ዩናይትድ መጥፎ ሪከርዶችን መፃፉ ቀጥሏል:: ሃላፊነቱን ማን ይወስድ ይሆን? ቴን ሃግ አሁንም መከራከሪያዎች ማቅረብ ቀጥለዋል::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ሁሴንና ዳዊት

Комментарии • 153

  • @user-ey9jp8wf6g
    @user-ey9jp8wf6g 8 месяцев назад +41

    ሁሴኖ ከአንተ ኳሊት አንዱ እኮ ማንንም ሳትፍራ ያየህውን እና የመሰለህን ስለምትናገር ነው :: እንጂ እንደሌሎቹ የሀገራችን ጋዜጠኞች የደጋፊውን ፍላጎት እምትነግረን ከሆነማ ምኑን ተለየህ ። ለማንኛውም እናንተ ተለያላቹ በርቱልን❤

    • @mikibekele2982
      @mikibekele2982 8 месяцев назад +5

      ወንድሙ መንሱርን አታይም አድማጭ ላለማጣት ሲደባበቅ እያየነዉ ነዉ።

    • @user-ey9jp8wf6g
      @user-ey9jp8wf6g 8 месяцев назад +5

      ወላሂ በጣም ትክክል 👍 👏👏👏 👏👏👏👏👏

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 8 месяцев назад

      ​@@mikibekele2982መንሱር ነጋዴ ነው።😊

    • @AYC255
      @AYC255 8 месяцев назад +1

      Huseno yemenodeh eko bemekniyat new .. endeliloch gazetegnoch yekeli degafi endayekefa beleh zem atelem ante yayehewe becha sayehon egnam ensum yayuten ewent new yemetenagerew .. ande ande sew degmo ewentawen eyawekew mesemat ayewodem ..menem yebelu ante becha yayehewen kemenager atebozen enewodehalen dev also weded

    • @BonoSuno
      @BonoSuno 8 месяцев назад

      That is the point good view bro

  • @DaniyaTub
    @DaniyaTub 8 месяцев назад +6

    ወንድሜ ሁሴን የኳስ ትንተና በአንተ ድምፅ መስማት የምንፈልገው እኮ እውነትን ያዘለ ትንተና ስለምታደርግ እኮ ነው።በርታልን ለሰይጣን ጩኸት አትስማ እውነትን እንጂ የደጋፊ ድጋፍ እንዲሠጥህ እንዳይሆን አድርገህ የምትሰራው ስራህ ጠንክረህ ስራ ወንድም አለም!!!

  • @Tommynegn
    @Tommynegn 8 месяцев назад +7

    ሁሴን ፕሮፌሽናል ሁን። በጣም ምወድህና ሁሌም የማደምጥህ ሞያዊ አስተያየትህን ስለምትሰጥ እንጅ ፧ ኮሜንት እያነበብክ ብሶትህን እንድታወራ አልነበረም። ወደታች ወርደህ መልስ ስትመላለስ ደስ አይልም።

  • @addisalemayehu3577
    @addisalemayehu3577 8 месяцев назад +10

    ሁሴን ምርጡ ጋዜጠኛ ነው አቅም የላቹም ሁሴንን ለመውቀስ ሰላም ለሀገሬ

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 8 месяцев назад +12

    ሁሴኖ እሚለው ልክ ነው ዩናትድ አንድ ጨዋታ ሲያሸንፍ መቀመጫ ነው የሚያሳጡን ሲሸነፍ ደሞ ወራጅ ቀጠና ያገቡታል

  • @feyselseman4868
    @feyselseman4868 8 месяцев назад +4

    ሁሴን በአቋምህ ፅና ይመችክ👍👍👍👍 ትንታኔህ ዘወትር እዉነት እንደሆነ እያየን ነዉ የአድማጩን ስሜት ለመጠበቅ ሳይሆን እዉነታዉን ነዉ የምትናገረዉ ወንድምህም MENSUR ABDULKENI ካንተ ቢማር ይሻላል ማንቼ ወርዶም ሲያሽቃብጥ ያስቀኛል

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 8 месяцев назад +2

    ሁሴኖ እና ዴቭ ስለ ሁሉም ቡድኖች ሳታዳሉ ለምትሰጡን በእውቀት ላይ የተመረኮዘ ትንተና ሁሌም እንወዳችኋለን እናመሰግናችኋለን።

  • @temesgentantu5977
    @temesgentantu5977 8 месяцев назад +8

    Hussein ..ur legend beka lash belachewu...you dont need to explain urself for anyone,,we need your sweet analysis

  • @abduselamkedir3565
    @abduselamkedir3565 8 месяцев назад +6

    Hussen, don't worry about the haters. Your vision is so incredible. Just listen to Huseen, this is my advice for United fans.

  • @linnaabdu5168
    @linnaabdu5168 8 месяцев назад +1

    Hussien you are master mind professional journalist you analyze with evidence good view

  • @nahcollection
    @nahcollection 8 месяцев назад +4

    ሰላም HD ዎች ሁሴኖ እኔ የማንችስተር ደጋፊ ነኝ በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው እየሰጠኽ ያለኸው ብዙም ቦታ አትስጥ ለማይጠቅሙ አስተያየቶች

  • @linnaabdu5168
    @linnaabdu5168 8 месяцев назад +1

    Hussein and Dave good keep and going

  • @yosephkiros
    @yosephkiros 8 месяцев назад +4

    Please Husain leave them and comment about the game

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 8 месяцев назад +2

    Husseno is professional analyst!

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav 8 месяцев назад +1

    ሁሴን ሙያዊ ትንታኔህን ብቻ ስጥ ብዙም ስሜታዊ አትሁን አንተን አይመጥንም። ዴቭ ምርጥ እና ሚዛናዊ ሰው ነህ በርታ።

  • @holarham
    @holarham 8 месяцев назад +1

    Your unwavering honesty, openly expressing your observations and thoughts, is truly your greatest asset. It sets you apart from numerous journalists who prioritize pleasing the audience over truth. By steadfastly remaining true to the facts and never succumbing to pandering to fan preferences, you demonstrate a level of integrity rarely seen in the profession.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ademtahir4268
    @ademtahir4268 8 месяцев назад +3

    ሰላም ሁሴኖ ዴቮ የማንቼ በጣም ያናድዳል የአሰልጣኝ ችግር ነው ።

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 8 месяцев назад

    ሁሴኖ አንደኛ 💪💪💪 ሌሎች ስፖርት ጋዜጠኞች እንደ አንተ ደፋር መሆን አለባቸው

  • @kinfefantu4652
    @kinfefantu4652 8 месяцев назад +5

    ሁሴኖ ግመሎች ይጓዛሉ ውሾቹ ይጮሃሉ አንተ እኮ ልዩ ነህ አትበሳጭ ኮሜንት ደግሞ አታንብብ ኳስ ረግጠው የሚወድቁ ሰዎች ናቸው እኮ አስተያየት ለመስጠት የሚነሱት በርቱ ዳዊት ላንተም ጭምር ነው።

  • @tedykelemework6738
    @tedykelemework6738 8 месяцев назад

    ሁሴኖ አንተን ስሰማ ኢንተር ስፖርት ጋዜጣህን ሳነብ ሁሌም ሳደንቅህ አድጌለሁ ጎልምሻለሁ። በዚህ ሁሉ ጊዜ ውስጥ እውቀትህን እይታህን ለድርድር አላቀርበውም
    በዛሬው ምሬትህ ላይ አስተያየቴን ለመስጠት ያህል በደጋፊነት እና በስፖርት ጋዜጠኝነት ሙያ ላይ 15 ደቂቃ ያልበለጠ ፕሮግራም ብትሰሩበት የተሻለ ይሆናል እንጂ የእኛን ስለጨዋታ የሚደረገውን ትንተና የምንሰማበትን ሰዓት እንዲቀማን በግሌ አልፈልግም ። ስለዚህ አስቡበት!!! ኑሩልኝ!!❤❤

  • @hailebeyene6178
    @hailebeyene6178 8 месяцев назад

    ሰላም ሁሴኖ ዴቨ በላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሁሴኖ አንተ እኳ ትለያለክ ምንም ማብራራት አያስፈልግም ትላንት ኳስ ማየት ከጀመሩ ሰዎች ጋር መነጋገር አያስፈልግም በርግጥ ልክ ነክ አካፋን አካፋ ማለት ያስፈልጋል ግን በቃ አንተ መለያክን ይዘክ እንደኛ ያሉ የዘንድሮ ተመልካች ካልሆንን ሰዎች ጋር መቀጠል ነው

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 8 месяцев назад

    ሁሴኖ ምርጥ ነው በርታ።

  • @samsongetachew-sv6dh
    @samsongetachew-sv6dh 8 месяцев назад

    አቶ ሁሴን አኔ የዩናይትድ ደጋፌ ነኝ ቡድኑ ብዙ ብዙ ችግር አለበት በዜ አስማማለው ያንተ ትልቅ ችግር xg xg የጎል እዳ ብላ ብላ አሱንማ አኛም አናየዋለን አኛ ካንተ ምንጠብቀው አሺ ምን የሁን ምን ይደረግ

  • @eyoby4550
    @eyoby4550 8 месяцев назад

    ሁሴኖ እውነት ከንነው ማንቼእየወረደነው እንጂ እየተሻሻለ አያመጣም ምክንያቱም አሰልጣኙነው መባረር ሁሴኖእውነትከንነውማንቼእየወረደነውእንጂእየተሻሻለአያመጣምምክንያቱምአሰልጣኙነውመባረርአለበት

  • @eyobworku
    @eyobworku 8 месяцев назад +1

    አኔ የ Manchester united ደጋፊ ነኝ ስለ Manchester united አስተያየት የምትሰጠውን ሁሌ አስማማለው አንተ ብቻ አይደለክም አኔም ስለ ቡዱኑ አስተያየት ስሰጥ ሁሉም ከኔ ተቃራኒ ናቸው የቡዱኑ ችግር ወጥነት የለውም አንዳንድ techawachoch ክለቡን aymetnum ግን ውሌ ይሰለፋሉ ለምሳሌ goalkeeper ኦናና, ራሽፎርድ, fernandez አንደ team leadernetu ጨዋታ ውስት የለም የለም, አሰልጣኝሁንም አምነት የለኝም በዋናነት ግን ቡዱኑን የሚጎዱት....1 የክለቡ የስፖርት አላፊዎች በዝውውር ላይ አሰልጣኝ መረታ ላይ መባረር ላለበት አሰልጣኝ የሚሰጡት ከልክ ያለፈ ትግስት
    2.የክለቡ የቀድሞ ተጫዋቾች
    3. ቴንሃግ
    4. Onana
    5.fernandez
    6. Rashford

  • @tefera1758
    @tefera1758 8 месяцев назад

    ሁሴን አድናቂህ ነኝ👍

  • @solomongetaneh8984
    @solomongetaneh8984 8 месяцев назад +1

    Selam endte adrachihu gimtachihu emigerm nber...
    Thanks for your service

  • @danieltadesse4375
    @danieltadesse4375 8 месяцев назад +2

    Hussine Gunner 🎉🎉🎉🎉

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 8 месяцев назад +1

    I love this two!

  • @seidkedirkedir9768
    @seidkedirkedir9768 8 месяцев назад +3

    ሁሴን ዛሬ ብስጭት ምንድነው ሰው ፈልጎ እያዳመጠህ ቢተች ምን ቸገረህ ካልፈለገ መስማቱን መተው ነው
    ወቅት ደግሞ ያወጣል ያወርዳል ሰው ይህን አይረዳም የሆነ ወቅት አፋችንን ያስከፈተን ባርሳ ዛሬ የት ነው ያለው ኳስ እንዲህ ነው

  • @aghsepda
    @aghsepda 8 месяцев назад +2

    ግሪሳው ያ ሁሉ ድንፋታ የት ደረሰ??? Thank you N. Forst for avoiding sound pollution 😂😅😂😅😂😅😂

  • @mebratulakew
    @mebratulakew 8 месяцев назад +5

    ሁሴኖ ከአድማጭ ጋ እሱን የማዮመጥን እሰጥ አገባ እየገጨመ ነው ዳዊት ለማረጋጋት የሚያደርገው ጥረት ይደነቃል ሁሴን ግን ኤሪክ ካንቶና እየሆነ ነው ሰብር ይስጥህ ወንድሜ

  • @samiman5770
    @samiman5770 8 месяцев назад

    Husen keep going u de Best❤️

  • @mossay7048
    @mossay7048 8 месяцев назад

    Thanks guys ! Please ignore the negative/useless comments.

  • @LIVERPOOL-gm4pw
    @LIVERPOOL-gm4pw 8 месяцев назад

    ሰላም ዳዊት እና ሁሴን የሁልጊዜ ተከታታያቹ ነኝ ረመዳን ሊቨርፑል

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 8 месяцев назад +2

    ከአዲስ አዳጊው Lutton Town ያነስ ጎል ያለውን ዪናይትድን እንዴት አድርገን ነው እየተሻሻለ ነው የምንለው?

  • @manchsterunited5641
    @manchsterunited5641 8 месяцев назад

    ሁሴን እኛ ማንችስተር ጠሮ ነው አላልንም ያለም የለም ግን ተስፋ አንቆርጥም ወደነበረበት እንደሚመለስ አንጠራጠርም አንተ ግን የስፖርት ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ እንዳታወራ የአይምሮ እክል ያለብህ ሰው ነህ ዴቮ ደሞ እሱን መቼ ነው የምትሞግተው ሁሌም አዎ እዎ እንዳልክ ነው ከድሮ ጀምሮ

  • @abehamid
    @abehamid 8 месяцев назад +1

    Dev& husnio Selam....❤❤❤

  • @abelgetachew-yj4ro
    @abelgetachew-yj4ro 8 месяцев назад

    ሁሴን የኳስ እውቀትህ ይገርመኛል እያወክ እንደ ወንድምህ አታሽቋልጥም የመርህ ሰዉ ነህ ሚንጫጫውን ሰው አትስማ እኔ የ ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ትክክል ነህ

  • @helios12645
    @helios12645 8 месяцев назад +3

    በዚ አመት የአስቶንቪላን ብቃት የማንችስተርን መርበድበድ የአርሰናልን መደናበር እያየን እየገረመን ነው

  • @abdulrazakshifasoleiman5040
    @abdulrazakshifasoleiman5040 8 месяцев назад

    ሁለታችሁም አትበሳጩ በርቱ ተቺ ሁልግዜ በኔ አይን እዩ የሚሉ ናቸው
    ሠላም ለሀገራችን

  • @eliasteka2034
    @eliasteka2034 8 месяцев назад +6

    Just for fun ለጨዋታ 😅
    Peter Drury "Manchester united is the most consistent team, one win in August, one win in September, one win in October, one win in November, one win in December. its just like a menstrual cycle!! if they don't win in January know that they are pregnant" 😂😂😂🏃

    • @shemshassen7236
      @shemshassen7236 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @aghsepda
      @aghsepda 8 месяцев назад

      So hilarious 😂🤣😂🤣😂🤣😂

  • @asmaabdulaziz4031
    @asmaabdulaziz4031 8 месяцев назад

    I ❤ Huseno አንተ ትለያለህ ነጭ ነጩን ንገራቸው

  • @SefaYasin-u7c
    @SefaYasin-u7c 8 месяцев назад

    ሁሴኖ እይተሀ ሚገርምነው ከሚተቹህ ጎን ነበርኩኝ አሁን ልክ እንድሆንክ አየቸለው❤❤❤❤❤❤

  • @teferitadesse4479
    @teferitadesse4479 8 месяцев назад +1

    Ten-hag season is finished😢😢😢 united want new sprite, coach...... Huseno u are correct ur views is right United was Dead on the game......but I'm united fan

  • @BonoSuno
    @BonoSuno 8 месяцев назад

    3 ቀን ብቻ እንዲደሰቱ የተፈቀደላቸው የዩናይትድ ደጋፊዎች ወደ ልማዳቸው ተመልሰዋል

  • @user-bq9xx7zv6v
    @user-bq9xx7zv6v 8 месяцев назад +2

    ሁሴኖ የተናገርካት መሬት ጠብ አትልም የካምባኩ ንጉስ እያሉ ሲያዝጉን 😅

  • @BesteBeste-hh1iv
    @BesteBeste-hh1iv 8 месяцев назад

    አድነቂየቹሁ ነኝ ከመድፉ መንደር

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 8 месяцев назад +3

    ሁሴኖ የዪናይትድን አቅምና አቋም በትክክል ገልፀከዋል በትክክለ በሀሳብህ እንስማማለን

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 8 месяцев назад

    ሁሴኖ ምንም ለማይጨነቅልክ ሰው በዚህ ደረጃ እንዴት ትጨነቃለክ እኔ አልገባኝም United ችግር ውስጥ ነው ነው በቃ ሀሳቦችክ በሙሉ ትክክል ናቸው ያልተመቸው አለመስማት ይችላል ፡፡

  • @Steven.24
    @Steven.24 8 месяцев назад +1

    ተቃጠልን እኮ😡

  • @BerhanuReta-ud8ew
    @BerhanuReta-ud8ew 8 месяцев назад

    ዮናትድ ባይጫወት አይሸነፍም ነበር ትልቁ ስተሐፈቱ መጫወቱ ነው ሌላው ሁሴን እውነት ሚናገር ሰው አይወደድም ፈታ ብለ ወደ ስራ

  • @EthiopiaEthiopia-j3z
    @EthiopiaEthiopia-j3z 8 месяцев назад +3

    Yemache dagafineg husino lekeneh hsabah lekenew

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 8 месяцев назад

    እረ ሁሴኖ ቦታ አትስጣቸው እውነቱን መንገር ነው እንደተለመደው ማቅረብ ነው አብዛኛው በእውቀት ሳይሆን በድጋፍ ስሜት ስለሚመለከት አይዋጥለትም እናንተ ግን በርቱ

  • @GraceTube
    @GraceTube 8 месяцев назад +2

    ዴቭ ዲፕሎማት ነገር ነች ሁሴኖ ፊልድ ማርሻል

  • @tedytadesse8499
    @tedytadesse8499 8 месяцев назад

    እንካን ሁሴን እኔም እንደ አድማጭ የ እናንተን ካመንት ለማንበብ አልደፍርም ምክንያቱም አስተያየት መስጠት ሳይሆን የስድብ ፔጅ ይመስላል ፔጁ

  • @Yoadi-Tube
    @Yoadi-Tube 8 месяцев назад

    Keep the good work Hd

  • @berihuteklu8356
    @berihuteklu8356 8 месяцев назад

    እውነት እስከ ትላንቱ ጨዋታ አሰልጣኙ ነበር ስወቅስ የነበረ ፣አሁን በትላንት ጨዋታ እንዳየሁት ግን ተጨዋቾች እራሳቸው በጣም ሞራል አጥተዋል ፣ፍላጎት የላቸውም፣ጭራሽ ምግብ የማይሰራላቸው ልክ ያኮረፉ ነበር የሚመስሉት። አሰልጣኙም ባንፈርድ አሁን አሁንስ። መድከም አይፈልጉም ተጨዋቾች።

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 8 месяцев назад

      እሱ ነው አብዛሃኞቹን ያመጣቸው።😊

  • @Beniyamgetanehgmail
    @Beniyamgetanehgmail 8 месяцев назад

    ሰላም ሁሴን ዴቭ ምርጦች በርቱልን ⚽️💪

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 8 месяцев назад +3

    Hussien don’t be immotional United is currently the weakest team 😊

  • @beletedesta9995
    @beletedesta9995 8 месяцев назад

    ሁሴን አመሰግናለሁ አንድ የዪናይትድ ደጋፊ እየተሰማው ያለውን ነው የተናገርክልን ዴቭም እንደዚያው

  • @Sosolocheru
    @Sosolocheru 8 месяцев назад

    የክለቡ ችግር አንደኛ ው ተጠያቂ ኮቹን ነው አንድም ነገር ማመን የማይችል መላጣ ነው ላሳየው ድክመት ለመሸፈን ጉዳት ማንሳቱ ውርደት ነው አይመጥንም ለማንቼ ማባረር ማባረር ማባረር ብቻ ነው መፍትህየው

  • @Weasdfghh
    @Weasdfghh 8 месяцев назад

    ሁሴን እባክህን ስሌ አንተ ትንተና ላይ ጥያቄ የሚያነሱትን ወደ ጎን ትተህ ጫወታ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ። ምንም አወንታዊ ሃሳብ ብትሰጥ የሚወቅሱ በጭራሽ አይጠፉም። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከወጣክ ሁሉም ሰው ሃሳብህን ሊገዛ አይቻልም። የሚተቹ አይጠፉም ተዋቸው እባክህ።

  • @gadiderbew3493
    @gadiderbew3493 8 месяцев назад +2

    ዛሬ ሳልነሳ በጠዋት መጣችሁልኝ

  • @AbdulhamidShemsu
    @AbdulhamidShemsu 8 месяцев назад

    Husseno yuo are legend betam nw mnodh

  • @kamilesultan7800
    @kamilesultan7800 8 месяцев назад +2

    Husenarif
    😊

  • @SDATACENTER
    @SDATACENTER 8 месяцев назад +3

    ዛሬ የት ገባቹ ሻሼዎች 😮😮 ሁሴኖ እነሱን አትስማቸው

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 8 месяцев назад +1

    አሁንስ የማንችስተር ደጋፊዎችን ማስተፃፀን ሰለቸኝ

  • @SolSolid-l1e
    @SolSolid-l1e 8 месяцев назад +2

    ሁሴን ሀቅ ነዉ እዉነት ተናገር እንረዳለን

  • @Wabi368
    @Wabi368 8 месяцев назад

    ሁሴኖ መናደድ አያስፈልግም እነሱ እኮ ካበዱ ቆዩ ገና ይቀጥላል በተረፈ ትመቹኛላችሁ🙏

  • @kassahunfantu3873
    @kassahunfantu3873 8 месяцев назад +2

    😅😅😅😅ayy husseno mn yanadhal ante zm bileh sirahin sira yemnredah enredalen lelawin gorf ametash degafi ersaw beka!!!

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 8 месяцев назад

    ሁሴን ከማንም ስፖርት ጋዜጠኛ በላይ እግርኳስን የመረዳት ክህሎት አለው። ውጤት አይቶ ሳይሆን በቡድን አቋም ይፈርዳል። ቴንሃግ በግሌ አምናም ሲያሸንፍም የቡድኑ አቋም አልማረከኝም። ከሜዳው ውጪ በተለይ የከፋ ነበር። ዘንድሮ በሜዳው ተመሳሳይ አቋሙን ደገመው። ማንቼ ወጥ አቋም የለውም። ቡድኑ የራሱ የሆነ ስታይል የለውም። አሰልጣኙ አንድም ጫወታ 90 ደቂቃ በልጦ ኳስ ተቆጣጥሮ አያሸንፍም። ሁሴን ሁሌም እራስህን ሁን። እንደ መንሱር ተራ ውጤት እያየህ አትፍረድ። ሳከብርህ በብዛት!❤

  • @EyobZewdu-l6i
    @EyobZewdu-l6i 8 месяцев назад

    Hussein don't is Best, don't worry about little.

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 8 месяцев назад

    ሁሴናን የምትናገሩ ኳስ አዋቂ ነን ምትሉ ሰዎች የተወጋችሁ ሁኑ ።

  • @utty3720
    @utty3720 8 месяцев назад

    ሰላማችሁ ይብዛልን ኤችድ እስፖርቶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ማንቸ ከወር አንደ እያሸነፈ ፈታ ያደርገናል ቲንሀግ ይመቸዉ አርሰናል በወር ሁለቴ ሲሸነፍ መቀመጫነዉ የሚሳጡን ደጋፊወች አይ ማንቸ አንድ ሲሸነፉ ዋንጫዉ የኛነዉ ብለዉ ይሰክሱናል መልካም እድል ለኔዉ አይናፋር አርሰናል ❤❤❤❤

  • @Trytube1
    @Trytube1 8 месяцев назад

    No ሁለታቹም ተሳስታቹሀል እኛ ያለነው ሁሴን አብዱልቀኒ ድሮም ሳውቀው አርስናል ሲሆን ደካማ ነገር መናገር አይወድም ዩናይትድ or ሌላ ቡድን ሲሆን መዘርጠጥ ነው ሚቀረው ያዳላል እንጂ ኩዋስ አያውቅም አላልንም መርጥን ነው ምናዳምጣቹ ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ ግን ዩናይትድ ሲሆን ግድያ ነው አርስናል ሲሆን ግን በቃ normal ትችት ነው።

  • @footballmenu
    @footballmenu 8 месяцев назад

    🗣 Gary Neville on Manchester United: “There’s no pattern of play. I’m struggling to see what they are trying to do.”

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 8 месяцев назад +2

    😅😅😅😅ሻሹዎች የት ናቹ ዝርያ😮😅😅

  • @aghsepda
    @aghsepda 8 месяцев назад +1

    ከማርቆስ ላይ ሆነህ ይታያል ደምበጫ
    እንዴት ሻሺቱ የማንም መፈንጫ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 8 месяцев назад

      😂😂😂
      ዱከም ላይ ሆኖ፤ ይታያል አቃቂ፣
      ሻሽዬ ታማለች፤ ይቅር አትሳቂ!😊

  • @getanehmanyazewal
    @getanehmanyazewal 8 месяцев назад

    አይሁሴኖ የልብ አዋቂ ❤❤❤

  • @yoniab7907
    @yoniab7907 8 месяцев назад

    Weyaloch ten hag lekek ashkabach ahun le Manchester tiru yemtmegn atmeslm woyala

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 8 месяцев назад

    አርሰናልም መጥፎ ሪከርዶችን ከዩናይትድ መኮረጅ ቀጥሏል

  • @josan9151
    @josan9151 8 месяцев назад +1

    ሁሴኖ አትናደድ

  • @AbinetBirru
    @AbinetBirru 8 месяцев назад

    ፔፕ የወደፊት የአካዳሚ ኮከቦችን እያሳየን ይገኛል ፎደን ሉዊስ ቦብ

  • @mulukenmoges
    @mulukenmoges 8 месяцев назад

    Anyways Man.united will finished above Arsenal because united players have more quality and intensity than Arsenal in this season

  • @Ayu-nk5zq
    @Ayu-nk5zq 8 месяцев назад

    የዬናይትድ ነገር አንድ ድል ሁለት ሽንፈት ለምዶበታል

  • @nanyYigletu
    @nanyYigletu 8 месяцев назад

    Alazar asigedom the best sport jornalist for me!!
    dave mirt nek anite....
    ye manchester degafi hono yehusenin tintena mesimat betam yikefal .... i am sorry huseno

  • @absstradingplc8873
    @absstradingplc8873 8 месяцев назад

    I love hussein

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 8 месяцев назад

    ባለቤት አልባ ክለብ መሆኑ በጣም የሚያሳዝን ነው !!

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu7936 8 месяцев назад

    ሁሴን ብዙ አመት በስፖርት አለም የቆየህ፣ የአድማጭንም ስነልቦና የምታውቅ ጋዜጠኛ እንዴት ከአድማጭ ጋር እልህ ውስጥ ገብተህ፣ አካፋን አካፋ ካላሉት.. ምናምን እያልክ እስከመዝለፍ ትደርሳለህ? አድማጭ በእውቀቱ ልክ አስተያየት ሊሰጥ ይችላል፣ እኔ እንደማስበው ካላሰበ፣ እኔ ምናገረውን ካልደገፈ እያልክ እንዴት ጊዜህን ትገላለህ? ከታናሽህ መንሱር ብዙ መማር ይጠበቅብሀል....እንደ ህጻን ልጅ ንጭንጭህን ስሳማ ፣ እውቀት ያለው ፣በልምድ የዳበረ ጋዜጠኛ ሳትሆን ፣ ተራ ጋፊም አትመልም! የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችና ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር እልህ የተግባባህ ነው የሚመስለው፣ ይህ ደግሞ ሀሳብህን እንድጠራጠረው አድርጎኛል....

  • @eyuelua5331
    @eyuelua5331 8 месяцев назад

    መንሱሬ ማንቼ ወጥ ነው 😅😅😅
    አካፋን አካፋ
    ጭልፋን ጭልፋ በለው😂😂

  • @shemshassen7236
    @shemshassen7236 8 месяцев назад

    ሻሼ ዎች እንደዚህ ናቸው ቴንሀግን ያቆይልን አቦ 😂😂😂😂😂😂

  • @aregakasaye-ri4rl
    @aregakasaye-ri4rl 8 месяцев назад

    ሁሴን እና ዴቭ እንዴት ናቺሁ united በቃ ግራ ገባኝ እኮ ግን አሰልጣኙ እንጂ 11 ተጫዋቾች መቀየር አለብን ማለት ነዉ እኮ ። አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቃቺሁ DAV እና Husseno Lemendenew Aseltagnu Ashanefubeten Team Lela Team Lay Yemayimelesew Lemen Yifelasefal Koy?

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 8 месяцев назад

    ግፍ ጥሩ አይደለም የዴህያ ግፍ እዚህ አይነት በረኛ ላይ ጥሎናል የተመታበት ሁሉ የሚገባበት የዚህ ችግር ደሞ አሰልጣኙ ነው እሱን የሚታገስበት መንገድ እራሱ ስላስፈረመው እንዳይወቀስ ነው። የክለቡ ችግር አሰልጣኙ ነው።

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 8 месяцев назад

    ጭቃ ሰዉ አለ አልክ ሁሴኔ አካፋ አልክልኝ ወይ ሻሼ ተቀበሉት እንግዴ ሃሃሃሃሃ

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 8 месяцев назад +1

    ቴን ሀግ ማንቼን ሀንግ ማስመታቱን ቀጥሏል ለዛውም ጫካ ውስጥ 😂😂😂

  • @wondimugayo3415
    @wondimugayo3415 8 месяцев назад

    Ye man united begudat metames endebeki miknyat atayutim.betam tigermalachihu!
    Sint wosagn ena kuami techewachoch tegodtewubetal?Arsenal
    Amina 1 techawach (Saliba)tegoto new wanchawun yataw bilachihu sitaworu alneberem?

  • @ashenafifikadu6995
    @ashenafifikadu6995 8 месяцев назад

    እረ ቴናሃግ በጣም ምርጥ ነው እኔ በጣም ነው የተመቸኝ በተለይ ሲሽነፍ የሚስጠው ሰበብ 😂 ሁሴን እረ ተፋታው ስውዬው በነፃነት ይስራበት😂

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 8 месяцев назад

    ሁሴን ሀቅ ሀቁን ነው ምታወራው ስትመቸኝ
    የሊጉ መሪ ነው ሚመስለው አላለም 😂😂😂😂

  • @yewahinetmarkos8066
    @yewahinetmarkos8066 8 месяцев назад

    Hussenn mtadenkut sewoch lk endesu denkorowoch nachu mkniyatum aseltagn abaren nef gze ayen eko leza chgru ke aseltagnu aydelem malet nw Hussen man honena nw Rion mitechew srhat yaz hulachum ke Alazar temaru Mensurm chemro