እነዚህን ነገሮች ማድረግ ዛሬውኑ አቁሙ|የደም መርጋት መንስኤዎችና መፍትሔዎች|DVT|Dr Simegn Tesfaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • በዶ/ር ስመኝ ዩቲዩብ ቻናል ለእርሶ ለቤተሰብዎ እንዲሁም አቅራቢያዎ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያገኙበታል፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ነገዎች የተሻለ ያድርጉ።
    In this channel you will get different medical information that will help you,your families,friends and relatives.
    Subscribe our channel.

Комментарии • 41

  • @argawtlahun2708
    @argawtlahun2708 8 месяцев назад +2

    ዶ/ር ስመኝ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው በርች

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 8 месяцев назад +3

    ዶክተር አመሰግናለሁኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @tewahedodocumentary
    @tewahedodocumentary 9 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

    • @Dr.simegnmedia
      @Dr.simegnmedia  9 месяцев назад +1

      ተዋህዶ ዶክመንተሪ
      በጣም እናመሰግናለን

  • @TibeyinMola
    @TibeyinMola 8 месяцев назад +4

    በርች እህቴ

  • @mahletshewa1234
    @mahletshewa1234 8 месяцев назад +1

    Berechilen dr semeng ❤

  • @awokemasrie8392
    @awokemasrie8392 8 месяцев назад +2

    በርቺ ዶ/ር ስሙ🙏

  • @danielsiyumaregawi
    @danielsiyumaregawi 9 месяцев назад +4

    What a wonderfull info. Thank you dr simegn

  • @minalegetahun22
    @minalegetahun22 9 месяцев назад +3

    It's very useful information, keep it up! Thank you

  • @GETEATAE
    @GETEATAE 5 месяцев назад

  • @tilayegebru6582
    @tilayegebru6582 9 месяцев назад +1

    Health for all
    All for Health!
    Dr. keep it up, I appreciate your high class preparation and nice presentation.

    • @Dr.simegnmedia
      @Dr.simegnmedia  9 месяцев назад

      Health for all
      All for Health!
      Nice Expression………Thanks a lot🙏🙏🙏🙏

  • @birukshalmeno4817
    @birukshalmeno4817 9 месяцев назад +1

    Thank you for sharing this valuable information. Keep up the great work🙏

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 месяцев назад +1

    Thanks very much sister information

  • @abrahamgosa6460
    @abrahamgosa6460 9 месяцев назад +1

    thank you doctor. please all of you share this. doc please prepare video in blood pressure also

    • @Dr.simegnmedia
      @Dr.simegnmedia  9 месяцев назад

      Ok I will make a video on that………Thanks

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 месяцев назад +1

    Beautiful sister information

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 8 месяцев назад +3

    እና መሰግናለን እኔ ከቁርጭምጭምቴ አካባቢ ያብጥብኛል። እንቅስቃሴ መቆም ሳቋርጥ በጣም ደህናነኝ ግን ባሪኮስ አለብኝ ይህ ከደም መርጋት ጋር ይገናኛል ወይ? የሚያብጠው ቀኝ እግሬን ነው።ቁርጭምጭምት አካባቢ ነው። ምን ትመክሪኛለሽ? ዶ/ር

  • @EmebetDessalegn-k4j
    @EmebetDessalegn-k4j 7 месяцев назад

    ደር ምክርሽ ጥሩ ነው ።ደም መርጋት ችግር አለብኝ ። ግን እርጉዝ ነኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @dewam2832
    @dewam2832 8 месяцев назад +2

    Rh negative o- ደም አለኝ ምን ትመክርኛለሽ እባክሽ?

  • @TsaganeshTsagansh
    @TsaganeshTsagansh 2 месяца назад +1

    ለምን ያክል ጊዜ ነው ህመሙ ሚቆዬው እና ከስት ቀን ቦኃላ ነው ምንርግጥበት

  • @Dehab-k1q
    @Dehab-k1q 8 месяцев назад +1

    እኔ ሁለት ግዜ ይዞኛል እድሜ ልክ መድሀኒት እወስዳለሁ ግን መፍተሄ አለው መድሀኒት መውሰድ በጣም ነው የሰለቸኝ በቀን ሁለት ግዜ እወሰዳለሁ 7አመት ወሰድኩ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 8 месяцев назад

    Ere komenew yemwelw bezu eramdalhu gen yamjal mekom new yemiyamtaw yekrta

  • @getnetashagrie9852
    @getnetashagrie9852 8 месяцев назад

    በደም መርጋት የተከሰተውን ስትሮክ በምን ማዳን ይቻላል?

  • @endalemengistu591
    @endalemengistu591 8 месяцев назад +1

    እኔ የደም መርጋት አለብህ ተብየ አስብሪን ታዞልኝ በቀን አንድ እየወሰድኩ ነው የሚያመኝ እራሴን ነው አንዳንድ ጊዜ ፊቴ እና አይኔ ያብጣል ሌላዉ አከላቴ አያብጥም ።እርግጠኛ የደም መርጋት ነው? መልሱን ንገሪኝ ።

    • @Dr.simegnmedia
      @Dr.simegnmedia  8 месяцев назад

      የደም መርጋት ብዙ ቦታ ሊያጋጥም ይችላል ነገር ግን በብዛት የደም መርጋት የሚያጋጥመው በእግር አካባቢ ነው እብጠቱ ፊት ላይ ብቻ ከሆነ
      የፊት እብጠት የሚያመጡ ሌሎች የህመም አይነቶች ስላሉ ምርመራዎች መደረግ ይኖርባቸዋል

  • @NatiBest-jt6wh
    @NatiBest-jt6wh 5 месяцев назад

    የሚከለከሉ ምግቦች

  • @gethab-zj2zm
    @gethab-zj2zm 8 месяцев назад +1

    የደም መርጋት ወይስ ቫርኮስ ማለትዎ ነው?

    • @Dr.simegnmedia
      @Dr.simegnmedia  8 месяцев назад

      የደም መርጋት/DVT/ እና ቫሪኮስ ይለያያሉ
      Deep Vain Thrombosis የምንለው በእግር ላይ የሚገኝ ውሳጥ ላይ ያሉ ቬኖችን ላይ ነው የሚከሰተው ቫሪኮስ ግን ለእግር ቆዳ ቅርብ የሆኑ superficial ቬኖች ላይ ነው የሚከሰተው

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 8 месяцев назад

    መሽጋገሪያ ሙዚቃውን አቁሚ በመልዕክትሽ ላይ! ለምን 5 እና ስድስት ደቂቃ አይሆንም? መልዕክቱ ጥሩ ነው መሽጋገሪያ ሙዚቃ ግን አያስፈልገውም ባይ ነኝ!