ሁሉም እውነታ / ከማሪና የፍቅር ጥያቄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @LijTofik
    @LijTofik  2 года назад +76

    ያለዎትን ሀሳብ አስተያየት በኢንስታ ግራም አካዉቴ ያጋሩን 👇👇👇
    instagram.com/lijtofik_

    • @እሙሀፍሷ
      @እሙሀፍሷ 2 года назад +4

      ደምሩኝ እህቶቼዬ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 2 года назад +3

      ቶፊቅ መኪናውስ።እሱprankenow

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 2 года назад +9

      ሪመዳን ሲፍታ pranke አይደለም ብለህ እንዳትመጣ

    • @yhrr2415
      @yhrr2415 2 года назад

      @@hayatkedirkedir6434 😍

    • @rihanatube-7
      @rihanatube-7 2 года назад

      @@hayatkedirkedir6434 😂😂

  • @hawa6963
    @hawa6963 2 года назад +62

    እስር ቤት ያሉ እህት ወንድሞቻችን
    በጣም ነው የሚያሳዝኑ😭😭
    ያኢላሂ ይበቃቸዋል ባላቸው💔🤒

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ሀዋ የኔ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ

  • @ሰላምለኢትዮጵያሀገራችን

    በረመዳኑ እደማትዋሸን ተስፋ እናደርጋለን አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም 🙌

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +82

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @misganahm8639
      @misganahm8639 2 года назад

      😍😍😍

    • @masiizuuizuuukoo4014
      @masiizuuizuuukoo4014 2 года назад

      ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥

    • @lailalaila3385
      @lailalaila3385 2 года назад

      ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም

    • @hayu5
      @hayu5 2 года назад

      አሰላመለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ቤተሰቦቼ እንደምን ናቹሁ
      በቅንነት ደምሩኝ ገና አዲስ ዩቱብ ጀማሪ ነኝ አሳድጉኝ ስብስክራይብ አድርጉኝ አበረታቱኝ አመሰግናለው

    • @hayu5
      @hayu5 2 года назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፈዳከ አቢወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላ

  • @mominatube7463
    @mominatube7463 2 года назад +35

    አላህ ኢህዲክ ስትገላፈጥ የከረምከውን እስቲግፍር አብዛ ወድሜ ሁላችንም እንሳሳታለን ዋነው መመለስህ ነው አብሽር

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад +2

      ደምሩኝ እመልሳለሁ ውዶቹ ኮሜት አስቀምጡልኝ❤👈

    • @እሙአብረሀምዩቱብ
      @እሙአብረሀምዩቱብ 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @እሙአብረሀምዩቱብ
      @እሙአብረሀምዩቱብ 2 года назад

      @@tubemelat በቅንነት ደምሪኝ ውደ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      @@እሙአብረሀምዩቱብ ውዴ በባለፍው ደምሪሻለሁ አች ደምሪኝ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +54

    ሙስልም እህት ዎንድሞች እኩዋን ለእርመዳን ጾም አደርሳቹው እረመዳን ከርም 🙏🙏❤❤💐💐 ቶፍቅዬ እንኩዋንስ ፍራንክ የምትሉት መላቅጡን የዎጣ ሆነ ተመስግን ነው ፍቅር ክእምነት ይጀምራል::

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад +1

      ክበሪልን እህታችን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊ

  • @fatehahf411
    @fatehahf411 2 года назад +6

    ሁሉንም ቢደዋቸዉ አይቸዋለሁ እኔ አድቀን ሰድቤችሁ አላቅም አልሀምዱሊላ ሰወችን ባለመዞለሜ በጣም ደስተኛ ነኝ እስቲ ያልተሳደባችሁ ላይክ?

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +135

    አዉፍ በሉኛ ሙልጭ አድርጌ ነዉ የሰደብኳችሁ በየምለቁት ፈቪድዮ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ፈጣሪ ከመልካም በዲኑ ጠንካራ ሰዉ ጋር ያዉልህ

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 2 года назад +2

      እኔም አንዷ ነኝ 😜 አፏን ልጅ ተውፊቅ ሀይማኖትህን አደራ ወንድሜ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ኘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ኘ 2 года назад +2

      እኔስ ብትይ ሰብስክራይቡን አንስቸ ነበር

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 2 года назад +5

      ሲጀመር ሙስሊም በስድብ አይደል ድግሪያችሁ ቱ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ኘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ኘ 2 года назад +11

      ኧረ ባክሽ እንግዳ ሀጅ ነብይ ሴት ጋ ሲጃጃል ዝም ልንል ያምርሻል እንዴ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад +27

    አሁንም ቢሆን እውነታውን ፈጣሪ ይወቀው ለማንኛውም ብዙ መልካም ስራዎች አሉ እሱን ስሩ ሃይማኖትን ጣልቃ ባአታስገቡ መልካም ነው በየዋሁ ህዝብ እቃቃ አትጫዎቱበት

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 2 года назад +11

    Alhamdulillah!!! A thousand times 👍👍👍
    REMEDDAN MUBARAK!!!

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 2 года назад +7

    ከተናገርከው ንግግር የተመቸኝ ቢኖር ከካሜራ ፊትና ከካሜራ ጀርባ ያለው ህይወት አንድ አይዴለም ያልከው ነው ልክነህ

  • @jujutube9888
    @jujutube9888 2 года назад +32

    እንኳን አብሩ አደርሰን በሀይማኖት በፍጹም እንዳትደራደር

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад +15

    ይቺን ኮመት አብቧት ከዲገት አደጋ አላህ ይጠበቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ወዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አበርታቱኝ እኔስ ማን አለኝ ያለናተ 👈👈

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 2 года назад +2

    ቪደወው ኢድት አተደረገም

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ

    አተን ማመን ቀብሮ ነው አባቴ የምትሰራው ስራ ሁሉ የውሸት ነው ተጫወትክብን በተመልካች

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад +3

    ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው ወር ለረመዳን በሰላም አደረሳቹ ረመዳን ሙባረክ

  • @ባህርዛፍ
    @ባህርዛፍ 2 года назад +12

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አላህ ከመጥፉ ጎደኛ ይጠብቅህ መጥፉ ጎደኛ ትልቅ ኢማን አለኝ ብትል እንኳን ይቀይራል ወንድሜ ከመጥፉ ጎደኛ ተጠቀቅ
    ከመጥፎ ጎደኛ ሀቅን ይዞ ብቻን በሆን ይሻላል

  • @tubemelat
    @tubemelat 2 года назад +1

    ይመቻቹሁ በጣም አሪፍነው ምርጥ ፕራክነው ቀጥሉበት እዳያቆርጥ ክክክክ ስድቦቹህ😁😁😁😁

  • @stube3784
    @stube3784 2 года назад +3

    ክህደት ማለት አላህን መካድ ብቻ አይደለም፤
    አላህ የሰጠህን ፀጋ እንደቀላል ማየት፣ እንደዋዛ ማጣጣል፣ በቀልድ ይሁን በቁምነገር መልክ መካድም ክህደት ነው
    ክህደት ነው ...
    ~ ሚስት እያለህ የለኝም ብለህ የምትጀነጅን ከሆነ አላህ ያሳጣሃልና ተጠንቀቅ፣
    ~ ልጅ እያለህ የለኝም ብለህ የምትክድ ከሆነ ይነጥቅሃልና ልብ በል፣
    ~ ገንዘብ እያለህ የለኝም ብለህ የምትሸመጥጥ ከሆነ ያደኸይሃልና አስተውል፣
    ~ ጤና እያለህ ጎድሎኛል ብለህ የምታማርር ከሆነ ይጥልሃልና አስተንትን፣
    ~አላህ በሰጠህ ኒዕማ አመስጋኝ ሁን/ኒ
    አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል !!!

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ 2 года назад +65

    ኮሚታሮች ሰራአት ይኑረን ውንድማችን ካለበት ጥፍት ሲመለስ አህለን ውንድማችን እንኳንም ተመለስክልን ነው የሚባለው አትሳደቡ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @ነኝጎንደሬ
      @ነኝጎንደሬ 2 года назад

      @@lloveethiopa7130 እሽ አረግሻለው

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

      ክክክክ እደውም ቢቀይር ተገላግሎ ነበር ከናተ አይማኖት

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

      ከራስ ወዳድ እምነት

    • @ነኝጎንደሬ
      @ነኝጎንደሬ 2 года назад +1

      @@ማርታ-ኸ6ደ ኧረ ተያ እሷ ወደ ኢስላም ብትመጣ ነበር ውደ ትክክለኛው ሀይማኖት የምተገባው ተውፊቅ ወደ ክረሰቲያን ሂደ ማለት ወደ እሳት ሂደ ነው እንኳንም አልሂደብን ውንድማችን እንሳሳለታለን

  • @samerysamery7255
    @samerysamery7255 2 года назад +26

    አይ እድላችን እኛ የመዳም ቅመሞች የማንም መሸቀያ ሆነን

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +15

    እልልልልልል አልሀምዱሊላህ ማሸአለህ የሰውዲ እስረኞች መሣፈር ጀመሩ በጠም ደስ ብሎኛል ፍትህ ለወገኔ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል የመዳም ቅመሞችይ ስወዳቹ ቤተሰብ ሁኑኝ ሼር አድርጉልኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን እኛንም በያለንበት አለህ ይጠብቀን አሚን ረመዳንንም በሰላም ፆመን ምንፈታ ያድርገን ፆማችንንም አለህ ይቀበለን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
      @ቅድስትእናቴንናፋቂ 2 года назад

      አረ በረራው ቆሟል እህት

    • @umijenetimedia11
      @umijenetimedia11 2 года назад +1

      @@ቅድስትእናቴንናፋቂ እየተሳፈሩ ነው ውዴ

    • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
      @ቅድስትእናቴንናፋቂ 2 года назад

      @@umijenetimedia11 አረ እደው ፈጣሪ ይርዳቸው ውዴ ዛሬ ስላላየሁኝ ቅር ብሎኝ ነው

    • @umijenetimedia11
      @umijenetimedia11 2 года назад

      @@ቅድስትእናቴንናፋቂ ዋናው በፀሎት አንርሳቸው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ለሁላችንም የመዳም ቅመሞች እንደት ነው እቃ አጠባው ነፍሳችሁ አለ ግን😂😂😂በርቱ በሉ ቤተሰብ አርጉኝ ኑ

    • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
      @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 года назад

      ክክክክክክክክ. ኧረ አሉ እነሱ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየየየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @hermi3880
    @hermi3880 2 года назад +1

    Sinjemrew prank nber wegen kalk ahun lay ewnet honual malet new eee man endet new 🤪

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 года назад +5

    ማርና ቶፋ ምረጥ ልጆች ባርታለኝ ወንድሜ ቶፋዬ ❤❤❤🙏🙏👍👍

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 2 года назад

      ቶፋ ለኮሜት ስትሮጪ 😄

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@SaraSara-zq1mh እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 2 года назад

    Ramadan Mubarak My brother 💐💐💐🇪🇷🇪🇹🇨🇦

  • @ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ

    አላህን እሚያስቀይም ነገር እየሰራህ ሰውን ለማስቀየም አልሰራሁም ትላለህ አይ ጂህልና እንደ ጂህልናኮ ትልቅ በሽታ የለም

  • @መቻልባላገሩYouTube
    @መቻልባላገሩYouTube 2 года назад +2

    እንኮን ውሽት ሆነ የኛ ምርጥ ወንድም አላህ ከጎንህ ይሁን መልካም ትዳር ይወፍቅህ ውሽት ስልሆነ ደስ ብሎኛል

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 2 года назад +21

    ግን ድጋሜ እዳታረጉት ለሀይማኖታችሁ ክብር ስጡ ቶፊቅየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @zinetbilal6986
      @zinetbilal6986 2 года назад

      እሽ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሩኝ❤👈

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    አልሀምዱሊላህ እኔ አድም ቀን ሰድባቹ አላውቅም ግን ይሁን ቶፊቅ ብዙ መልካም ነገር ይጠብቅሀል በርታ እኔ አፉ ብያለው መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቹ በዱአ አንረሳሳ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 2 года назад +15

    ይመችህ በቃ ወደ መልካም ስራህ ተመለስ ወንድም ጎበዝ ነህ

  • @tms6349
    @tms6349 2 года назад +1

    አላህ ልቦቻችንን ይምራልን በጣም የሚገርመው ነገር ሀይማኖትን እንደ ቀላል ነገር የምታዩት አጅብ ወደዚች ምድር የመጣህበት አላማ ነው ልብ እንበል አንድ ወንድ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚጨብጥ በብረት መርፌ አናቱን ቢወጋ ይሻለዋል ብለዋል ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሙስሊም የሆነን ወንድ በዚህ ደረጃ ስናይ አዝነናል ለማንኛውም አሏህ ሁላችንም ልቦቻችንን ይምራልን።

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 года назад +4

    እኔ ያልገባኝ ነገር ታዳ ፕራንክ ከሆነ ለምን ሚፍታህ ቁርአን ሰጣችሁ ማለቴ ጓደኛህ ነዉ ስለዚህ እሱ ፕራንክ መሆኑን ቢያቅ አይሰጣችሁም ነበር እኔ ምንም አልገባኝም እዉነት
    ኮሜንቶች እስኪ አስረዱኝ የገባችሁ

  • @ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት

    ወላሂ ተውፊቅ አከብርህ ነበር በጣም አስቀይመህኛል አንተ ለዱኒያ ጥቅም ብለህ አንድ ወንድ አንድትን ሴት ከሚጨብጥ በብረት እራሱን ቢወጋ ይሻለዋል ብለዋል ረሱላችን አለይ ሰላቱ ወሰላም ህዝብንም ወንጀለኛ አድርገሀል አላህን ፍራ ዛሬ ዱኒያ ነው ነገ አህይራ ነው የውመ የቁሙል ሂሳብ ወላሂ ጭራሺ ከአንተ የማይጠበቅ ስራ ነው የሰራሀው እኔ አውፍ ብየሀለሁ አላህም አውፍ ይበልህ እስቲግፋር አድርግ

  • @endrisAbdella1.2.1
    @endrisAbdella1.2.1 2 года назад +10

    አሰላሙአለይኩም ወድ ኢትዮጵያዊ// ጥሩ ቤትሰብ ጥሩባል ይስጣችሁ ወድ የሀግሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይብቃችሁ 🌷#በቅንነት #ቤተሰብ በመሆን# ይቀላቀሉ# እናመሰግን አለን🙏🙏

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 2 года назад

      አሚን ያረብ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад +1

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@aminatabemrefae9639 እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 года назад +1

    አይ ቶፍቅ ቀልድብን የደላህ ለመላው ሙስሊም ተከታዬች እንኳን ለረመዳ ፃም አደረሳቹ👍👏

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +8

    አሁን ደሞ አዲስ ፋይል ከፈታችሁ ወገን እንንቃ አይናችንና ጆሮአችን የማንም መቀለጃ አናድርገዉ የምንሰማዉንና የምናየዉን ለይተን እንወቅ

    • @zinatkamal9881
      @zinatkamal9881 2 года назад +1

      ሣአ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад +1

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 года назад +1

    😂😂😂አይ ቶውበት አድሪገህ ፁም አሁን አላህ ማሪ ነው ይምረሀል👍👍👈

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷🌷

  • @kadeijahusen3585
    @kadeijahusen3585 2 года назад +5

    ተዉፊቅ የዋህ ነህ ባለፈዉ ነገር ተማርበት አንድቀን ያገኘሀዉን ሰዉን ቶሎ አትመን ከሀገር ሀገር ስትዘዋወር ያለጓደኛ ወይም ከቤተሰብ ከወንድም ከሰዉጋ ነዉ መቀሳቀስ ጊዜዉ አስፈሪ ነው ወላሂ ከላህጋ ተጠቀቅ ዝምብለህ ካገኘኸዉ ጋ አትሁን

  • @abemedia2171
    @abemedia2171 2 года назад

    Lij tofik Tigistehen saladek alalefem sesadebuh comment enkkewwan replays atadergem

  • @LoveLove-on1hs
    @LoveLove-on1hs 2 года назад +3

    ትወና ትችላላችሁ ዋውውው ነው እኔ ተመችታችሁኛል ሁለታችሁም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 года назад +2

    በትክክል ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተስማምቶ በፍቅር የሚኖርባት ሀገር ናት

  • @labadn9980
    @labadn9980 2 года назад +3

    ቶፊቅ በቀጣይ ስትበሉት የነበርው ስጋ የሙስሊም ወይስ የክርስትያን መልስ ይዘህና ሌላው መኪና ገዛን ያላችሁን ፕራክ ወይስ እውነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እኮ የኔም ጥያቄ ነው

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 2 года назад

      መኪናው ማስታወቂያ

  • @khalinsight7013
    @khalinsight7013 2 года назад

    ቶፊቆ ሰላም እንዴት ነክ ወዳጄ
    እየውልክ ወዳጄ ስራ ስራ ነው ግን የእምነታችንን ነገር መደራደር የለብንም ካፊር ና ሙስሊም ባንድ ሊሆን አይችልም እኔ የሆነ ጊዜ በጣም ተናድጀ ነበር ግን ምንም አይነት ኮመንት ፅፌ አላውቅም ያም ሆነ ይህ የአላህ ጠላት ና ሙስሊም ባንድ ሊሆን አይችልም ። በማህበራዊ ኖሮ መለባበሳችንን ወደ እምነት ማምጣት የለብንም ‼ አሁን ወደ በጎ አድራጎት ስራህ ተመለስ✅

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 2 года назад +15

    ግን እኮ ቶፊቅ ከእኛ በፊት አላህን ይቅርታ ጠይቅ ተውበት አድርግ ደግሞ ፕራንክ ደግሞ ሀራም ነው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

      ሲገርም አሁንኮ ሳያፍር ሊፆም ነው በክርስትና ግን አይፆምም ንሰአ ሳይገባ ለፆም ብቻ ነው እሜነታችሁ የምትወዱት

    • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
      @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 года назад +1

      @@ማርታ-ኸ6ደ ወገነችን ንሰሃ ሚገባው የጠፈው ሰው ለጌተውንጂ ለነፍሰ አባት ነው ሚነምን ሚባል ነገር ዬላም በእስልምና አንድ ሰው አጠፋ ጌታዬ ማረኝ ይላል የንን ጥፈቱን ይርቀል ከዛ ቢፅምም ችግር ዬላውም

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

      @@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች እደው ዘሎ እግዚአብሔር ፊት መቆሙ አይከብድም ስንት መላሕክት የሚሰግዱለትን ምናለ አተፊት ልቆም የማይገባኝ ሰው ነኝ ብንል

    • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
      @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 года назад +1

      @@ማርታ-ኸ6ደ *ሀቢብቲ አልኩሽኳ ይቅር በለኝ ብሎ መፃፃት መልቀስ የንን ነገር ለለመስረት ቁርጥ መለት ከዛን አላህ መሃሪ ነው የአዳም ልጅ ሁሉም ተሠሠች ነው ግን የተሸለው ተፃፃች ነው አላህ አበተችን አደምንና ሀወንም ይቅር ብሏወቻዋል ለሁለችንም ትክክለኛው ንስሃ ይወፍቀን*

  • @አስካልአስካል-ሸ2ወ
    @አስካልአስካል-ሸ2ወ 2 года назад +1

    ምንች ቹግረ ይለዉም እንተም ብሃይማን እሳም ብሃይማንታ ፅኑ እይዛች♥♥♥

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 года назад +7

    እኔ በተፈጥሮየ ስድብ አላቅምም አልወድምም😂ግን አላህ ልብ ይስጥህ ምናምን ብያለሁ ያም ሆነ ይህ ብጠቅም ራስህን ብጎዳ ራስህን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየየየ

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 2 года назад +1

    እንኳን ደና መጣክ ልጅ ቶፍቅ እሺ የባላችሁት ዶሮስ ምንድነው😳🤔

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад +6

    መጀመሪ በጣም ሰለዲንህ ታስብነበር አሁን አላህን እያመፅክነዉ አላህን ፍራ ወዴ አላህም ተመለስ ጀሊሉ ይዘንልን ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራን በኸይርላይ ብዘወትር የተሻለነዉ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад

    ቶፊቅ በእውነት የልጂ አዋቂ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም አስተዋይ ነህ በርታልን😘😘😍😍

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ

  • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
    @ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 года назад +3

    አንደኛ ነኝ ወላ🙄🤣 እወድሻለሁ በሉኝ

  • @የሽወርቅዩቱብ
    @የሽወርቅዩቱብ 2 года назад +1

    ተመስገን አንድምቀን
    መጥፎ ኮመት አልሰጠሁም
    የእዉነት
    እክዋን ልኮምት አድም ቃል አልወጣሁም
    ቶፊቅ ወድሜ የእዉነት ነዉ ምልህ
    የርምያስን አቃጥሎኛል
    በጣም...

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 года назад +17

    እኳን ደህና መጣህ ሰላም ለሀገሬልጆች እኳንአደረሳችሁ ለታላቁ የረመዷን ፆም🙏🙏

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 года назад

      ኢንደመመር ኢህቴዋ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@sususeltetube demiry pls pls pls 🙏

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 года назад

      @@zaramohamad6294 ኢሺ ዉዴ ኢደምረሸለዉኝ ኢኔናም ደምርኝኝ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 2 года назад

      እንኮን አብሮ ደረሠን

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 года назад

    ቶፊቅ ግን ኮፊደንስ አለው ቢዲዮ ሲሰራ ይችላል በርታ ብሮ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +3

    አረ ተዉ ምስኪኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አታላግጡ🙏

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 года назад +2

    ሰላምህን ይብዛ Lij tofik እንካን በሰላም መጣክ አንተ ሲሰድቡህ ማትሳደብ በጣም ሙሁር ልጅ ነህ ለሰው አትጨነቁ ህዝቡ ጥሩ ነገረ ሲለቀቅለት አይመቸውም ደግ አደረጋችሁ ጎቦዝ 👍👍👍👍

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 года назад

      ኢንድመመር አስቴር

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@sususeltetube እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 года назад +4

    አጥፋው አብራው እያልክ ደጋገምከው እኮ 😂😂😂

    • @toyba911
      @toyba911 2 года назад

      😁😂😂😂😂🤔

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад

    እንኮን ደና መጣህ part 2ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ተመችቶኛል🤣ይመቻችሁ ቶፊቅ በርታ ጥሩም ሰራ ብትሰራ ሰድብ አይቀርም አይዞህ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад +39

    ትክክል ቶፊክ ሀይማኖት የግል ነዉ እኛ ጎንደር ሙሲሊም ክርስቲያኖ አብረን ነን

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 года назад +1

      እውነት ነው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@rahelmamo6197 እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 2 года назад

      @Mekides የተዋሕዶ ልጅ astwaye nashi

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሩኝ እመልሳለሁ❤👈

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin7098 2 года назад

    ምንድን ነው ቀረጻ ላይ "አጥፋው አጥፋው" የሚል ነገር አበዛህሳ? ደግሞ cut አታደርገውም እንዴ

  • @አፊያአፊቲ
    @አፊያአፊቲ 2 года назад +6

    አረ ባክህ አይፃፅትህ በሀይመኖት ኡኮ ነዉ ያቀለድከዉ ለመንኛዉም አላህ ቀጥታኛዉን ማንገድ ይምረክ ወንድሜ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ❤👈

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 года назад

    ማአሻአላሀ በዚው ቀጥልብት ዋድማችን ቶፊቅ አትንም እኮንአድርስህ

  • @sofitube927
    @sofitube927 2 года назад +4

    እሽ መኪናዋስ የማን ሆነች😂😂😂

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ደምሪኝ ልደምርሽ ማሬ

    • @askal2672
      @askal2672 2 года назад

      የመንግስት 😂😂😂😂

  • @hasnatyoutb420
    @hasnatyoutb420 2 года назад +2

    አልሀምድሊላህ አንድም ቀን መጥፎ ኩሜን አልፃፍኩላቹም አያቹ አይደል የሰዉን መጨረሻ ሳታዩ መፍረድ በሁላ ያሳፍራል

  • @tirubirhantube9319
    @tirubirhantube9319 2 года назад +5

    ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ኢትዬጵያ ይሁን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 года назад +1

    ለጥቅም ብላችሁ ተመልካች ታስከፈላችሁ ወደዝያ 😂😍

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 2 года назад +3

    እኮን አብሮ አደረሰን ሰውማመን ቀብሮ ነው አባቴ

  • @ጀሪከርታታዋ
    @ጀሪከርታታዋ 2 года назад

    ቶፋዬ አተ እኮ ትለያለክ ጌታን በሱ ቨዲወ የማይሰራ የለም ግን ለማንም መልስ አይሰጥም ለኔ ትለያለክ የኔ መልካም ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @honeytube3627
    @honeytube3627 2 года назад +9

    ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ወንድሜ ወደሳት እንዳታመራ ብለንኮ ነዉ::እኛ ሙስሊሞች የተቆጣንብህ እንጅ እኛ ሚጎልብን ነገር ኖሮ አደለም የሄንም ታቃለህ እናም ሌላዉ ሀጅነብይጋ አትሂድ ዱኒያ አጭር ነች ልብ በል አኼራህን አታበላሽ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +2

    አልሃምዱሊላህ እኒ አልተሳደብኩም ቶፊቄ 🙏🙏🙏 ዉሸት መሆኑም አላስደሰተኝ ወድጃት ነበር

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 2 года назад

      እና እሦን መጠቀሚያ አረጋችኋትኮ የመሪናስ ነገር

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 2 года назад

      ወሬውን ተውና እኔ እወድሀለሁ

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 2 года назад

      ከዚህ በላይ ሀራም አለዴ ሀጅ ነብይ ሤት ጋር ሥትተሻሽ እየዋልክ ተውጅ ቶፊቅ ምንም አያስደነግጥ ስት የሚስደነግጥ ነገር እያለ ለናተ ሆሆሆ

  • @ኢማንቢትኢስላምa31
    @ኢማንቢትኢስላምa31 2 года назад +22

    ፍቅር አልያዘኝም ትላለህደ በአደባባይ. ከፈሯን እየሳምክ ቱ ከአድ ሙስሊም ይሄ አይጠበቅም. አላህ ልቦና ይስጥህ

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 2 года назад

      አችስ ከካሜራ ጀርባ ገልቱ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@SaraSara-zq1mh እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 2 года назад

      ማን አለሺ ሲሲማት አየሺ ላይላይለላህ

  • @alusha5057
    @alusha5057 2 года назад

    ያአላህ የዚህን አይነት ፕራክ ቢቀርባችሁ እንኳን ከሀይማኖት ጋር የተያያዘ ነገር ሰው ለማዝናናት በጣም ያስጠላል እኔ በጦርነቱ በነበረህ እንቅስቃሴ መሠሎችህን ያብዛልን እያልኩ ፕራክ ስጀምር ከመጀመሪየው ቢድዩ ውጭ አላየውም የምር መስሎኝ በጣም አሳዝነህኝ ዱአ አደርግልህ ነበር አሁንም ቢሆን ጎደኛ ምረጥ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሁላችንም

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад +12

    እኔ ደስ ብሎኛል ውሸት በመሆኑ ምክንያቱም ማህተቧ በጣም ነው የሚያምረኝ

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 года назад +1

    በረታ ከክፉ ሰዎች ኤራስን ጠብቅ ❤❤❤🥰🥰🥰🏩⛩🕍🕋😍😍😍😍

  • @ነጁነኝየስልጤዋ-አ7ቘ
    @ነጁነኝየስልጤዋ-አ7ቘ 2 года назад +3

    በርታ ወንድማችን በጠም ሰድበነሀል ስላ ምኖድክ ነው ከአንተ እንደዚህ አይነት ነገር አንጠብቅህም ነበር ለመነኘውም እንኳንም ሃይማኖትህን ከቃየርከ ብለን ነው እስልምናን የመሰላ ዬለም ለዛ ነው

  • @ZedoVlogs
    @ZedoVlogs 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂Tofik ብራንኩ ተመችቶኛል edit staderg yemafteriya seat derso Neber malet new😂😂😂 lemangnwm jelesh endeza kaderege 😕

    • @zedwelega
      @zedwelega 2 года назад

      Zedo Manewu yelekekewu mayet felekuh

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 года назад +4

    ,አሰላምአለይኩም የመዳም ቅመሞች የሮመዳን ስራ እደት ይዞችሆል ውዶቸ❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

    • @ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
      @ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 года назад +1

      ማሻአላህ አሪፍ ነው የኔ ወድ💗💗❤

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 2 года назад +1

    ውድሜ ተውፊቅየ አሰላሙ አለይኩም የምትለው ናፍቆናል ካሁቦሀላ ባአላህ ሰላምታ ጀምር እደ ድሮው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ሰአዲየ ደምሪኝ ዉዴዋ💚💘👈

  • @ወይኒየናቷልጂ
    @ወይኒየናቷልጂ 2 года назад +3

    ግን የውሸት ትዳር ተስማምቱክ ነበር😃😃😃

  • @aysha6376
    @aysha6376 2 года назад +2

    እና እኛ ምን አገባን

  • @mekiyawollotube6890
    @mekiyawollotube6890 2 года назад +6

    አሠላም አለኩም አተልም 😕😕

    • @tsgeroyal3308
      @tsgeroyal3308 2 года назад

      ለምን

    • @mekiyawollotube6890
      @mekiyawollotube6890 2 года назад

      አቺን ማን ጠየቀሺ የጠየኩት እሡን👈 የጠየኩት ጥያቄ አችን አይመለከትም

  • @ዚዙጉራጌዋ
    @ዚዙጉራጌዋ 2 года назад +2

    እባክህ ወድሜ ቶፊቅ እደ ድሮ ሁን እባክህ ወላሂ ድሮምሰራው ሁሉ ደስ ይል ነበር አሁን ግን ቢቻ እባክህ እባክህ ዱኒያ አጭር ነች ተው እባክህ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 года назад +4

    በሉ እንግዲህ የተሳደባችሁ ሁሉ ይቅርታ ጠይቁ እነሱስ ስራ ነበር የያዙት እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      እመቤት ቤተሰቤ ሁኚ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 года назад

      ምን ይቅርታ አስጠየቃቸው እነሱ ጠቆይ አደሉ እደስደቡ ያስመሰሉት እነሱ አላህ ይቅር ይበላቸው እራሳቸውን እጅ ሲነካካ የዙሙት ጎደኛው ስላስመሰላት ሙስሊም ብኮን እድህ አያርጋትም ነበር ለብር መሸቀያቸው ነው

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад

      አልተሳደብኩም

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +1

    አይማኖት ምንድነው ፕራክ ምንድነው❓

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +11

    አልሀምዱሊላ አንድ ቀን መጥፎ ኮመንት ፅፌ አላቅም ሀይማኖታችሁን አንድ መርጣችሁ ብትጣመሩ ምኞቴ ነበር

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад

    እሺ ቶፋ አብሽር በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም እውነት አልሆነ እኔ

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 года назад +10

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ትወና ብሎ ዝም ነው ብቻ ፕራንክ መሆኑን ደስ ይላል ፍቅር ይዞኛል እኔ እንጃ ክክክ በሳቅ ኖርማል ነው

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@etpia3736 እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 2 года назад +2

    ለምን ከማይረቡ ከሀድያን ጓደኞች አትርቅም

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 2 года назад +7

    ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 года назад

    እኔ ግን አላመንኮችሁም ምክኒያቱም አንዴ የሆነ ፕራንክ ከጎደኛዋ ጋር ተኝተህ ማሪና ጎደኛዋን ደብድባ ደም በደም ነበር ያደረገቻት ተስማምታችሁ የተለያያችሁ ነው እሚመስለው ለማንኛውም ሰብስክራይቭ አድርጉኝ ተመልካቾቹ

  • @رحمهاحمد-ص6خ
    @رحمهاحمد-ص6خ 2 года назад +3

    እፉብየሀለሁ አውፍበለኝ ሰድቤህነበር ሀይማኖትህን ልቀይርነው ብየ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ🌷

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 года назад

    ቶፋዬ ሰቤን አንሽቼ ነበር አሁን ሰብ አደርግካለሁ ግን ምንም አልተሳደብኩኝም ዝም ብዬ ነው የወጣሁት

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 2 года назад +4

    ጓደኛህን ምረጥ የምለው በምልክኒያት ነው።

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን አደረሰክ ረመዳን ከሪም ጎበዝ ነክ አድናቂክ ነክ እንኳንም ፍራንክ ሃነ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      እሙዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @rabi8099
    @rabi8099 2 года назад +9

    ውይ ቶፊቅየ ስወድህ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 года назад

    ማሻአላ ህ ቶፍ እንኳም ብራክ ሆነ ወደ በጎ ስራህ ተመለስ ጎበዝ ጠንካራ ነህ

  • @sihamsufiyan7416
    @sihamsufiyan7416 2 года назад +3

    Wuyiii alhamdulillah inkuan prank hone betam chankogn neber wollah

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +1

    አሰላምአለይኩም ብለህ ጀምር እደበፊቱ በአላህ ቶፊቅ ወንድሜ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 года назад +11

    3 ወር ሸቀላችሁብን እኮ ይገርማል

  • @ያባቴቀምጣላ
    @ያባቴቀምጣላ 2 года назад

    እኔግን የገረመኝ አንዴ ካስታወሳቹ የማሪና ጓደኛጋ አልጋላይ ማሪና ይዛቸው እንዴዛ ቁስል በቁስል እስክትሆን የመታቻት ለ ፕራንክ ባሏ ላተ ነው ወይስ እማናቀው ቂም አላቸው