፈር እማያስነኩ❤❤❤❤
የመሀይም ሹመት የጨለማ ጉዞ ነዉ አሉ ወይኔ ደስ ሲሉ አፌን ከፍቸ ሳዳምጥ ደስ ሲሉ ቶሎ ቶሎ አጡልን
ከረሚላ ቤትነው የመጣሁት በርቱ የኔአባት እረጅምዴሜ በርቱልን❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ማሻአላህማሻአላህእድሜእናጤና አላህይስጣቸው ጀግናአባትማሻአላህሁልግዜምኑልን በደስታነውየምናያችሁ💐💐💐💐💐💐
ማሻአላህ የኔባት አላህእማናጣና ይስጣወት🎉🎉🎉🎉❤❤
የመሀይም ሹመት የጨለማ ጎዞነው😀እነሱ የተማሩ ናቸው ተቀይረው ከሄዱ እነሱ ፍለጋ ከሀገር ሀገር ፈለጋ ልሄድነውይ😀😀❤👍ምርጥ ኘሮግራም
ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የኔ መልካሞች እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለአባት እና ለእናቶቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የደጋጎቹ ቤተሰቦች እኛንም አበረታቱን ጥሩ ቆዬታነበር.እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ማሻአላህ እርሻዉ እንደት ይቀደዳል በአላህ
ማሻ አላህ ወንድም ጀማል ስለድናቸዉ አስተምራቸዉ እናም ከሺርክ ከቢዳአ አርቃቸዉ አንተም በደብ ተማር ተዉሂድን ያዙ🎉
ሳህ
ትክክል
ማሽ አላህ የኔ ውድ አባት ስወዴወት❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ጀግና አባት አለኝ ከተማርነዉ በላይ ነዉ እዉቀቱ አላህ ይጠብቅልኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶችየ🌺
አላህ ሀያተን ጦይበን ይስጥልሽ ተንከባከቢው አባት ካለ አጊጥ ነው እኔስ ላይመለስ ሂዷል አላህ ይርሀመው ደምሩኝ በቅንነት እህቶቸ
እስኪ ደምሪኝ እህት
@@kedegagochumender ኢሻ አላህ አብሽሩ💐
ሢጀመር አሁን ማትሪክ ጨረስን ከሚሉት በላይ ናቸዉ እነሡ የኔም አባት በጣም ያሥደምመኛል
ማሻአላህ እድሜናጤና ይስጣችህ የኔ ገራገር ታድለህ ወድም ጀማል ግን ቀይርላት የማየን መስቀል አለው ከተቻለ
በጣም ጎበዝ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ ።
የኔ ውድ ደምሪኝ እህቴዋ
@@saadas9954 ሰላም አሌይኩም እንዴት ነው የምደምርሽ እኔ የፕሮግራሙ ተከታታይ ነኝ የገጠር ሥራዎች እወዳለሁ እከታተላለሁ ያልሽኝ አልገባኝም ።
ማሻላህ ጰተባረከላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ከደጋጎቹ መንደር !!👌ታድለህ ደስ የሚሉ እናትና አባት አሉሁ እድሜና ጤና ይስጥልን የወሎ ሰው ንቁ የዋህ ደግ ወሎ የፍቅር አገር Fatherye እወድወታለሁ የማውቁህ ያህል ነው የሚሰማኝ የእኔ ንቁ አባት 😘 😘🙏
የኔ አባት ጨዋታዎት እዴት ደስ እደሚል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ለአባታችን ና ለናታችን❤❤
❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ ወዳና ወድህ እዳከድ አላሉም የኔ አባት እረጅም እድሜ
ዋው የሚገርሙ አባት ናቸው እንከታተላለን የኔ የዋህ እናት አባት❤ ኑሩ
ማሻ አላህ እንኳን በሰላም መጣች ከደጋጎች መንደር
@@kedegagochumender አብሽሩ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል እናዳርሳለን አረዳ የለ ቀበሌ ወረዳ በሁሉም
የኔ ውድ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልንህ ጀም❤❤❤💖💖😘😘😘😘😘😘እንወዳችኋለን የኔ ደጋጎች 💕💕💕
@@kedegagochumender በርቱልኝ አይየ እና ማሚ 💖💖💖😘😘
በጣም ደስ የሚሎ እናት እና አባት
የኔአባት እርሜወት ይርዘም ያረብ የገበሬልጅ መሆን 🎉🎉🎉🎉መታደልኮነው
@@kedegagochumender ኢሻአላህ🍷🍷
አይየዋ እድሜህ ይርዘምልኝ❤❤❤
ባየኋቸው ቁጥር ግን አባቴን እያስተወሱኝ ነው እድሜ ይሰጠወት አባባ:: ሀገሬ ስገባ በዛው በመነገድ ሰለሆኑ ሰላም እነደምለወት አምናለሁ::
የኔ አባት ደስሲሉ ስመጣ አያቸዋለሁ ኢሻአላህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ እንኳን ደና መጣቹህልን የኔ ወርቆች ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹህ ገጠሬነት ውበት ነው ❤❤❤
ምርጥ አባት❤❤❤
ማሻአላህ አሏህ ለወላጆቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ እኛንም ወላጆቻችን ጋር እንድህ ቁጭ ብለን የምንጨዋወት ያድርገን ያረቢ 😢 የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን
አላህ።ይጥብቅህ።ችሁ።ጀማል።ውድም
እሽ እንከታተላችኋለን እንወዳችኋለን እሽ ❤❤❤❤❤
ደስስትሎ የኔአባት የኔም አባትአይረታም በሄደበት ደበላልቆትነውየሚመጣው ❤
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድሜ አባት ኩራትነው ተንከባከባቸው 🎉🎉🎉ጣልጣል እንዳታደርጋቸው የወላጅ ሀቅ ከባድነው
ማሻላህ ትልቅ እድሜ ለእናት ና ለአባት 🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ አላህ ረጂም ዕድሜ ይስጣቸዉ በፈግታቸዉ ብቸ በቂነዉ
የኔ ዴጋግ ወሎየዎቺ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ታድለን. አይየና. እማመይ. መጡልን ❤❤❤እልልልልልልልልልል. የኔ ልዬወች
የኔ አባት አንደበታቸው ማር ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የኔአባት አቱን ሣይ አባቴነዉ እሚመጣብኝ ፪አባቴ ልዩ ፍቅርነዉ ያለኝአቱን ሢይ እባየነዉ እሚመጣዉ የኔዉድ አባትአላህ በሠላም እዳገኛችሁ አላህ ይርዳኝሥደት ከወጣሁ በጣም ቆየሁ በጣም ናፍቀዉኛል ለኔእናተን ሢይ በጣም ደሥነዉ እሚለኝ አላህይጠብቃችሁ ይህን ገር ህዝአላህ ሠላም ያድርጋችሁ ለዝህ ደግ ህዝብ ጦርነት አይሥፈልገዉም ነበር ግን ይህንንደግህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ብሉልኝ ጠጡልኝ እሚል ህዝብ ጦርነት አይገባዉም አላህየ አንተ ሠላምአምጣልን
የኔ አባት ወላሂ አያቴን ይመስላሙ አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት❤
ማሻ አላህ❤❤ውነትም ከደጋጎች መደሪ❤❤የኔ አባት አሚን አሚን😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነህ
ዋይዋ 😂😂😂የኔ አባት ገና ከዚህ በላይ ረጂም እድሜ ይስጠዎት 😂😂😂
ደምሪኝ እህት
ማሻአሏህ አዝመራችሁ ፍሬ ያፍራ ያረብ ቤተሠቦቼን ሀገራችንን መላ የሠው ዘር በሙሉ ሠላም አማን አድርግልን
ክብር እነሱ ሳይማሩ ላስተማሩን እናትና አባቶቻችንን❤❤
ደምሩኝ ወገን እኔንም
እናበረታታቸው ምርጥ ቤተሰብ ናቸው
ጎበዝ በርታ እያየሁህ ነው ከአንድ ወደ ሁለት ደግሞ ነገ የተሻለ ተቋም ታደርገዋለህ የእራስህን ባህልና ወግ ሳትለቅ ለሌላው ጥሩ ትምህርት ነው ሳይዋሹ ሀገር ሳያበሳቁሉ ለፍቶ ጥሮ ማደግ እንደሚቻል ማህበረሰብን መርዳት እንደሚቻል ከገንዘብም በላይ ትዝታና አክብሮትን ማኖር ዘላለማዊ ነውና በርታ ወዳጄ የሀገር ሰው ተባረክ ::
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
የአላህ ዩቲዮብ ገና አማረ የኛወቹ አናበረታታቸው
የኔ አባት እግዚአብሄር ይጠብቅወት ኡፍፍፍ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ዝታየ😢 ዱኒያ የውሽት ሀገር ናት ቦግ ብላ እልም, አባቴዋ የኔ ከርታታ አሏህ ጀነተል ፊርዳውስ ማርፊያህ ይሁን ያርብ,!!!
አይዞን እኔም አባቴን አጥቻለሁ አላህ በጀነት ያኑርልን
ወላሂ ደስ ሲል
ውላሂ ስውዳቸው የኔ አባት ወሬቸው ያስቃል😂😂😂😂
የጀማል እናት ፈገግታዋ ገዳይ ነው። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ በርቱ
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባ
🎉🎉🎉አይዋ ጤናስጥልኝ ከነባለቤቶት
እደው የኔአጎት ስያወራነ ቁርጥ እዳይየ ስለሚስትም ሆነሁሉነገሩ ይገርማል የኔ አባት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@kedegagochumender እሽ ወድሜ
የዱሮ ሰው አስተዋይ ነው
የኔ አባት ደስ ሲሉ የኔ ዉድ አባት ተቃጠልኩልህ በስደት 😭
የኔ አባት እረጂም እድሜ አላህ ይስጥልኝ
የእኔ አባት ፍቅር ናቸው እኳ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዬ እናት❤❤እና አባት ሺአመት ንገሱ❤❤❤እርጂም እድሜ ለናት ላባቶቻችን ያርብ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እድሜ ይስጥህ አገር ስገባ መጥቸ ባከል ማገኘት እፈልጋለሁ አገሬም ወረባቦ ነው ቅርብ ነው እመጣለሁ ላገሬ ያብቃኝ እድሜ ይስጣችሁ
እረጂምእድሜ❤❤❤❤
ይሄን ለብሳ እንዳከድ አሉ ክክክ የኔባት ፍቅራችሁ ዴስ ይላል
የኔአባት እንወድወታለን ሱስ ናችሁ እዲሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ደህና መጣችሁ የውድ ወንድማችን ቤተሰቦች የtossa tube ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስመጣ እዘይራችኋለሁ በእናንተ ውስጥ ወጌን ባህሌን ማንነቴን ነው እማየው አለ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@@kedegagochumender እንኳን ደህና መጣችሁ
ማሻአላህ ጀግና የሆነ ሺማግሌ
የኔ ውዶች የኔ የዋሆች እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አይ ትዝታ ገጠርነቴን በጣም ነው የምወደው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤
አይዮ ጀማልን እርሻ አሳርሱልን።
እደ አያቴ ገራገር አስቂኝ ናቸው ወላሂ😅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አላህ እረጅም ጤና ይስጥልኝ አባታችን❤😊
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጦወት ደስ ሲሉ. ጥሎብኝ የትልቅ ስው ወሬ ወዳለሁ ❤ . በሬ በ60 ብር በዛን ግዜ ነበር መወለድ 😂
እኔም አፌን ከፍቸ ነዉ የምሰማዉ😂
ማሻአላህ እድሜናጤና ላባትወች አባቴ ሳትማር ሳለብስአልበሰህ አሳድገሃን ውለታህንሳከፍል ወደማይቀረው ሄድክ ትናፍቀኝአለህ አላህ ይርሀምክ የኔውድአባት ግንአልጨረስኩትም 😢😢😢
አባባ ብልጥ ናቸው 😂😂😂😂 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወትትት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤የኔአባት አላህይጠብቀወት❤❤❤
እንወዳቸዋለን የኔ ወርቆች
ኪኪኪኪኪ እረበሳቅ 😂😂😂😂ብር አላበድርም ሲሉ ሲያስቁ😂❤
🎉🎉🎉🎉የኔ አባት እስኪ አባቱን የሚወድ ላይክ
መሸአላህ አላህእረሀጅም እድሜ ይስጠወት የኔ አባት ጀም ታድለህ
እኔ ኡፍ አባቴ ነው ያሳደገኝ የኔ አባቴ ነብሴ ነው ሳይበላ እያበላኝ ሳይጠጣ እያጠጣኝ ሳይለብስ እያለበሰኝ አባቴ ነው አላሀ አባቴን ጠብቅልኝ ብዬ ማለቅሰው እኔ ነኝ
ወላሂ እኔም አባቴን በጣም ነው እምወደው
አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝ
በደወልኩ ቁጥር ልጀ ነይ ነው የሚለኝ
ስደትን ሳያይ የተረዳኝ ቢኖር አባቴ ነው
እናቴ ሁልጊዜም ብር ብልክላት ደስ ይላታል
አባቴ ግን ብር አይፈልግም እናንተ ብቻ ደህና ሁኑልኝ ነው የሚለው
ደምሪኝስኪ በቅንነት እህት@@GrDgg
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ማሻአላህ የቻናሉ ስም ከደጋጎቹ መንደር በጣም ነው የወደድኩት ስሙ ወሎየዎችን በደንብ ይገልፀናል 👌👌👌
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
አወ የቻናሉ ስም ደስ ይላል ወሎየነት❤
ገጠር በመወለደ አላህን አመሰግነዉ አለሁ እዲሜና ጤና ለናቶቻችን እና ላባቶች❤❤❤❤
ወላሂ ያለሁት በስደት ነዉ ግን ስራዉን ትቸ በሰቅ የለሁም አላህ እዲሜ ይስጥሁ የኔ አባት❤❤
የኔ አባት ኡፍፍ እኔ ኮሜንት አልፅፍም ነበር እናንተን አይቸ ማለፍ ግን አልችልም ታስፈልጉናናችሁ በየ ቀኑ ኑልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
ማሻአላህ ቀሚሱ በጣም ያምራል ጋቢዉም ለሰጭዉ ጨምሮ ይስጣቸዉ
ኮሜት መጻፍ አልወድም አይቸ ዱአ አድርጌማሻአላህ ብየነው የምወጣዉ ዛሬግን ጻፍኩ የኔባት እረጂምእድሜ ይሥጠውት በዱኒያ ደሥተኛሁነዉ ይኑሩ በአሄራምጀነተ ይወፍቀወት ወላሂ አባቴን እየመሠሉኝ ደሥእያለኝ አደመጥኩት አጋጣሚነበር ያየሁት ይህን ቪደዎ❤
ጦሳችን"አላህይጠብቅሽ
የእወቀት መፍለቂያ🌹🌹 የቂርኣቱም"🌹🌹ፋፋቴ ከጦሳማዶ
መሻ አላህ ተባረክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 አይትዝታ ኩራት ይሰማኛል የገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ
ገጠሬነት ይለምልም
ደምሪኝ ብፕቅንነት አይከፈልበትም
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ጉበዝ አባት ጉበዝና አስታዋይ ብልህ አባት ናችው ገና በጫወታቸው አስታውያለሁ በጣም ያምራል የናታችን ቀሚስ ይለያል
ስጠብቅ የነበረው ነገርስ😂😂😂😂በጉጉት ነበር የዋልኩት እንኳን ደህና መጡ እማዬና አባዬ❤❤❤❤❤ውድድድድድድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ደምሪኝ ብፕቅንነት
@@saadas9954 ደመርኩሽ
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@@kedegagochumender መርሀባ አባታችን 😂😂ጀምሻንም አብራችሁ አምጡልን ታድያ
ማሻአላ አባየ ደስሲሉኝ እረጅምእድሜ ይስጣችሁ ታዋቂ ሆናችሁየለደ ቻናሉ በቅረብ 50 መቶሺ ይገባል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የገበሬ ልጅ ነኝ ከራያ ቆቦ ትዝታዬ በዚህ ስአት አንቀመጥም እስከ ህዳር መጨረሻ 😢😂❤❤❤ዛሬ ላይ በትዝታ ተሰቃየሁ አየ የኔ ጀግና አባት እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤
ማሻላህ አላህ እድሚያችሁን ያረዝመው
ፍየል ማሠር እኳ አታቅም😂😂😂የኔ አባት ለራሱ ዝቅ ብሎ ልጁ ከፍ እድል የሚፈልግ❤❤❤❤❤❤እርሜችሁ ይርዘም
እህቴዋ አይከፈልበትም በቅንነት ደምሪኝስኪ
እኔ ይንቁኝ ነበር ፍየሎቹ በጎቹ ነበሩ የሚታዘዙኝ
@@saadas9954እኔም ደምርኩሽ
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
😂😂😂😂😂😂😂😂 አባባ አይደሉም መቸም የፃፉት ንግግሩን ወደፁሁፍ ቀየርከዉ ጎበዝ ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉@@kedegagochumender
እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጣች የኔ አባት የኔ እናት ስወዳችሁ ያአላህ ❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እፍ አንተ ልጂ ለወላጆችህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ይጠፌኝ ይሆን ማሻአላህ
ጀማልሰይድ ማነው እያረሠ ያለው ❤
በደሠታነወ የምንከታተላችሁ አባታችን❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው እምወዳቸው አባቴን ስለሚመስሉኝ ማሻ አላህ ብያለሁ💐💐💐
ወንድሜ እድሜ ይስጣቸው ለቤተቦችህ ንግግር እሳቸው አደወጋቸው እንደ ልምዳቸው ያያውጉን በዘመኑ አታደናግራቸው ወጋቸው ይጣፍጣል ።አሜን ብያለሁ
የኔአባት 😂ዋዩዋ ጀማል ማሻአላህ እድለኛነህ እድህ አይነት አባት ስላሉህ አፈር እማያስነኩ❤❤❤❤
የመሀይም ሹመት የጨለማ ጉዞ ነዉ አሉ ወይኔ ደስ ሲሉ አፌን ከፍቸ ሳዳምጥ ደስ ሲሉ ቶሎ ቶሎ አጡልን
ከረሚላ ቤትነው የመጣሁት በርቱ የኔአባት እረጅምዴሜ በርቱልን❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ማሻአላህማሻአላህ
እድሜእናጤና አላህ
ይስጣቸው ጀግናአባት
ማሻአላህሁልግዜምኑልን በደስታነውየምናያችሁ💐💐💐💐💐💐
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ማሻአላህ የኔባት አላህእማናጣና ይስጣወት🎉🎉🎉🎉❤❤
የመሀይም ሹመት የጨለማ ጎዞነው😀እነሱ የተማሩ ናቸው ተቀይረው ከሄዱ እነሱ ፍለጋ ከሀገር ሀገር ፈለጋ ልሄድነውይ😀😀❤👍ምርጥ ኘሮግራም
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የኔ መልካሞች እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለአባት እና ለእናቶቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የደጋጎቹ ቤተሰቦች እኛንም አበረታቱን ጥሩ ቆዬታነበር.እናመሰግናለን🎉🎉🎉
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ማሻአላህ እርሻዉ እንደት ይቀደዳል በአላህ
ማሻ አላህ ወንድም ጀማል ስለድናቸዉ አስተምራቸዉ እናም ከሺርክ ከቢዳአ አርቃቸዉ አንተም በደብ ተማር ተዉሂድን ያዙ🎉
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
ሳህ
ትክክል
ማሽ አላህ የኔ ውድ አባት ስወዴወት❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ጀግና አባት አለኝ ከተማርነዉ በላይ ነዉ እዉቀቱ አላህ ይጠብቅልኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶችየ🌺
አላህ ሀያተን ጦይበን ይስጥልሽ ተንከባከቢው አባት ካለ አጊጥ ነው እኔስ ላይመለስ ሂዷል አላህ ይርሀመው
ደምሩኝ በቅንነት እህቶቸ