ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ|etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 469

  • @ብሩክኢቱብ
    @ብሩክኢቱብ 3 года назад +49

    አይ የትግራይ ወጣቶች ለነዚህ እድሜአቸዉን ለጨረሱ ሽማግሌወች መሰዋት መሆናቸዉ ያሳዝናል

    • @bethlehemhaile8507
      @bethlehemhaile8507 3 года назад +3

      የትግራይ ወጣት ለነሱ ብለው ሳይሆን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነበር ይህ ደግሞ ከአያታቸው የወረሱት ነው የኢትዮጵያ ጥላቻ አለባቸው

    • @aklilubelay2270
      @aklilubelay2270 3 года назад

      አህያ

  • @eshetiejone613
    @eshetiejone613 3 года назад +18

    ምንም ያክል ብጠላቸውም እንደዚህ ሆነው ማየቴ አሳዝኖኛል ከልብ። እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን!!

    • @yeshit9243
      @yeshit9243 3 года назад +1

      Ena Endet adergeh new mayet yemetefelgew Eshete TERE GENFO.

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 3 года назад +1

      አቃጣሪ!

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 3 года назад +1

      @@ethiozare8001 እንደ ሰው ሀነን ስናስበው በተለይ የሰብሀት እህት ና ሴቷ ግራ የተጋቡ ጭንቀት የገቡ ይመሰላሉ ያሳዝናል ያ ማለት ላጠፉት አይጠየቁ ማለት አይደለም

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 года назад +20

    ፈጣራ አደራ መጨረሻችንን አሣምርልን

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 3 года назад +14

    እመቤቴ ምስክሬ አቦይን ሳይ ልቤ ተሰበረ ከንቱ የከንቱ ከንቱ መሆናችንን እንረዳ ፈጣሪዬ ይቅር በለን ፍርድህ ቅርብ ነውና

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 года назад

      Aboy yetale?

    • @bermudab3636
      @bermudab3636 3 года назад +1

      @@enenegn5719 Aboy sibihat nega

    • @asnakechbelhu2582
      @asnakechbelhu2582 3 года назад

      ኢቫ ትክክል አንደኛ በመከላከያ ጥቃት የደበንኩ ነኝ ግን እንደዛ በስትሮ የተመጠጡ መስለው እየተወላገደ ሲሄድ ሳይ በቃ አልቻልኩም ተገቢው ቅጣት ከፈጣሪ ተሰጣቸው።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 года назад

      @@bermudab3636 oh I got it now. Aboy yemibalew aboy Tsehaye bicha meslogn nuw. Amesegnalew.

    • @bermudab3636
      @bermudab3636 3 года назад

      @@enenegn5719 k

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 3 года назад +15

    እውነት ለምናገር ምንም ደስ አላለኝም አዛዘኑኝ እንጂ 😭በስተርጅና መንክራተታቸው 😭😔🤔

    • @monagirma6363
      @monagirma6363 3 года назад

      Me too

    • @senda9782
      @senda9782 3 года назад +3

      ልክ ነሽ ክርስቲያን ጠላቱ ሲወድቅ አይደሰትም

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 3 года назад +2

      ለስሜት የሚከብድ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 3 года назад +4

      ሴቶችን ደፍረው ከዚያ የገደሉም ከዚህ ውስጥ እንዳሉ ብታውቂሳ ምን ትይ ነበር?

    • @nahinahoma5080
      @nahinahoma5080 3 года назад

      Ere enem asazenugn benatsh siasaznu

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 3 года назад +1

    👍👍👍ግፈኞችን አረመኔዎችን አሸባሪዎችን የንፁሀንን ደም በከነቱ የሚያፈሡትን ወንጀለኞችን በፍርድህ የጎበኘህልን አምላክ ክብር ምሥጋና ይድረሥህ።

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 3 года назад +10

    አቤት ጌታሆይ መጨረሻዬን አሣምርልኝ ነው የሚባለው ።እውነት አሣዘኑኝ አይ ፓለቲካ ክፉ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 3 года назад

      ሴቶችን ደፍረው ከዚያ የገደሉም ከዚህ ውስጥ እንዳሉ ብታውቂሳ ምን ትይ ነበር?

    • @aront4598
      @aront4598 3 года назад

      @@birhanjommy ehen keyte semteh nw demo????.....weyes beayneh aythachul

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 3 года назад

      @@aront4598 : አንቺ ምነው? እንደዚህ ዓይነት ግፍ ከማየት ይሰውረኝ። እኔማ የሰማሁት በጣም ከዚህም የባሰ ነው። አንድ አብሮ ታጋይ የነበረ ሰው የፃፈውን አንብቤ ነው። ብዙ የጭካኔ ሥራዎች ነበሩ።

  • @adem9632
    @adem9632 3 года назад

    የጡረታ መብታቸው ይጠበቅ በህገመግስቱ መሰረት

  • @gezahegngatiso5764
    @gezahegngatiso5764 3 года назад

    " አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤"
    " አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።"
    (መዝሙረ ዳዊት 92:8-9)

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 3 года назад

    ስራቸው እጅግ በጣም መጥፎ ቢሆንም እንዲ ሳያቸው አዘንኩላቸው እግዛቤር ቢዘገይም መፍረዱ አይቀርም የሰው ደም እና የሰው ሀቅ እንዲ ያረጋል በስተመጨረሻ

  • @tolosafish6006
    @tolosafish6006 3 года назад +6

    Good Lesson for our leader,Learn from this !

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 3 года назад

    እግዚኦ እዴት ይዘገንናል አቤቱ አምላኬ አማማቴን አሳምረው ይኸንይ ነው

  • @sabads4636
    @sabads4636 3 года назад +1

    ለቅመህ የማትጨርሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወያኔዎች ስላሉ ለህዝብ እና ለታሪካዊ ቦታ እንዲሁም ለእምነት ቦታዎች ጥብቅ ጥበቃ ይደረግ ከዚ በኋላ ችግር መስማት አንፈልግም

  • @madinamadina4332
    @madinamadina4332 3 года назад

    ወይ ሀገሬ ደጓ ሀበሻ
    ስንት አረመኔ ግፈኛ ነገሰብሺ
    በየወሃዉ ሕዝብ በሀቁ በነብሱ ቀደሙ
    በዘሩ. በልጁ በሀይማኖቱ የሰራቹት
    በደል ነዉ የያዛቹ ያአላህ አንተ ጠብቀን
    ከደዝህ አየፈተና

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    ማንም ቢሆን የዘራውን ነው የሚያጭደው የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች አሁንም ገና ነው እነሱንም ያሳየን ደሞም እናያለን የኢትዮጵያ አምላክ ይፋረዳቸው የንፁሃን ደም መች ይለቃል

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 3 года назад

    ጀግናው ሽሜው አቦይ ስብሃት ነጋ ፈገግታቸው ደስ ይላል ፣ በመሞት ወይም በመግደል ትርፍ የሌውም ።

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 3 года назад

    Peace for all my people Ethiopian 💚💛❤️

  • @bdesta6585
    @bdesta6585 3 года назад +3

    From all possible ways of ending your bright days wisely this is the worst you could pick.

  • @dr.teferilegese639
    @dr.teferilegese639 3 года назад +4

    It is one of the best days of my life. Sibhat Nega, Ethiopia's number one enemy for fifty years captured.

  • @salahadinmohammed3527
    @salahadinmohammed3527 3 года назад

    #ከማፍያነት_ወደ_ማፈሪያነት‼️

  • @leticiamazongo5099
    @leticiamazongo5099 3 года назад

    WOW WOW Yes Yes love

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 года назад +1

    የምሬን ነው ምንም ስራቸው ውስጤን ቢደማኝም ግን አሳዝነውኛል ባይታደሉ ነው እንጅ እኮ በቃ አንድ እግራቸው የመቀበሪያቸው ጉድጓድ ላይ ነው ያሉት እኔ እንጃ እስኪፈረድባቸውም የሚቆዩ አይመሰለኝም ለንስሀ ሞት ያብቃቸው

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 3 года назад +1

      Betam yenae konjo welahi enaem hodae telawesebegn alekesku lemen endehone alakem yeheyweten tekekelegna tergum slalgebachew new endeza siyaregu yeneberew
      Becha aye mechereshachen aye sew beka lezihu new yasblal

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 3 года назад +1

    These people may look old and some people may feel sympathy for them but don't forget they are criminals and has many innocent's blood on their hand. They have planned to destroyed Ethiopia for their own interest and put millions life in danger. so they have to pay the prices. I applaud to our national defense team.

  • @georgeselam1901
    @georgeselam1901 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 qelaleshi agare mechehim.

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 3 года назад +1

    Owe my God

  • @ሰላምእናእረፍት
    @ሰላምእናእረፍት 3 года назад

    አያድርስ አሉ

  • @elsahagos1695
    @elsahagos1695 3 года назад +32

    " ሽመልስ አብዲሳ "አይተሀል ሰምተሀል የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም ።እመነኝ ያንተም እድል ይሄ ነው የአማራ ደም ገና እንደዚህ በቁምህ ይጨርስሀል።

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 3 года назад

      ክርፋታም አገው አንቺን ብሎ አማራ የሆንሽ እከካም

    • @elsahagos1695
      @elsahagos1695 3 года назад

      @@gebrug7123 አንተ የግም ልጅ የቀዘነ በግ መስሎልህ አየህ የሰው ደም ገና በየቤትህ ይገባል ለሀጫም አትዝረክረክብን ዝፍጥ

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 года назад +100

    ጌታቸው እና ደብረፅ በእንደዚህ መልኩ ማየት የናፈቀው ማነው 🤔 እስት በ like አሳዩኝ😏

    • @shewitgalshireshvi5481
      @shewitgalshireshvi5481 3 года назад

      WSTM.etv👎👎👎👎👎

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 года назад

      Lehuletum Getachewoch new

    • @mamushdwado4196
      @mamushdwado4196 3 года назад

      የሴት ልጅ ነህ

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 3 года назад +1

      @@shewitgalshireshvi5481 👎👎👎👎👎👎ለምን እናተ ከነሱ ከጁታዎቹጋር አትዘቀዘቁም ቱቱቱቱቱሞት ይሻላል የቁም ሞት ምን ይመስላሉ ደሞ ቅሌት ውርደት ክክክክክክክክ እርርርርርር ድብን በይ

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 3 года назад +1

      እግዞ በቁም ሞቶሃል እኮ አዎ እያንዳንዱ እንደዚህ ይለቀማሉ

  • @dagnachewhuluka8426
    @dagnachewhuluka8426 3 года назад +46

    አፈር መሰለው ገቡ አፈር መሰለው ወጡ አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ። አፈሮች። የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ሱናሚ ነው ያጥለቀልቅሃል

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 3 года назад

      You nailed it

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 года назад

      Ewnetim afer meslewal

    • @habeshafamilya1087
      @habeshafamilya1087 3 года назад

      hahaha aferoch

    • @shemsudinismael5258
      @shemsudinismael5258 3 года назад +1

      Antem wedezaw nehi wendim

    • @dagnachewhuluka8426
      @dagnachewhuluka8426 3 года назад +1

      @@shemsudinismael5258 I know እኔም ወደዛው ነኝ ግን አርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ እንደነሱ ተዋርጄ እና አፈር መስዬ አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ የለብኝም።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 3 года назад +33

    ዛሬ ያየነው የሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቅጣት ነው።
    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 года назад +8

    አማራን እና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ሰብረነዋል ስትል እግዚአብሔርን እረስተኸው ነበር አቶ ስብሀት!!

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 3 года назад +31

    አቤት ውርደት ፓለቲሺያኖች በየሚዲያ እየወጣቹ በዘረኝነታቹ አፋቹን የምትከፍቱ ከዚ ተማሩ

    • @ዘሀራሀስን
      @ዘሀራሀስን 3 года назад +2

      @sell mate እብር ደጋዳላይ No more 4 killo

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 3 года назад +2

      @sell mate መያዙንም ማመንህ በቂ ነው እሱስ ዲያፐር መቀየሪያ ገዜ ምናለ ከትግራይ ህዝብ የዘረፈውን ቁጭ ብሎ ቢበላስ ተወው የወታደር ብዛት ንቃት ነዉ ተፈላጊው በ21ኛው ዘመን

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 года назад

      Sam A: zeregnoch yemaralu beleh atdekem. Yemlewun kalamenk, tenish gize koy hulun lemayet

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 3 года назад +3

      🇪🇹ኢትዮጵያ❤ እንኳን ደስ አለሽ!🇪🇹
      🇪🇷ኤርትራ ❤እንኳን ደስ አለሽ! 🇪🇷
      🌍አፍሪካ ❤እንኳን ደስ አለን! 🌍
      🌏🌏አለማችን እንኳን ደስ አላቹ! 🌏🌏
      🙏🏽የሰው ዘር ሁሉ እንኳን ደስ አለን!!! 🙏🏽
      ጁንታው እያንዳንዱ ተለቀሙልን!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 3 года назад

      @sell mate የተበላ ቁማር አትጫወት!!!
      የእምዪን ወደአብዪ! መጀመርያ እንኳን ጁንታው ተለቀመ!!! ስለ ነገ ለኛ ተወው!!! ማንን ልታሞኝ ነው!? ከማን ጋር እነንደገጠምክ አላወክም! ትም በል!!!! ትም ክርትም!!!!

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 года назад +4

    Where's the $40 Billion Ethiopian money? What is there relationship with the Sudan/Egypt? How many companies TPLF own in Sudan? It's a fact they are holding a good number of companies in the Sudan. Will they tell us the truth? Time will tell.

  • @fitsumtube2296
    @fitsumtube2296 3 года назад +14

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ። ኢትዮጵያውያን እንንቃ

  • @naimaabdela3411
    @naimaabdela3411 3 года назад +55

    እድሜ እና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 💪❤🙏

  • @alemayehulemessa3952
    @alemayehulemessa3952 3 года назад +4

    የዘረኝነትንም፣ የተረኝነትንም የመጨረሻ ጥንብነት ከነ አቦይ ስብሐት መማር ያልቻለ ሰው ሌላ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ት/ቤት ሊከፈትለት አይችልምና ሳይመሽ ይማር!

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 года назад

      Alemayehu: zeregnoch temrew ayawkum. Teregnet liketel yechilal

  • @Van-hp9so
    @Van-hp9so 3 года назад +7

    በጣም ያሰዝናል ሰው እነዲ ሲሆን በእውነቱ የሰው ደም ግን አይልቅም ከዚ ብዙ ተምርናል

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 3 года назад +5

    እኔን ያየ ይቀጣ አለች ሂዊ.....በሳውንድ ትራኳ ኡምበር ተጋዳላይ።በመጨረሻም እንማርካችኋለን እያሉ ሲደነፉ የነበሩ ተማርከው አረፉት...የውርደት ጥግ

  • @kasahuntadesse9421
    @kasahuntadesse9421 3 года назад +4

    ሰው የሆንክ ሁሉ ልብ በሉ የቀን ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም የጊዜ ጉዳይ እንጂ።

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 года назад +4

    ኣቤቱ የስራዊት ጌታ እናመስግንሃለን!🙏🙏🙏

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 3 года назад

    አበሶች ከፈጣሪ በታች የኛመመካ መከላከያሰራውታችን እናአመሰግናለን ክብሩልን ይህንየሰይጣን ቁራጭ ሺማግሌ ከነጅሪው አስገባችሁልን ቄልጦ ጎሺ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sirackberhanu1679
    @sirackberhanu1679 3 года назад +6

    Do I enjoy what I see? Noooo, never.
    However ,it could be another life lesson to the rest of my fellow human being.
    There is nothing for granted in this planet, we could be proud of.

  • @tesfayelemma9592
    @tesfayelemma9592 3 года назад +2

    ይገርማል በጣም ሰው መጨረሻው ቢያምር መልካም ነው። ያላለትሰው። ያውም ሰውይኖራል ተብሎ በማይገመትበት ቦታ እደእሽላሊት። ዋሻውጥ መገኝት ያሰገርማል

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 года назад +18

    የድሃ ደም አዙሮ ያመጣቸዋል የቀሩትን
    ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች 🇪🇹🇪🇹

  • @kirubeln7427
    @kirubeln7427 3 года назад +6

    ይህ ከላይ መሆኑን የማያምን ሰው እጅግ ተሳስቷል እግዚኦ ነው መቸስ አይጊዜ

  • @sambeyen9464
    @sambeyen9464 3 года назад

    Ayi weyanewoch...endezi endemitihonu yitawek neber...yeseytan...serategnoch...
    Mechereshachu...yihenew. gebre...is next. Ye Ethiopia ye Eritrea amlak...yetehedo!

  • @senda9782
    @senda9782 3 года назад +1

    ከዛ ሁሉ ጌትነት ይህን መረጣችሁ?
    ሰሞኑን ገና ብዙ እናያለን ገና እነ ስዩም መስፍን ጌታቸው ረዳ ደብረፅዮን ከሁሉም ከሁሉም ጌታቸው አሰፋ ገና ጉድ እናያለን ።
    የሚገርመው ግን እኛ ሼክ ጂብሪል የተነበዩት በሁሉም በሃይለ ስላሴም በደርግም ላይ ሲፈፀም ማየታችን ነው ።
    ንጉሱ የነሱን ጉዳይ ጥግ አስይዞ ነው ታቦት የሚያገባው ብለው ነበር ይኸው ከጥምቀት በፊት እያለቀ ነው ።
    ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ሆኖባቸው ነው እንጂ በሰማንያ አምስት አመት እድሜ እንዴት ሰው እንዲህ ይሆናል?
    በጣም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ማለት አለብን ።

  • @lilyfeleke6161
    @lilyfeleke6161 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ, እናቴ, ዞሮ መግቢየዬ ጠላቶችሽን ሁሉ በእግርሽ ስር ይጣልልሽ::

  • @kedusi5503
    @kedusi5503 3 года назад +3

    እንክብካቤያችው ደግሞ ይደግፎዋችዋል እኛ እንደዚህ ነን ጨካኝ አደለንም አያችሁ ህግ እንደዚህ ነው

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 года назад

    እናንተ መቀሌ አልተያዘችም፣ አብይ ንግግር ያደረገው መቀሌ ሆኖ አይደለም ያላችሁን የት ናችሁ???
    ይሄንንም ፍቶ ሾፒንግ ምናምን ነው በሉና!!!
    😛😛😛😛😛😛😛😛💪💪💪💪💪

  • @Temesgen-pm4nu
    @Temesgen-pm4nu 3 года назад

    ወይ ቱልቱላ የደርግ ምርኮኛ ወይ ኢትዪጵያ ያጎረሳት የምትበላ የደርግ ምርኮኛ ራሱ ህወሓት ማርኮ ሰው ያደረጋቹ ይገርማል እቺ አማራዊት ኢትዪጵያ ድምትማጥዎ መጥፋትዎ ስዓት እያለቀ ነው

  • @roseforever2935
    @roseforever2935 3 года назад

    ናይ ብሶት የወለደው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንደዝንጀሮ ከገደል ገደል እየዘለለ ለመሰወር የሞከረውን ቀንደኛውን የወያኔን BLACKBOX ለፍርድ ለማቅረብ ከዋሻ ውስጥ በቃሬዛ ተሸክሞ ለብርሀን አብቅቶታል።በቅርቡም ውስጡ የተደበቀን ዜና ለመስማት ባለሙያዎች ፊት ይቀርባል።🤣🤣🤣🤣

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 3 года назад

    ከተረዳችሁ የሳቸው ታሪክ የነገውም የኢትዮጵያችን ታሪክ የማይቀጣጠል አብሮ የማይጓዝ አንዱ በአንዱ ላይ እያጠፋ እያዋረደ እየተበቀለ የሚሄድበት የመጠፋፋት ታሪክ ነው። የፓለቲካ ልዩነትም ከመጀመሪያው በሰላም በመግባባት እና በዲሞክራሲያዊ መንገድ ቢመራ ነው ጥሩ። የእኚህ አዛውንት መማረክም ሆነ አያረካኝም ግን በህግ የበላይነት አምናለው።

  • @Kindness4allhumans
    @Kindness4allhumans 3 года назад

    የብዙ ንጹህ ኢትዮጵያውያንን ደም በከንቱ ያፈሰሱ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን ደርሷል!
    የግፍ ጽዋው ሲሞላ፡ የአምባገነኖች ሁሉ መጨረሻ የቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ መማረክ ሁኗል!
    የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል!

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 года назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የንፁሃን ደም ያቅበዘብዛል የኢትዮጵን ህዝብ እርስ በእርስ እንዳይተማመን አድርገው በየቦታው ፈጅ ቀብረው እያበሉት ነበር ነገር ግን ግዜው ደረሰና እነሱም ተበሉ😁😁😁😁

  • @seblewongel310
    @seblewongel310 3 года назад

    እረ ውይ እረውይ ውርደት እረ ውርደት ምን ቃል ይገልፀዋል ውይ ውርደት ይን ከማየት የሞቱት ይሻላል ወይ ጁንታ መጨረሻው የጅንጀሮ ገደል ወይ ግፋችሁ በጌታ ፊት ታያችሁና አዋረዳችሁ ድል ለመከላከያና ለኢትዮጵያውያን

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 года назад

    አሥተያተ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለምነው ቆምብሎ ማሰብ የረሣሷው አቶ ጅዋር እና አቶበቀለ ገርባ ተብየወች ባለፈው ፍርድ ቤት አንቀርብ ብለው ነበር አሉ ለምን አገሪቱ ሠላምሥላልሆነች ለሂወታችንም እንሠጋለን ታሥረው እንኳን የዶክተር አብይን መንግሥት ንቀት አሁን ደሞ ጀግኖች የኢትዮጵያን የጦር ሠራዊት ጁንታውን እዳልነበረ ሢአደርገው ሊላመልሥ እነልደቱ አያሌው መንግሥት ይቅርታ አርጎላቸው እደገና የፉገራ ድሥኩር መለፍለፍ እነ መራራ ጉዲና ተብየወች የወረሞ ነጣነት እያሉ አሑንም እዳብያ በሬ ወደሗላ እያሠፉ በምሥግኑ የኢትዮጵያን ሕዝብ ደም እደገና እዲፈስ እየቀለዱ ተረትና ምሳሌ እያወሩ ይመንግት አባገነን እየሆነነው እያሉ ህዝብ ይቀሰቅሳሉ እነጅዋር ሥልክ እሥርቤት ተፈቅዶ ላቸው ነበር ይባላል ይኸው ብዙ ነገር እየሠማንነው እኔምለው አሑን ከለውጡ በሗላ ከታች እሥተላይ የምትሠሩ አበሻ ደካማ አሥተሣሠብ ያላችው ሁሉ አንድ ሠዉ አሥቦ አንድበሬ ስቦ ዶክተር አብይብቻ እና የጦር ሠራውይቱ ነጣ ሊአወጣችሑ ይመሥልቫል ወይም ይመሥልሐል እርሥ በራሥሕ ለመኖር ሥትል ነጣነትህን ካልጠበቅአቸው የደርግ ሠራተኛ ዛሬም ይሀድጎች እየተለቀሙ እዳሉት የናንተም እደከብት ተራ ተራው ይደርሣችው አል ወይካብ ስታንዳብ

  • @hadasg702
    @hadasg702 3 года назад

    አህያ ልክ መጀር ጀኔራል የያዛችሁ አስመስላችሁት ሽማግሌ እኮ ናቸው የትግራይ ህዝብን መግዛት አይቻልም ሌላ ሀይል ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ዳግም ፍጥረዋል ያአሁኑ ደስታ ለነገ ሀዘን እንደሚሆንባችሁ አትዘንጉ ክእናንተጋር የምንኖርበት ጊዜ አበቃ እኔ በኢ/ትዊነቴ እምኮራ ነበርኩ አሁን ግን ጠላቴን አውቂያለሁ እኔ የሚገርመኝ ዛሬ ስብሀት ህዋሀት ወንጀለኛ ሆናው ኢሳያስ መልአክ ሆኖ እነ ስብሀትን ለህግ ሲያቀርብ አይ አንቺ ምድር ፍረጂ ትንሽ እንኻን እልስሩም ማለት ናው እንደ አማራ ሆዳም ወራዳ ፍርስ አይቸ አላውቅም ክእናንተ ሀምት የሌለው የበላበት ድስት የሚስብር መዛመዴ በጣም አዝናለሁ I am gonna Regret the rest of my life ::

  • @arseyab7453
    @arseyab7453 3 года назад

    Tutututut min yimesilalu demo.... fetari yesirachun yisitachu yesew seyitanoch

  • @getayferdal8827
    @getayferdal8827 3 года назад

    ወራዶች ይህን አድርጋችሁ የትግራይ ሕዝብን ስነልቦና ማንበርከክ ሕልም ነው።ሽማግሌው ላይ ብረት ማስገባት ምን ያህል ፍርሀት እንዳላችሁ ያሳያል።

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад

    እግዚዮ ማህርነ ክርስቶስ መጨርሻችን አሳምርው ፈጣሪ አምላክ።ምን መሰሉ ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @abdizinadin8051
    @abdizinadin8051 3 года назад +5

    በሜቄዶንያ እድሜ ቅሊንጦ 🤔 ከባድ ነው🤔😂😂

  • @baseethiopia3182
    @baseethiopia3182 3 года назад

    ነገሩ እኔን ያየህ ተቀጣ ነው ስለዚህ በኢትዮጵያ በሀገራችን ላይ በህዝባችን ላይ ጉዳት እያደረሱ ያሉት ሁሉ የእጃቸውን ያገኛሉ ።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የልማትና ጥፍት እንዴት ልዩነት እንዳለው የወዳጅነት ፓርክና እንጦጦ ፓርክን የቤተመንግስቱን ፓርክ ይጎብኙና ማረፍቸው ጋር ይሂዱ በከተማ የምበላው ሽኮኮና አይጥ አይደለም ምግብ ስጣቸው እኛ እንደነሱ ክፍ አይደለንም ግን የንጹሀን ደም ይፈርድባቸዋል ጊዜው መሽታል እሺ ካሉ ንስሃም ይግቡ

  • @ወይነሸትሙሉ
    @ወይነሸትሙሉ 3 года назад +7

    አባቴ በዚህ እድሜ ቤተክርስታን ነበር

  • @elizabethayo537
    @elizabethayo537 3 года назад +1

    ለመከላክያ ሰራዊቶች እና እግዚአብሔር ጥበብን ስለሰጠው
    ጠቅላይ ሚንስትር ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ::
    በሁሉ አብሮ ሆኖ ድልን ለሰጠ አምላክ
    እጥፍ ድርብ ምስጋና እና ክብር ይሁንለት::

  • @wisdomiscalling6693
    @wisdomiscalling6693 3 года назад +7

    How someone says there’s no God who judges RIGHTEOUSLY? “Don’t be DECEIVED, God isn’t MOCKED, for whatever a person SOWS, that he will also REAPS”
    Galatians 6:7
    This should be a LESSON FOR EVERYONE TO LEARN FROM😭

    • @robeltadesse8370
      @robeltadesse8370 3 года назад

      Yes. Though, let us pray for them. Maybe God will have mercy on them.

    • @samirakefle444
      @samirakefle444 3 года назад

      Please don't put God on ur business

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 3 года назад +4

    All Woyane people look what God do on people who abused and killed Ethiopian people the last 44 years. Go never forget Ethiopia but it takes time.

  • @hussenahemd6083
    @hussenahemd6083 3 года назад

    እንደ በሁለት ወር ውስጥ ሊላ ሰው ሁነዋል እሳ ነው ድሮም እንደዚሁ ናቸው የሸማግሌወች ስብስብ ነው

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 3 года назад +27

    #ኢትዮጵያ ተአምረኛ ሀገር ነች ልያፈርሷት የሚያሴሩትን ቀድማ ትቀብራለች ::
    ሀ ሁ ኢትዮጵያ ትቅደም!!
    💚💛❤

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 3 года назад

      ተአምረ የሰራላትንና የደከመላትን በመብላቷ ያውደለደለና የዋሸ በማንገሷ ነው።

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 3 года назад

    ወይ:ነግቤሊየ:ነው።
    አላህ:ከውርደት:ይጠብቀንን:ያረብ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 3 года назад +2

    የአፄ ቴዎድሮስ ክ/ጦሮች ኑሩልን እነ ገብርዬ!

  • @hagos2587
    @hagos2587 3 года назад

    የ 86 ኣመት ሽማግለ ተይዞ ብለን ዜና ስታነብቢ ኣታፍርም እንድየ ደደብ 🤮🤮

  • @jemilabelachew6595
    @jemilabelachew6595 3 года назад

    Kiletamoch ye 90 amet sew becatena maser .yerasachehu tinishnet donkorowoch mehonachehu now yemiyasayew. Bahelena hilina bisoch.

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    የኔ አባት በዚህ እድሚያችሁ ወደ ቄለንጦ እፍፍፍፍፍፍ ምነው አባዬ በዚህ እድሜዌ

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 3 года назад +7

    ሞት ይሻላል😂😂😂😂😂

    • @getudubale2031
      @getudubale2031 3 года назад

      ዱሮ የበሉት ይበቃል ወይን ቤት ከገቡም የኢት?ቀልብ ገና ይበላሉ መረሸን አለባቸው የራሳቸውን ዕድሜ በልተው የትውልድን ዕድሜ ለመብላት ዘመናቸውን የጨረሱ በህወት እንካን ለሀገራችን አይረቡም በህዝብ ፍት ለፍት አውጥተው የንፂዋንን ደም እንዳፈሰሱ የነሰንም ደም ረሽነው ማፍሰስ አለበት ለሎችም ትምርት እንድሆን

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 3 года назад

    ስብሀት በጣም ደስተኛ ነው ?? እሱ ነው እንዴ መከላከያን በቁጥጥር ስር ያዋለው

  • @aklilubelay2270
    @aklilubelay2270 3 года назад

    የትግራይ ህዘቦች እንኻን ደስ አላቹ
    ከዚ የአህያ ህዘብ በመለየታቹ

  • @merrysallam8648
    @merrysallam8648 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው ነው ሲሳዝኑ😢

  • @ebaakotulu8973
    @ebaakotulu8973 3 года назад +4

    Enee temireyalew benanite le hulum gize alew🙈

  • @Ethiopian-fv2zt
    @Ethiopian-fv2zt 3 года назад

    ህዝቡ እራሱ ተንኮለኛ ነው ያሉበትን ቢያይም አይናገርም።

  • @bizualemwondie533
    @bizualemwondie533 3 года назад +2

    አቤቱ ጌታ የማካድራ ደም አያስቀምጣቸውም እልልልልልልልልልልልሎልል

  • @YTSEthio
    @YTSEthio 3 года назад

    በጣም ግን ልብ ይነካል 🥲

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 3 года назад

    ፍርድ ይቆያል እጅ መች ይቀራል እና!!
    ወይ ቅሌት ማፉሪያናቸው

  • @tefrisindew9856
    @tefrisindew9856 3 года назад +2

    የኢትዮጲያ አምላክ የንፁሀን ደም መሠከረባቸው

  • @SuperGen-gu7sj
    @SuperGen-gu7sj 3 года назад +5

    ኢትዮጵያን የነካ??? ይዘገያል እንጂ ይኸው መጨረሻሽ ምድረ ባንዳ ሁላ

  • @Transcend680
    @Transcend680 3 года назад +7

    I feel a bit sad to see a frail old man in handcuffs, but then I remember the Micadra massacre.

    • @eyobhekel9092
      @eyobhekel9092 3 года назад +2

      me 2 i was getting sad but when i remembered MAIKADRA......

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 года назад +1

    ኢትዮጵያን የሚጠላ ይዘገያል እንጂ አወዳድቁ ይከፋል። የንፁሀን አማራ እና የንፁሀን መከላከያ ሰራዊት ደም እግዚአብሔር ያያል

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 3 года назад +2

    ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ከዚ ተማሩ ኢትዮጵያ የ80 ብሄር ብሄረሰብ አገር ናት ። የአንድ ብሄር ብቻ አይደለችም። ኢትዮጵያን የነካ በእሳት ይቃጠላል ።

  • @destftrfdes8185
    @destftrfdes8185 3 года назад +1

    ኢትዮጲያ መከላከያ 100%👌

  • @ethio7572
    @ethio7572 3 года назад +2

    ተመስገን ፈጣሪ አንተ ምን ይሳንሀል🙏 🙏🙏 የኢትዮ ካንሰር ተነቀለ ይቀጥላል

  • @ወዲኤርትራዊ
    @ወዲኤርትራዊ 3 года назад +1

    በታም ደስ ይላል 😘🇪🇹🇪🇷

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 года назад +8

    Jeginaw ye mekelakeya serawit Enameseginalen we love you 😍

  • @almazwubshet2551
    @almazwubshet2551 3 года назад

    Egzabbr talk newu. Egzabhrn. Yiwekut. Kidest maryam belet kn endyawukat adrgalch. Ellllllll

  • @kingthird940
    @kingthird940 3 года назад +1

    You can't beat Ethiopia if you are domestic or foreign you won't do it.Ask the Italian. Ethiopian army help most African countries,asian countries and even united states in Somalia.The way Ethiopia treated by this country make me sick.

    • @ahmedguiled2739
      @ahmedguiled2739 3 года назад +1

      King third that time
      I was young let me ask
      CUBAN PEOPLE

  • @tayeabayre1314
    @tayeabayre1314 3 года назад +1

    ከአብቹ ውጭ ወደ ውጭ!!!!

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 года назад +1

    ሞት ይሻላል በስመአብ

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw7185 3 года назад +4

    በእውነት አቦይ ስብሐት ተያዙ ሲባል በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሳያቸው አንጀቴ ተላወሰ

    • @asterassefa791
      @asterassefa791 3 года назад

      ye azagne kebe anguache menale zen beteye wushetam

  • @እስልምናየ
    @እስልምናየ 3 года назад +1

    አላህምን ይሳነዉን እነሂ ከሀድ

  • @denenahabte9089
    @denenahabte9089 3 года назад +1

    It’s really sad to hear journalists and others calling many of senior TPLF members by their first name. It is not Ethiopians tradition. You should call them with their appropriate tittle whether you like them or not. They deserve that respect because of their age not because of their action. Just a thought.

    • @ahmedguiled2739
      @ahmedguiled2739 3 года назад +1

      Danena respectfully you are wrong-side
      Ethiopians or Ethiopian-tradition is right-way