Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • የደም ግፊት ደም በደም ወሳጅ ቧንቧዎች (Arteries) ግድግዳዎች ላይ የሚያሳርፉት ሃይል ነው።
    የደም ግፊት በሁለት ቁጥሮች ይፃፋል።
    1. የመጀመሪያው ቁጥር (ሲስቶሊክ)፡ በልብ ምት ጊዜ
    2. ሁለተኛው ቁጥር (ዲያስቶሊክ)፡ ልብ በሚያርፍበት ጊዜ
    #የደምግፊትበሽታ #የደምግፊት #hypertension
    በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
    ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
    ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
    ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
    like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።
    #diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
    #drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም
    👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
    👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_ethiopia
    👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth
    የሕክምና ምክር ማስተባበያ
    ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ RUclips Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ RUclips Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።
    MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
    Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this RUclips Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this RUclips Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

Комментарии • 100

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 8 месяцев назад +4

    አመሰግናለሁ አዉቀትህንጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ከነ Anatomy ጭምር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад +1

      ለመልካም አስተያየቶት በጣም አመሠግናለሁ። ❤

  • @tesfayetessema8382
    @tesfayetessema8382 7 месяцев назад +1

    You are great. You touched my problem.

  • @simongyeses7542
    @simongyeses7542 7 месяцев назад +1

    thnks Dr Abraham

  • @daniketema7520
    @daniketema7520 5 месяцев назад +2

    ተባረክ ዶክተር

  • @dr.abrahamkassahun
    @dr.abrahamkassahun  Год назад +8

    Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

    • @EkramTeshome-bz7cq
      @EkramTeshome-bz7cq 4 месяца назад

      እባክህ የሳባ ደም ግፊት ወወይplumonary haypetrention የሚባል በሽታ ነው ብለውት ተስፍ ቆርጦ ሞቱን እየጠበቀ ነው እርዳው እባክህ ወዲሜ ሊሞትብኝ ነው እባኽህ አግዘግ

  • @KassaSinu
    @KassaSinu Месяц назад +1

    Thank u Dr!!

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Месяц назад +1

    ዶክር ጥያቃ ነበርኝ መደሀኒቱን የምንወሰድ ሰወች መዉለድ እንችላለን ወይስ አይቻልም❤❤❤🎉🎉

  • @NetsiJohn
    @NetsiJohn 9 месяцев назад

    Thank you Demgfte be 20 wochu edme wste ykesetal inde . Docter est bezh sralgne

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад

      አዎ።
      በወጣትነት ጊዜ የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያቶች
      1. ሃይፖታይሮዲዝም (1.9%)
      2. የሬኖቫስኩላር በሽታ (1.7%)
      3. የኩላሊት በሽታ (1.5%)
      4.hyperaldosteronism (1.2%)
      5. ኩሺንግ ሲንድሮም (0.5%) እና
      6. Pheochromocytoma ናቸው።

  • @مسعوداحمد-غ3م
    @مسعوداحمد-غ3م 3 дня назад

    የቀይ ጤፍ እንጀራ መመገብ የደም ግፊት የመጨመር አስተዋፅኦ አለዉ ወይ?

  • @tesfayetessema8382
    @tesfayetessema8382 7 месяцев назад +1

    Yplease send me explanation in pdf form.

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 11 месяцев назад +6

    የደሞ ግፌት መደሀኒት ማቆም ይቻላ ወይስ አይቻልም ዶክተር እስ ኪ ሥለመደሀኒቱ በደብ ስራልን እባክህ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад +1

      ማቆም ሳይሆን የነበረው መጠን ሊቀነስ ወይም ሊጨመር ይችላል። ወይም የጎንዮሽ ጉዳት ካለው ደሞ ወደ ሌላ የደም ግፊት መድሀኒት ሊቀየር ይችላል። መድሀኒቶቹን ማቋረጥ ለመጥፎ አደጋ ሊያጋልጥ ይችላል።

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 8 месяцев назад +1

      ዶክተር እኔ ቡናስጠጣና ጨውያለውምግብ ስበላ ልቤንይደክመኛል ደረቴን ጭምድድ አርጎይይዘኛል እራሴን ጭምድድ አርጎወደዃላ ይጎትተኛል ጆሮዬላይም ይጮሀል።ደምግፊት አለብኝ? ማለትነው ሰውአገርነው ያለውት መታወቂያ ስለሌለኝ ሀኪምቤት መሄድ አልችልም ምንባረግ ይሻለኛል?😢

    • @intime-n4h
      @intime-n4h 7 месяцев назад +1

      ዶክተር ለምን ዝም ተለዋለክ የሰው ሀገር ነው ያለሁት መታወቂያ የለኝም ወጥቼ መታከም አልችልም እያለነው ለምን መፍቴውን አትኘግረውም

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +1

      ምርመራ አድርገው ነው ሊታወቅ የሚችለው።
      ስለዚህ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +1

      ያለምንም ምርመራ ይሄ ነው ማለት አይቻልም።
      ስህተት እንዳይፈጠር መመርመር ይገባል።

  • @tube703
    @tube703 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ እኔ የደም ግፍት መለኪያ ነበር እና ቤት ውስጥ ቁጥሩ 115 በ 75 ሆነ እና የወጣ ነው ወይስ የቀነሠ እሰኪ ንገረኝ??

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د День назад

    አላህ ወኪል

  • @MeseretMsrak
    @MeseretMsrak 5 месяцев назад +1

    ዶክተርየ የወሊድ መቆጣጠሪያ ግፊትን ከፍ ያደርጋል?

  • @MeberatSeife
    @MeberatSeife 26 дней назад

    ስለ ሱካር ስራልን

  • @saragabrilu5694
    @saragabrilu5694 6 месяцев назад +4

    እኔ የመጀመሪያ ጊዜ መዳኒት ልወስድ ነው ምክንያቱም ደም በጣም ሀይ ነው እኔ ከጊዜ በኋላ ከተስተካከለ ማቆም እቺላለሁ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 месяцев назад +3

      ከሃኪሞት ጋር ጥብቅ የሆነ ክትትል በማድረግ መወሰን ይቻላል። በአብዛኛው ጊዜ ማቋረጥ አይቻልም ነገር ግን መጠኑን መቀነስ ይቻላል።
      አንዳንድ ጊዜ የደም ግፊት መድሃኒት እየተቀነሰ ሊመጣ ይችላል ከዛም ሊቆም ይችላል ነገር ግን ለብዙ ጊዜያት በመድሃኒት መቆጣጠር ያስፈልጋል።

    • @MuluDeyessa
      @MuluDeyessa 4 месяца назад

      24:52 ​@@dr.abrahamkassahun

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 месяца назад

    እነመሰግነለን ዶክተረ ተባረክ

  • @yegebrelselemon
    @yegebrelselemon 7 месяцев назад +2

    የደም ግፊት መዳኒትከተጀመረ በኃላ ማቆም ይቻላል?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +1

      ክትትል የሚያደርግሎትን ዶክተር ቢያማክሩ ጥሩ ነው።

  • @mishomisho9306
    @mishomisho9306 11 месяцев назад +1

    Thank 😍😍😍😍😍🙏

  • @brukhaymanot
    @brukhaymanot 9 месяцев назад +1

    Doctor yene 139
    65 nw endet nw???
    dmo gena 20 amete slehone lemawek yakel nw

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад

      በ manual የደም ግፊት መለኪያ ቢለኩ ጥሩ ነው። (የጤና ባለሞያ እያዳመጠ መለካት አለቦት) በአዲሱ የአሜሪካ ልብ ማህበር ከ 130/80 በላይ ከሆነ የደም ግፊት ከፍ ብሏል እንላለን። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየሰራንበት ያለው ከ 140/90 እና በላይ ከሆነ ነው። ብዙ ጨው አለመመገብ, ሲጋራ አለማጨስ, አልኮል አለመጠጣት እና የ ሰውነት ውፍረትን በትከክለኛ መጠን መጠበቅ የደም ግፊት እንዳይከሰት ያደርጋል።

    • @brukhaymanot
      @brukhaymanot 9 месяцев назад

      @@dr.abrahamkassahun eshi doctor amesgnalew

  • @noradelil2725
    @noradelil2725 7 месяцев назад +1

    ዶክተርዬ ጥያቄዩን አይተህ እንዳታልፍኝ አደራ የልብ ምት ያለበት ሰው እና የደም ግፊት ያለበት ሰው ልጅ መወልድ ይችላል እንዴ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +2

      የልብ ምት ጤናማ ከሆነ መደበኛ የሰውነት ስራ ነው።
      አዎ ልጅ መውለድ ይቻላል። ነገር ግን ጥያቄው መሆን ያለበት አንድ ነፍሰጡር የልብ ህመም ካላት አምጣ መውለድ ትችላለች ወይስ አትችልም ነው።
      የልብ በሽታ ያለባት ነፍሰጡር ምጥ ሳይጀምር በኦፕራሲዮን ብትወልድ ይመከራል። በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት ለእናቶች እና ለፅንሱ መጎዳት ሊያጋልጥ ይችላል። ብዙ አይነቶች አሉ። እነሱም እያንዳንዳቸው የተለያየ መፍትሄ አላቸው። ስለዚህ የፅንስ እስፔሻሊስት ያማክሩ።

    • @noradelil2725
      @noradelil2725 7 месяцев назад +1

      @@dr.abrahamkassahun በጣም አምስግናለው ዶክተርዬ ፈጣሬ እርጀም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 3 месяца назад +1

    ዶክተር እኔን ግፊት በጣም ከፍ ብሎብኛን

  • @ekacrochet8518
    @ekacrochet8518 Год назад

    okay tnx🥰

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 9 месяцев назад +1

    ዶክተር ሰላም የኔ ደም ግፊት ስናደድ ብቻ ነው ግን ስረጋጋ ይቀንሳል 157/115 ነበር እያደር እየቀነሰ ነው መዳኒት ያስፈልገኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад +1

      የንዴት ወይም የጭንቀት መፍትሄዎችን ከታች ያገኙታል። 👇👇👇
      ruclips.net/video/ayCXdKSU-Fw/видео.html

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 8 месяцев назад +1

    እር የት ነዉ የምትሰራዉ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад +1

      በዚህ ያገኙኛል። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs 10 месяцев назад +1

    ዶክተር የኔ በፊት 120
    80
    60 neber
    Ahun Degmo betedegagami newu yemlekewu kezetena aywetam
    89
    43
    62 new chgr Alewu Melslgn gn yemnm chgr yelebgn

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 месяцев назад

      የደም ግፊት መብዛት ብቻ ሳይሆን ማነሱም ችግር አለው። ከ < 90/60 mmHg በታች የሆነ የደም ግፊት ልኬት በብዙ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ለምሳሌ:- የደም ማነስ, የሰውነት ውሃ መጠን መቀነስ (በማስታወክ ወይም በተቅማጥ) እና ሌሎች።

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 8 месяцев назад +1

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 9 месяцев назад +1

    ecg ሁሉንም ታይቻለሁ ደናነኝ አሁን ደሙ እየቀነሰ ነው የሳምንት መዳኒት ሰተውኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад +1

      በጣም ጥሩ ነው። ከዚ በኋላ እንግዴስ ጨው መቀነስ, ሲጋራ ካጨሱ ማቆም, አልኮሆል ማቆም ወይም ከ1 ልኬት በታች መውሰድ, ሆድ አካባቢ ያለ ቦርጭን መቀነስ እና የተሰጦትን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ ናቸው።

  • @yoditaodita9520
    @yoditaodita9520 Год назад

    Hi doctor Ene Ertrawit zaga naj Ethiopiwyan Hakimoch gobozoh das Ylal Yane proplem overian cyst fibroid damage filled by fulid discarge water Edme 65 naw Andandem bleding Ala Yane yalyjaw Eska 146 B 70 yhonal mnalbat k utruse liwon ychilal? mala for oll Quesian?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      ለጥያቄው አመሠግናለሁ።
      የ Ovarian cyst ብዙ ጊዜ በራሱ የመጥፋት እድል ስላለው ዶክተሮች ጊዜ ሊሰጡ ይችላሉ። የማይጠፋ ከሆነ እና ወደ ፊት ታማሚው የመውለድ እቅድ ከሌላቸው ከነ Ovary ው Cyst ቱን በቀዶ ህክምና ሊያስወግዱት ይችላሉ። Uterine fibroid እነዚህ ማህፀን ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ሊወገዱ የሚችሉት በቀዶ ህክምና ብቻ ነው። ቀዶ ህክምናውም ማህፀንን በግማሽ ወይም ሙሉ በሙሉ ከ Fibroid ዱ ጋር ሊያስወግዱ ይችላል።
      ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች Share በማድረግ ያድርሱ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад +1

      ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሠግናለሁ።

  • @huyihijfigyihg8535
    @huyihijfigyihg8535 11 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ጥያቄነበረኝ

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 8 месяцев назад +1

    መዳኒት መውሰድ ከጀመርኩ 141 /92

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +1

      አሁንም መጠኑ ከፍ ብሏል። የእርሶ ግብ መሆን ያለበት 130/80mmHg በታች ነው።
      ለበለጠ መረጃ
      t.me/premiumethio

    • @Jamila-lt3zj
      @Jamila-lt3zj 5 месяцев назад

      D/r yene 132/85 new check adrge wutetu endit new pleasss mleselign sedet lay new yalehut

  • @awezukahsay1435
    @awezukahsay1435 Год назад +1

    እኔ 135/85 ነኝ እንዴት ነው የሚያስከፋ ነው እንዴ ደኩተር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад

      ትንሽ ከፍ ብሏል ነገር ግን መድሃኒት የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ አይደለም። የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ማድረግ ይገባዎታል። ቪዲዮው ላይ ያገኙታል።

  • @tesfayeareru9217
    @tesfayeareru9217 Год назад +1

    yemdan edlu endat new

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад

      ጤናማ ኑሮ መኖር ይቻላል። ነገር ግን በሌላ በሽታዎች ምክንያት የመጣ ካልሆነ ሙሉ በሙሉ የመዳን እድሉ ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን መድሃኒት በአግባቡ የሚወስዱ ከሆነ እና የአኗኗር ዘይቤ ካስተካከሉ ጤናማ ኑሮ መኖር ይቻላል።

  • @fakiyaabidlshukunure330
    @fakiyaabidlshukunure330 7 месяцев назад +1

    ዶክታር ስላም እኔ 195 /88 ነው ግን መዳኒት አሎስድም የቻልኩትን ያክል እያጣርኩ ነው ማለት ከጫው ከስኳር በአጠቃላይ እራሴ ስርቼ ቡኔ ዳቦ ደፈቼ ከወኩ በሃላ ማለት ነው ጦስኝ ቀይስር በሎሚጆስ ብቻ ከአላህ በታች ያቻልኩትን እያረኩ ነው ግን ግድ መዳሀኒት መውስድ አለብኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 8 месяцев назад

    ደም ግፊት አለብኝ መዳኒት እየወሰድኩ ነው ግን ያዞሪኛል ያልበኛል ከመጠን ያለፈ ላብ መፍትሄው ምንድነው? እንዴትስ ላቡ የሚጠፋው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @MuluDeyessa
      @MuluDeyessa 4 месяца назад

      ​@@dr.abrahamkassahun24:52

  • @noradelil2725
    @noradelil2725 7 месяцев назад

    ዶክተርዬ እኔ 4ወር ሆኖኛል ከተመርመርኩ እና የልብ ምቴ ከፍ ብሏል ተብዬ በየወሩ አምሎዶፒን ታዞልኝ እይወስደኩ ነው አሁን 4ወር ሆኖኛል ማቋርጥ አይቻልም እንዴ? ሁለቴ ደም ተመርመሬ ምንም ይለብሽም አሉኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 8 месяцев назад

    ከፍተኛ ላብ ምንድነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 9 месяцев назад +1

    እረ እኔ ጨቆኛል 112 በ90 ነው ኖርማል ነው ዶክተርዬ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад

      ከታች ያለው (90mmHg) የከፍተኛ ደም ግፊት ድንበር ላይ ነው። የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ማድረግ በቂ ነው። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ በደንብ አብራርቻለው ይመልከቱት።

  • @kedirmohammed3400
    @kedirmohammed3400 4 месяца назад

    የኔ 130/80ነዉ አሁን 110/70 ሆኗል እንደትነዉ

  • @ZahraZahra-yp1zi
    @ZahraZahra-yp1zi 8 месяцев назад +2

    እኔ ለእራሱ እናቴን አሙዋት ደም ግፊት ጨርቆኛል

    • @rahmamasresha4906
      @rahmamasresha4906 7 месяцев назад +1

      እኔን እናቴን አሞብኛል ያአላህ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @DagiFirdu
    @DagiFirdu Год назад +1

    የኔ 128/90 ነው ሀይለኛ እራስምታት አለብኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የታችኛው ትንሽ ከፍ ብሏል። እራስ ምታቱ ከደም ግፊት ጋር ሊገናኝም ላይገናኝም ይችላል።
      ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
      ruclips.net/video/sqOfS6o6PHE/видео.html

  • @zenabalmari5944
    @zenabalmari5944 5 месяцев назад +1

    አባቴ ነርቭ ነበረበት አሁን ግፊት አለበት በጣም ተጨንቂያለለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @اكرام-د7ه
    @اكرام-د7ه 8 месяцев назад +2

    እሽዴክተር

  • @azebbaba1811
    @azebbaba1811 8 месяцев назад

    ዶ/ር የደም ግፊት በሽታ መድሀኒት እጅና እግር ሰዉነት ያንቀጠቅጣል ስለምትመልስልኝ አመሰግናለዉ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @Soflyaabdu-ys3nm
    @Soflyaabdu-ys3nm 5 месяцев назад

    እረኔ ንዴት መቆጣጠር አልችልም ቶሎ ቦግ እላለሁ ከዚያ ያቀጠቅጠኛል አገቴን ያመኛል ልቤን ያመኛል ፈራሁኝ ያረቢ የሰው ቤት አይሽ በቃ በለኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @zinasheyoutube
    @zinasheyoutube Год назад

    ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 3 месяца назад

    145/90 ሁኖ ብኛን

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 8 месяцев назад

    ብፅታ አለብኝ 153---95

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  4 месяца назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @SiteHailua
    @SiteHailua Год назад

    እኔ 136/76 ነኝ እደት ነዉ የሚያሰጋ ነዉደ ዶክተር እስኪ ይንገሩኝ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የሚያሰጋ አይደለም። እንደውም ጥሩ ከሚባለው ነው የሚመደበው። ነገር ግን ለአጠቃላይ ጤንነት ጨው መቀነስ, ውፍረትን በጤናማ ሁኔታ ቢጠብቁ እና ጤናማ የአመጋገብ ስርዓትን የሚከተሉ ከሆነ ጥሩ ህይወት ይኖሮታል።

    • @SiteHailua
      @SiteHailua Год назад

      እሽ ዶክተር በጣም ናመሠግናለን

    • @SiteHailua
      @SiteHailua Год назад

      ግን በጣም ጭምሬ የሚባለዉ ስንት በስንት ነዉ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ከ 140/90 በላይ ሲሆን ነው። ለበለጠ መረጃ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት።