Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብዙ በፅፍ ደስ ይለኝ ነበር አይበቃኝም የሠውን ትዳር ግን ለሚበጠብጡ ትምሕርት ነው አብርሀም የወሠደው እርምጃ ትክክል ነው ከርሀቡ ወጪ
አቦ ይመችህ አሌክሶ ለተራኪው አክብሮቴ ሳይረሳ ❤️🙏❤
እውነት ለመናገር ዩቱበሮች ሽልማት ብታዘጋጁ አሌክስ አብርሃምን መዠመርያ የምርጫችሁ ካርድ እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ:: አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥሕ:: ዕናተም በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️
ዋው አሪፍ ትረካ!!❤
ወንዶቻችን ተለወጡ ከዳሌ ወደ ፀጉር ደስ የሚል ለዉጥ ነው በቃ የቦርጭ ሲመጣ ንገሩኝ
Great 👍
The best 👌
በጣም ደስ ይላል
ተመሰጬ ነው የሰማውህ በጣም ቆንጆ ነበር
አልገባሽም በደንብ ስሚ እንደአይን ጠብታ relef የሚሠጠኝ ለብሼ የምተኛው ፀጉር የተቆረጠ ለት ትዳሩም ያከትማል
ዋው ዋው ዋው እጅ ይባርክ። የኔን ሂወት ነው የተረክልኝ።
በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው በርቱ
ምንም ቃላት የለኝም የዘመኑ ደራሲ ዘመኑን የሚዋጅ ፅሁፍ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ያቀረብክልን ከሙሉ ቅንብር ጋር ነው ክብር ያድልልን በጣም ነው ሚያተምረው ሚመስጠው እኔ ዛኔ ነው የሰማሁት ከተለቀቀ ሁለት አመት ሆኖታል ያየው የሰው ብዛትም ያሳዝናል ሌላ እንቶ ፈንቶ ዘፈን ቀልድ ቢሆን ሚሊየኖች አይተውታል ማንበብ ማስተዋል ማዳመጥ ጠፍቶብን ነው እንዲህ ባህላችን አብሮነታችን ጠፍቶብን እርስ በርስ የምንባላው ፍቅር አተን በድህነት ምንሰቃየው እሄ ድርሰት ብቻ የሀገርን ገፅታ መቀየር አቅም አለው ለሚያስተውልና ለሚሰማ ግን ምን ዋጋ ለው ሌኔ ግን በጣም ጠቅሞኛል ዛሬውኑ የሂወት ለውጥ ይኖረኛል ሚረብሸኝ ደካማ ጎን ነበር ግን ዘውዱን የመምስለ ወኔ ወደ መንፈሴ ተቀላቅሎአል ለማግባት ለመፍታት ብቻ ሳይሆን ወንዳወንድ አቋሙ ሴቶችን ሚያየየበት አንግል ማርኮኛል ባጠቃላይ ደስስስ ይላል አቅራቢው ዩቱበሩ ጠንክር
wow Alex yelyal❤
አጀብ ነው❤
❤❤❤❤❤❤
😢😢😮😮
ኢዛና እና ቀለማት አንድ ናችሁ ? አንድ አይነት ትረካ ታቀርባላችሁ
Waww
እኔስ ባል የሚባል ጠላሁ በዚህ ትረካ
ለምን የምፈልገውን አይቼ አገባኸት ፀጉሯን እሡን ከተቆረጠብኝ ትዳሬም ይቆረጣል ለብሼ የምተኛው ካባዬ ነው
@@yohannesweldmariam8715 ጥርግ ብለህ ትቀራታለህ! ታንተ ልብስ ልትሆን አላገባችህም
እብድ ነህ!! አትወዳትም ነበር በቃ ስው ትዳርንእንዲጠላ ነው የምታደርገው ዋው ! ስትራቀቅ ብቻህን ቀረህ በጣም አሰቃቂ ትረካ ነው የጥላቻ ጥግ በስማም ሆሆሆሆሆ
በጣም የጥላቻ ጥገሰ ለዛውም በተልካሻ ነገር ድሌት አርገው
ቆሻሻ በአሊክስ አብርሃም ትነግዳለህ
Ye Alex aidelem ende??
❤
ብዙ በፅፍ ደስ ይለኝ ነበር አይበቃኝም የሠውን ትዳር ግን ለሚበጠብጡ ትምሕርት ነው አብርሀም የወሠደው እርምጃ ትክክል ነው ከርሀቡ ወጪ
አቦ ይመችህ አሌክሶ ለተራኪው አክብሮቴ ሳይረሳ ❤️🙏❤
እውነት ለመናገር ዩቱበሮች ሽልማት ብታዘጋጁ አሌክስ አብርሃምን መዠመርያ የምርጫችሁ ካርድ እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ:: አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥሕ:: ዕናተም በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️
ዋው አሪፍ ትረካ!!❤
ወንዶቻችን ተለወጡ ከዳሌ ወደ ፀጉር ደስ የሚል ለዉጥ ነው በቃ የቦርጭ ሲመጣ ንገሩኝ
Great 👍
The best 👌
በጣም ደስ ይላል
ተመሰጬ ነው የሰማውህ በጣም ቆንጆ ነበር
አልገባሽም በደንብ ስሚ እንደአይን ጠብታ relef የሚሠጠኝ ለብሼ የምተኛው ፀጉር የተቆረጠ ለት ትዳሩም ያከትማል
ዋው ዋው ዋው እጅ ይባርክ። የኔን ሂወት ነው የተረክልኝ።
በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው በርቱ
ምንም ቃላት የለኝም የዘመኑ ደራሲ ዘመኑን የሚዋጅ ፅሁፍ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ያቀረብክልን ከሙሉ ቅንብር ጋር ነው ክብር ያድልልን በጣም ነው ሚያተምረው ሚመስጠው
እኔ ዛኔ ነው የሰማሁት ከተለቀቀ ሁለት አመት ሆኖታል ያየው የሰው ብዛትም ያሳዝናል ሌላ እንቶ ፈንቶ ዘፈን ቀልድ ቢሆን ሚሊየኖች አይተውታል
ማንበብ ማስተዋል ማዳመጥ ጠፍቶብን ነው እንዲህ ባህላችን አብሮነታችን ጠፍቶብን እርስ በርስ የምንባላው ፍቅር አተን በድህነት ምንሰቃየው
እሄ ድርሰት ብቻ የሀገርን ገፅታ መቀየር አቅም አለው ለሚያስተውልና ለሚሰማ
ግን ምን ዋጋ ለው
ሌኔ ግን በጣም ጠቅሞኛል ዛሬውኑ የሂወት ለውጥ ይኖረኛል ሚረብሸኝ ደካማ ጎን ነበር ግን ዘውዱን የመምስለ ወኔ ወደ መንፈሴ ተቀላቅሎአል ለማግባት ለመፍታት ብቻ ሳይሆን ወንዳወንድ አቋሙ ሴቶችን ሚያየየበት አንግል ማርኮኛል ባጠቃላይ ደስስስ ይላል አቅራቢው ዩቱበሩ ጠንክር