"መስቀሉን መኖር" 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 6- ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians - Chapter 6 - Part 1
    "መስቀሉን መኖር" 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 6 - ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ

Комментарии • 14

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    አሜንንንንንን

  • @danielgemechu
    @danielgemechu 3 года назад

    ይህ መልዕክት ሙሉ የመፅሐፍ ቅዱስን ዋና ሐሳብ ከመያዙም ባሻገር የተፈጠርንበትን ዓላማ ማለትም ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ያለውን አመላካች ቢሆንም በሌላ ጎኑ ደግሞ የእግዚአብሔር ስም በእኛ የተነሳ እንዳይሰደብ የሚያደርግ እና የሚያስተምር መልዕክት ሆኖ ጠቅሞኛል። እግዚአብሔርን በማክበር ውስጥ ያለ በረከት እና ትርፍ አስደስቶኛል። ወንድም ዶ/ር ማሙሻ! ጌታ የሱስ የሰላም አምላክ በተትረፈረፈው ሰላሙና የህይወት ውሃ ወንዞቹ ያጥለቅልቁህ።

  • @zachrist853
    @zachrist853 4 года назад

    እናመሰግናለን ለመልካም ቃሉ እግዛብሄር፣
    ተባረክ ወንድማችን Dr. Mamusha Fenta!!

  • @melakuleta
    @melakuleta 2 года назад

    ተባረክ

  • @yonastekle5630
    @yonastekle5630 4 года назад

    ZEMENIH yilemlem ye Egziabeher sew MAMUSHA tebarkehal

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 года назад

    ሰምቼህ አልጠግብም ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @atnafuwalelign9372
    @atnafuwalelign9372 4 года назад

    በዘመኑ ላለችወ ቤተከርስቲያን አስፈላጊ መልእክት ነው። ጌታ ይባርክህ።

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 4 года назад

    የዘለዓለም አምላክ ይባርክህ!

  • @ets166
    @ets166 4 года назад +1

    God bless u Dr.M pls post the recently chapter which broadcast in TV

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 года назад

    ሰው መንፍስ ነው በሥጋ ውስጥ ይኖራል blen ነው የተማርነው ይገርማል ስተት ትምህርት

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 года назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን pls እንዴት የ ዶ r ማሙሻን ትምህርት bewatsup or በ fb መከታተል ችላለው ጠቁሙኝ መማር ፈልጌ ነው ያለውት አረብ ሀገር ነኝ

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 4 года назад

    ስወድክ እኮ ብዝት ይበልልህ

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 4 года назад

    አይ ማሙሻ እውነትህን እኮ ነው ሐጢያት ማድረግ ለሰማያዊውም ሆነ ለምድራዊውም አይጠቅምም ሳይንሱም እኮ በአብዛኛው ሐጢያትን ይቃወማል ።

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 года назад

    ተባረክ