Thanks for sharing the beautiful country Istanbul, Turkey, Kaleb. It’s my dream country to visit. Beautiful culture, beautiful and friendly people. All the way round beautiful. Thanks again
wow, i my self was in Instabul for about 5 years and i know the city very well it is a very modern and nice city and turk is a very developed country and thank you Kaleb Show for highlighting this great city.
My brother, you're enjoying Turkish civilization. It is bad we can't do All that in Ethiroopia. Well, poverty and war are our Faith 🇨🇬🛖🇨🇬 Now, keep on enjoying and admiring the🌅the Civilized World 🌅
It was great to host you in Istanbul. We are stronger together. I am lookşng forword see you again Mr. Khaleb. Greetings Ethiopia 😍
ቱርኮች በጣም ጠንካራ ስራ ወዳድ ህዝቦች ናቸው ሀገራቸውን በመውደድ ሚስተካከላቸው የለም
ዋው ካሌብ ቀድመህ ብትነግረኝ በጣም አሪፍ ነበር የቱርክና የኢትዮጵያ አኗኗር አንዳንድ የሚያመሣሥል ነገር አላቸው ቱርክ የገበያና በመንገድ ላይ የሚሸጡትን ነገሮች ሣይ ፒያሣ እና ሾላ መገናኛ ያለሁ ያክል ነው የሚሠማኝ ህዝቦቿ ለሠው ያላቸው ክብርና ፍቅር ሁሌም ሀገሬን ያሥታውሠኛል በሥደት ረጅም አመት ሆኖኛል ወደቱርክ የገባሁት በሚገርም ሁኔታና አጋጣሚ ነው ሀገሬ ሠውና አየሩ አፈሩ በጣም ይናፍቀኛል በድጋሚ ከመጣህ እንደማገኝህ ተሥፋ አደርጋለሁ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ayzosh ehet
እኔንም ተቀበይኝ ምጣት ፈልጌ ነበር
ልክ ነሽ ብዙ የሚያመሳስለን ነገር አለ በተለይ እኔ የገረመኝ እዛ እያለው ቁራሊሊሊየው የሚሰሩ ነበሩ 😍🇹🇷😂
Sira gen ale eza ebakesh negarey
@@reditmingistu8102 leset aytfam
Thanks for sharing the beautiful country Istanbul, Turkey, Kaleb. It’s my dream country to visit. Beautiful culture, beautiful and friendly people. All the way round beautiful. Thanks again
ገንዘብ ኑሮኝ ብጎበኛት ብየ የምመኛት አገር ቱርክ🇹🇷❤️🇪🇹💕
Me too
እኔም
እኔም😢😢
Enem❤
wow, i my self was in Instabul for about 5 years and i know the city very well it is a very modern and nice city and turk is a very developed country and thank you Kaleb Show for highlighting this great city.
ስለ ቪዛ ስለ ፕሌን ትኬት ሆቴል አልጋ ዝርዝሩን አስረዳን የአየሩ ፀባይ ብታሳውቀን more ጥሩ ነው
wow brow ፕሮግራሙ በጣም ተመችቶኛል በርታበት 👏
ሌላ ሀገርም እየጎበኘህ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለው 💚💛❤️
ውድ ወንድሜ አድናቂክ ነኝ
በእውነት ያበደነው
ጀግና ነህ እኔ ቦታው ላይ የተገኘው ነው የመሰለኝ
ትለያለህ. ገራሚነህ!!!!!!!!!!❤ I love turkis
ቱርክ ሁሌም ዉለታሽ በውስጤ ሁሌም ይኖራል የመጀመሪያ የስደት ሃገሬ 💙🇹🇷
እሲኪ እኔም ልሂድ የምታቁ እንዴት እንደምሄድ ንገሩኝ
እስኪ በምን አይነት መንገድ ነው የሄድከው?
እንደዚህ አይነገርም
@@khiraman3855 bmndnew tadiya hh
@@zahiitube1423 inbox or something
እኛ ክነሱ መማር ያለብንን ነገር ስራተኛ ህዝብ መሆናቸውን እንጅ ምግብ ሆድ መሞላት የምግብ ነገር ተህ ቀልድን ትተህ ልምድ እይና አሳየን እባክህ
ቋንቋአቸው ይከብዳሎ
Wow The view the place everything beautiful thank you Kaleb!!
በጣም ነው የሚያምረው ለመጎብኘት ከምፈልገው አገር አንዱ ነው ።
Thank you for sharing my beautiful Istanbul i can't Wait to came back again 👌❤
Wow lehede yemfelgebet bota!thanks for sharing the beautiful country istanbul😃🥰
ቃና ፌልም ላይ ያሉትን በአካል ብታገኛቸው አሪፍ ነበር
My brother, you're enjoying Turkish civilization. It is bad we can't do All that in Ethiroopia. Well, poverty and war are our Faith 🇨🇬🛖🇨🇬
Now, keep on enjoying and admiring the🌅the Civilized World 🌅
ወይኔ ሽብር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር ሺኩ ር. ቤትል ኩል እድሪስ አቡል ኩል ቱርክን ማየት ህልሜ ነው
ካሊብ በጣም የያማች አድናቂነኝ ካገኝከዉ ንገርልኝ ያማች ዉስጤ ነዉ
Eshi semcheshalehu amesegnalehu
Kaleba part 2 please 😍
Kalebo yesera zerefe keyereke ende Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
ወይኔ እኔም ቱርክ መሄድ አመራኛል ምረጥ አገር ናት
Thank you for showing us chikur area
ከአበሻ ከቢላል ኢብኑ ረባህ ነው አገር የመጣሁት ብትላቸው እጅግ በጣም ይንከባከቡህ ነበር
ቢላል ማለት ፡ ሙሐመድ እስኪሞት ድረስ በባርነት ያገለገለ ፡ የሙሐመድ ተከታይ የነበረውን አቡ በክርን ነፃነቱን ለማግኘት የለመነ እንደነበር ማስረጃውን እነሆ ፤
- የቃኢስ ትረካ ፥
ቢላል ለአቡበክር እንደነገረው ፡ "ለራስህ ከገዛኸኝ አንተን ላገልግል ፡ ለኣሏህ ብለህ ከገዛኸኝ ደግሞ የኣሏህን ስራ እንድሰራ ተወኝ " ብሎታል ።
: ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፫፯፭፭
: መጽሐፍ ፷፪ ፣ ሀዲዝ ፩፻፪
: ጥራዝ ፭ ፣ መጽሐፍ ፶፯ ፣ ሀዲዝ ፺፱
📖👈
ፕሮግራምክ ደስ ይላል በጣም። እርግዝናክን ግን አስብበት ካሜራ ጥራቱ ዛሬ ምን ሆነብክ?
Ergzenahen
ጎበዝ ደስ ይላል
ያማች እና ሙራድ አለምዳርን በሂወቴ አይቼ ብሞት የምመኛቸው ሰወች
Thank you for sharing 🙏
ቱረክ በጣም ደስ ትላለች❤❤❤❤
You are Lucky 👍🏻👍🏻👍🏻 ግን ከአክተሮቹ አንድ እንክዋን ለማግኘት እድል አልገጠመህም?
አገርክ የዚን ያህል ብታቃትና ብታስተዋውቃት....
Turkey heje bgobegn des yemilegn hager new beteley chukur,,,,slasgobegnehen enamesegnalen🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
☝️
እግዚሀብሔር ቢፈቅድልኝ ማየትየምፈልገው ቦታ ካ ይመችክ ታድለካል
ቱርክ ምርጥ አገር
Eree muraad Alemdaariin baayewu betaam new miiwedewu woow
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
Wow
ማየት የምጓጓው አገር ቱርክ
እሽ ወዲሜ ወደ ቱርክ ለመሄዲ ቢያስ ፕሮሰስ ምን ያክል ይፈጂብኛል
nice!
እግዚአብሔር ከአለ በቂርቡ ወደ ቱርክ እሄዳለሁ
Catagay unlson. ሰላም በልልኝ. አፍልጉኝ. እሱን ልጂ
አሊ የጀሚሌ ባል እዚህ ውሥጥ ነው ገብቶ የቀረው ከከናን ጋር ፈልግልን እና ጀሚሌ አሪፍን አግብታለች ምቴን ትርጉል አግቶታል ጀሚሌንም ትርጉል እያሠቃያት ነው ብለህ ንገርልን ካሊዶ😂😂😂
ክክክክክክክ
🤣🤣🤣
Bertalin
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
የኔ ዉድም በፈጠረህ ጌታ እኔ አሁን ቱርክ አገር ነኝ ስራ ለመግባት ልታግዘኝ ትችላለህ ከቻልክ ቁጥርህን ላከክልኝ እዳወራክ በፍጥነት ቀን አዉራኝ ከቻልክ
እንዴት ነው የሄድሽው??
እዴት ነው መሄድ የሚቻለው
ወዲማቺንእደትመጣትይቺላል
😂😂😂አብሮት ያለው ሠውየ ምን ማጭድ አንገት ነው እደት እደሣኩ ለመጀመሪ ሣየው ክክክክ አላህዋ አንተ ይቅር በለኝ
😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
ጉሌ ጉሌ እስታቡል ቱርክሼ ልማርበት እሲ ልቤ ቆሞ ዶላር ላጠራቅም ከወሰድኋኝ ወንድም
ስወድህ
ሴብዮሩም ካሌብ
ወይኔ በናትህ መሄድ እፈልጋለሁ
❤❤❤❤ Israel ❤❤❤❤
ያማችን በዛው አሳይን
😀
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
Hasabu alegn turken lemayet
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
ስንት ብር ያስፍልጋል። ለቱርክ ለመሄድ ዱቅ
150000ብር
አሪፍ ነው አመሰግናለው አንድቀን አይቀርም ቀኑ ሲደርስ
150000 ብቻ
@@samirasamira2883በናትሽ አገናኝኝ እህት
Cukur❤
🤣🤣🤣🤣 ice cream !!! እስበረገጉህ ቱርኮች የስራ ስዎች ናቸው!!
እንደት እንደምወዳቸው
❤❤❤❤❤❤
አረ አረ ቱርክ
መሻአላሕ ምርጥ አገር ቱርክ❤️
ቱርክ ፡ ምርጥ ሀገር ከሆነች ፡ በ፭፻፴፯ ዓም የተገነባችውን ጥንታዊት ' ሀይጋ ሶፊያ ' ካቴድራልን ወደ ቀድሞ ሙዚየምነቷ ትመልስ ። አሁን ላለፉት ሁለት ዓመታት ፡ መስጊድ እንድትሆን ተደርጓል ። 🤔
ቱርክ ለስራ ለመሄድ ፍላጎቱ ነበርኝ እስኪ የምታውቁትን መርጃ ንገሩኝ 😍😍
እኔራሰ ወደፊት አስባለሁ እሸአላህ
Des sil ymecheh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
አድ. ቀን. እሸ. አለህ
Weyna yamachin kagegnekew endemwedew ngerlgni
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
Çukur
ወይኔ ቱርክሽ እናት ሀገሬ
አረብኛ መጠሪያ ስም እየተጠቀሙ ፡ ቱርክ እናት ሀገሬ ናት ማለት አይቻልም።
🤔
@@tenalehulum ለምን
@@abvaye_4485
ቱርክ ፡ አረባዊት አይደለችም ፡፡
አረ ያማችን ፈልግልኝ
🤣🤣
❤❤❤🔥🔥🔥🔥
This is embarrassing to watch! Lol 😂
Weyni degmos ye turcy nethenawes bibal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
☝️
ቱርክን ሳየሆን ያንተን ጉራ ነው ያሳየከን በጣም ጉረኛ ነህ ከ ሻይ ቤቱ ባለቤት ጋር ልንጫውት ነው አልአልከም ነበር አንድ ቃል አንኩዋን አታወራም ማፈሪያ ለመሆኑ አስከ ሰንት ነው የተማርከው?
Ere sedebe
ቃላቶች ትደጋግማለህ እንደ ራፐርም ይቃጣሀል
My derim 🥹🥹😊😊
Wow
❤❤❤❤ Israel ❤❤❤❤