@@ethiopiatikdem4628 Bro,You waist your energy to trash talk.The chalenge is still out there,and it follows like this. Who should get protection first? The public or politicians. And justify your answer with due respect. I am your motherland brother not so called "woyane"
Girema mogosu yemigarem jagina neki Abeyachin LAMA MAGARESA HULETACHUN ALLAH YIXABIQACHU AYINACHI NACHU MIQANYA BUZU YAWARALI ENYA MASIMACHIN XIXI NEW BARETULIN😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍 so beautiful
Pastor Abiy creating his personal special commando force just in few months because his aspiration is to be next dictator of Ethiopia. This is guy power-hungry. He is creating chaos and division in Ethiopia.
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ጠብቅልን
እረ የማይተኛው የማይዘነጋው የሚይረሳው የሆነው ጌታ ይጠብቀው አብየ የኔ ጀግና ወይ የሁላችንም አባት በየሄድክበት ፍቅር መዝራት ግን አተን ሰው እንዴት መጥላት ይችላል
Bless our troops, our leaders, our nation and most of all, my fellow Ethiopian brothers and sisters 💚💛❤️
የኢትዮጵያ ጀግኖች አላህ ከናተጋር ይሁን
ክዚህም በላይ አላህ ነው ጠባቂው በአላህ ተማመን አብይ አላህ ያግዝህ ስላም ያረግልን ሀግራቺንን ያርቢ
ሰብብ
Feri kizenam new. Fertal. Ayikerilrtim degimo.
ከእግዚአብሔር በታች ጠቅላይ ሚንስትራችንን እና ለማን አደራችሁን ።
መሪችን በርግጠኝነት አገራችን ይቀይራታል ስለዚህ መድሀንያለም ይጠብቀው።
መሪዎቻችን በታድርጉት የተማላ ጥብቃ ለጀግና መከላክያ ክብር ይገባችዋል።
ዋው ሀምሳ አለቃ 💪💚💛❤
I thank my Allah for blessing my dear country with such BRAVE leader!
I love it more power to you God bless thanks for sharing we feel more assured that our leaders are in good hands.
ከሁሉም በላይ የፈጠረው አምላክ አብያችንን ይጠብቅልን
አቢ ኑርልን በሄትካበት አላህ ይጠብቅህ
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
May God pour His Holy Spirit in the Hearts of all Ethiopians and Eritreans in the Holy name of Jesus Christ!
አብያችን አላህ ይጠብቅህ
የእኛ ውብ ጀግና ወታደርነት ሲያምርበት እግዚአብሔር እርዱኝ እርዳችዋለው ይላል ። እነሱ የእግዚአብሔር ጥበቃ አላቸው ግን እንደ ሰው ጥሩ ነው አደራ ለእግዚአብሔር እና ለእናንተ ነው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Let ALMIGHTY GOD keep in safe our reformers, additionally this is Great deed and very fundamental.
Good job guys thanks! !!
ብትል አላህ ይጠብቃቹ መሪያችን አላህ ካተጋራ ይሁን በታልን ልፋ ይህን አላህ ይልህ
esu nw wanaw ehte E/r yetebkilen
ጀግና ማለት ለሕዝብ የቆመ እጂ ለጥቅም አይደለም
Bravo king king king.....abiy PM we protect you
እሰይ እግዚአብሔር ይረዳቹ❤
Masha Allah God bless you 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
የእኛ እንቁ አላህ ይጠብቅልናል ከአላህ በታች አደራችሁን
በርቱጀግኖች
እግዚአብሄር ይጠብው
አበሶች አደራ አባታችንን
Fuck yeah, don’t fuck with them. They are loyal to people and Dr.Abiy. Stay blessed 🇪🇹
In the history of our dear country, we have never seen BRAVE, LOVING & DEMOCRATIC leader as Dr Abiy...VIVA ETHIOPIA!!!
Egziabher yitebikachu Meriwochachinin enditebiku...I'm specially proud of you sister in 'republicana'
ያረብአብይአህመድአላህይጠብቅህየጀግኖችጀግናነህ
Thanks for God it's beautiful. nice. Must it's needed if had beyond of seen now for our love leader Abiy.
May Allah protect our country and our leaders
Allah yetabqik
Getanem amnalhu berinem zegalu...Dr Aby
ዋዉ ከእግ/ር በታች የሰዎች ብቁ ጠባቂዎች እንርሱንም እግ/ር ሃይላቸውን ይሁናቸው:: ዶክ አብይና ቲም ለማ መሪዎቻችንን ሁሉ እግ/ር ይባርክ ኢትዮንና ህዝቧን ጨምሮ::
abey Ahmed i love you❤️❤️❤️👍👍👍👍👍😍😍😍😍
ንጉሣችን አብይ መሀመድ ይጠበቅልን።
ምግቡን እንኩዋን ቀምሳችሁ ስጡልን።
አብይ መሐመድ? REALLY?
አረ አገሪቱዋስ ታመሰች እኮ እሱ ከመጣ ቦሀላ
wow...ene gin besak limot new.....
Good luck Dr Abiy.....
Finally he's become Indian actor its not looking Leader of 100 Ethiopian people
እግዚአብሔር ይጨመርበት ልጆችክን ሚስትክን አግተው መጥፎ ስራ እንዳያሰሩክ ጥሩ እድርገካል
ታምራትን ልጁን እግተው አይደል ሰርቄያለው እንዲል ያደረጉት
አይዞክ አብይ የኢትዮጵያዊያን እናቶች ፀሎት ይጠብቅካል
ምክንያቱም በልጆቻቸው እስራት ሞት ለቅሶ እንባቸውን እብሰካል እግዚአብሔር ይተብቅክ
yup, specialized protective force is needed. Its a common force through out the world.
በጥራቃ ፈራሕስያ ዓሰርተ በተሩ
He is z hero....& nothing is gonna change that!..
ና ሚካኤል ጽዋ ድሰረቀ አህተፍትፎሎ ደይኡ ድብሃል....ካብ ጸላኢ ንኸላኸል ይዩ ድበሉ....ትግራይ ጸላኢ ኢትዮጵያ ሀምደይኮነ እርግጸኛ ይአ....ምናልባት ና ትህነግ(ህወሓት) ደጋፊ ትኾንለኻ ደአም........በጥራቃ ና ፈሪ ደግሞ የ ህወሓት ልዩ ሀይል ናቸው 5000 ልዩ ሀይል ለ ራያ ህዝብ ለማሸበር ይዘው ሲመጡ ....ስበር እና ጢነኛ በ ወንጭፍ ነው መደ መቀሌ ያራራጡዋቸው....ልዩ ሀይል አጎት ካለህ ጠይቀው በደንብ አድርጎ ይነግርሃል😀😀😁😁😁😆😆😆😆 ... ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር....ጠላቶቻን ይውደሙ...አሜን!
ለማንኛዉም መልካም ቀን ይሁንልህ .
ወዲ ቅዘናዊ መለስ ቀዝኖ ሞተ
@@zerayikobgemechu7724 አረበሳቅ ገደልከኝ ትግረኛህ
ye raya lij ጋል ኪዴ ናይ ማንም ደጋፊት የኮንኩን መሽረፈት ግን በጥራቅ ጥራሕ ዘይ ኮነስ ፎስካል እዩ ኮላይ ኩሎም ፖሎቲከኛታት እኻ መጭበርበርቲ እንተኮኑ ከም እዙይ ግና የለን
ከሁሉም በላይ የሁሉም ምስጢር አዋቂው አላህ ሃገር ወገን ወዳድ መሪዎቻችንን ይጠብቅልን ጥሩ ጅምር ነው በርቱ የቀን ጅቦቹ አበዱ ሊጨርሱን ነው በዘር በተለያዩ ነገሮች ተበላልተን እንድናልቅ እየተፍጨረጨሩ ነው አልሞት ባይ ተገዳይ
Good job guys.
Good job
ሀሀሀሀሀሀሀ ፈሪ ዱላዉ ብዙ ነዉ አለ ያገሬ ሰዉ።😂😂😂🤦♂️🤦♂️🤦♂️
እናንተን ሴጣንም ፈርቶአችሁአል ደንግጦአል ስራችሁን ሲያይ አጋሜ በሩቁ
mdre kulkualam leba yeleba zer
እኔኮ በኢትዮጲያ የመከላከሊ ስራዌት ያለኝመተማመን 100% ነው
እኔ እምኑም የለሁበትም
የመከላከሊ ሰራዌት የደብ ልብስ ልበሽ ብባል አቤት
የቀነኔሳን ሁለት እጥፍነው የምሮጠው ፈሪነኝ
ከብር ለኢትዮጲያ መከላከሊያ ሰራዌይት!!!
አብያችን የኞጠቅላይ ሚንስተር
ሰላም ብያለሁ
ሀገረክን ወደክ የምታስወድድ መሪ።
I love this!!!
OK
They are so lucky to serve our beloved pm Abey Ahmed
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ህዝቦች እያባላህ እንደ ጅግ ና ልብሶች ምቀያየር ዋግ የለውም ምምራት ኣትችልም ጀዋር ብ100 % ይብልጥሃል::
አብሶች አብሺሩ አደራ አብያችንን
ዋው ኮራሁ
ሀደራሀብይን
👍👍👍👍👍👍👍
💪💪💪
ግድ ነው!!!!!ደነዞች የሚገባቸው ቋንቋ ይሄ ነው።
አቤት ግርማ ሞገስ አላህ ይጠብቅሕ ግን መጀመረየ ላይ ደናገጥኩኝኝኝኝኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አንተ ሰላም ከሆክልኝመስ አሀምድልለህ
💚💛❤️🙏🏼👌👍🏼ትክክል በተለይ ኢትዬጵያውስጥ ጥሩ መሪ የተማረ ባይማርም በጣም ጠንካራ ስራተኛ አይወዱም ነበር የቀድሞ መሪዎች ህውሀት እያፈነ እያሳፈነ በተንኮልና በምቀኝነት ነውና ይህንንአይነት መዋቅር ና ህግን ማስከበር የመሪዎች ብቻ ሳይሆን ደግ ህዝባችንን ኢትዮጵያ አገራችንን በምንም የማይገኙ እግዚአብሄር ለኢትዬጵያ ያመጣላትን ደግ መሪዎች ዶ/ር አብይን ክቡር ለማ መገርሳን በደንብ ጠብቁ መልካሞችን ሁሉ ክፍ መንፈስ ያላቸው ስዎች ሰይጣኖች እንደመሆናቸው እግዚአብሄር ያጥፋላት ለኢትዮጵያ አሜን በርቱልን 💚💛❤️🙏🏼
Wawawawa.dasiyilal 👍👍
It is called desperation. It looks like someone live in fear.
ብጫዋ ኤሊኮፕተር በራሷ ልባቸውን ቀጥ ታደርገዋለች።
መሪያችን ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ለምንድነው የኢትዮጵያ ቡና የምያስተዋውቅ የምትሰለጥኑ ብዙ መሰልጠኛዎች አሉ ካጠፋሁት ይቅርታ
በፈርዖን ምድር ይነግስ ዘንድ የጭቆናን ልክ እንድያይ በባርነት ተላልፎ ወህኒ የወረደው ዮሴፍ የህዝቡን በደልና እንባ ተመለከተ።
የእስር ዘመኖቹ ያስተማሩት ለምስኪኖች እንዲራራና መገፋታቸውን እንዲያስተውል እንደረዳው ሁሉ፤
ሞልቶ የሚፈሰውን የሀገሩን ግፍ ያስተውል ዘንድ ከግፈኞች መሀል በጥበብ አብይን አኖረው፤የወገኑን ስቃይ ያስተዋለው ብላቴና ከአውሬ መንጋ መሀል ወቶ የቃል ኪዳን ምድር የሆነችውን ኢትዩጵያን ወደ ነፃነት እንዲመራ በፈጣሪ ጥበብ ተመረጠ!!
የወገኑን ጉዳት በሚገባ የተረዳውን ወንድሜን መደገፍ ለኔ የህሊናም የፅድቅም ጉዳይ ነው!!
Omg wow bertu
watch out the girl!!
"ፈሪ ሰው አስር ነው በትሩ"።ይህን ያህል የሚያስፈራህ መን የሰራኸው ወንጀል አለ?????
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍♥♥♥💋
Abiyachin
syameru wowuuuuuuu
እነዚህ ኮማንዶዎች 100 ኪሎ ሰው በአንድ ቦክስ 100 ግራም አመድ ያደርጋሉ ችግሩ ቡሌት ፕሩፍ አይደሉም (ጥይት ይበሳቸዋል)
ሰብልዬ ደግሞ ናፍቃኝ ነበር ዛሬ አየኋት! ትርኢቱን ስትጨርሺ ዳይ ወደተለመደው ስራሽ!! እሺ ማሬ?
ጠላት አርፈህ ተቀመጥ ይህ ነው የሠለጠነ መሪ አካሔድ።
Wow
Donkoro
@@Nigstesaba ጀግናው ደጉ ምሁሩ መሪያችን አብይይዮይይይ
Wayii abiyachini indeti ligilaste igzaberi yexabiqiqi yee ayinachi bileni nw antee
This is like a Kiedis playing the show the leaders in matured
Gedel gubu bechibacha hula Egizabiher new tebakiyachini .keza demo hizib new yaleni Abyi 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
Eski saseri kuch belesh kesemaye mena yewrdelegnal belesh tebki
ገና ከትግራይም ትባረራለህ ሌባ ሁላ
@@user-gr3zv5mp4y Kemelemeni mesireki yishalali lemaing be adebabayi anidey gibir anidey dolar yemilemin meri aysuifeligatem le ethoipa
@@user-gr3zv5mp4y Biserikim le hodu aliserekem anite mahayim le limate new
@@negishtube3519 ከመስረቅ መለመን ይሻላል የለመነውም ለኛው ከኛው ነው።
ማሻአላህ አብይ አላህ ሁ አክበር አላህ ሀይል ይጨምርላችሁ
አሚን
Ara obbo lamma màgrsa dahenenatu matabaqe alabat doctor abyi obbo lamma allahe yitabekachehu
ጉራው ተጀመረ
Hi
Hayli ye egzhaber new esu yetebiqi abiyachin lemachin...... behedachubet hulu dil le enant ena le ethiopia hzib yhun
ፈጣሪ እንጂ ሰዉ ኣያድንህም ለፈጣሪህ ፀልይ
Abiy scared to death what is going on with him
ሴቱአ ምርጥ ናት ፐ
Enenim aseltunung hageren letabik ka ken jiboch
Ethiopia lezalalem teniru
Lememrat bakat yelem asrekbh tahdaleh.
Ke e/r betach Aderachun Abyenn
Ba'yee namati tollaa
ere yemigerm guard new yaleh.yejebena guard.
Yediktator sira new tebiqu abiy wede diktator eyegeba new
አይ ሀገሬ፣፣ ካልቸገረ አይስቁ አለ።
ህዝቡ በየቦታው እየተገደለና እየተፈናቀለ፣የመንግስት ያለህ ድረሱልን፣ጥበቃ ይሰጠን፣እያለ ሲጮህ፣አብይ ደግሞ ጥበቃው የሚያስፈልገው ለእኔና፣ለባለስልጣን ጓደኞቼ ነው፣ብሎይህንን አስቂኝ ትርኢት ጋበዘን።
ጎበዝ፣ወዴት እየሄድን ነው??
ስለማታቀው ነገር ከመኮመንት ብትቆጠብ ብስለት ነው. ከሰው ሂዎት በላይ ሕግና ህገመንግስት እንደሚበልጥ ለመሆኑ ታውቃለህ? ወይስ ሂወትህን ትልቅ ነገር እንደሆነች ስለምታስብ ነው? ራስህን መርምር buddy !
ወያኔ አንተ ብሎ ለሕዝ አሳቢ ሌባ
@@ethiopiatikdem4628 የምን አገር እንግሊዝኛ ነው ወንድም? ብዙ አልክ ምንም አልተናገርክም.... እስኪ ባማረኛ በለው ለማስተማር ከሆነ !
@@ethiopiatikdem4628
Bro,You waist your energy to trash talk.The chalenge is still out there,and it follows like this.
Who should get protection first?
The public or politicians. And justify your answer with due respect.
I am your motherland brother not so called "woyane"
@@Lobo-Lobo
የማላውቀውን ነገር ለመማር ዝግጁ ነኝ።
ህገመንግስት ሰዎች አብረው ለመኖር የተስማሙበት ቃልኪዳን እንጂ መፅሀፍ ቅዱስ አይደለም።ህገመንግስት ለሰው ተፈጠረ እንጂ ሰው ለህገ መንግስት አልተፈጠረም።የሰው ህይወት ክቡር ሲሆን ህገመንግስቱነም የህንን ክቡር ህይወት የመጠበቅ ግዴታ አለበት።
የኔ ጥያቄ የነበረው ግን ቅድሚያ ጥበቃ ለህዝብ ወይስ ለፓለቲከኞች?
gebena sebariyoch agazi
Girema mogosu yemigarem jagina neki Abeyachin LAMA MAGARESA HULETACHUN ALLAH YIXABIQACHU AYINACHI NACHU MIQANYA BUZU YAWARALI ENYA MASIMACHIN XIXI NEW BARETULIN😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍 so beautiful
Pastor Abiy creating his personal special commando force just in few months because his aspiration is to be next dictator of Ethiopia. This is guy power-hungry. He is creating chaos and division in Ethiopia.
የኛን ሰው አትዘኑለት በሉት
It’s only made for video, in reality probably 0% rating,
إندرإس مهمد الحميد الله
Motin yeferaw bichegnaw meri Mot ayiker