ጠብቃት ሀበሻን Muaz Habib and Ashref Nasser Somi tube neshida

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ጠብቃት ሐበሻን || ሙዓዝ ሀቢብ እና አሽረፍ ናስር || TEBIKAT HABESHAN FINAL LAYIRICS

Комментарии • 937

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial  2 года назад +12

    🇪🇹ዩቱብ ቻናላችሁ ቶሎ እንዲያድግ ትፈልጋላችሁ?
    🔴 በዩቱብ ክፍያ ቶሎ እንዲጀመርላችሁ እና ብዙ ተመልካች ለማግኘትስ?
    🔴 ኢትዮ ዩቱብ አካዳሚ ልዩ ኦንላይን የ 2 ወር ስልጠና አዘጋጅቷል!
    🔴ስለ ዩቱብ በደንብ ተምራችሁ ጥሩ ገቢ ማግኘት የምትችሉበትን መንገድ እናስተምራችሁ?
    🇪🇹አሁኑኑ ተመዝገቡ
    🇪🇹የዋትሳፕ እና የቴሌግራም ቁጥራችን
    0953 90 95 77
    09 11 65 98 74
    🔴ኢትዮ ዩቱብ አካዳሚ

  • @user-oq8pr4db7j
    @user-oq8pr4db7j 4 года назад +351

    እኔ ክርስቴን ነበርኩ አሁን ግን ሙስሊም በመሆኔ ደስ ብሎኛል💖💖አልምዱ ሊላ

    • @mazeethmazeeth4455
      @mazeethmazeeth4455 4 года назад +2

      አልኸምዱሊላህ እህቴ

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y 4 года назад +3

      አልሀምዱሊላሂ ወዴ እንኩዋን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣሽ💕

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 4 года назад

      አልሀምዱሊላህ እህት እንኳን መጣሽልን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @heyuweloyewa4304
      @heyuweloyewa4304 4 года назад +1

      መሻአላ

    • @user-zw2sl5ir6y
      @user-zw2sl5ir6y 4 года назад

      አልሀምዱላህ እህቴ እንኳወዱተፈጠርሺበት ሀይማኖት ተመለሺ

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 3 года назад +4

    ማነዉ እንደኔ የኢትዮ ሰላም ሲያሳስበዉ ይህን ምንዙማ እሚያዳምጥ በላይክ ያሳየኚ

  • @ortodoxtwahdo7790
    @ortodoxtwahdo7790 4 года назад +71

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነትም
    የቢላልን ሀገር ጠብቃት ኢትዮጵያን አሜን

  • @mahilove5191
    @mahilove5191 5 лет назад +643

    ክሪስቲያን ነኝ ግን ነሺዳ ማዳመጥ ደስ ይለኛል ኢትዮ ለዘላለም💚💛❤

  • @richihabeshewit9221
    @richihabeshewit9221 5 лет назад +168

    ማሻአላህ የምወደው ነሽዳ
    አላህ ይጠብቅልን ሀገራችንን🙏🙏

  • @user-sj2jz5rk1n
    @user-sj2jz5rk1n 5 лет назад +39

    አሚን አሚን ያርብ አላህ ይጠብቅልን ሀገራችንን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን ማሻ አላህ ሙዓዜ ስወድህ የሙዓዝ ሀቢቢ አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ እስኪ ያርቢ ያርህማን ጠብቃት ሀበሻን !!

  • @alemethiopia8394
    @alemethiopia8394 5 лет назад +29

    እውነት ነዉ የነጃሽ ሀገር የቢላል ሀገር ምድረ ሓበሻ ፈጣሪ ይጠብቃት❤❤❤። የፅዎን ሀገር የቅዱሳን ስፍራ❤❤❤❤❤

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k 5 лет назад +16

    ውይ ስወደው ይሄን ነሽዳ ሙአዚየ ነሽዳህ ሁሉም እወደዋለሁ 🇪🇹ለዘላለም ትሩር ሀገራችን አሜንንን

  • @suzifantasy727
    @suzifantasy727 5 лет назад +53

    Orthodox negn gin neshida betam wedalew enameseginalen somi

  • @hanajemali6163
    @hanajemali6163 5 лет назад +52

    ይሄን ነሽዳ ስወደው 💝

  • @ramarahal9288
    @ramarahal9288 5 лет назад +8

    መሸ አለህ የረቢ ሐበሸ ጠቢቅልኝ
    ሙአዝ እና አሺረፍ እንዎደቹሀሌን
    በዝ ቀጥሉበት ሙስልም መሆነችን
    ሁሌም እኮረለዉ

  • @neyimakedir2479
    @neyimakedir2479 5 лет назад +16

    Masha Allah Ameeen yareb tabiqat habashan.
    Somi tube inamasaginalen bartu Jagnoche.👍👍💝💝

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 4 года назад +5

    ዋአዉ መአሻላ ድምፃ የአ ኢትዮጵያ ልጆች እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ነሺዳ ብዙ ነገር እማራለዉ ዉስጤ ነው አላሐ ኢትዮጵያ ን ባርክልን🙏🙏🙏🇪🇹

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z 5 лет назад +95

    ማሻ አላ ህ ሙአዝየ አላህ ይጨምራል
    የሙአዝ ሀቢቢ አድናቂዋች ገባገባ በሉ

  • @sekisweet8193
    @sekisweet8193 5 лет назад +17

    አሚን ያረቢ ጠብቅልን ሀበሻን ያረብ👐
    አሽረፍዬ የኔ ልዑል ስወድህ እኮ ሙንሺዶቻችን ሁሉ ዉድድድ በርቱልን💖

  • @user-rf1rl6rn5h
    @user-rf1rl6rn5h 5 лет назад +90

    ይህንን ነሺዳ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል
    እናቱ ስታጣ የወለደችዉን የስደት ማበል ነጥቆባት ልጃን ኤወ

  • @hananmohammad1297
    @hananmohammad1297 5 лет назад +16

    ህይወ ጣእሟ ጠፋ
    ጊዜ እሬት ሆና
    አኸራ ተረሥቶ ከዲን ሢኾን ኦና
    ቅመም የሆኑ ሥንኞች ሥውዳችሁ እኮ ምርጥ የኢሥላም ልጆች

    • @asds2542
      @asds2542 5 лет назад

      hanan Mohammad ማሻአሏህ አሏህይጨምርላችሁ

  • @hafsaali8857
    @hafsaali8857 3 года назад +6

    proud to be Ethiopian fav nasheed i hope our country will always be blessed and countinue to grow

  • @muslim7297
    @muslim7297 5 лет назад +10

    አምንን የኔ ጥር ሙአዜ ነሽደዎች ሁሉ ውስጤነው

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 лет назад +8

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሰኸለን የባባ ቤተሰቦቸ
    ጀዛካ አላሁ ኸይርን ። ሙአዝ ቢቢ እና አሽሪፍ ወድ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
    ማሻ አላህ ጡሩ ድምፅ አላችሁ እባካችሁ ቁረአን ቅሩበት ሀገራችን በቁረአን አስጠራት

  • @mirimiri9340
    @mirimiri9340 5 лет назад +6

    Amin Amin , Lehulum Alem Selam Ya Rahman hulachininm tebiken.Ma shaa Allah tiru Nesheed.Jezakum Allahu Khairen

  • @najatabdulla586
    @najatabdulla586 5 лет назад +77

    ያረቢ ያረህማን ጠብቃት ሀበሽን ያከሪም
    ማሻ አላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @user-ld6ey1ht7u
    @user-ld6ey1ht7u 5 лет назад +38

    ያረቢ ሀገራችንን ሰላሟን አውርድላት😢😢

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 лет назад +5

    It's true we have country, the best one , but we don't know how to treat the better way to think for our present or future. I love this nsheda. Thanks. Maria

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 лет назад +3

    ማሻአላህ
    አላህዋክበር
    ،الله اكبى
    الله اكبى
    الله اكبر
    ያረቢ ያረህማን ጠብቃትአበሻን
    ሙአዝየ አላህይጨምርልህግንቁረአርገውመዙማ ነሽዳተውና

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x 5 лет назад +8

    ነሽዳ ውስጤ ነው ❤🇪🇹

  • @jaalanneegamada2394
    @jaalanneegamada2394 5 лет назад +11

    This was one of my favorite nasheed, Jazakallhi Kayren The edition was good, I like how you guys put the subtitle too. Keep up the good work wallah by brothers in islam.

  • @user-wo4hq7or7p
    @user-wo4hq7or7p 5 лет назад +7

    አሚን ያረብ አላህ ሀገራችን ይጠብቅልን ጀዛኩም አላህ ከይር ድንቅ ስራ ነው በርቱልን ውዶቼ አላህ ይጠብቃቹ ቲም ሶሚዎች 👍👍👍

  • @user-ep5ks1tw3f
    @user-ep5ks1tw3f 5 лет назад +11

    ያረቢ ያረህማን ጠብቃት ሀበሻን
    ያረቢ እዝነትህን

  • @user-gx6hz7ed8h
    @user-gx6hz7ed8h 5 лет назад +11

    ማሻ አላህ ይጣብቃችሁ ድኑንም እሱ ይጣብቅሊን ያረብ

  • @user-ig7jx2nb9f
    @user-ig7jx2nb9f 5 лет назад +9

    💗አሚን👏 ያረብ ኢትዮጵያ 💚💛❤
    ለዘላለም አኑራት ያረቢ ያረህማን
    ጠብቃት ሀበሻን💗

  • @ruqyaathh6927
    @ruqyaathh6927 5 лет назад

    ወላሂ ይህን ነሽዳ ስወደው ቀን በቀን ካልሰማሁት እም ሞት ነው የሚመስለኝ ወላሂ ውስጤ ነው ወንድሞች ለአላህብየ እወዳችሁአለሁ በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ ውድድድነው የማረጋችሁ አላህ ያግራላችሁ የምታስቡትን ሁሉ ወንድሞቸ።።

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j 5 лет назад +20

    ያስላም ዓሌክሙ ያሓቢባን እግዚሃር ይባርካቹ ጎብዞች

  • @nurasane6263
    @nurasane6263 5 лет назад +9

    ቢስሚላሂ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ትምህርት አለው እንዲህ ነው ነሺዳ ማለት

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 5 лет назад +12

    አሚን አሚን የረቡ 😥😥😭😭ሀገርች ይጠቡቅልን

  • @abdurahmantube2403
    @abdurahmantube2403 5 лет назад +5

    ያረህማን አገራችንን አንተጠብቅልን በጣም የምወደው ነሽዳ እንደኔ የሚወደው ላይክ

  • @bintebrahimmylordincreasem5812
    @bintebrahimmylordincreasem5812 4 года назад +3

    Amin💚
    Amin💛
    Amin 💗Allah yetbikiln wobe hageracen

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 лет назад +5

    ያአላህ ኢትዮጵያ ጠብቃት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bintabdulqadir9049
    @bintabdulqadir9049 5 лет назад +18

    ماشاء لله تبارك ألله ماشاء الله تبارك ألله الله أكبر الله أكبر الله أكبر حفظكم الله ما شاء لله 🌷🌷🌷🌷🌷🌷 احبكم في الله حفظكم الله اينما كنتم🌷🌷🌷🌷 جزاكم الله خيرا🌷🌷🌷

    • @gullkhan7069
      @gullkhan7069 5 лет назад +2

      sumeya
      As wr.wb.aha.muazam.mashal.allha.gna.adkafar.atmsasalata

    • @abdlayhegeno1262
      @abdlayhegeno1262 5 лет назад

      አለህ ይጠቃችሁ ማሸአለህ

    • @bitisilam5921
      @bitisilam5921 5 лет назад

      Mashal

    • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
      @zeynebabitmuhemedyealemant4831 3 года назад +1

      @@abdlayhegeno1262 ማሸአላህአላህይጠብቃችሁአላህኸይርነገርይሻልንለሁላችንምወደመጨረሻውደሞበጣምያሥለቅሠኛልያረቢኝ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 года назад +1

    ማሻአላህ ያረህማን

  • @user-yg1ux6dq8k
    @user-yg1ux6dq8k 5 лет назад +9

    መሽ አለህ የረመን ጠብቀት ሀበሽን የረመን እ አለህ የጨመረለቹ

  • @jg2911
    @jg2911 5 лет назад +12

    ማሻአለህ ሙአዜ ለአለህ ብዬ እወድሀለዉ ነሺደዎቹሁ ሁሉም ደስስስ ይለኛል አለህ ይጠብቃቹ

    • @user-se4nc1zc1r
      @user-se4nc1zc1r 4 года назад

      የጣሊበል ኢልም ተማር እህቴ ስላም ነሺልኝ

  • @nuruayinihamid9774
    @nuruayinihamid9774 5 лет назад +8

    አሚን አላህማ አሚን
    ለናተን አላህ ይጠብቃች ኢንሻአላህ
    ለአላህ ብየ እወድሁችሃለው

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ 5 месяцев назад

    ሙአዜኮ አንደኛነህ የኛ እንቁ ስወድህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 5 лет назад +12

    ማሻአላህ ሺኩረን ሶም ዩቲዉ ሱሴ ናችሁ ጀዛ ከላከይር

    • @Mekya31
      @Mekya31 5 лет назад

      Masa allha muuazhi

  • @user-uq1hz1kx8g
    @user-uq1hz1kx8g Год назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሌም የርከኝ ጌታ 👏👏👏

  • @zebutube
    @zebutube 5 лет назад +41

    የተከባራችሁ እህት ወድሞቸ ሰብሰክራይብ ሳታደርጉኝ እዳታልፉ 😉

  • @Eman-mw1jx
    @Eman-mw1jx 5 лет назад +1

    አኡዙ ቢላህ ምን አይነት ሙዚቃ ነዉ አላህ ይህዲኩም

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 3 года назад +7

    اللهم احفظ بلادن وا هلها😭🇪🇹❤🕌🙏

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 4 года назад

    ደሥ የሚለኝ ነሺዳ ሢከፋኝ የማዳምጠው

  • @user-kt4ex6di8h
    @user-kt4ex6di8h 5 лет назад +23

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    ماشاء الله ماشاء الله
    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን ያረበና ያረህማን የአሏህ

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 4 года назад

    ይህን:ነሽዳ:ስሰማ:ቢቢኤን:እራዳዊወ:ጉርብ:ጎደኙቺን:አረሳቸውም😭ባላችሁበት:አላህ:ይጠብቃችሁ:ባንተዋወቅም:ችግር:አድ:አርጉን:አሁን:ብንበታተን።ያቀንም:አልፍወ:የምንወዳቸው:እስታዟች:ተፈተው:ማየታችን:በጣም:እድለኛ:ነኝ።አላህምዲሊላሂይ

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w 5 лет назад +4

    አወን።አላህይጠብቅልን ሀገራችንንን እኛንም ተኩፉነገር አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤

  • @sabaethiopia3506
    @sabaethiopia3506 4 года назад +1

    Amen ethiopan yitabkilen eski endane sila hageru michanak like ethiopa le zelalem selam huna tinur bekan tilachaw hazanu yibka egzihabher selamun yawirdilen ba zar ba hayimanot sanitala ba fiker takababran endineninor fatari salam yawridlin amen🙏🙏🙏

  • @user-rr7im8kn6w
    @user-rr7im8kn6w 5 лет назад +16

    አሚንንንን ያረብ ጠብቅልን ዲናችንንም አንተ በምትወደዉ መንገድ

  • @Lina-pf3cr
    @Lina-pf3cr 3 года назад

    Yeallah ewnet eko new muaz ena ashref betam ewedachualew

  • @user-or7sm6lr4p
    @user-or7sm6lr4p 5 лет назад +13

    እፍፍፍፍ ምናለ በንድ ብተደርጉት ፁፉን በዝናት አይንህ እያን ያራቢ::

  • @user-up2qq2un4i
    @user-up2qq2un4i 5 лет назад +1

    ሙአዝ ሀቢቢ እንሁም ጎደኛህ አላህ ይጠብቃችሁ ያአላህ ያራህማን ጠብቃት ሀበሻን የነጀግኖችን ሀገር

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j 5 лет назад +34

    ወለሂ ትለንትና ኢሄን ነሺዳ ስፈልገው ነበር ጀዛ ከለህ ሀይረን ባባዬ

    • @lanaali5730
      @lanaali5730 5 лет назад

      Enime sefilegiwe bechauene agoraguriwe nebire

    • @hotmayigoogelcom9589
      @hotmayigoogelcom9589 5 лет назад

      ማሻአላህ

    • @madammadam2452
      @madammadam2452 5 лет назад

      @@lanaali5730 ማሻአላህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @tube-zo3oq
      @tube-zo3oq 4 года назад

      ውድና የተከበረቻሁ የኢስላም ልጆች ሰብስክርይብ አረጉኝ

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 2 года назад +1

    ማሻ አለህ የህነሺዳ በጣምነዉ የምወደዉ💚💛❤🙏

  • @rashidafoster9090
    @rashidafoster9090 4 года назад +2

    Maashallah love my African brothers can you translate the lyrics pleasend. I love listening to different songs in other language

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i 4 года назад

    እንደታ የነ ነጋሽ ሃገር የነቢላል ሃገር የነኡሙአይመን ሐገር ሐበሻን ጠብቅልን ያረህማን

  • @hdjnjjjk6465
    @hdjnjjjk6465 5 лет назад +6

    ውድእናየተከበራችሁ
    ሙስሊምእህትናወድሞቸ
    አላህይጠብቃችሁ
    ባላችሁማሻአላህደስይላል

    • @thaibakali1993
      @thaibakali1993 5 лет назад

      Wowow masha Allah

    • @ggeihgepiav7317
      @ggeihgepiav7317 4 года назад

      ማሻ አላህ አላህ የጨምርላችው አሚን ሀገራችን አላህ የጠብቅልን

  • @hendaaala731
    @hendaaala731 5 лет назад +2

    አልሀምዱሊላ ሙስሊምላደርገንጊታ.ሁላችንንምየኢሳላምልጆችንሁሎ.በጀነትንፊርደወስንወፍቀንንንንን.ሁላችንምላላህብለንእንዋደዲ.ቀጥሎበትነሺዳችሁበጣምደስይላልልልል

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 лет назад +3

    አሚን አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @mmhnnm5434
    @mmhnnm5434 4 года назад

    Yarb agrachinen selam adrgln besw hagr yalnm wed agrachin beslam asgeban, Muazy yegna gobz ,bertaln hulem allahn asetawash adergen yarahman

  • @user-qg3gi9bd4s
    @user-qg3gi9bd4s 4 года назад +3

    💘💕💞💔❤️❤️🤲🤲🤲👆يارب يارب يارب يارب يارب رحم ورحم ياكريم يارب

  • @alquaalqua2015
    @alquaalqua2015 4 года назад

    ማአሻአላህ በጣም ውስጤ የሆነ ነሺዳ አሚን ይጠብቃት

  • @karimadaraba7114
    @karimadaraba7114 5 лет назад +7

    Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin
    Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin AmiiiiiiiiiinalahumaAmiiiiiiiiiin
    Allah yetabiqat agaarachin

  • @fatmiawal7926
    @fatmiawal7926 5 лет назад

    ማሻላ ማሻላ አላህ ይጨምርላችሁ የሙአዝ ሀቢብ አድናቂ ነኝ ያረቢ ያረህማን ያረቢ ያርህማን በዝነት አይንህ እያት ባክ ያረህማን

  • @user-zn9gk5yr8t
    @user-zn9gk5yr8t 5 лет назад +12

    مثاء اللة متاءاللة ሀገራቺን ሰላም አድረግን ያረቢ በተለይ በዚህ ዘመን

  • @user-kd3kx5ow7p
    @user-kd3kx5ow7p 3 года назад +1

    ماشاء الله🤲🇪🇹🇸🇳

  • @fozizakirgh8132
    @fozizakirgh8132 5 лет назад +4

    Amiiin allahumaa amiin yaa rabbi Ethiopia tebekat

  • @Islamicchannel-zg7ht
    @Islamicchannel-zg7ht 5 лет назад +2

    somi Tube masha Allah jabadha wan garii hojacha jirtanii rabbiin walif nuu haa galchu Muslim hunda biya tenyas ngha nuf ha godhu

  • @fitsumawitkaseye8041
    @fitsumawitkaseye8041 5 лет назад +4

    tebareku fetari yetebekat ethiopan

  • @asdwawrwbmashallahjezakall6357
    @asdwawrwbmashallahjezakall6357 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ ይሄንን ነሺዳ ስወደዉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sumayaabas866
    @sumayaabas866 5 лет назад +5

    مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله 💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @rabiayimerbeauty4960
    @rabiayimerbeauty4960 5 лет назад +2

    አገሬን በጣም ነዉ እምወዳት አሚንንንያረብ ጀዛከላክ ከይር በርቱልን

  • @leylasrur1970
    @leylasrur1970 5 лет назад +23

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹ የናንተ ቪዲዮ መስሎን ነበር አሚን አላሁመ አሚን ያራህመን

  • @boltobolto914
    @boltobolto914 5 лет назад +1

    Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala Mashala tabarkallaah Barakala wafikum jkz

  • @hidayaamuhammedsancell4836
    @hidayaamuhammedsancell4836 5 лет назад +5

    maasha Allah Ameeen Ameeen YAA RABBILLAALLAAMIIIN 💓💓💓💓💓👍🌹

  • @kalidmamma6686
    @kalidmamma6686 5 лет назад

    Tebikat ethiopian bel egna habasha aydelanim" I'm kush😍

  • @zaniboseman170
    @zaniboseman170 5 лет назад +3

    Masha Allah
    Amennnnn
    Yareb 👌👌👌

  • @heyatkamel5844
    @heyatkamel5844 5 лет назад

    ያራቢ ያራሃማን ጠቢቃት ያበሸን አጋሪ. ጄዘኩሙለ ከይራን

  • @ethive9502
    @ethive9502 5 лет назад +6

    ጠብቃት ሃበሻን 🙏

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 5 лет назад +1

    ምወደው ነሽዳ
    ያረቢ ጠብቃት ሀበሻን

  • @user-kk9ep6kc5c
    @user-kk9ep6kc5c 5 лет назад +12

    ማሻ አላህ የሙስልም ቢርቂይ ሊጆቺ አላህ ይጣቢቅስቺዉ 💗💗💗💗💗

  • @user-ss4et7tb4s
    @user-ss4et7tb4s 5 лет назад +2

    ማሻ አላ ተባረከላ ጀዛኩሙላኸይሪን ወድ የሀገሬልጆች በዱቃችሁ አትሪሱኝ

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 5 лет назад +3

    Amiiiiin ya reb mirt neshida shekren 💝

  • @habibanegnh3212
    @habibanegnh3212 4 года назад

    ሥወዳው ማሻ አላህ
    ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ያረቢ ይሄንንም ወረርሽኝ አንተው አጥፋልን ያረቢ

    • @hawawihawawi5061
      @hawawihawawi5061 3 года назад

      🥰🥰🥰❤️🥰❤️❤️🥰❤️🥰❤️😘😘😘🌹🌹💋💋💋💋💞💞💞💞💞

    • @hawawihawawi5061
      @hawawihawawi5061 3 года назад

      መሻላህ አሊህዪጨምርልህ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️🥰🥰🤲💋💋💋💋💋🌹🌹🤲🤲🤲

    • @hawawihawawi5061
      @hawawihawawi5061 3 года назад

      💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘👈👏🤲

  • @kadramdsr2182
    @kadramdsr2182 5 лет назад +5

    اميين
    اميين
    اميين
    يرب

    • @ftff2963
      @ftff2963 2 дня назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jennas14
    @jennas14 2 года назад

    Amen amen yarebe allha ytebikat eganeim ytebeki balnbet,,

  • @zedbintedrismuslimmehonmet1724
    @zedbintedrismuslimmehonmet1724 5 лет назад +3

    Mashallah. Mashallah. Mashallah

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 5 лет назад +1

    አሚን ይጠብቃት ያረሂም ስወደው ይህ ነሺዳ ውስጤ ነው ስወዳቹ ውድ ምርጥ ወንድሞቼ

  • @ftf1115
    @ftf1115 5 лет назад +5

    ሙወዜ አድነቅነኝ አለህ ይጠብቀቹ

  • @alhamdulilahforeverything5482
    @alhamdulilahforeverything5482 3 года назад

    ማሻአላህ ሙአዝዬ አላህ ይጠብቃችሁ ልብ የሚነካነው

  • @s.a.w5986
    @s.a.w5986 5 лет назад +7

    አሚን ያረብ አላህ ሀገራችንን ሙስሊሙን ሁሉ አላህ ይጠብቀን

  • @hamdiyaadan8648
    @hamdiyaadan8648 4 года назад +2

    Masha,Allah our own country 💌💌💌💌❤❤❤❤❤❤

  • @amharicdawatube9995
    @amharicdawatube9995 4 года назад +7

    የነቢዩላህ ዩሱፍ ምርጥ ታሪክ እንዳያመልጥዎ
    ruclips.net/video/Kt2DaDcIB8c/видео.html