ስለፍች መታወቅ ያለባቸው ወሳኝ ነጥቦች || ሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ|| አል ፈታዋ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 167

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 Год назад +5

    ያረቢኡዝታዛችንእድሜናጤናይሥጠወት

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Год назад +2

    ጀዛአኩሙሏሁ ኸይር ያኸረናሥ ሀፈዘኩሙሏህ ወራአኩም

    • @menankedamo
      @menankedamo 4 месяца назад

      ጀዘከለሃ ከይሪ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 11 месяцев назад

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
    ሰብሀን አላህየጌታችን እዝነት
    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @አኢሻወሎየዋ-ኈ4ጰ
    @አኢሻወሎየዋ-ኈ4ጰ 2 года назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ ሸህ አላህእድሜና ጥና ይሰጣችሁ

  • @hayatramato9941
    @hayatramato9941 2 года назад +3

    ረጅም እድሜ ለመሻይኮቻችን ጄዛኩም አላህ ክይር የሼክ

  • @ZehraSeidy
    @ZehraSeidy 3 месяца назад

    ጅዛኩም አላህ ኽይር 🎉

  • @beautifulbeautiful-qb5nh
    @beautifulbeautiful-qb5nh 2 месяца назад

    Subhan allah
    አላሁማ ሰሜእናወአጣና

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
    @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 года назад +2

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያሸህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  4 года назад

      አሚን

    • @mkrujaonna9636
      @mkrujaonna9636 2 года назад

      ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያሸህ እረጅም እድሜ ከጥና ጋር

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 2 года назад

      @@alfatawa1 አሠላም አለይኩም ባሌ ሚሥት አለህ ወዮ ሢሉት የለኝም አለ ይሄ እዴት ይታያል ባአላህ መልሱልኝ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      ​@@alimaothman9700ልክ እደኔ እኔኳን ተፋተናል እየተጨቃጨቅን ነበር

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 5 месяцев назад

      ዬለኝም​ ካለ ዬለዉም ፍቺ ነሽ ወሏሁ አለም @@alimaothman9700

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 Год назад

    ጀዛኩሙላህኸይረን

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 4 месяца назад

    جزاك الله خير الجزاء يا شيخ ماشاءالله

  • @SicSic-q3i
    @SicSic-q3i Год назад

    ጀዛኮም አሏህ ኸይር

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад +2

    ሀፊዘሁሏህ ሸኽ ኡሂቡኩም ፊላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @anshaali7259
    @anshaali7259 4 года назад +6

    ኡስታዝ ጀዝኩም አለህ ኸይር አለህ እደሜና ጤና ይስጠውት ያረብ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Год назад +1

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ. ጀዛኩምአላህይር ሽህ. አላህ ጤናወትንይስጠወት

  • @HubiSeid-ud2yp
    @HubiSeid-ud2yp Год назад +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት ያረብ

  • @tubu3524
    @tubu3524 4 года назад +3

    ጀዛኩምአላህይር
    አላህእደሜወትንያረዝምልን
    ለአላህብየእወደወታለሁ
    አላህ

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z 11 месяцев назад +1

    ባልዬው በጣም እየወዴዳት ሚስቲቱ በንዴት ካልፈታህኝ ስትለው በ ስልክ ደስ ይበልሽ እሺ ፈትቼሻለሁ ካላትስ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 10 месяцев назад

      ተፈታለች ፈትቸሻለሁ የሚል ቃል ከወጣው ፍቹ ይወድቃል ግን አደኝፍቻችሁ ከሆነ እረጃቱ ይበል ኢዳው ሳያልቅ😊

  • @zahrazahr824
    @zahrazahr824 Год назад +2

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @اللهمرحمنا-ك5ث
    @اللهمرحمنا-ك5ث 2 года назад +2

    ጀዛኮም አላህ ኽይር

  • @ዘይነበአብዶ
    @ዘይነበአብዶ Год назад +1

    جزاكم الله خيرا

  • @فممللل
    @فممللل 11 месяцев назад

    ሳህ ወሌላ

  • @zzaytn4041
    @zzaytn4041 3 года назад +4

    ማሻአላህ ሸህ እረጅም እድሜና ጤና

  • @HazeraEthio
    @HazeraEthio 7 месяцев назад

    ጀዛኩም ላከይር

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 года назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @cvbdgh3372
    @cvbdgh3372 3 года назад +6

    ዱኒያ አኬራችሁን ያሣምርላችሁ ኡዝታዝና ያረብ

  • @zuzuzuzu136
    @zuzuzuzu136 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @blackstone07
    @blackstone07 3 месяца назад

    ማሻኣላህ።

    • @BvgGghg-p1k
      @BvgGghg-p1k 2 месяца назад

      ማሻአሏህ አላህ እድሜያችሁንረጅምያድርገው

  • @FgRtt-i4m
    @FgRtt-i4m 6 месяцев назад

    ጀዛ ከላህ

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 года назад +3

    ማሻላህ አህለን ውስታዛችን

  • @MuluTeshome-o6x
    @MuluTeshome-o6x 7 месяцев назад +1

    መሸአሏ

  • @nurahamza8592
    @nurahamza8592 4 года назад +3

    ሺኩረን፣ያኡሥታዝ

  • @vjfu3074
    @vjfu3074 5 месяцев назад +1

    በአላህቁጥራቸውንበየትነውየማገኘው,,እኔምጥያቄነበረኝ🎉

  • @Ddkdtie5ieacuSsfod5otodd
    @Ddkdtie5ieacuSsfod5otodd 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MuluTeshome-o6x
    @MuluTeshome-o6x 7 месяцев назад

    ጀዛታሏህከይር

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 Год назад

    Allah Afeya yadegaceuh wsetaze

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 25 дней назад

    እሥኪ የምታውቁ በአላህ ንገሩኝ ከባሌጋር በጣም እንዋደድ ነበር ከዛ ዘመድ ናችሁ ብለው ቤተሠቦቻችን በግድ 😢እደንፋታ አደረጉን እና ባሌ አንድ ፍች ፈታሁ አለ ከዛም ሁለቱ ኒካ አለ እና ከተፋታን 4 አመታችን እና 2ለት ንካው እያለ ሌላባገባ ሀራም ይሆናል ወይሥ ነሰገሩኝ እዳታልፌኝ😢

  • @musabjemal-c9y
    @musabjemal-c9y 10 дней назад

    ፈትዋ የምጠይቅበት ቁጥር ስጡኝ

  • @SadSad-xv4ft
    @SadSad-xv4ft 20 дней назад

    ቁጥራቸውን ይላኩልን በግልጥያቄአለን

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 Год назад

    jezakm Allah keren jezak wsetaze

  • @ZobaydaAhmadi
    @ZobaydaAhmadi Год назад

    ማሻ አላሃ

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 6 месяцев назад +1

    እኔ ጥያቄ ነበርኝ ግን ያፎሪካ ትቪ አልሰራ አለኝ የነ ሸህ ሙሀመድ ዘይን በናታችሁ የምታቁ ንገሩኝ ላይቭ ሲገብም አይሰራለኝም ለምን እደሆነ አላወኩትም😢

  • @zahrazahr824
    @zahrazahr824 Год назад +3

    አሰላምወአለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ እና ለዘጠኝ አመት አንድላይ አልኖርነም እና ዛሬ ብር ከፍየ ተፈታሁ ኢዳ ይቆጠራል አይቆጠርም፡ የፍች ወረቀት ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም
    በዲናችን ። ይህንን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ም ካወቃችሁ መልሱልኝ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Год назад

      ስትጋቡ ተገናኝታችሁ ኣታቁም?

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 месяца назад +1

    በአንድ ጊዜ በ3 ፈትቸሻለሁ በ3ፈትቸሻለሁ ቢላት ኒካሁ ሙሉ በሙሉ ያልቃል ወይ?

  • @HazeraEthio
    @HazeraEthio 7 месяцев назад

    ሀዩ የባቦዋ

  • @fetihakedir7775
    @fetihakedir7775 Год назад +1

    ኢድያ ላይ እያለች ሸሪአውን ሳላውቅ ፈታኋት ፍቺው ይጸድቃል ወይ

  • @AbcdefgHinklmn-s2u
    @AbcdefgHinklmn-s2u Месяц назад

    እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ ካችጋርሂወቴን መቀጠል አልፈልግም አለኝ ግን ፈትቸሻለሁ አላለኝም 😊

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 4 месяца назад +1

    አሠ ወረ ወበ እኔ ባለቤቴ ጋር 5ወር በትዳር ቆየን ነገር ግን ወላሂ ሀቄ አይደለሽም አለኝ እና ይህ ፍች ይሆናል ወይሥ አይሆንም? ግን ፈትቸሻለሁ የሚል ቃል አልተናገረም እና እንዴት ማድረግ አለብኝ?

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 5 месяцев назад +1

    ዉስጤን ያስፈራዉን ልገራችሁማ 😢
    እኔ አግብቼ ነበር ሲፈታኝ በዋስታብ ነዉ እሺ አዉርጀልሻለሁ ብሎ ወረቀትላይ ፅፎ ፎቶ አስቶ ላከልኝ ፍቹ የሚለዉ
    እሺ አዉርጄልሻለሁ የሚል መበር
    ይሄ ነገር ይሆናልን ብዬ ስጠይቅ ፈትዋ ብዙ ኺላፍ አለ ግን ይሆናል አለኝ
    እኔ አሁን ነካ ሊደረግልኝ ነበር
    አልደዉል ከተፈታሁ 5 ወር ሆነኝ ኤዳዬንም ጨርሻለሁ በዛላይ እሱ ከፈታኝ ጀምሮ አንድቀን መቶ አያቅም በብሎክ ተለያይተናል ምን ይሻለኛል ያረብ
    የስልክ ፍቺ ይሆናልን?
    የሰማችሁ ንገረኝ

    • @heyatmelaku40
      @heyatmelaku40 5 месяцев назад

      እህቴ ነብስያሽ እዲረፋ ፈትዋ ጠይቂ ግን በትክክል እሱ ከሆነ የፃፈልሽ አውረጃለው ካለ ይወረዲ ይመስለኛል ለምን አች ፈትቸሻለው የሚለውን ቃል እዲናገረ አላረግሽም

  • @sofiadesalegn-m4l
    @sofiadesalegn-m4l Год назад

    አሰላምዓለይም ያሼክ በስልክ ሁለት ጊዜ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ካላት እንዴት ይቆጠራል፤ ጀዛከላህ

  • @musabjemal-c9y
    @musabjemal-c9y 10 дней назад

    ሀይድ ላይ እያለሁ ፈትቸሽ አለሁ ካለኝ ፍቹ ይሆናል???

  • @FfFg-m5h
    @FfFg-m5h Год назад

    አሰላሙ አለይኩም

    • @FfFg-m5h
      @FfFg-m5h Год назад

      ሽህ ጥያቄ አለኝ. አድ ወድ ሲናድ እፈታሽ አለሁ

    • @FfFg-m5h
      @FfFg-m5h Год назад

      ሲናደድ ወድማችን ልፍታሽ እፈታሽ አለሁ ሲላት ሚስት ግን መልስም አልሰጠችው

    • @FfFg-m5h
      @FfFg-m5h Год назад

      እና እደት ይታያል. ተባላሽቶበት ከሆነ. ቤተሰብ ማድረስ ይችላል ወላ ሚስቱን ብቻ እርጃቱ ማለት ማሌሽ ግልጽ አርጉልን

  • @HananOumer-sq2bs
    @HananOumer-sq2bs 7 месяцев назад

    الله يحفظكم

  • @ሰሙነኚያአላህባሪ
    @ሰሙነኚያአላህባሪ 2 года назад

    አስማሊይኩምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ጥያቂበኮሚት መጠየቅይቻላል

  • @MedinaSaid-dk5cq
    @MedinaSaid-dk5cq 7 месяцев назад

    ቁጥራቸዉን ከየትነዉአማገኘዉ

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 года назад +1

    እስኪ ቁጥራቸውን የሚያውቅ ይተባበረኚ

  • @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ

    የኔ ባልም ደውሎወ ባዳፍ ሶስቱንም ፈትቸዛለሁ ነው ያለው

    • @ክርታታዋ
      @ክርታታዋ 3 года назад

      እባክሽ ላነግርሽ እፍልጋለሀ እህቴ በምን ላግኝሽ እኔም ስላጋጠመኝ ነው

    • @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ
      @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ 3 года назад

      @@ክርታታዋ በሚሴጀር አናግሪኝ የፌስቡክ ስምሽን አስቀምጭልኝ

    • @ክርታታዋ
      @ክርታታዋ 3 года назад

      sofya Edris ይባላል ፍስቡኪ ብሮፍይሉ በቢጫ ፀሁፍ የተፀፍ ነው ያርቢ የሚሆነኝ እንጅ እማይሆነኝ ነገር ላይ አታልፍኝ ነው የብሮፍይሉ ጥቅስ ግቢነ አነግሪኝ

    • @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ
      @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ 3 года назад

      @@ክርታታዋ እሽ

  • @ሀገሬየትነሽናፈቅሸኝ
    @ሀገሬየትነሽናፈቅሸኝ 3 года назад +9

    እና በአንደ 3ጊዜ ከፈታ አለቀ ማለት ነው

    • @petsofiya2035
      @petsofiya2035 9 месяцев назад

      3 ባንደዬ ፈቶኛል

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 6 месяцев назад

      እኔም 😂😂😂😂😂😂​@@petsofiya2035

    • @GashewZynbe
      @GashewZynbe 3 месяца назад

      አወ አይፈቀድም ግን እረጃቱ ብሎ መታረቅ ይችላል

    • @FatumaAwol-i8d
      @FatumaAwol-i8d 3 месяца назад

      እዴትይችላል

  • @FffGgg-m8f
    @FffGgg-m8f 6 месяцев назад

    الله يحفظكم يشح

  • @ሉባባነኝያላህባራ

    🥰🥰🥰🥰😊

  • @jamelamottatube9678
    @jamelamottatube9678 3 года назад +2

    ያአህዋቲ እረ የት ነችሁ

  • @uhshehdhejs9796
    @uhshehdhejs9796 Год назад

    የአረቦች ሼህ ሰህል ናቼው ማለት ብዙ አማራጭ ይሰጣሉ ለምሳሌ በጡህርና በሀይድ የተፈታች ፍቹ አይወድቅም የሚሉ አሉ እና የኛ ኡለሞች በጣም ሙተሸድዶች ናቼው መፈናፈኛ የለም የአለም ኡለሞች በአረበኛ ብዙ ማብራሪ በመረጃ ብዙ ውይይቶች ያለበት ማሰርጃ ይሰጣሉ አንድ ወድ ሰለ ፍች ሁክም የማያቅ ጃሒል ዝብ ሎ ፈተውሽ ስላለ እንዴት ሁሉነገር ያበቃል የፍችን ሒደቶች ሳያውቅ በንዴት... በሀይድ በጡህር ፈተውሽ የሚል ሰት ጃሒል በሞላበት ሓገር ተቀምጠን ሰት ልጆች ሜዳላይ የቀሩ ከናትና ካባት ጋ ማደግ ያልቻሉ ሞልተዋል ....

  • @علىعلى-ز6ج7ص
    @علىعلى-ز6ج7ص 3 месяца назад

    መልሱልኝ አድሴት አርግዛ ከተፈታች መቸ መመለስ ትችላለይ

  • @hayatimam231
    @hayatimam231 2 года назад

    በዋሳብ መጠየቅ እችላለሁ ሸሀችን

  • @ZaharaHussen-xf3ov
    @ZaharaHussen-xf3ov 8 месяцев назад

    ስላም አለይኩም ጥያቃ ነበረኝ ስልክ የላችሁም

  • @መርየምያአላህባሪያዩቱብ

    አህለን

  • @فاطمهمحمد-ي1س8ظ
    @فاطمهمحمد-ي1س8ظ 4 года назад +2

    👍👍👍

  • @ሃበሻው
    @ሃበሻው 8 месяцев назад

  • @kulmiyeibrahim9631
    @kulmiyeibrahim9631 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ሸህ ጥያቄ አለኝ ስለውርስነው የልጂልጂቢወርስ ይበቃል ወይስ እና ስለ እርሻ የኩልመስጠትእናማረስይበቃልወይስ

  • @matrail4794
    @matrail4794 2 года назад

    እሰኪ የኡሰታዝ ሸክሰይዲ ቁጥረላኩልኝ. ጥያቂነበርኝ

  • @rweftt1940
    @rweftt1940 26 дней назад

    ባል ሚስቱን አልፈልግሺም ካሁን ቡሀላ ትቸሻለሁ የፈለግሺውን አግቢ ማለት ኒካህ ያወርዳልወይ

  • @saeedahmad8277
    @saeedahmad8277 2 года назад

    ኡስቲዚ

  • @fatunafatuna6373
    @fatunafatuna6373 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @የያመሮትእህት
    @የያመሮትእህት 4 года назад +2

    ባአላህ መልሡልኝ ጓደኛየ ባሏ ከፈታት ብኋላ ሂዳቸው ሳያልቅ ግንኙነት ፈጠሩ ኒካው ይመለሣል እደ

    • @የያመሮትእህት
      @የያመሮትእህት 4 года назад

      መልሸሻለሁ ሳይል ዝብለው ነው ግንኙነት ያረጉት ከዛ ተለያዩ

  • @jdndnnd9158
    @jdndnnd9158 3 года назад +1

    ጀዛከሏህ ያኡሥታዝ በአንድ ጊዜ በ3 ፈታኝ መመለሥ ይችላል ?

    • @makiyahadam8822
      @makiyahadam8822 2 года назад

      አይቻልም ውድ 3ጊዜ ተፍታሽ ሌላ አግብተሽ ካልተመለሽ ማግባት አይችልም 3የፈታሽ ባል የምታግቢውም እውንት ትዳር ይሆንኝ ብልሽ እጅ ይህኛውም ለማግባት ብልሽ ማግባት የለብሽም

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 Год назад

      መጀመሬጥያቄውንእየመለሡትነውአምጡልብብላቹህ

  • @ksaaksaa5951
    @ksaaksaa5951 2 года назад

    ሼክ ግረ ገበኝ የኔ በል የንደዱሮ ሰዎችነዉ ሺነደድ ሁሉም ፈቲቼሸለዉ ይለኘል ምን ለርግ ሲለዲን አየቅም

  • @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ

    አላህ አፊአ ይስጣችሁ

  • @semiramundino2570
    @semiramundino2570 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Wነኝየደገሯ
    @Wነኝየደገሯ Год назад

    እረበፈጠራችሁ የፈተዋ ቁጥር የምታቁንገሩኝኝኝ😭😭😭😭😭😭

  • @mohammedkorie1922
    @mohammedkorie1922 3 года назад +1

    ለኔ ጥየቄ አለኝ ምስቴን በ3 ፈትቼየት ነበር ግን በርከርድ ነዉ እና ደሞ አልሰመቺዉም እሄ እንዴት ይተየል

    • @hhbh7719
      @hhbh7719 Год назад

      😅😅😅

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Год назад

      😂😂😂

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni Год назад +3

      ሱብሀን አላህ ስንት አይነት ወንድ አለ ምን አቾኩለህ ሶስቱን ባንድየ ባሌዋ የኔ ውድ ሽ አመት ኑርልኝ ስንጣላ እንኮን እኔ ፍታኝ እያልኩኝ ስጨቀጭቀው ስልክ ይዘጋብኛል ቆየት ብለን መልሰን እንታረቃል በኔ ትግስት ሳይሆን በባሌ ታጋሽነት ወንድ ልጅ ታጋሽ ሲሆን ጡሩ ነው

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni Год назад

      አላህን ፍራ ለወደፊትህ

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ 3 года назад

    እህት ወንድሞቸ እስኪ ፈታዋ ልጠይቅ ነበር ቁጥር የምታቁ አስቀምጡልኝ

    • @mismarifa5913
      @mismarifa5913 3 года назад

      እኔራሹእፈልግነበር

  • @afirasergg9172
    @afirasergg9172 6 месяцев назад

    ጥያቄ ነበረኝ ባል ሚስት ያለው የለኝም ብሎ ካለ እንዴት ይታያል

  • @زينبحسين-ل7م
    @زينبحسين-ل7م 3 года назад

    የጀመአ ስልክ ቁጥራቸውን የምታውቁ ላኩልኝ

    • @RRR-j7o3q
      @RRR-j7o3q 2 года назад

      በሸሪአፍርድቤትመፈታትይቻላልእደ

    • @Etovan-xn4wl
      @Etovan-xn4wl 2 года назад

      @@RRR-j7o3q አወ እሱ አልፈታም ካለ ይቻላል
      ብቻ አንችም ኢትዮጵያ ከሆንሽ ነው እኔ ሰውዲ ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ፈታኝ ስለው እምብይ አለ ሁለተኛ ሴት ጠልፎ አምጥቶ አሁን እኔ ሀገሬ ልሄድነው በዛወ በሸሪአ ዳኛ እፈታለሁ

  • @Alfiyabintabdla
    @Alfiyabintabdla 5 месяцев назад

    ረጅም እድሜ ለሸኻችን

  • @user-ot6vi7ss7t
    @user-ot6vi7ss7t 3 месяца назад

    ያኡስታዝ.አድባለትዳርሰው.ሚስትየለኝምብሎ.ከሌላሴትጋ.ዚናቢሰራእደትይታያል.ኒካውስይወርዳልአይወርድም

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bd Год назад +1

    አላህጤናእድሜይሳጤቻህእሰታዝሰዔድያርብ😭

  • @maa4773
    @maa4773 4 месяца назад

    በአንድ ጊዜስ ሦስቱንም መፍታት እንዴት ይታያል

  • @አምላ
    @አምላ Год назад

    ያሸህ በእኛ በሴቶች ኒካህ ቢሆንልን ደስ ይለኝነበር

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 Год назад

      መናተማቢሆንአድምሤትትዳርአትይዝምነበር

    • @አምላ
      @አምላ Год назад

      @@EThiopia765 ወላሂ አዎ እኔ ባሌን ፈትቸሀለሁ ብለውም ንቅንቅ አላለልኝም እንደኔ የሚናደዱ ሴቶች ይኖራሉግን

    • @zuzufanata
      @zuzufanata 2 месяца назад

      ወየው በሳቅ

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np 5 месяцев назад

    ረጅአቱሲል..ሴቷእቢማለትአትችልምወይ.እስኪየምታቁንገሩኝ

  • @NejatKonjo
    @NejatKonjo Год назад

    መልሱልኝ ባአላህ

  • @ፋፊነኝየራያዋ-ዘ6ዸ
    @ፋፊነኝየራያዋ-ዘ6ዸ 2 года назад

    ቁጥራችሁን ፈልጌ ነበር ሸህ

    • @ReRe-hr7mu
      @ReRe-hr7mu Год назад

      እኔም እፈልግ ነበር

  • @الحمدالله-ض3ذ2ش
    @الحمدالله-ض3ذ2ش 2 года назад

    ቁጥራችሁንፈልጌነበር

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 3 года назад

    ውስታዝ ባሌሚስት አለህእደሲሉኝ የለኝምልልነውአለኝ ኒካሁእደትይታያል. ያውቃል የለኝምካለ ኒካሁእደሚወርድ እያወቀ ነው መልሱልኝ

  • @hellotube4433
    @hellotube4433 3 года назад +1

    በአንዴ በሶስት ከፈታት በኋላ ርጃቱ ካለስ እንዴት ይታያል? ጀዛኩም አላህ

    • @fozyatube553
      @fozyatube553 3 года назад +1

      አይችልም ተባለ እኮ ሃቢቢት ሃራም ነው

    • @jujusiraj103
      @jujusiraj103 2 года назад +1

      እሺ እኔም በሌ በንድ ቀን ሶስቴ ፈቶኝ ግን በመሀለችን ልጅ ስለለ መመለስ ፈልገንል ግን ከተለየየን 1 አመት ሆኖነል በሰአቱ ግን የወረበበ ለይ ነበርኩኝ ኒከህ አስረን መመለስ እንችለለን? በአለህ የምተውቁ ከለቹ መልሱልኝ

  • @أمعسولي-ل9خ
    @أمعسولي-ل9خ Год назад

    እኔምለው ኒካሁ ያለው በወዶቹ እጂ ነው ምን አጣደፋቸው ሶስቱንም ባድግዜ ለማውረድ ካልፈለጉ ቀስእያሉ መገላገል እየቻሉ አዳንድ ወዶች ይገርሙኛል😂😂😂😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      አወን እሣቸው አሥቸጋሪ ናቸው

  • @يرب-ز4و
    @يرب-ز4و 3 года назад

    ወላሂጥያቄነበረኝቁጥርያላቹህላኩልኝ

  • @fruit-1h
    @fruit-1h Год назад

    Esuase kalefelegechew yechalale big baby😢

  • @ከድርኡመር-ሐ8ወ
    @ከድርኡመር-ሐ8ወ Год назад

    አሰላሙአለይኩም ያሼህ እንደት ናችሁ ኧረ የዋሳብ ቁጥራችሁን በየት እናግኘው

  • @hayuahmed863
    @hayuahmed863 5 месяцев назад

    ሸኻችንን ያቆይልን። ነገር ግን እኚህ ሸኽ ማነው? ሸይኽ እንዲሆኑ ያደረጋቸው???? በእዉነቱ እነዚያ ያለፉት ሐበሻዊ ዑለሞች ናቸው። ታዲያ ያስተማረንንን ዑለማ መቃረን ራስን ተቃርኖ መቆምን ይቆጠራል።

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 3 года назад +1

    እባህ ያሽህ እኔም ጥያቄ ነበርኝ እንድት አርጊ ነው የማገኛቸው

  • @sihamsultan7184
    @sihamsultan7184 Год назад

    ቆይ እንዴት ነው ሴቷሳትፈልግ ብዙ በድሎት እሱ ሲፈልግ መለስኩሽ የሚለው