Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ እኔም እደዛው መቶ ሰላሳሽ ብር ብሎ ቀተይዞ ዛርነው ቀኑ ከተጋባን እስራ ሶስት አመታቺን አድ ልጂ አለን አይጠይቀውም አገር እየለሁ በጣም እንጣለነበር መጠጥም ይጣል ሶላትም አይሰግድም መጣጥምተው ሶላትም ስገድ ስለው እሽአይልም ትቸው ወደቤተሰቦቸም ስህድ ይመጣና እስድአለሁ ከሁበኋላ መጠ ጥምአልጣ ም ይልነበር ነግርግን ተመልሶከዛውነው ፍታኝ አልፈታም በቻ ብዙውን በጪቅጪቅ ኖርን ከይህ ሁሉ አገር ብለቅ ብየ ትቸው መጣሁ ግን እዚህምሁኘ አለቀቀኝም
አብሽሪ ኡስታዝ በተናገረው መሠረት ጨርሽ
ላኢላሀኢለላ
እውነት እየተከሠተ ነው ወላሒ ምንም አይገባኝም በሑን ሠአት የሚጠየቁ ፈተዋወች ለትዳረ ፈላጊዎች ተሥፋ እዲቆረጡ ያደረጋል ላኢላሐኢለላሕ ሙሐመድ ረሡለላሕ የሚሠማው ሑሉ ከሸሪአ ያፈነገጠ ነው አላሕ አቅል ይሥጠን መልካሙን ነገረ ይወፋቀን
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው
ላሁለላ ያርብ አተ እስትር አለይነ
አላህይጠብቀንከደዚህአይነት፣ሴቶችምልብእናብጅ፣
ሱብሐንአላሕይገረማልውይጆሮሰንቱንይሰማል😔
ሱብሀነሏህ ኮሜንታቶች ብዙው ማለት እችላለሁ በዚ ሙሲባ ተጠምደዋል ሀቂቃ እንደራሴ ስታገቡ መህርም ሆነ አልባሳት ና ጌጣጌጥ አለመፈለግ ነው በመካከል መለያየት ቢመጣኳ የሚጠይቀው ነገር አይኖርም ብየ አስባለሁ አላህ ይዘንልን
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ
ኡስታዝ ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን
ወላሂያሳዝናል
አብቡ👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
አዳድ ወዶች ጅብናቸዉ ሁሉምገዘብፈላጊ ሆነ ለዛነዉ ፍችየበዛዉ አላህ ከወድ ሆዳም አላህይጠብቀን ሤቶች ነቃበሉ የነቃ አያሥወሥድም እቃ
በጣም እህት የኛ ወንዶች ብር ይወዳሉ አምስቴም አላቀምሰው ካወጣው ሌላ
ኒካህ ካሰሩ ቡሀላ የምንሰራው ገንዘብ እኩሌታችን ነው የሚሉት
አወ ወላሂ በጠምእንጀ ወንደች አይይይ
ሶስት አመት አብረን ኑረናል ሂሳብ ሰርተን 15 ሽ እሪያል ስጥና ኒካዋን አውድ ተብሎ ሽማግሌ ፈረደበት እሱ ግን ያንን ገልብጦ እሱ ካልሰጠሽኝ ብሎ ኩጭ አለ ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን
as wr wb እሱ በለለበት መፍታት ይቻላል ወይ መልሱልኘ
ኡስታዝ ወላሂ እኔም ቡዙ ጥያቄ ነበረጥ እደት አድርጌ ልጠይቅ
እስኪ የምታውቁ ንገሩኝጥያቄ- እሱ ከሰጠኝ መህር ወጭ ክፈይ እና እፈታሻለሁ ብሎ ከላኩለት በኋላ እምቢ አለኝ ምን ይሻለኛል ሊላህ ብላችሁ መልሱልኝ
ዎለዪኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ እኔ ወላሂ ሴትነኛ ግንየኛ ሴቶቺ አቅል ወዘተ የላቸዉም እኔየማቃቸዉ ቡዙ ሴቶቺ አዎቀዉነዉ ሲቀጥል እዚህ አረብሲመጡ ባሎቻቸዉን በረዪዘዉ የከዳሉ ከዛወንዶቹ አንፈታም ዪላሉ የኛን ሴቶቺን አታቃቸዉም አላህ ኢዲያየስጣቸዉበስ እናብዙጉዲአለ የማታቀዉ ኡስታዚ
በጣም እህቴ ልቦና ይስጠን
አምሥት አልሠጠውም ኒካውን ይዞት ይዙረ ምንክንያቱም ተጠያቄው እሡ ነው ነካው እሥካለ ድረሥ ሐላፊነት አለበት እኛ እሕቶች በአደብ እከስተቀመጥን ድረሥ ሐቁ እሡላይ ነው እኛ ምንም አንሖንም ሥለዚሕ ባሠጡ የተመረጠ ነው ኒካ ማስፈራሪያ አይደለም አላሕ ይሥት አለይና
አብሮካልኖርስ። ችግሩእኮይሔነው ይሴቶቹመውለድ ይፈልጋሉ
እረ አታጣው በይ የሰው ኒካ ይዛ እደት ሌላ ማግባት ትችላለች😢
አይ አተ መቸ ገባህ የወንዶች ጉድ በደብ ነው የሚጠይቁት አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው የገዘብ ሱሰኞች
ቁጥረ ጥያቂ። ለመጠየቅ። ነበረ
🥀🥀🥀🥀
የኔ አስከፍሎኝ ገንዘቡን ከወሰደ በኋላ እቢለኝ ገንዘቡንም ወስዶ ኒካሁንም አላወርድም አለ ምንይሻለኛል
ቁጥርእፈልጋለሁጥያቄአለኚ
ጀዛኩምላህ ኸይር ግን ግን የኡስታዝን ቁጥር እንደት ነው የማገኘው
2 ሺ ሪያል ሰቶ 10 ሺ ሪያል ቢለኝ ልሰጠው ነው ገደል ይግባ ኒካውን ይዞት ይሂድ
ክክክክክክክክ
ለምን ዝት አለሙን አያስቀምጠውም እደው ወዶች እልም ይበሉ ከምድረገፅ
ወላሂ እኔ1ሸ በኢቶቢያ ብር ኒካህ አሰራ ወላሂ ቃልቻነዉ አህባሽ ስለሆነ ብመክር እቤ አለ የኔን ሀይማኖት ተከተይ አለዛ ምርጫሽን ምረጭ ጊዜየን አጨርሽ አለኝ እና ፍታኝ አልፈልግም አልኩት አባቴ አርባ ሽብር በጁ በፊት ሰቶት ነበር እና አስሩን አዉፍ ብየልህ አለሁ ሰላሳዉን መልስልኝ አለዉ እዳዉም አመት ከሰባት ወር የሰራችዉን በኔኒካህ ሁና ትስጠኝ አና እፈታለሁ አለዛ ተሸክማት ትሞታለች ብሎ እቢአለ ወላሂ አድሰፈር አብረን ያደግን ነን ብቻ ዱአ አርጉልኝ አላህ እዳላቀኝ
እህህህ እደው ባይገባ ቢቀርስ አዳዲ ወዶች የቁም እሳት ይብላችሁ አቦ እሳት ብሉ እደው የናተ በደል መቸ ነው የሚበቃው እህህህህህ የሴት እባ አይይይይ
እደው እልም ያድርጋቸው
የኛ ሂወት እኮ በጣም ያሳዝናል እኔም የአላህን ቃል ቁረአንን የቀራ ነው አይበድለኚም ብየ አግብቸው ቃልቻ ነበር ባገራችን አሁን ግን ሂወቴን አበሰቋቆለብኚ አብረን እቀጥል ስለው ገዘቤን እየላኩ ደበቀኚ ፈታኚ ብል የምሰሪውን ገዘብ እካፈላለሁ መቸም አልፈታም አለ
አይ ኡስታስ አተ አልገባህመ አሁላይ ብዙ ወዶች የሚጠይቁት የሰጡትን ሳይሆን ያልሰጡትን ነው በነሱ ኒካህ ስር ስላሉ ብቻ ብር ይገባናልነው የሚሉት
😭😭😭
የኔ ጥያቂሳ ስተየ ጠየኩኝ
በየት ነው የሚጠየቀው ንገሩኝ በአላህ
ለሁላችንም አሏህ ይገዘን እኔም 170 ሺ ቁጭ አድርጌ ተፈታሁ ወንዶች አላህ ልቦና ይሰጣቸው ወላሂ ወንድ ነበር የሚገባትን ብር ሰጥቶ የሚፈታው አሁን ግን ተሴቱላይ ሆነ የሚሞጨልፍት
ቁጥር እፈልጋለሁ እደት ልጠይቅ እምጠይቀዉ ነበረኝ
@@Aliftube1 አዎ እኔም አዷነኝምኸር አልሠጠም ግንብርሳታመጭአልፈታምብሏአንድቀንሠክሮ 3ቱንም ብኝነበር እደትይታያል?
ኡስታዝ ወላሂ ውሸት አይደለም እኔም 10 ሽ እሪያል በሳውዲ ተጠይቄ እኔም ይሄው አልሰጥም ብየ እሱም ካልሰጠሽኝ አልፈታም ብሎ ሶስት አመታችን ነው ይሄው በሱ ኒካህ ስር ቁጭ ብያለሁ
አረ የኡስታዝን ቁጥር የምታቁ በአላህ ተባበሩኝ
እደው በአላህ ቁጥርየምታውቁ ላኩልኝ
ወንዶችኮ ሴቶችን እደማይፈልጋት ልቡ ያውቃል ግን ለገዘቧ ሲል አይፈታትም. ምክንያቱም ሴት ልጂ ሳትበደል. ፍች አጠይቅም ። ስለዚህ ወንዶች ባጠቃላይ ውሸታም ገዘብ ፈላጊ ናቸው
@@Aliftube1 እኔመችም ወንዶችን ማመን አቅቶታል ልቤ
@@bint4181 💔
እደው ጭር ይበሉ
እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ እኔም ኒካ አስሬ ከዛ ተጣላን አልፈልግሽም አግቢ አለኝ እኔም አገባሁ አሁን ኒካ አለኝ ይላል እህ እንደው ምን ይሻለኛል
እህቴ እነድዚህ ሲልሺ መጥየቅ ነበረብሺ ፍታህኝ ወየ ብለሺ በሠአቱ መጥየቅ ነበረብሺ ገን ፍቃድ ሰጥቶሻል ቢሆነም ኡስጣዞችን ጥየቂ ቢፍታሺ አፍ አውጥቶ እራሡ መረጃ መያዝ አለብሺ የአሁኑ ወነዶች ተበላሺተዋል አላህ ሂድያ የስጣችው
@@aminatsulaiman395 ፈተዋ ጠይቄ አለሁ የኔውድ ፈቅዶልሻል አግቢ ብሎ እንደፈታሽ ነው የሚቆጠረው አሉኝ
@@ZzZz-im6sy እሺ እህቴ
በጣም ጪቅ ጪቁ ጠና በመሀል እሽ ካሁቡሀላ ካልተውክ ፍቺህናት ፍቺልኮን ተብሎህድኩ ቃሉን አፈረሰ በለቱ አልተገ ነዘብኩምነበር አሁንሳውቅ ኒካየለም የሚል ሰመሁ ግን አብሪው ከርሚለሁ ይመለስደሁብየ ፈርቸ ዛሬ መቶ ሰላሳ ሽብር ልከፍልነው
ወላሂ እኔም እደዛው መቶ ሰላሳሽ ብር ብሎ ቀተይዞ ዛርነው ቀኑ ከተጋባን እስራ ሶስት አመታቺን አድ ልጂ አለን አይጠይቀውም አገር እየለሁ በጣም እንጣለነበር መጠጥም ይጣል ሶላትም አይሰግድም መጣጥምተው ሶላትም ስገድ ስለው እሽአይልም ትቸው ወደቤተሰቦቸም ስህድ ይመጣና እስድአለሁ ከሁበኋላ መጠ ጥምአልጣ ም ይልነበር ነግርግን ተመልሶከዛውነው ፍታኝ አልፈታም በቻ ብዙውን በጪቅጪቅ ኖርን ከይህ ሁሉ አገር ብለቅ ብየ ትቸው መጣሁ ግን እዚህምሁኘ አለቀቀኝም
አብሽሪ ኡስታዝ በተናገረው መሠረት ጨርሽ
ላኢላሀኢለላ
እውነት እየተከሠተ ነው ወላሒ ምንም አይገባኝም በሑን ሠአት የሚጠየቁ ፈተዋወች ለትዳረ ፈላጊዎች ተሥፋ እዲቆረጡ ያደረጋል ላኢላሐኢለላሕ ሙሐመድ ረሡለላሕ የሚሠማው ሑሉ ከሸሪአ ያፈነገጠ ነው አላሕ አቅል ይሥጠን መልካሙን ነገረ ይወፋቀን
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው
ላሁለላ ያርብ አተ እስትር አለይነ
አላህይጠብቀንከደዚህአይነት፣ሴቶችምልብእናብጅ፣
ሱብሐንአላሕይገረማልውይጆሮሰንቱንይሰማል😔
ሱብሀነሏህ ኮሜንታቶች ብዙው ማለት እችላለሁ በዚ ሙሲባ ተጠምደዋል ሀቂቃ እንደራሴ ስታገቡ መህርም ሆነ አልባሳት ና ጌጣጌጥ አለመፈለግ ነው በመካከል መለያየት ቢመጣኳ የሚጠይቀው ነገር አይኖርም ብየ አስባለሁ አላህ ይዘንልን
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ
ኡስታዝ ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን
ወላሂያሳዝናል
አብቡ👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
✅መልሥ✅✅✅
1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
አዳድ ወዶች ጅብናቸዉ ሁሉምገዘብፈላጊ ሆነ ለዛነዉ ፍችየበዛዉ አላህ ከወድ ሆዳም አላህይጠብቀን ሤቶች ነቃበሉ የነቃ አያሥወሥድም እቃ
በጣም እህት የኛ ወንዶች ብር ይወዳሉ አምስቴም አላቀምሰው ካወጣው ሌላ
ኒካህ ካሰሩ ቡሀላ የምንሰራው ገንዘብ እኩሌታችን ነው የሚሉት
አወ ወላሂ በጠምእንጀ ወንደች አይይይ
ሶስት አመት አብረን ኑረናል ሂሳብ ሰርተን 15 ሽ እሪያል ስጥና ኒካዋን አውድ ተብሎ ሽማግሌ ፈረደበት እሱ ግን ያንን ገልብጦ እሱ ካልሰጠሽኝ ብሎ ኩጭ አለ ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን
as wr wb እሱ በለለበት መፍታት ይቻላል ወይ መልሱልኘ
ኡስታዝ ወላሂ እኔም ቡዙ ጥያቄ ነበረጥ እደት አድርጌ ልጠይቅ
እስኪ የምታውቁ ንገሩኝጥያቄ- እሱ ከሰጠኝ መህር ወጭ ክፈይ እና እፈታሻለሁ ብሎ ከላኩለት በኋላ እምቢ አለኝ ምን ይሻለኛል ሊላህ ብላችሁ መልሱልኝ
ዎለዪኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ እኔ ወላሂ ሴትነኛ ግንየኛ ሴቶቺ አቅል ወዘተ የላቸዉም እኔየማቃቸዉ ቡዙ ሴቶቺ አዎቀዉነዉ ሲቀጥል እዚህ አረብሲመጡ ባሎቻቸዉን በረዪዘዉ የከዳሉ ከዛወንዶቹ አንፈታም ዪላሉ የኛን ሴቶቺን አታቃቸዉም አላህ ኢዲያየስጣቸዉበስ እናብዙጉዲአለ የማታቀዉ ኡስታዚ
በጣም እህቴ ልቦና ይስጠን
አምሥት አልሠጠውም ኒካውን ይዞት ይዙረ ምንክንያቱም ተጠያቄው እሡ ነው ነካው እሥካለ ድረሥ ሐላፊነት አለበት እኛ እሕቶች በአደብ እከስተቀመጥን ድረሥ ሐቁ እሡላይ ነው እኛ ምንም አንሖንም ሥለዚሕ ባሠጡ የተመረጠ ነው ኒካ ማስፈራሪያ አይደለም አላሕ ይሥት አለይና
አብሮካልኖርስ። ችግሩእኮይሔነው
ይ
ሴቶቹመውለድ ይፈልጋሉ
እረ አታጣው በይ የሰው ኒካ ይዛ እደት ሌላ ማግባት ትችላለች😢
አይ አተ መቸ ገባህ የወንዶች ጉድ በደብ ነው የሚጠይቁት አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው የገዘብ ሱሰኞች
ቁጥረ ጥያቂ። ለመጠየቅ። ነበረ
🥀🥀🥀🥀
የኔ አስከፍሎኝ ገንዘቡን ከወሰደ በኋላ እቢለኝ ገንዘቡንም ወስዶ ኒካሁንም አላወርድም አለ ምንይሻለኛል
ቁጥር
እፈልጋለሁ
ጥያቄአለኚ
ጀዛኩምላህ ኸይር ግን ግን የኡስታዝን ቁጥር እንደት ነው የማገኘው
2 ሺ ሪያል ሰቶ 10 ሺ ሪያል ቢለኝ ልሰጠው ነው ገደል ይግባ ኒካውን ይዞት ይሂድ
ክክክክክክክክ
ለምን ዝት አለሙን አያስቀምጠውም እደው ወዶች እልም ይበሉ ከምድረገፅ
ወላሂ እኔ1ሸ በኢቶቢያ ብር ኒካህ አሰራ ወላሂ ቃልቻነዉ አህባሽ ስለሆነ ብመክር እቤ አለ የኔን ሀይማኖት ተከተይ አለዛ ምርጫሽን ምረጭ ጊዜየን አጨርሽ አለኝ እና ፍታኝ አልፈልግም አልኩት አባቴ አርባ ሽብር በጁ በፊት ሰቶት ነበር እና አስሩን አዉፍ ብየልህ አለሁ ሰላሳዉን መልስልኝ አለዉ እዳዉም አመት ከሰባት ወር የሰራችዉን በኔኒካህ ሁና ትስጠኝ አና እፈታለሁ አለዛ ተሸክማት ትሞታለች ብሎ እቢአለ ወላሂ አድሰፈር አብረን ያደግን ነን ብቻ ዱአ አርጉልኝ አላህ እዳላቀኝ
እህህህ እደው ባይገባ ቢቀርስ አዳዲ ወዶች የቁም እሳት ይብላችሁ አቦ እሳት ብሉ እደው የናተ በደል መቸ ነው የሚበቃው እህህህህህ የሴት እባ አይይይይ
እደው እልም ያድርጋቸው
የኛ ሂወት እኮ በጣም ያሳዝናል እኔም የአላህን ቃል ቁረአንን የቀራ ነው አይበድለኚም ብየ አግብቸው ቃልቻ ነበር ባገራችን አሁን ግን ሂወቴን አበሰቋቆለብኚ አብረን እቀጥል ስለው ገዘቤን እየላኩ ደበቀኚ ፈታኚ ብል የምሰሪውን ገዘብ እካፈላለሁ መቸም አልፈታም አለ
አይ ኡስታስ አተ አልገባህመ አሁላይ ብዙ ወዶች የሚጠይቁት የሰጡትን ሳይሆን ያልሰጡትን ነው በነሱ ኒካህ ስር ስላሉ ብቻ ብር ይገባናልነው የሚሉት
😭😭😭
የኔ ጥያቂሳ ስተየ ጠየኩኝ
በየት ነው የሚጠየቀው ንገሩኝ በአላህ
ለሁላችንም አሏህ ይገዘን እኔም 170 ሺ ቁጭ አድርጌ ተፈታሁ ወንዶች አላህ ልቦና ይሰጣቸው ወላሂ ወንድ ነበር የሚገባትን ብር ሰጥቶ የሚፈታው አሁን ግን ተሴቱላይ ሆነ የሚሞጨልፍት
ቁጥር እፈልጋለሁ እደት ልጠይቅ እምጠይቀዉ ነበረኝ
@@Aliftube1 አዎ እኔም አዷነኝ
ምኸር አልሠጠም ግንብርሳታመጭአልፈታምብሏ
አንድቀንሠክሮ 3ቱንም ብኝነበር እደትይታያል?