ገድለ ተክለ ሃይማኖት "እንግዲህ ወዲህ ግን ሁሉን በሚችል አምላክህ አመንኩ..." /ክፍል አሥር/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 148

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶች እና እናቶች ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
    @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 3 года назад +2

    አሜን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የብፁህ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ርዳታና ድገፍ ከሁላችን ጋር ይሁን በረከታቸው አይለየን አሜን።

  • @ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን ያባታችን የፃድቁ የተክለሀይማኖት በረከት እረደኤት ይደርብን አሜን

  • @merontadele70
    @merontadele70 3 года назад +1

    አባታችን፡ተክለሐይማኖት፡ የቃልኪዳን ሀገሮዎትን፡ ጠብቁልን፡፡ አሜን ፡፡ ቃለሕይወት፡ያሠማልን ፡፡ አሜን፡፡፡

  • @እማሆይወለተሃና
    @እማሆይወለተሃና 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በእድሜና በፀጋው ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yedemufiranagne8506
    @yedemufiranagne8506 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከቱ አማላጅ አይለየን አሜን⛪⛪⛪🌿🌿🌿

  • @benetbenet8749
    @benetbenet8749 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 3 года назад +1

    አሜን ክቡር ተክለሐይማኖት ፀሎታቸው ከሁላችን ከሀገራችንም አይለየን።

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የአባታች አቡነ ተክለ ሃይማኖት የእናታቸው የአባታቸው ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት በሁላችን ላይ ይደርቤን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባታችን የተክለ ሀይማኖት ምልጃ አይለየን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 месяца назад +1

    አሜን የአባታችንበረከታቸዉይደረብንአሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዘመንህ ይባረክ☝

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።

  • @user-UtorsonofGod
    @user-UtorsonofGod 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እናት ሀገራችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልን 🙏🙏🙏
    እኛንም አባታችን ቸሩ መድሐኒያቸም ጨርሶ ይማረን
    🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ያሰኘን አምላክ 🙏🙏🙏

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha8741 3 года назад +2

    Amen3

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 года назад +1

    ያባታችን አብነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ረዲኤት ከሁላችን ጋ ይሁን በ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፃድቁ አገራችንን ይማሩለሸን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    🙏💠🙏💠🙏💠

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    ያባታች ን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከቱ አማላጅነቱ ይደርብን አሜን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 года назад +1

    አሜን የባታችን የጸድቁ የተክለ ሃይማኖት እረደት በረከት አይለየን🙏 ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟✟💒💒💚💛♥

  • @medhiamedhia8557
    @medhiamedhia8557 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የትክለ ሃይማኖት በረከት ከኩላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ህውትን ያማልን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የጻድቁ አባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
    የጻዲቁ አባታችን ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖትም ፀሎታቸው ረድኤት በረከታቸው የደርብን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +1

    የቅዱሱ ተክለ ሃይማኖት ፀሎት ልመና በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን። ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን ያምጡልን ጻድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад +2

    Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ ለኛም ሰሚ ጀሮ ያድለን የጳፀቆ በርከት ይደሪብን አሜን አሜን አሜን

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦነችን ያሳድርብን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት እረዴት በረከት ይደርብን ለሀገራችን ሠላም ፍቅርን ያውርድላት ህዝቦቿን ከጥፋት ከመከራ ይታደጋት

  • @እስመአልቦነገርዘይስ-ሸ4ቐ

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
    አሜን የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረድኤት ይደርብን ። ለሀገራችን ሰላሙን ያውርዱልን ኦ አምላክ ስለ ቅዱሳን ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад +2

    Amen !Memihirachin Kalihiwot yasemalin !Medhanialem Ethiopian yebark yekides kilijochwa gar ! Memihirachin limitadergulin miswaetenate bemulu Geta kibrun berekitun yodelewo eskizelalemu !God bless Ethiopia/you 🙌🙌🙌

  • @AfricaMoris
    @AfricaMoris 16 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    የሰማነዉን ቃል በልባችን ያኑርልን
    💚💛💓💚💛💓
    ተክለ ሃይማኖት ባይታዊ
    ምድራዊ ሲሉ ሰማያዊ
    ባደባባይ ላይ ተተክለሃል
    ተክልዬ መልካሙን ፍሬ አፍርተሃል
    💚💛💓💚💛💓
    በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @saraabara8031
    @saraabara8031 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛልን

  • @asenakash9154
    @asenakash9154 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዲያቆን ጥበበ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:

  • @nanagha9349
    @nanagha9349 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 года назад +6

    አሜን ወንድሜ እኛን በቃሉ እንዲህ ነፍሳችንን ደስ እንዳሰኘህን ላንተም የድንግል ልጅ ደስ የሚያሰኝ የህይወት እንጀራን ይስጥህ።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 3 года назад

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን

  • @chamilove4404
    @chamilove4404 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙌

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hfor4103
    @hfor4103 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 года назад

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @wesesew2910
    @wesesew2910 3 года назад

    Amen amen Amen

  • @meteayal2019
    @meteayal2019 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sefiagertube9152
    @sefiagertube9152 3 года назад

    አሜን/፫/ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @احمدخميس-م1ج
    @احمدخميس-م1ج 3 года назад

    Amen kalhiwt yasemalen Amen amen amen kalhiwt yasemalen Amen amen amen 😍⛪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @melatmelat9386
    @melatmelat9386 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 3 года назад

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 3 года назад

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 3 года назад

    አሜን 3 የተክልዬ እረዴት በረከት አድለኝ

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 года назад

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe

  • @buzuayehutedla2311
    @buzuayehutedla2311 3 года назад

    ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @etabezwandefrew6392
    @etabezwandefrew6392 3 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 3 года назад

    Amen amen amen kale hiwetn yasemalin amen

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 3 года назад

    አሜን በረከቱ ይደርብን ፀጋውንያብዛልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад

    አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 3 года назад

    አሜን።ቃለህይወት፡ያሰማልን፡ወንድማችን።

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan yaxdiqu yabatachin attila,ayimanot barakat kahulachinm gar yihun inamasaganalan wanidimachin 🙏🙏🙏🇨🇬⛪

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 года назад

    እሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 года назад +3

    እንኳን ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ዘዮሐንስ እና ለሰማዕቱ አባ ኖብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ቃላ ሕይወት ያሳማልን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад +1

    Ameeeeen ameeeen ameeeeen berketchiihu yiderben

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 года назад

    አሜንንን

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 3 года назад

    አሜን።

  • @frewinemesfin4199
    @frewinemesfin4199 3 года назад

    አሜን የግለፅልህ ወንድማችን

  • @birritualemu4476
    @birritualemu4476 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቅላህዎ ያስመልን

  • @genetwoldetekle4742
    @genetwoldetekle4742 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርከው

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 года назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን😍😍😍😍😍

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 года назад

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot yee Abbatachin Tekle hayimanot baraketachewu yidaribin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад

    Ameeeen ameeeeen ameeeen qala hiwote yasemalin xegawen yabizalin yagelegeloti zebenachiihun yibarakiln berketchiihu yiderben stlotachiihu ayiileyen ameeeen

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @firnusyalew692
    @firnusyalew692 3 года назад

    Amen kale hewot yasemaln

  • @ze.a285
    @ze.a285 3 года назад

    Amen🙏🙏🙏

  • @fasid8164
    @fasid8164 3 года назад

    kalehiwot yasemalin amen

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 3 года назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memherachin edma ke tena ystln 🤲🙏🙏🙏

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 3 года назад

    Amen amen amen ye hiwot kal yasemalen yesemanewun be lebachin tselat yetsafelen ye abatachn bereketachew yedereben

  • @zaritushawaa3380
    @zaritushawaa3380 3 года назад +1

    Ameen ameen ameen🙏🙏🙏🙌🙌🙌qalhiyot yesamn erzegebeher churuu madanalmii

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 года назад

    Amene kale hiwete yasmalne

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha8741 3 года назад

    Amen. 3

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 года назад

    ተክለሃይማኖት በየአለንበት ይጠብቀን😍😍😍በፊቅር ደምሩኝ ልደምራቹሁ😍😍😍😍

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @AfricaMoris
    @AfricaMoris 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад

    Wow !It's a fascinating, reviving, mesmerizing, stunning ,astonishing and interesting video .Thanks again for sharing the excellent teaching. I appreciate it from the bottom of my heart ! Memihirachin, your teaching is always magnificent and powerful ! So thrilled for you ! Well-deserved !I wish you all the healthiest and the happiest time for ever and ever !God bless and protect Ethiopia 🙌🙏🙌 Keep blessings 🙌🙏🙌 Nicely done ! Long Live Ethiopia / Ethiopian Orthodox Tewahido Churches !!