ገድለ ተክለ ሃይማኖት "እግዚአብሔርን በማምለክ ፀንታችሁ ኑሩ::እርሱ የምትወዱትን ሁሉ ያደርግላችኇል::" /ክፍል ሰባት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 147

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +1

    ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @እማሆይወለተሃና
    @እማሆይወለተሃና 3 года назад

    አሜን የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከትና ረድኤት ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በእድሜ በፀጋው ያቆይልን ዲያቆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 3 года назад +1

    አባቴ ተክለሀይማኖትአንተንየስጠን እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊወ ፃድቅ እምዬን ሀገሬን ምህረት ለምንላትበረከትህ ይደርብን:

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen yekudusan bereket kegna gar yhun amen amen amen

  • @hiwetkidane3116
    @hiwetkidane3116 3 года назад

    አሜን አሜን እሜን የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን ቀለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯🕯
    በረከታቸው ይድረሰን 🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹💒💒💒

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    የአባታችን የተክለ ሀይማኖት በጸሎትና ምልጃቸው አይለየን አሜን፫

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃህይወትያሰማልን ያባታችንጸሎት ልመና ምልጃው አይለየን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን የፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት እረድኤት ይደርብን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት እረዴት በረከት ይደርብን ምልጃና ፀሎቱ አይለን አሜን፫

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን
    ወነድማቸን ፀገዉን ያብዝልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 года назад

    የአባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት በረከታቸው ይደርብን ላንተም ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት እና ምልጃ ይደርብን።

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 3 года назад

    Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitmekonnen9873
    @tirsitmekonnen9873 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁን አሜን አሜን አሜን

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የተከልዬ በረከት ይደርብን

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ተክለ ሀይማኖት በረክታችው ይደርብን
    ቃለ ሕይወት ያስማልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን እሜንን እሜንን እሜንን ።መምህር።አመሰግናለሁ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአባታችንየፃድቁ ተክለሀይማኖት ፀሎትና በረከት ሀገራችንንህዝቦቿን ሰላምን ይስጠን ይጠብቀን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አምላከ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ይማረን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን መቅሰፍቱን ያጥፋልን🙏🙏🙏

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 3 года назад +1

    ዲያዮቆን ቃለ ሂወት የሰማልን አሜን!!!

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ

    የሃባታችን በርከት ይደርብን ሀገራችንንም ከመጣባት መቅሠፍት የሠውርልን አሜንንን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥን የአባታችን የተክለ አይማኖት በረከታቹሁ ረድኤታቹሁ ይድርብን ይጠብቅን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 года назад

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤👏✝️✝️✝️

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ሆይ እባክህ ሰለ አብነተክለሐይማኖት ብለህ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
    ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @ugg6848
    @ugg6848 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተክለ ሃይማኖት ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻን በፅለትህ ታደገን አሜን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 года назад

    አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን የአብነ ተክለሃይማኖት አማላጅነት ጠባቂነት አይለየን አሜንንንቃለህወትያሰማልንየአባታችንየአብነተክለሃይማኖትአማላጅነትጠባቂነትአይለየንአሜን

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 года назад

    Yebetechen yabuene tekelayemanhute berketechu yedreben Amen 🙏🙏🙏

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 3 года назад

    የፃዲቁ፡አባታችን፡ተክለሃይማኖት፡በረከት፡ይደርብን

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 3 года назад

    አሜን የአባታችን ተክለሀማኖት ረድኦት በረከታቸዉ በሁላችን ላይ ይደር መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @sofyass3973
    @sofyass3973 3 года назад

    አሜን አሜን. አሜን🤲🤲🤲

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በቃል በተሰጣቸው ቃል ኪዳን ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ፍቅር አንድነትን ያሰጡን በረከት ረድኤታቸው በእውነት ይደርብን ✝️💚💛❤️

  • @زهراءزهراء-ط2ش6ن
    @زهراءزهراء-ط2ش6ن 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 3 года назад

    Amen amen Amen 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️💒💒💒

  • @muluemebetkebede205
    @muluemebetkebede205 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ፅዮንድንግልአማላጄ
    @ፅዮንድንግልአማላጄ 3 года назад

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 kalehiwetn yasemaln 🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 года назад

    ጽጌ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህራን አሜን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад

    አሜን ይጠብቀን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሠማልን።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበብ ማሞ አባታችን ተክለ ሃይማኖት ለሀገራችን ፍቅር ሠላም ያስገኝልን ሀዘኗን ያቅልላት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለንሠሐ ሞት አብቁኝ አባታችን በስደት አልቅር

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን አሜን።

  • @shitagetaw4210
    @shitagetaw4210 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ረደኤት በረከታቸዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙇🙇🙇

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 3 года назад +5

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን የአባታችን ተክለሀይማኖት ምልጃው ጥበቃው አይለየን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 года назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤🤲🤲🤲lye Teklye abate bereket yderbn

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 года назад

    አሜንቃለህይውትያስማልን

  • @ሀሴቴባምላክነው
    @ሀሴቴባምላክነው 3 года назад +2

    የፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት እረድኤት በረከታቸዉ አይለየን አሜን ።

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne abatachne

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 года назад

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin 😭😭🤲

  • @aberahaftu7239
    @aberahaftu7239 3 года назад

    Amen Amen Amen yeabatach bereket yderibni

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +2

    የፃዲቁ አባታችን ተክለ አይማኖት ፀሎት ልመና በረከት ከሁላችንም ጋር ከሕዝበ ክርስቲያን ይሁን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
    ሰላምን ፍቅር አድነትን ለኢትዮጵያ ያምጡልን ፃዲቁ አባታችን ተክለ አይማኖት አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
    🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️💕🍃💕🍃💕🍃💕

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 3 года назад

    ቃልህይውትያሰማለን🙏🙏🙏

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 3 года назад

    ያባታችን በረከት የድለን

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 3 года назад

    Kal hiwet yasemalin Abune teklehYmonot ytebkun. Egzabher Edmih egzabher yasrezmlin.

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 3 года назад

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 3 года назад

    አሜንን🙏

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kalitemtime7392
    @kalitemtime7392 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን::

  • @marthahabtewoldwordofa6272
    @marthahabtewoldwordofa6272 3 года назад

    ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Amennn 🙏🏽kale hywoten yasmalen!!!

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 года назад

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @tsedumamo8764
    @tsedumamo8764 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sosenamengistu7146
    @sosenamengistu7146 3 года назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @billusemere
    @billusemere 3 года назад

    AMEN Qale hiwet yasemalen

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 года назад +2

    አሜን የአባታችን ፃዲቁ አቡነተክለሀይማኖት ረድኤትበረከትይደርብን በያልንበት ይጠብቀን አሜን
    መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ በቸርነትህ አስብ
    እዚኦኦኦኦኦ የሞቱትን ማርልን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 года назад

    Amen kalehewet yasemalene

  • @fikadukidane2211
    @fikadukidane2211 3 года назад

    Amen amen amen qale hiwet yesmaalna Egziabher xegu yebzhelka brukey xelotomn bereketomn nay abona qdus Tekleheymanot ms kulna ykun

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 3 года назад

    Kale heuewte yasemalen egezabehar yestelen

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +6

    ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልነ

    • @gfccucu4334
      @gfccucu4334 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ያባታችን ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ፆለታቸው ፉቅርራቸው አማላጅነታቸው ይደርብን
      አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ልቦናየን ንፁህ አድርግልኝ ክፉ የማስበውን አርቅልኝ አሜን የሠማነውን በልባችን ያሣድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 года назад +3

    አቤቱ አምላኬ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ ምግባርን በህሊናችን አሳድር አሜን አሜን አሜን ቃለሆይወትን ያሰማልንን አባቴ የአቡዬ ተክለሐይማኖት እረደትበረከታቸው ይደርብን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የጻድቁ አባታችን የአብኖ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @kikirasta255
    @kikirasta255 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አኔ አባቴ ተክለሀይማኖት ደራሼ ናቸው ከብ ዙ ነገር በለተቀናቸው ድኛለው ልጄን አርጉዝ ሆኜ በባህር ሰጎዝ ከሞት የዳንኩበት ቀን ነው ብዙ ብዙ ነገር ዛሬም በለተቀናቸው በጣም ትልቅ ቀጠሮ አለኝ ጰልዩልኝ ላገሬ በቅቼ ለመመሰከር ያብቃኝ አሜን

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 3 года назад

    Kale hywet yasemaln le wendmachen

  • @tegesttegest2797
    @tegesttegest2797 3 года назад

    Kal hiwot yasmalen kekefu hulu yetbken amen

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 3 года назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @bietukan877
    @bietukan877 3 года назад +4

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንዴት አረፈዳችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኮን ለአባታች አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሃዊ መታሰቢያ በአል ሰለላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 3 года назад

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +4

    *አቤቱ አምላክ ሆይ የአገራችንን አደራ ህዝበክን ጠብቅልን የቅዱስ አባታችን ተክልዬ አደራክን ከዚህ መከራ እራራልን በቃ በለን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ጤኔን ያድልልን አሜን አሜን አሜን*

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 3 года назад +2

    የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እምላክ አይለየን አሜን💚💛❤🙏♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 года назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 года назад

    ኣመንን ኣመንን ኣው ሃይማኖተን ይጽኑልኝ ልጅ ኣለሁልሽ ይበሉኝ አኣሎትን ይማከብርና የሚጠብኣርጉኝ ትኪልዩ ኣባተ ኢንደ ሃጢኣተ ኢንደ በፈለ ሳይሆን ኢንድምህረቶት ኢንደ ችርነቶት ይቅር ብለው ኣዲስ ህይውቲን ሲጡኝ ኣባዩ ተማጽኑኝ ኣትርሱኝ ኣመን

  • @workineshalehegn9811
    @workineshalehegn9811 3 года назад

    AMENNN

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 3 года назад

    አምላከ ተክለአብ እኔንም ካደረብኝ የነፍስ በሽታ ፈውሰኝ በቃል ኪዳንህም አስምረኝ

  • @يتيتيبنبنق
    @يتيتيبنبنق 3 года назад

    ቃለህይወት የስመአና ወንድማችን

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 3 года назад +1

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን