የግርማ ይፍራሸዋ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ Girma Yifrashewa @Arts Tv World

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 95

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 4 года назад +23

    ቀልብን የሚረብሽ ደግሞ ደስ የሚል ስሜት አለው ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች እንደ ህዝብ መዝሙር ተደጋግሞ የሚሰማ ግሩም ስራ

  • @abigale2543
    @abigale2543 4 года назад +11

    ግርማዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ 🙏 በዚህ በለቅሶ በፀሎት ስለ አገራችን በተጨነቅንበት ሰዓት ተስፋ ልትሰጠን ከአገር ተቀባዩ ብላቲና ጋር በየቤታችን መጣሕልን ሳላለቅስ ለማየት እየሞከርኩ ነው ፡
    🙏💚💛❤️🙏

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 4 года назад +6

    የክብርሽ መሰረት ከቶ አይናወጥም የፈጠረሽ አምላክ ፈፅሞ አይተውሽም ገና ከማለዳ በክብር የታጨሽ እናት ኢትዬጵያ የወል ስማችን ነሽ

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 3 месяца назад

    አይኖቼ እምባ አጋቱ። ኢትዮጵያዊነት ቅኔ ነው፣ ረቂቅ ነው። እንዱህ ልጇቿ እንደ ልክፍት ይህችን ኢትዮጵያ የምትባል እናታችንን ከወደድናት ትንሳኤዋ ከቶውኑ ሩቅ አይደለም። እናት አገራችን ኑ ታፈረሽና ከብረሽ ለዘላለም ኑሪልን!

  • @solomez8502
    @solomez8502 4 года назад +3

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው አሪፍ ስራ ነው 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 года назад +1

    ኡፍፍፍ ተገበገብኩልሽ እማዬ ኢትዮጲያዬ ፡ አዎራድንሽ አይደል ማዬ 😢😢 እባክሽ በቃ ይቅርበይን እናት አለም 😢😢😢

  • @enanutola8685
    @enanutola8685 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ምሳሌ ነህ ለታዳጊው ወጣት እውነተኛዋን ኢትዮጵያን በልባቸው ትቀርጻለህ::

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 3 месяца назад

    Thank you arts TV and thank you pianist and composer Girema for the masterpiece work you contributed to world of classic music. Please keep composing more.

  • @atnafable
    @atnafable 3 года назад +2

    " ከነገስታት ጋራ ዘመን ቢቀየርም፤
    ኢትዮጵያ አንድ ናት መልኳ አይለወጥም። "

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 3 года назад

    Priceless 🙏🏽🇪🇹🌻💚💚💛💛❤️❤️

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 4 года назад +3

    አርፍ ነው በርቱ
    ሮቤል የኔ ፍቅር

  • @munayetsdale5354
    @munayetsdale5354 4 года назад +1

    መቼም ምን እንደምን አላውቅም የኢትዮጵያ አምላክ እድሜያችሁን ያርዝምልን ከጤና ከፍቅርና ከሰላም ጋር ሀገሬን የሚወዳትና የሚያከብራት ሰው እኔን ቢገድለኝም ግድ የለኝም ሀገሬን ብቻ ያክብር ዬንግስልኝ

  • @wointesga2861
    @wointesga2861 4 года назад +6

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ወቅቱን ያገናዘበ ግሩም ስራ ቀጣይ ስራችሁን እንጠብቃለን ግርምሽ

  • @ermiasteshome3925
    @ermiasteshome3925 4 года назад +4

    I don't know what I say I fill to cry. Girma you did great also the litte boy
    Ethiopia first!!!! GOD bless our country and people's. "Emama Ethiopiye eniwodishalen"

  • @MillionBedo
    @MillionBedo 3 года назад

    የሚገርም ነው! እናመሰግናለን! 🙏

  • @hannalema3703
    @hannalema3703 4 года назад

    ከአይን ያውጣህ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ መልካሙን ያሰማን ያሳየን ስለ ሀገሬን አምላክ ይጠብቅልን ፍቅሩአን ይመልስልን

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 4 года назад

    Wow እግዚአብሔር ይባርካቹ አገሬ ናፍቆቴ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍❤️

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 4 года назад +3

    What a beautiful music! A beautiful voice! May God bless him more and more🙏💕

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 4 года назад +2

    ዋው በጣም የሚገርም ስራ ነው ግርምሽ ሆድ ያስብሳል ያስለቅሳል ቤቢ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ እድግ በል የኔ አባት እናመሰግናለን

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 3 года назад

    Look Girma’s voice, that was him I know when we were fresh student in Bulgaria, when he plays with his Kirar. “Nay Zare Nay Zare Nay Zare Anchi Kalimetash Enem Kir Aylegn Kalew Tefetroye” Yemilew

  • @tafegirma3413
    @tafegirma3413 4 года назад

    በጣም ደስ በሚል የትዝታ ዜማ ነው ሐገሬ ኢትዮፅያ የሚለውን ያስታውሳል ራእያችሁም ቅድስ የሆነ ግርማ ሞገስ ያለው ነው እውን ያድርግልን ብያለሁ በግሌ ።

  • @bezawitadmasu1760
    @bezawitadmasu1760 4 года назад +7

    💚💛❤ Sooo Lovely .... thank you!!!

  • @habeshastyle2776
    @habeshastyle2776 4 года назад

    MIGERM SIRA NEW .... ENBAYE EYEWEREDE NW YESEMAHUT.... I Have big respect to his father.

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 4 года назад +4

    ልብን ደስስስስ የሚያሰኝ ሙዚቃ 😘

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 года назад +2

    ኡፍ እዴትታምራላችሁ የዉነት ሥንት ጡሩነገርየምታሥተምሩ የምታሥጨብጡ ባለሙያአላችሁ ግንምንያረጋል እኛእምናየዉ የሚሣደብነዉ ተባረኩ

  • @take12344
    @take12344 3 года назад

    Thanks Girma and the Son ...really timely and great work. Bless you all.

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው ትንሹ ልጀም ቆንጆ
    ድምፅ አለው ሙዚቃዉም ቆንጆ ነዉ ለኒ
    ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 3 года назад

    ምርጥ ስራ ነው❤

  • @abmo321
    @abmo321 4 года назад +13

    ቆጠብ አርገው የሚሰሙት የሚያልቅብን የሚመስል ስራ :: ግርምሽ አቦ የነካኸው ይለምልም :: አንተ ትንሹ ብላቴና2 ከአይን ያውጣህ እንደ ብላቴናው ኢትዮጵያን ከፍ እንዳደረግክ ከፍ ያለ ቦታ ያድርህ ባንተ ውስጥ መጭዋን ኢትዮጵያ አያለሁ::

  • @kalitye1
    @kalitye1 4 года назад +8

    Its kinda coozy jazzy breathy feeling I have right now after I listened this piece. Hats off to Girma the piano was the 💣, the vocalist kid was amazing; I see gre8 future in him, the jazz drummer was killn it , flute was so smooth n touchy. I hear few old good music melodies.. just few thoughts if Bass were added I think it would've been sounded gre8. Salute

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 3 года назад

    አሪፍ ሥራ ነው

  • @mama12373
    @mama12373 4 года назад +2

    Falling in love with ethiopia 🇪🇹 😍

  • @workiyemekonen9902
    @workiyemekonen9902 3 года назад

    I cannot stop listening to this music over and over .
    "EXCELLENT JOB "
    Girma

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 4 года назад +3

    አሪፍ ስራ ነው ፈላው እድግ በል አሪፍ ድምፅ አለክ በርታ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 8 месяцев назад

    ዋዋው በጣም ግሩም

  • @lbisrat17
    @lbisrat17 4 года назад

    Love it is so beautiful song it's just flow to u heart 😰😰

  • @absaraa2667
    @absaraa2667 4 года назад +4

    Profound & timely message
    Impressive music with an amazing flow. God Bless !!!

  • @getachewalea9872
    @getachewalea9872 4 года назад

    ግሩም ቃናና ትርጉም ያለው ሥራ።
    ምስጋና ድድረሳችሁ!!!

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 4 года назад +5

    Wow wow , wow. I am so proud of you. You just lifted my spirit up. Thank you.😘

  • @workiyemekonen9902
    @workiyemekonen9902 3 года назад

    A WAY TO GO, GIRMA!!!!

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 4 года назад +4

    ኢትዮጵያን መታደግ ከፍለግን በህጻናቶች ላይ መሰራት ኣስፈላጊ ነው አያንዳንዱ ወላጅ ልጁን በፍቅር በግርበረገብነት በሃገር ፍቅር ቢያሳድግ ጥላቻ ይጠፋል መገዳለ ይጠፋል ቤት ማቃጠል በቀስት የናቶች አና የህጻናት ህይወት ማጠፋት ይቆማል ስለዚህ መንግስት በህጻናቶች ላይ በትልቁ መስራት ኣለበት

  • @dawitehbitome4425
    @dawitehbitome4425 4 года назад

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በውነት አንደ መዚሙር ነዉ ደጋግሜ ያዳመጥኩት አገሬን ኢትዮጵያን የሚያተርፍልኝ መሰሎኝ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 4 года назад +5

    እሚገርም ሥራ

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 4 года назад +5

    simply gorgeous

  • @workufikirte
    @workufikirte 4 года назад

    amaizing work Germish

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 3 года назад

    Enameseginalen!!!

  • @workiyemekonen9902
    @workiyemekonen9902 3 года назад

    My great appreciation to the little guy. Wow

  • @iyanay1
    @iyanay1 4 года назад +1

    What a vibe man ? >>>>>>>>>>>>>>> great kepppppppppp doing great job ======

  • @reppinethio
    @reppinethio 4 года назад +4

    just perfect work. please do more.

  • @kasahuntilahun6860
    @kasahuntilahun6860 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @viviteshome9983
    @viviteshome9983 3 года назад

    What a talent!! Beautiful song. The lord bless you Girma and the crew. The young man has a superb voice!! Just lovely. I have heard it many times and it is still like new. Can’t get enough of the music in general and the poetry. It is difficult to play the piano and sing at the same time. Wow great work!!

  • @herdidava1009
    @herdidava1009 4 года назад

    Robaaaa its cool

  • @mekideskibru5185
    @mekideskibru5185 3 года назад

    Per a day 1 times salisemaw alulem ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @judydemesse1402
    @judydemesse1402 4 года назад

    Amazing song the young man s voice is amazing the lyrics are so timley yes indeed this who we are

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 4 года назад

    ደስ ሲል 💚💛❤️

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 4 года назад

    Great art work 😍

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 4 года назад

    The message is so great. I love the flute back ground. This is super work. I wish the Piano was not over powering.

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 4 года назад

    Wow!!May God bless you and your families ! 💚💛❤️Great performance !!

  • @demissewhaile6244
    @demissewhaile6244 4 года назад

    Wow!

  • @gonderderebo3930
    @gonderderebo3930 4 года назад +3

    💚💛❤ ETHIOPA💚💛❤ 💚💛❤ ETHIOPA💚💛❤ 💚💛❤ ETHIOPA💚💛❤ 💚💛❤ ETHIOPA💚💛❤ 💚💛❤ ETHIOPA💚💛❤

  • @teddyasrat7437
    @teddyasrat7437 4 года назад

    Egzer yakbirelen Girmesh. Masinkon ezih wust mesmat demo eyenafekegn new yesemahut.

  • @TheBehaylu
    @TheBehaylu 4 года назад

    its so beautiful

  • @bithiazelalemmuluken7042
    @bithiazelalemmuluken7042 4 года назад +1

    Amazing song!💕💕💕

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 года назад

    ድንቅ ስራ!

  • @yezenayimer2617
    @yezenayimer2617 4 года назад

    God bless you!!

  • @Gold19631
    @Gold19631 4 года назад

    well done.

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 4 года назад +1

    Ethiopiayeeeeee yene nigest hagere lebe azen sel achi betam kifag 😭 edeze honeshi saye amemeg

    • @abigale2543
      @abigale2543 4 года назад +1

      🙏💚💛❤️🙏
      😭😭😭😭

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 4 года назад +1

      😢😢😢😢

  • @henokdebekulu5329
    @henokdebekulu5329 4 года назад

    Amazing 👏 thanks

  • @dawitzeleke2848
    @dawitzeleke2848 4 года назад

    Nice

  • @abel1942
    @abel1942 4 года назад +3

    💚💛❤

  • @tibebudesta107
    @tibebudesta107 4 года назад

    An Amazing performance!!!wow

    • @tibebudesta107
      @tibebudesta107 4 года назад

      A perfect composition with a young talented boy and matured composer

  • @jonyboss5682
    @jonyboss5682 4 года назад

    Just the piano just the piano

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 9 месяцев назад

    ❤️🙏🙏🙏

  • @joessasd8947
    @joessasd8947 4 года назад

    patem harfe new

  • @etsube1092
    @etsube1092 4 года назад

    👏👏👏👏👏❤️

  • @solf2000
    @solf2000 4 года назад +2

    መግቢያው ከአንድ የቆየ የጥላሁን ገሠሠ የአብዮት ዜማ ጋር ይመሳሰላል። ታዳጊው ግሩም ድምፅ አለው፥ የሙዚቃው መልዕክትም የጊዜው ነው። እንዲህም ሆኖ ግን የፒያኖውና የዋሽንቱ ውህደት ፈፅሞ ለጆሮዬ ግቡ አልሆነም። በፒያኖ አስደማሚው ግርማ ይፍራሸዋ [ደረጃ]፥ ይህ የሙዚቃ ስራው የተዋጣለት አልመሰለኝም።

    • @wogayehugebrekidan4923
      @wogayehugebrekidan4923 4 года назад +4

      ይህ ሥራ መተኪያ የሌላት የናት ሐገራችን ኢትዮጵያ አንድነት በዕጅጉ የሚጠነክርበትና በጠላቶችዋ በቀላሉ የማትደፍርበት እኛሕዝቦችዋም ለዚህ እንደ ጥላ ለሚያልፍፈው ሕይወት እርስ በርስ መባላታችንን ወይም አሁን እንደምናየው መተራረዳችንን ትተን እንደ ጥንቱ ተዋደና ተፋቅረን ለሐገርና ለትውልድ የሚጠቅም ሥራ ሠርተን እንድናልፍ የሚያረግ ሥራ ስለሆነ በጣም ተደስቸበታለሁ::እንደውነቱ ከሆነ አሁን ያለውን የሐገራችንን ሁኔታ ከሙዚቃው ጋር እያገናዘብኩ ስመለክትው እንባ ተናንቆኛል:: ለኔ ግሩም ሥራ ነው::እንደተምኛችሁትም እናት ሐገራችንና ሕዝቦችዋን እግዚአብሔር ጠብቆ ከጉድ ያውጣን:: አሜን

    • @solf2000
      @solf2000 4 года назад

      @@wogayehugebrekidan4923 እንዳልከው፥ መልዕክቱን በተመለከተ ከሃሳብህ'ጋ እስማማለሁ፤ . . .

    • @kalitye1
      @kalitye1 4 года назад +1

      I respect your opinion, though what would you do if you were the maker of this music?

    • @solf2000
      @solf2000 4 года назад +1

      @@kalitye1 ስለበጎ አቀራረብህ፥ አመሰግናለሁ። በእኔ እምነት "ፓስታው አልጣፈጠኝም . . ." ለማለት ብርቱ ተመጋቢ መሆን በቂ ነው እላለሁ። ሙያዊ ስንክሳር ለመንቀስ እምብዛም ነኝ።

    • @kalitye1
      @kalitye1 4 года назад +1

      @@solf2000 Thank you for being a good eater n know what taste better.

  • @bithiazelalemmuluken7042
    @bithiazelalemmuluken7042 4 года назад +2

    Amazing song!💕💕💕

    • @anaremelka3287
      @anaremelka3287 4 года назад

      Thank you so much. It's timely and much needed piece. Therapeutic !!!!!!!!!!!!!!!!!!!! God bless you both.

  • @eyobmitiku1588
    @eyobmitiku1588 3 года назад

    💚💛❤️

  • @user-iv4uk5gs3l
    @user-iv4uk5gs3l 4 года назад

    👏👏👏👌🎵